Тёмный

በዙሪዬ ሰው ባጣ እናት እህት ወንድም አይዞህ ባይ ከጎኔ ባይኖረኝም ብቸኝነቴን ተጠቀመው ይህ ሁሉ ግፍ የትም ላያደርሳቸው ትዳር በተነው ማንነቴን ተሳለቁበት 

Bini Mahir ቢኒ ማሂር
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#binimahir #ቢኒማሂር#ebstv #yetbitube #eshetumelese #sefufantahun #sefuonebs #dinklijoch #abelbirhanu #abogida #bini #habshatiktok #binimahir

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@binitube7524
@binitube7524 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 7 месяцев назад
ወንድም የልጅህን እናት መልሳት ልጅ አላባት ሲያድግ አይምሮዉ ትክክል አደለም እሰብበት
@Gurage4
@Gurage4 7 месяцев назад
አብሸር😢😢😢
@MariyamMaari
@MariyamMaari 7 месяцев назад
​@user-ልቤንነካሺው ውድ ታዳ አዳድ ወዶች ለልጅ ጣጣየትአላቸውእህት የኔም አንድወድልጅወልደሳውድሄደ ሌይቱአገባ ከዛይምአንድወልዶ አሁንደግሞሌላአገባ ግን አሁንእኔልጀያባትፍቅርበማጣቱ በጣም ይሰማኛልk4fx3kg3k
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 месяцев назад
አብሽር ቢኒ
@beletudebele5964
@beletudebele5964 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@HifFif
@HifFif 7 месяцев назад
እስኪ ተዋት ለጅዋን ታሳድግበት ሥደት የጠበሳት ነች እሥዋ እባክህ ሥራ ብሠራ ምን አለበት ቆይ እሥዋን ከምታነሳ
@wellcome6505
@wellcome6505 7 месяцев назад
😭😭😭😭❤❤❤💔💔💔👍👍👍👍
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 7 месяцев назад
የምር ልክ ብለሻል 😢😢😢
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 7 месяцев назад
እሶ ለምን አፈን ዘግታ አትቀመጥም እሱ ምን ይበላት እጭ የሆነች ነገር
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 7 месяцев назад
ኢክሩ ጀግናናት አታለቃቅሥ ወንዶችካልገዳደፉዋችሁ አትነሡም
@zehara605
@zehara605 7 месяцев назад
😀😀በጣም ወሬኞች
@user-cy5xn5fi4r
@user-cy5xn5fi4r 7 месяцев назад
የምር ጀግናነች ካፈርላይ ነበር የሚተኛው እሷተገባችነው እደወድ ጭቃ ረግጣ ቤት የሰራችው ልጁ ዝብሎ ወሬኛነው
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 7 месяцев назад
በጣም ክክክ በምንድን ነው ጀግንነቶ ነገር እላዋለቀች
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 7 месяцев назад
የወለደ እረቆ አይራራቅም አለህ የተሻለዉን ይምረጥለችሁ መፍረድ ከባድ ነዉ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰ አ ወ ፊዳከ ነብሲ ወደሚ🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️
@susu651
@susu651 7 месяцев назад
የወንድ ጨቅጫቃ ያስጠላል እዚህ ያደረሰችህ ከአሏህ በታች እሷ ናት ወልደህ ከመጣል ወንድ ሁን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 месяцев назад
ውሸት ማብራት ዋይፋይፍ የትወስኑ ወራት ይጠብቅናል ከዛ ከልከፍልን ይዘጋል ወሬ አታውራ
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 7 месяцев назад
ይህሰዉየግን እደወዲ አያደርግህምደቱ አተኳን ባልአባልምአቶንም አኡዙቢላህ ጥቅመኛነህ ጥቅምህ ስለቀረብህ ነዉ መከራዋንእምታሳያት አልገባህምጂ ጀግናሴት ምንምቃልአይሰብራትም
@Zebiba-lj9ih
@Zebiba-lj9ih 7 месяцев назад
ሰርተህ ተለውጥ አንተ በሬ አይደለህ እምትቀለብህ እዚህ ከምትነፍረቅ ሰራ ልጂህ የትም አትሄድም ልጂህ ናት
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c 7 месяцев назад
ኢክሩየ ልጁን ብቻ ማይት አከልክይው ማየት ባለበት ስአት በሩን ክፈት አረጊለት ሁቢ አላህ አይፈቅድልሽም አባት ነው
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Faith-g9f
