Тёмный

“ከንቱ ህዝብ ነን” ዐቢይ፣ የመከላከያ እዞች የግድያ መግለጫ፣ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እስር፣ የአሜሪካ ተወካይ በኢትዮጵያ፣ ሩቶና የኬንያ አመፅ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 805 тыс.
Просмотров 215 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 355   
@mussieabraha2014
@mussieabraha2014 5 дней назад
ኢትዮጵያ፡ በኣንድ በሽተኛና ወመኔ ሰው እየተመራች ነው። ያሳዝናል።
@kalkidantigist4748
@kalkidantigist4748 5 дней назад
አዉ ከንቱ ነን አንተ ግፍ እየሰራ አሜን ያለ ሕዝቡ ከንቱ ነው ልጆችን ስትገድል ዝም ያለች እናት ከንቱ ናት ተስፋ ያስቆረጥከው ተማሪ ከንቱ ነው ለአመታት የተለፋበት ንብረት ያሳጣከው ሕዝቡ ከንቱ ነው ከሀገር ሀገር እንዳሄ ያደረከው ሕዝቡ ከንቱ ነው አይደል
@BezawitNurhusien
@BezawitNurhusien 5 дней назад
መጨረሻው ከንቱ አለን ይሄ መሃይም መሪ አይ ኢትዮጵያ😭
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 5 дней назад
Have you just noticed that he has been cussing us all along?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 дней назад
Mengistu was also cussing us before her run away to save his coward ass.
@worededgier2604
@worededgier2604 5 дней назад
እንደው ኢትዮጵያን ምን አጥፍተን ይሆን ይህንን ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ድልብ መሀይም የጣለብን::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 дней назад
ወያኔ ነዋ የማንንም ውዳቂ ከየቆሻሻው በዘሩ ብቻ እየሰበሰበ ለራሱም ተዋርዶ ሃገሪቷንም አዋረደ።
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 5 дней назад
ጃንሆይ በላይ ዘለቀን ባደባባይ የሰቀሉ አይደሉ እንዴ
@yohannesabebe6619
@yohannesabebe6619 5 дней назад
Ye melese zenawi gefe nwa
@deguadegua3745
@deguadegua3745 4 дня назад
በክፋታችን ልክ ነው እግዚአብሔር የሰጠን።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 5 дней назад
ይኸ ኃይለማርያም ዳግም ምን ሊሠራ መጣ ይኸ ሁሉ ችግር የመጣው በዚህ ስውየ ፈሪና የውሽት አምላኪ ለማይረባ ስው ሀገራችን መከራ ውስጥ እንድትገባ ያደረጉ ነው
@YA2O23
@YA2O23 5 дней назад
Bring back IDP home immediately.
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 дней назад
አብይ ስለ ድንበር አይደንቀውም ለምን ጎንደርን እስከ ባህርዳር አይወስዱትም ብቻ ወንበሩን አይንኩበት
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 дней назад
እውነቱይህ ነው
@Abde789
@Abde789 5 дней назад
ብልፅግናን የተሸከምን ከንቱዎች ነን!
@kifletesema1888
@kifletesema1888 5 дней назад
መንጌም መጨረሻው ጊዜ ፋንድያ ብሎናል ዝም ብሎ ማየት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 дней назад
ልክ ነህ! ከመፈርጠጣቸው በፊት ስድብ ያበዛሉ።
@user-kf7di4rz1v
@user-kf7di4rz1v 5 дней назад
😂😂😂😂😂
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 дней назад
😁😁😁😁😁😁
@user-bd4wg3kn2q
@user-bd4wg3kn2q 5 дней назад
😂😂😂😂
@lunaluna-kf6us
@lunaluna-kf6us 4 дня назад
😅😂😂😂😂
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 дней назад
መከላከያ ነኝ ባይ ባንዳ ድንበር ከመጠበቅ ይልቅ በዘር ተሰብስቦ የራሱን ዜጋ የሚገል የመጀመሪያው አገር እና መከላከያ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 5 дней назад
ከንቱ ማለት ያንስዋል ምክንያቱም እሣት በላዩ ላይ እያነደደበት ዝም ብሎ ተገዛለት አሁንም ዝምታው ከንግግር ወደጭፍጨፋ ይመጣል
@ArayaBrhane
@ArayaBrhane 5 дней назад
ጥሩ ጅማሮ ሁሉ የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ ፈጣሪ ከነተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
@fatumabest3571
@fatumabest3571 5 дней назад
አብይን ካስወገድን መልሰን መቀሌ እናስገባቸዋለንን😂😂😂
@lillywm4673
@lillywm4673 5 дней назад
