Тёмный

በወተት ላም እርባታ ሚሊየነርነትን ለመጎናጸፍ የሚያስችሉ ቁልፍ እዉነታዎች (Success in DAIRY Farm) ክፍል 3 

Zenabel Cherie
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

በዚህ ቪድዮ ባለ ታሪኬ በወተት ላም እርባታ ሚሊየነር በመሆን ሂደት ዉስጥ የተጠቀሙባቸዉን ቁልፍ እዉነታዎች አጋርተዉኛል፡፡ ተመልካቾችም ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ቢከታተሉት እነዚህን ጠቃሚ እዉነታዎች በማግኘት እንደሚጠቀሙበት እርግጠኛ ነኝ፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ ቪድዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክ ያድርጉልን እንደዚሁም ያጋሩልን፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ ከሆናችሁ ደግሞ ቪድዮዉን ላይክ ማድረግ እንደዚሁም ማጋራት እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
አመሰግናለሁ!
This successful dairy farmer tells us the importance of using the right types of inputs in achieving sustainable results. I can assure you that you will be able to get valuable lessons if you are with me till the end of the video. Please consider subscribing to my channel and hit the notification bell and put it on all if you are new to the channel. Also, like and share the video. It is my pleasure to have your valuable comments. If you have already subscribed to the channel I expect you to like and share the video and to send me your valuable comments.
Thank you!
#dairyfarming #dairyfarm #dairy

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@yosephtsegaye2290
@yosephtsegaye2290 Месяц назад
ጋዜጠኛውም አርብቶ አደሩም በጣም በጣም መልካምና ቅን ሴዎች መሆናችሁ ከንግግራችሁ እራሱ ያስታውቃል ተባረኩ እዴሜ እና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Месяц назад
አሜን አመሰግናለሁ።
@tube-fq7jv
@tube-fq7jv 2 месяца назад
ክበሩልኝ ❤ቀጥልበት ጥሩ መረጃ ነው እግዳህም ቅን ሰው ነው 🎉🎉🎉❤❤❤
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ።
@MulukenHailemichael
@MulukenHailemichael 4 месяца назад
Wendime menuachewun min yahl meten endemisetachew ena be aynet aynetachew bedenb biley
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 4 месяца назад
ጥሩ ሀሳብ ነው። በባለሞያ በሚያገኙት ክትትልና ድጋፍ በመጠቀም የመኖ ጥንቅሩን በጠበቀ መልኩ ላሞቹን ይመግባሉ። ዉጤታማ ያደረጋቸዉ አንዱ ይህ ነዉ።
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 3 месяца назад
ከሰውየውጋር አብሮ መስራት ይቻላል እዴ?
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 месяца назад
አመሰግናለሁ። የዚህ መረጃዉ የለኝም። ነገር ግን ቪድዮው ላይ ባለው ስልክ ደዉለዉ ቢያረጋግጡ የተሻለ ነዉ። መልካም ዕድል።
@M.K7071
@M.K7071 4 месяца назад
gobth berta
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 4 месяца назад
አመሰግናለሁ፡፡
@Mohammed-ip5yq
@Mohammed-ip5yq 2 месяца назад
አ​@@WuqawZeleke
Далее
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 532 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 84 тыс.
የከተማ ግብርና አይናለም part 2
9:39