Тёмный

በውሃ የተወሰደው ታዳጊ እንዴት ተረፈ? አስገራሚ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 207 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

14 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 217   
@charientertainment
@charientertainment Год назад
ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
@fatma6629
@fatma6629 Год назад
አሚን ውዴ ላቺም
@norasesa1384
@norasesa1384 Год назад
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 Год назад
amennnnnn
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Год назад
Amen
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@fatma6629 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@mesisamuel4521
@mesisamuel4521 2 дня назад
በጣም ይገርማል። መጨረሻውን አሳውቁን ዘመዶቸ ናቸው
@messymessy2993
@messymessy2993 Год назад
አናታችን አይዝዎት በሚቀጥለው ቅዳሜ ከልጅዎ እንደሚገናኙ ባለሙሉ ተስፋ ነን ከእግዚአብሔር ጋር አሜን!
@fatinalharthi371
@fatinalharthi371 Год назад
፥፟
@SaraSara-ni8th
@SaraSara-ni8th Год назад
እግዚአብሔር ያገናኛት
@kedijaabazinab3776
@kedijaabazinab3776 Год назад
L
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 Год назад
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Год назад
የእኔ እናት ቅዱስ ዑራኤል ይርዳዎት ልጁን ገበሬ አድርገውት ይሆናል እመብርሃን የልጅን ነገር ታውቀዋለች እሷ ትድረስለዎት
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
ዩናስ 😢የሠውዘር አላህ ሺአመት ያኑርህ 🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Год назад
ቤተሰብ አግኝታችሁት የደስታችሁ ተካፍይ ያድርገን ኢንሻአላህ አላህ በቅርብ ግዜ ያገናኛችሁ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት በህይወት አግኝተውት እምባዎን ይጥረግልዎት አይዝዎት ለአምላክ ምንም የሚሳነው የለምና ሰው በህይወት ካለ አንድ ቀን መገናኘት አይቀርም ይባል የለ ደስታዎን ያሰማኝ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ኡፍፍ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭😭እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ቅዱስ ሩፋኤል ጠብቆ ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ።
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Год назад
amen
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@user-op5yx7mx6u በቅንነት እነደማመር
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen Amen amen
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሰማሁት እንደወጣ መቅረቱ ወይ አግኝተው አልቀበሩት የባሰ ደግሞ የዛሬ ሁለት ዓመት ታየ መባሉ እንኳን ለናቱ እኔንም አመመኝ ሚስጢሩ ምን ይሆን ፈጣሪ እንዲያገናኛችሁ ምኞቴ ነው
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
የኔ እናት አይዞት እዬን እንባ እግዚአብሔር ወደ ደስታ ይቀይረው የአብርሃሙ ስላሴ በሰላም ከልጆት ጋር ያገናኞት አይዞት እማዬ 😢
@salamontube
@salamontube Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏
@mulukenadmassu1934
@mulukenadmassu1934 Год назад
አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👈
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናታችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebekebede2089
@abebekebede2089 Год назад
አሜንአሜንአሜን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@abebekebede2089 በቅንነት እነደማመር
@mulukenadmassu1934
@mulukenadmassu1934 Год назад
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
❤️የኔ እናት እግዚአብሔር ያገኞዎት አይዞዎት የሚመነው ቅድስት ኦራኤያል አባቴ ያገናኝ አምላኬ ሆይ እረዳን 😭🙏🙏🙏
@የራያዋ
@የራያዋ Год назад
እባካችሁ ክረምቱ እስከሚያልቅ ልጆቻችሁን በጥንቃቄ ያዙ ካይነሠችሁ አይራቁ🥺
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Год назад
የእኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ ኡኡፍፍፍ የሚያዛዝን ታሪክ ነዉ 😭
@mitamitemita1705
@mitamitemita1705 Год назад
እመቤቴ ማርያም እግዛብሄር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያገናኞት እማዬ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ
@ethiotube6965
@ethiotube6965 Год назад
ፈጣሪ ይርዳቹህ እናቴ ግን የመጣው ሰውኮ ልጃቸው ነኝ አላለም ምናልባት ዘመድ ቢሆንስ እነሱን ጥየቃ የመጣ ዘመድ ቢሆንስ ምክንያቱም ስማቸውን ተናግሮ የት ነው ያሉት ብሎ ጠየቀ እንጂ እኔ ልጃቸው ነኝ አላለም ፈጣሪ ይርዳቹህ እናቴ ግን ይህንንም ታሳቢ አድርጉ ለማለት ነው ምክንያቱም በጣም ተስፋ አድርገው ዳግም እንዳይጎዱ ብዬ ነው ፈጣሪ ልጅዎትን ያገናኞት
@የራያዋ
@የራያዋ Год назад
እግዚአብሄር ይርዳሺ የኔ እናት🥺ይሄ ቦታ ግን ምድን ነው ስንቱን ህፃናት ምንም ያማያውቁትን ፈጃቸው🥺🥺🥺🥺🥺
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳወት ዕናቴ በ እውነት ያማል ይሙት ይኑር ያልታወቀ ሰው ሁሌም ልብ ህመም ነው ሚሆነው 😢የኔም ወንድም እንዲሁ ወጥቶ ከቀረ 32ኛ ዓመቱ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
አልሞተም በህይወት አለ ዮኒ በሚቀጥለው ሳምንት zoom ላይ ይቀርባል እግዚአብሔር ይችላል ! ማዘርዬ አታልቅሱ ትገናኛላችሁ ...ክርስቲያንን ተስፋ አይቆርጥም በፀሎት በርቱ እንባዎን ያብስልዎ መጨረሻውን ያሳምርልዎ
@merthrty9269
@merthrty9269 Год назад
የምታቀው ነገር ካለ እርዳቸው
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነወ ፈጣሪ ያገናኛችሁ ባለፈዉ የጣፋዉ ጎርፊ የወሰደዉ ልጂ ለበተሰቦች የምስራች ያምጣላቸዉ
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Год назад
😢😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ይመልስላችሁ
@ovucj7709
@ovucj7709 Год назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እናት አይዞሽ
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l Год назад
የኔ እናት ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ይብስርሽ ኡፍፍፍ አይ የናት አንጀት አይችልም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ይህን እንቆቅልሽ ፍታ😢😢🙏🙏🙏 ህልም ህልም መሰለኝ ታሪኩ በስመአብ ቸር ያሰማን ሃያሉ ፈጣሪ እንባቹ ይታበስ የኔ እናት አይዞት ምናልባት በቅርቡ ከትምህርት ቤት ሲወጣ ጎርፍ ወሰደው የተባለው ማርኮን ታሪክም መጨረሻው እንዲ ቢሆን ብዬ ተመኘው ፈጣሪ ሁሉ በእጁ ነው
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
ወንዙ በጣም ነው የሚያስፈራው እባካችሁ ወላጆች ልጆቻቹሁን ጠብቁ ወደዚያ እንዳይሄዱ አስጠንቅቁ
@hanahani6542
@hanahani6542 Год назад
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስራው ይሄው ግዜያቱን ጠብቆ ይህን መስማት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ይመጣል እግዚአብሔር በሰላም ያገናናችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
አይዞት ያኔ እናት ህንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ትገናኛላችሁ 😭
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Год назад
እግዚአብሔር ።በስላም ያገናኛችሁ
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ኢቢሲ እመብርሀን ከልጆት ታገናኞት
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 4 дня назад
የኔ እናት ፈጣሪ በሰላም ያገናኞት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ሁሉም ነገር ለመልካም ነው በፅሎትሽ መበርታት ነው ።
@redeatteshome8929
@redeatteshome8929 Год назад
God be with you Don’t give up mama He will come
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ፈጣሪ እውነት ያድርገውና በሰላም ያገናኛችሁ😥
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Год назад
ወነት የዝችን እናት ሣምንት ደሥታዋን እምናይ ያድርገን ያረብ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
እውነት ሁኖ እግዚአብሔር ያገናኘወት የኔ እናት ሼር ላይክ ኮመንት አትሰስቱ እንድህ አይነት ነገር ላይ እንረባረብ እፍፍፍፍፍፍ
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Год назад
ዮኒዬ ምርጥ ስው በእውነት መልካም ስው ነህ
@danieldani8907
@danieldani8907 Год назад
ጥሩ ዜና ነው
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@Htube-eq4ee
@Htube-eq4ee Год назад
ዮኒ መልካም ሰው
@user-rb4is2jv4c
@user-rb4is2jv4c Год назад
እግዚአብሔር ያገናኘዎት
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Год назад
እማማዬ እግዚአብሔር ይርድዎት ከልጅዎጋር ያገናኝዎት👏👏👏👏
@Naniya254
@Naniya254 Год назад
የሰው ልጅ ፈተና. ዉይይይይ በየቤቱ ስንት ለቅሶ አለ የእኔ እናት መፍትሄ ይስጦት እግዚአብሔር
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 Год назад
እናቴ እግዚኣብሔር እንባዎትን ያብስ ለአይነ ሥጋ ያብቃቹ::🙏🙏🙏
@zed9732
@zed9732 Год назад
ያአላሕ!😭😭😭😭ልጅን ያሕል ነገር እደ ቀላል💔 ከባድ ስቃይ ነዉ!