@@fatumabest3571እከካም
@yontig
@yontig 5 дней назад
​@@fatumabest3571pp new mitsfew atijajajalu
@tdf8750
@tdf8750 5 дней назад
​@fatumabest3571 fano 2 years of war they can not control 1 region. They even can't take the war out of the amhara region. So, STOP doing about finfana 😂
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 5 дней назад
አብይ አህመድ አተቆሻሻ ከቱአተነእ አተጠግበእ ከበላእ ሌላዉ ይረበዋል የማት ል ቆሻሻ ሰይጣን ነእ ፈጣሪ ያሳእ የምትሂድ በትአየረ ተከስከሶ እደወጣእ ያስቀረእ አተ ለእዝባች ን መከራ ዉርደትነእ ይእ ቶቦ አፍ ዝግትይበል
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 5 дней назад
ድልለአማራህዝብሠራውይትፋኖ።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 дней назад
እውነት ያሻንፋል ዛሬ እንደገደለ ነገ ሁሉም እጥፍ ይከፍላል
@user-nk7wt9kg1l
@user-nk7wt9kg1l 5 дней назад
800,000 subscribers today ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@KahsayLuel
@KahsayLuel 5 дней назад
ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙
@ASh-pd5lc
@ASh-pd5lc 5 дней назад
ፋኖ ለመከላከያው መንፈስ ሁኖበታን!!
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e 5 дней назад
ድልለፋኖ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 5 дней назад
ድል ለፋኖ በርታ እትዮ ፎረም
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i 5 дней назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 5 дней назад
Kenyans are doing such a wonderful job and we must learn from them.
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 5 дней назад
Short memory ላሉት ይኼ ለርስዎም የሚበጅ ነው! ለርስዎም ይቅርታ እንድናደርግልዎት መልካም ይመስለኛል! በእኔ በኩል የማደንቅዎት ኢትዮጵያ ላይ ሰላም ያሰፈኑ ቀን ነው! አስፋልትና የመንገድ መብራት ለውጥ የተራበ ሆድ የተቸገረን ሕዝብ አይጠቅምም! ሕዝቡ የሚፈልገው የተመለሰ ቀን አዎ ሕዝቤን አውቀዋለሁ ማለት ይችላሉ! ልጄ ራበኝ እያለ ባለችኝ ብር ምግብ እንጂ አሻንጉሊት አልገዛለትም!
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 5 дней назад
አይይይይ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው የመጣው
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 дней назад
#ከንቱ የሆነው #በአዕምሮ በሽተኛ ስንመራ ዝም ማለታችን ነው።#አማራ 🇪🇹 ያለ አማራ የለችም።✊✊✊🇪🇹
@user-tr3iw1qx5y
@user-tr3iw1qx5y 5 дней назад
ዝም ብትሉ ማ ጥሩ ነበር፡፡ሺ ዓመት ንገስ በማለት እና ካባ በማልበስ ተወዳዳሪ የላችሁም፡እንዲሁም በመላላክ
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 дней назад
​​@@user-tr3iw1qx5yወሬ ማንም ክፉእስካልሰራ ድረስ ለአማራየ ሺአመት ቢነግስ ሙሴቢባል ያንስበታል ወዘት ለውጥየለውም ግን ህዝብን በማስተዳደር ፋንታ በበታችነት እሚሰቃይ ከሆነ እንደምታየውጦርእንማዘዛለን ማለት ነው
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 5 дней назад
አቢይ ነፍስ ገዳይ፣ ከንቱ ሰው አንተ ነህ። መሰሪ ዘረኛ ነህ። እንዲህ በትዕቢት ተነፍተህ እንደተወጣጠርክ አትቀጥልም። ትተነፍሳለህ። እኛ ኢትዮጵያውያን አንተንና መሰሎችህን እናታችሁ ሆድ ብትገቡም እንኳ አንለቃችሁም።
@t.g4082
@t.g4082 5 дней назад
Justice for tigray💔💔💔
@meharinegash9424
@meharinegash9424 5 дней назад
በርቱ የምድራችን ታገይ ጋዜጠኞች ብቻ ነው የምላችሁ ሌላ ቃል የለኝም።
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 5 дней назад
ሀ/ማሪያም ደሳለኝ የአብይ አህመድ አሊ """"ሻንጣ"""መሆን አይደብሮትም!!!😂😂😂😂
@SebleAsrat593
@SebleAsrat593 5 дней назад
ድል ለመላው የአማራ ህዝብ( ፋኖ)‼️ ፋኖ 💪💪💪
@sofiabesher1742
@sofiabesher1742 5 дней назад
ሰላም ለኢትዩጵያ ህዝብ❤🎉
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 5 дней назад
ሀ/ማርያም ደሳልኝ አንት የገዳይ አጃቢ🥱በቅርቡ ታፍራለህ !
