Тёмный
No video :(

በዘብር ገብራኤል ሕይወቱ የተስተካከለለት.....እናትም አባትም ሆና ነው ያሳደገችኝ። ዲ/ን ክቡር ተመስገን 

ET ART MEDIA
Подписаться 355 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

11 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@YordiAlemu
@YordiAlemu Год назад
የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም አስበኝ 🙏
@sew_mikiyas
@sew_mikiyas Год назад
እኁዬ ! ወዳጄ ዘማሪ ዲያቆን ክቡር ተመስገን አብሬህ በማገልገሌ እና እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድም አብሬህ ስለማገለግል እጅግ ደስተኛ ነኝ ። እግዚአብሔር በፀጋ ከፍ ያድርግህ ! 🙏💚💛❤🙏
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Год назад
የዘብሩ ንጉስ ታማኙ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ከነቃልኪዳኑ በዛ አለ እኔም ምስክር ነኝ ዘብር ገብርኤል ስላደረገልኝ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አጋዝእተ አለም ቅዱስ ስላሤ እርሱን ለሠጠን ሁሉ ኦርቶዶክስ ሊሄድበት እሚገባ ቅዱስ ስፍራ
@ummlky1994
@ummlky1994 Год назад
ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወድማችን 🙏🙏🙏✝️✝️❤️❤️
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Год назад
የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ. እኛንም አስበን. ጠብቀን.❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን
@ummlky1994
@ummlky1994 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@selammergia173
@selammergia173 Год назад
እንዴት ደስ እንደሚል : ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን ከ ኢትዮጵያ ውጪ ለምንኖር
@zmarit-tihitina12
@zmarit-tihitina12 Год назад
ክቡር ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን
@yosefemoges8176
@yosefemoges8176 Год назад
በጣም ደስ ይላል ክቤ እና አቤኒ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመዉ። ፍፃሜውን ያሳምረዉ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤️🙏 ልመና ፀሎታችን ተቀበል አሜን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤
@Sada-qv2un
@Sada-qv2un Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
መምህራኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
@lidmek2127
@lidmek2127 Год назад
ቤተ አብረሀሞች የኔ እንቁዎች ተባረኩ
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Год назад
ወንድሞቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
@tsionasnake3257
@tsionasnake3257 Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ የቤተ-አብርሀም ፍሬ♥️
@kalkydy8092
@kalkydy8092 Год назад
ወንድሞቻችን ፍፃሜያችሁ ይመር የናንተን የእምነት ፅናት የአገልግሎት ዕድሜ ለኛም ያድለን 🙏🙏🙏
@tigisteadanich
@tigisteadanich Год назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brookehaile2467
@brookehaile2467 Год назад
ዞማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእውነት በቤቱ ያፅናልን
@bezaworkgebre8454
@bezaworkgebre8454 Год назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
ቅዱሰ ገብርኤል እኝንም የጠበቀን ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ዉንደምች በረቱ❤
@bayushassefa536
@bayushassefa536 Год назад
Zemare melkam yasmlen
@bekitub2584
@bekitub2584 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@oneAmharaOneEthiopia7
@oneAmharaOneEthiopia7 Год назад
ስላየሁህ በጣም ብሎኛል ወንድሜ
@senaitg6619
@senaitg6619 Год назад
ብርቱ በጣ ነው ደስ የሚለው በተለይ ጥያቂና መልሱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችው
@fevenhayish6044
@fevenhayish6044 Год назад
Xegawun yabzalachu ❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ለእናትክም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ዲያቆን አቢነዘር ወንድሜ ድምፅክ በጣም ያምራል ለምን መዝሙር አታወጣም ?
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Год назад
ሊንኩን በ Comment ላይ አስቀምጡልን የወንድማችን ዝማሬ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Далее