@user-fh5qw8sn7p
@user-fh5qw8sn7p 21 час назад
እግዚአቤሔር ያገናኞት እእናቴ😢😢
@zinashmeseret6357
@zinashmeseret6357 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኛቹ እናቴ
@s.s8919
@s.s8919 Год назад
ስሙን የጠራው ቅዱስ ኡራኤል ከውሃ መወሰድ የጠበቀው ከቤተሰብ ጋር በሰላም ያገናኘው
@jdcell63
@jdcell63 Год назад
እግዚአብሔር መልካም ነው በህይወት ያገናኛችሁ
@kidusyosef9049
@kidusyosef9049 Год назад
እግዜር ያገናኞት እናቴ 💚💛💓
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 Год назад
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r Год назад
እናታችን ፈጣሪ ከልጆት ጋር ያገናኞት 🙏 ግን በዚህ ታሪክ ላይ የሰማሁት ሌላዋ እናት ልጇን እንዳዘለች ያዘለችበት ጨርቅ እንኳን ሳይፈታ ሞታ ተገኘች ያሉት ነገር ልቤን ሰብሮኛል አምላኬ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን 😥😥
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
አዎ፡ልጁን፡እንደዘለች፡ኡፉ፡ያማል
@Zemicha88
@Zemicha88 Год назад
እግዛብሄር ይርዳቹ አይዞት እማማዬዬዬ ተአምሩን ይግሐፅሎት
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 Год назад
እህዛብሄር በሰላም ያግናኛቸው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
እንሽእላህ አላህ በፍጥነት ያርገው ለመገናኘ ከወላጅ እናትህ ጋር።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው እግዝያብሔር ያገናኛቹህ ። ሰው ማለት እኮ ዮኒ
@ZabeebNuigs
@ZabeebNuigs День назад
አላህ ያገናኛቹው
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Год назад
እርግጠኛ ነኝ ይግናኛሉ እናንተስ ዮኒና ፀጊ በርቱ ጥሩ ስራ ነው ምትስሩት
@kubiderbew7469
@kubiderbew7469 Год назад
እናታችን አይዞዎት እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ፈጣሪ፡ይርዳዎት እማዬ፡
@fatma6629
@fatma6629 Год назад
ሚስኪን አላህ ያገናኛቸው ያረቢ የተረገሙ ለምን የለችም አሉ ጎረቤቶች
@milyon1232
@milyon1232 Год назад
Egzabhyer amelkhe yagenagyowt🙏 enaty
@selam7643
@selam7643 Год назад
ባለፈውም ጎርፍ የወሰደውማርኮናል እንዲ በተገኘ
@user-lq2gg5oz5h
@user-lq2gg5oz5h Год назад
አላሕ ያሥገኘው አላሕያገናኛችሑ
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@rahelassefa2319
@rahelassefa2319 Год назад
አጠፋፉ የሆነ መንፈሳዊ አሰራር አለበት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ እስራት ይሰበር! ይህን ምስኪን ቤተሰብ የሰበረ ያስለቀሰ የአጋንንት ስራ ከስም ሁሉ በላይ በሆነው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ በተገለጠው በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ።እማ ለቅሶዎት በደስታ እምባዎት በሳቅ ይለወጥ አይዝዎት የቅኖች አምላክ እግዚያብሔር ቀናነቶዎን አይቶ ያስቦትታል።አንድም ሰው በደለኝ ብለው እነኳ በአፎ ስንፍናን አላወሩም።ታድያ ይህን መልካም ያረገሎትን አምላክ ምስጋናውን በቅጡ አቅርቡ ለሌላ ለማንም ያልተካፈለ የሚገባውን ክብር ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ያቅርቡ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ውይ ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@zuzusiraj9763
@zuzusiraj9763 Год назад
አላህ ያስገኘው እኛም በዱአ እናግዛችሁል
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Год назад
እናትዬ እግዚአብሔር እንባሸን ያብሰ አይዞሸ
@hannama7141
@hannama7141 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንድታገኙት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
አመብረሀን ትርዳችሁ እናቴ ፀልዩ ይገኛል።
@amsalwrkmlu6374
@amsalwrkmlu6374 Год назад
እግዚአቤሄር ይርዳችሁ እደሚገኝ ተስፋ አለኝ ቀጣይ በደስታእናየወታለን
@meskeremmelis9596
@meskeremmelis9596 Год назад
የዚህን እናት ታሪክ መጨረሻው ከምን ደረሰ!?...ተገናኙ!?