@Ethiopia1st2nd3rd
@Ethiopia1st2nd3rd 5 дней назад
ፈጣሪ ሆይ የአገራችንን ሰላም መልስልን👐
@generalredwan
@generalredwan 5 дней назад
ይመቻቹ 👍👍
@GigaKaro
@GigaKaro 5 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 5 дней назад
እንኻን ደህና መጣቹ ጀግኖች ❣️‼️
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 5 дней назад
Congratulations to reach 800 subscriptions!
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 5 дней назад
Selam Selam Ethio Furom Selam
@MolaYemataw
@MolaYemataw 5 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ 🎉💪💪💪
@tdf8750
@tdf8750 5 дней назад
Ahaha 2 years your fano can't control 1 region, lol😅
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 дней назад
TPLF with the help of America and Shabia took 17 years before they control anything .
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 5 дней назад
😒😒😒😒​@@tdf8750
@Gebrat254
@Gebrat254 5 дней назад
ኬንያዊ መሆን አማረኝ
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp 5 дней назад
Proud Kenyans & their leaders! Change Has To Come!!
@kifletesema1888
@kifletesema1888 5 дней назад
አማራ ፋኖ ብዙ አትናገሩ ብዙ መናገር ለሽንፈት ይዳርጋል ጠለምት ደግሞ ትግሪኛ ነው የትግራይ ህዝብ ከሀገሩ ነው የተፈናቀለው ጠለምት ማለት ጥቁር ማለት ነው የትግራይ መሬት ሚሊ አፋርና አላማጣ ና ግማሽ ሁመራ ሁመራ ውስጥ የሚኖሩት የትግራይና የጎንደር ህዝብ አብሮ ተዋልዶ ተጋብቶ የሚኖር ህዝብ ነው የሚረብሹት ከሌላ የመጡ ነጋዴዎች ናቸው ትግራይ ስዎች ጥሩ ሠራተኞች ስለሆኑና ስለከበሩ የቀኑ አማራዎችና መጤዎች ናቸው የሚረብሹት
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 5 дней назад
መጤዎች ለማኞች ናችሁ እንጂ እናንተ ባርያዎች ቆይ ትንሽ
@YT-od5yv
@YT-od5yv 5 дней назад
ፋኖን የተቀላቀሉት ብ/ጄኔራል ናቸው ለምን በማእረጋቸው አትጠሯቸውም? ምን ማለት ነው አንጠልጥሎ መጥራት???
@feedelband205
@feedelband205 5 дней назад
ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 5 дней назад
Thank U...
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 5 дней назад
Thank you so much for the great news 🙏🏽🥰🥰🥰
@YemAbatadle-fp4fy
@YemAbatadle-fp4fy 5 дней назад
800000 congra Ethio Forum❤❤
@betty-jp2gm
@betty-jp2gm 5 дней назад
ለምን ማይካድራወች አትልም ????
@user-bz6ku7xm3w
@user-bz6ku7xm3w 5 дней назад
Tigray Forum
@kalkidan9913
@kalkidan9913 5 дней назад
Soon coming 1M
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 5 дней назад
አማራ ብርቱ ሕዝብ አይዞህ
@negagetachew974
@negagetachew974 5 дней назад
አማራ ብርቱ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ስልጣኑን ተቆጣጥሮት ነበር፣ አማራ ብዛት ብቻ ነው።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 дней назад
​​@@negagetachew974ስድ ስትገረፍ ታወረዋለህ በአንዳመት ምን ለውጥ ፈልገህ ለአማራ በቂነው በናታቹህ ብሄርተኝነታችንን እናጣጥምበት ብንሰቃይም
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 5 дней назад
አረ እንዲያውም አንድ እውነት ልጨምርልህ ፋኖዎች በጣም ጀግና ናቸው በክላሽ ነው ከፋፋዩን መንግስት ያስጨነቁት እንደ ዎያኔ ዘመናዊ መሳሪያ ቢታጠቁ ደግሞ ራስህ አስበው
@negagetachew974
@negagetachew974 5 дней назад
@@AlgocodeAlgocode-gj1zi አያቶችህ የኦሮሞና የደቡብ ሰዎች በገዛ መሬታቸው በግፍ በነፃ እያሳረሱ እንደ Slave ያኖራቸው ነበር። አሁን ያንተ ስቃይ የዚያ ግፍ ነው ገና ምን አየህ፣ ከዚህ የከፋም ሊመጣብህ ይችላል።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 дней назад
@@user-yv3vf2bx9s እናመሰግናለን ውድድድድድድድድድድድድድ
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 5 дней назад
ካንተ በላይ ደደብ የለም ጨቅላው😂😂😂😂😂😂ኢትዮ የጨፈጨፍክ አረመኔ. ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@FantaNigussie-cw2iv
@FantaNigussie-cw2iv 5 дней назад
Nice media,but do not interpret all sayings negatively .What the PM said is real and fact .
@Dats09
@Dats09 5 дней назад
Your sycophant PM has no moral to insult the whole population.
@yohanishabite
@yohanishabite 5 дней назад
ሰው ሆኖ የገባ አስከረን ሆኖ ይወጣል።የአማራ ምድር ከዚህ በኋላ ረመጥ ነው።
@Mesh0313
@Mesh0313 5 дней назад
ይሄን አባባል ኬት ነው የኮረጅነው
@EndirosMuhe
@EndirosMuhe 5 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ 👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 አማራ ተነስ አብሽር ተዋጋ ለሀገርህ ተዋጋ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 5 дней назад
ሄዱና ተዋጉ ሚድያ ላይ ብቻ ሳይሆን በተግባር አሳዩ 🤑
@asterstar330
@asterstar330 5 дней назад
First🎉🎉🎉🎉🎉
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 5 дней назад
DINDIR is not close to Gadaarif Matammaa . Not close to GDR . GDR is close to RISERIS .
@kidane-j5p
@kidane-j5p 5 дней назад
endet endemwedh,thank you for exposing the truth
@danielhadgu23
@danielhadgu23 5 дней назад
በየትኛውም ችግርና መከራ ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ዜጋየ ነው የሚለው መንግስትና ወገን ህዝብ የለው በጣም ያሳዝናል ያማል ስለሆነም የትግራይ የፖለቲካ መሪዎችና ወታደራዊ መሪዎች ተመካክረውና ኣስበው የመጨረሻ ወሳኔ ወስነዋል
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 5 дней назад
What have they decided on?
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 дней назад
ትግራዋይ ዜጋ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያዊያን አይናቸው እያየ ኤርትራ ድንበር ጥሶ ገብቶ ሲጨፈጭፍ ይሄን አንቀበልም ማለት አንድ ነገር ነው። ዝም ማለትም ሌላኛው ነው። ነገር ግን በውጭና በውስጥ የድጋፍ ሰልፍ እያደረጉ ከምድረገፅ ካልጠፉ ታንቀን አንሞታለን ያሉ ወራዶች አይደሉም እንዴ? ዜግነታችንን በምርጫችን እንተገብራለን።
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 5 дней назад
​@@woinshetkassaye7174በምን አቅማችሁ አቅም ኢኮኖሚ ሲኖር እኮ ነዉ
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x 4 дня назад
ኢች ተፈናቃዮቹ ትግራዎች ብቻ አደሉም ኢርትራ ቅማንት አማራ ብዙ ናቸው ፍትህ ለሁሉም 😭👍
@hez2013fun
@hez2013fun 5 дней назад
Amizing
@user-jl6mu3em9y
@user-jl6mu3em9y 5 дней назад
Thank you ethio fourm
@Ofiin2977
@Ofiin2977 5 дней назад
Welcome
@mikyaslove
@mikyaslove 5 дней назад
ከንቱ ነን እውነት ነው😂 አንባገነን የምናመልክ
@user-gt9mg7hh1k
@user-gt9mg7hh1k 5 дней назад
Congratulation 800k wuuuuuuuu
@user-eg6up7lp5b
@user-eg6up7lp5b 5 дней назад
ድል ለኣልቡርሃን🎉🎉🎉🎉🎉
@wgtfelafl6367
@wgtfelafl6367 5 дней назад
የተዘራ ንጉሴ እና የተፈራ ማሙ ወደ ፋኖ መሄድ የባህርዳሩ ኮንፈረስ የጀ/ል አበባው ውጤት እንዳይሆን በዚህ አቅጣጫ ማየት ጥሩ ነው ፋኖ አታሎ ወደ አንድ በማምጣት ለድርድር ያመቺ ዘንድ በብልፅግና መንግስ ተልኮ አለመሆናቸው ምን ማረጋገጫ አለን አቶ አረጋ በተናገሩት በቅርቡ ከፋኖ ጋ በቅርቡ እጅ ለእጅ እንጨባበጣለን ያለውም በነዚህ ሰዎች ምክንያት የሚመጣ ድርድር ይመስለኛል።
@misganabere6115
@misganabere6115 5 дней назад
Tirtarew aykefam bihonm gn mekelekelachew betam tiru new
@Lula-yd2si
@Lula-yd2si 5 дней назад
አበባ ባዩ ሠላም ነህ
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 5 дней назад
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 3 дня назад
ወደ መቀለ ስ ጉዞ ቀረ የመቀለ፡ከተማ፡ ጸጥታ ስላሰጋቸው ይሆን ወይ
@yisakgidey3109
@yisakgidey3109 5 дней назад
True all Ethiopians their kentus
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 4 дня назад