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Год назад
እግዛአብሔር ይረዳሽ
@kadijamohammed6791
@kadijamohammed6791 День назад
አላህ ያገናኛቹ🤲🤲🤲🤲😭
@debebekasahun8058
@debebekasahun8058 Год назад
ለምስጋና ያብቃቹ የደስታቹ ተካፋይ yርገን
@self-lovesalem6716
@self-lovesalem6716 Год назад
እግዚያብሄር ዩርድት እምዩ 🙏🙏🙏🙏
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እማየ 🥹
@maremnuru5044
@maremnuru5044 Год назад
Yene enat Allah yerdachu uuuffffff betam yamal wallahi
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት እናታችን
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Год назад
ብስንከ ዮን ይመችህ !!!!!!!!!
@nebiyata332
@nebiyata332 Год назад
ወይ እናት😥😥😥 በሂወት ካለ በሰላም ያገናኞት
@yoditberu4047
@yoditberu4047 Год назад
እመብርሀን በሰላም ታገናኞት እናቴ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
እግዚአብሔር ይርዳወት
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
ፈጣሪ ይርዳዎት እማማ
@tube2611
@tube2611 Год назад
አላህ ያስገኘዉ ያረቢ
@genettadesseshibeshi8431
@genettadesseshibeshi8431 Год назад
እኔ EBS ን ምን ብዬ ላመስግነው!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የሰማዩን ስራ በምድር የምትሰሩ ቀና አስተሳሰብ ያላችሁ። ተባረኩልን!!!
@bt3738
@bt3738 Год назад
እግዚአብሔር ይሁን ካለ ይሆናል🙏
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ይገኛል
@helenb8411
@helenb8411 Год назад
ውይይይ አላህ ያገናኝዎት 😢
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
ፈጣሪ ዉነት ያድረገዉ
@youtub5746
@youtub5746 Год назад
አላህ ያገናኝወት
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Год назад
አላህ ያስገኘው
@mqw544
@mqw544 Год назад
አላህ ያገናኘወት ያረብ እኛ ሀገር የማይሰማ የለም
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Год назад
ፈጣሪ ያገናኞት እናቴ
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
ኢንሻ አሏህ እማዬ ልጆትን ቀጣይ ሳምንት እንደምትገናኙ እናያለን አይዞኝ
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 Год назад
መልከም ምኞት ይሰከልን
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
@@ermiaserifo9948 አሚን ውዴ
@friotestory2335
@friotestory2335 Год назад
ፈጣሪ ይርዳቹ
@misshowya5480
@misshowya5480 Год назад
የአላህ አላህ ያገናኛችሁ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
አላህ ያገናኛችሁ እሱ አይሳነውም ግን የቆሸሸ ጋቢ ለብሶ ስላሉ የወሰዱት ሰዎች ገጠር ገበሬ አድርገውት ከሆነ እንዴት እንፎርሜሺን ይደርስ ድል
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 Год назад
የጠራው ቅዱስ እሩፋኤል ባካል ያገናኝዎት የኔናት ውይ የናት ሰቀቀን
Далее
HOW DID SHE WIN??
00:49
Просмотров 15 млн
Just a joke 😂
0:11
Просмотров 2,3 млн
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
Просмотров 4,6 млн