Ethio forum Great media. From western tigray humora
@samuelabebaw2930
@samuelabebaw2930 5 дней назад
እንኳን ደስ አለህ የእንግዴው ልጅ።
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 5 дней назад
❤️❤️❤️❤️
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 5 дней назад
የኛው የረከሰ እንጭጭ መሪ አይተን 😭 and i was amazed by ruto
@Sarahj962
@Sarahj962 5 дней назад
I ❤❤❤ EthioForum
@AbrihamHabtam
@AbrihamHabtam 5 дней назад
Yayesew💪💪💪
@LualAbraha
@LualAbraha 5 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-oo2ul6gp1c
@user-oo2ul6gp1c 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 5 дней назад
viva huru Kenyatta
@tirhaslegesse2499
@tirhaslegesse2499 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 5 дней назад
🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ
@user-qo1ir6rj8d
@user-qo1ir6rj8d 5 дней назад
800k🎉🎉🎉
@tonymerne8125
@tonymerne8125 5 дней назад
Bertu
@NahomAmiche
@NahomAmiche 4 дня назад
Yalante assdesach medai alayehum ❤❤❤
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 5 дней назад
Kentu yehonNew, be Abiy lay alemenesatachin new!
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l 5 дней назад
First liker
@JemalSeid-ng1tw
@JemalSeid-ng1tw 5 дней назад
Yehe delbe mehayemm dedebe
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 5 дней назад
❤❤❤❤
@BrhaneHaftu-o4x
@BrhaneHaftu-o4x 4 дня назад
😮😮😮
@etttravel1316
@etttravel1316 5 дней назад
You have achieved 800,000 subscribers
@user-bd4wg3kn2q
@user-bd4wg3kn2q 5 дней назад
መንጌም ሊወርድ ሲል ፋንድያ ብሎ ተሳድቦ ነበር አስታውሳለሁ😂😂😂😅
@skylimit1423
@skylimit1423 5 дней назад
6:17 ዘንዶው ጨንቆታል !!! በሰው ደም የሠከረው ;አረመኔው; ክፉው; ቡልጉው; ሳዲስቱ; ጨካኙ ;ራስወዳዱ ... ዘንዶ ጨንቆታል። የገዛ ህዝቡን ሙሉ ጦርነት የገጠመ ጅል ሰሜን ያቸንፋል!
@kidistweldeselassie5080
@kidistweldeselassie5080 5 дней назад
❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 5 дней назад
Selam ኢትዬ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GigaKaro
@GigaKaro 5 дней назад
የኬንያ ህዝብ ጠግቧል እነደ ሊቢያ መሆን አምሮቷል ይሄን የመሰለ መሪ 😡😡 የኛዉን ይዉሰዱት ገንዘብ እንጨምርላቸዉና ሩቶን ይስጡን👈👈👈👈
@Nathnahom
@Nathnahom 4 дня назад
ብልጽግና ደስታው አይችለውም በአለም ውስጥ ያሉ የትግራይ ተወላጆች ቢያልቁ--- ጌዜ ራሱ ይፈርዳል
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 5 дней назад
No! Kentu meri rasu Abiy new!
@user-qf8wv6zk1x
@user-qf8wv6zk1x 5 дней назад
ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለተኩላው መንግስት
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 4 дня назад
Selam lEthiopia lAfrica leAlem Hulu LEgzabher yemisanew yelem. United States of Africa very soon in Jesus Christ wonderful NAME.
@samisheger7871
@samisheger7871 4 дня назад
800K 👍
@mehariwamlakgetaye7922
@mehariwamlakgetaye7922 5 дней назад
800k congra
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 5 дней назад
Ethio Forum ❤
Далее
Cat Plays with Window Washer
00:22
Просмотров 1,8 млн
ШОКОЛАДКА МИСТЕРА БИСТА
00:44
Просмотров 926 тыс.