@Faith-g9f 7 месяцев назад
አንት ስውየ መጀመሪያ ውንድ ሁን:: ለምን አንት ለሪስህ ግዛ
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 7 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 7 месяцев назад
የኢቶን የዊዪፋዪ ህግም ባላውቅም ግን ባለሁበት ሀገር በየወሩም ሆና ባመትም የሚክፍለውን ክፍያ ታልክፍሉ ቴሌ እራሱ ዪቆርጣል ቀኑ ታለቀ ክፍያ ታልከፍልግ ዪቆርጣሉ ቢኒ
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 7 месяцев назад
አረ ውሸቱን ነው ወራዊ አንድ ሺ ነው ወሩ ሲሞላ እራሱ ዋይፋዩ መስራት ያቆማል የአመት አለ የሁለት አመት አለ እኔ ከስደት ተመለሼ በዚህ መልኩ እየተጠቀምኩ ነው ልጁ ዝም ብሎ ይዋሻል
@user-is6jv2iz2i
@user-is6jv2iz2i 7 месяцев назад
ልጅህ ለማየት ከፈለክ ተቆራጭ ካረግክ ማየት ትችላለ በራሴ ሰለደረሰነዉ ዝብለህ ልጄልጄ አትበል ወዶች የመጀመረያ ምሲት ስትቆሽ ሌላ የልወለደች ያምራቹዋል እኛ ከቆረጥን ጀግና ነን ለልጃችን ሞች ነን እደናተ የሚጨክን አጀት የለንም ወላሂ አትበል አስመሳይ ናቹ ጥሩዋቹም አሉ እንድናት ሆደ በሻዋች
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 7 месяцев назад
በአጥር መዝለልክ ብልግና ነው ልክ አይደለህም ልጅህን ለማየት በህግ መጠየቅ ትችላለክ መ ፍትክ ነው በተረፈ የራስክን ኑሮ ለመኖር ሞክር
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 месяцев назад
ቢኒ አታልቅሰ የኔ ጌታ ልጅህን ማየት መብት አለህ አንተ የረሰህን ኑሮ ለመኖር ሞክር ህይወት ይቀጥላል እራሰህን አባቴ
@zamzam6007
@zamzam6007 7 месяцев назад
የኔጌታ አይባልም ጌታ አላህ ብቻነው
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 месяцев назад
ምንም ችግር የለውም አታካብጅው
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s 7 месяцев назад
ሳህ​@@zamzam6007
@zamzam6007
@zamzam6007 7 месяцев назад
@@menberelegesse4717 መብትሽነው የምትጠየቂው ራሥሽ
@eman8927
@eman8927 7 месяцев назад
የኔ ጌታ አላልሽ መቼም ተሰቅሎ አሎረደም እየሱስ መስሎሽ ነው እዴ😂😂😂😂
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 7 месяцев назад
ቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 7 месяцев назад
እሷ ብትዎሽ ቴሌወች አይዎሹም 😮 እር በናትህ 🤨🤨🤨
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 7 месяцев назад
ለምን ለትዳርህን. አታከብርም ልጂህን ከወደድክ
@YasinUrgicho-tx5yx
@YasinUrgicho-tx5yx 7 месяцев назад
አስመሰይ ወንዶች ስትባሉ
@amoonym6348
@amoonym6348 7 месяцев назад
እሢተዋትበቃ በህግ በብትህንአሥከብር ልጂህንለማየትበሥ አትሽለጥለጥእደሤት
@Tube-bm7te
@Tube-bm7te 7 месяцев назад
አብሮ ማኖር ከተቻላ በሰላም ማለያያት ኢቻለል ምድናው ምታቦኩት 😊😊😊😊😊
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 7 месяцев назад
አንተ ማለት ሰይጣን ነህ የምስቴህ ሁሉም ወደ ምድያ ቱቱቱቱ ሁለት ጅላጅል
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bu8pb5ll5o
@user-bu8pb5ll5o 7 месяцев назад
ወንድ ልጅ አያወራም ወሪኛ ወንድ ሁን አታልቅስ
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Месяц назад
ደግ አደረገች ጨቤ የላቧ ዉጤት ነዉ ብትወስድም እቃዉን
@bamyezi7485
@bamyezi7485 7 месяцев назад
አባቱ ወንድ ሁን እንጂ ደና ነገር ኖሮህ ልጅህን ጠይቅ ከወሬ መስራት ይሻላል ።በዚህ ሁኔታ መቼም ልጅህን አታገኝም እንደሱአ እራስህን ለመቻል የተሻለ ቦታ ለመድረስ ስራ ሁሌ ስታወራ ነው ምትታየው እስኪ ስራ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 7 месяцев назад
መብቷ ነው አልቀረፅም ማለት ኢኩ ጅግና ናት💪💪💪💪
@SaraSara-br7uo
@SaraSara-br7uo 7 месяцев назад
ሚድያ ላይ ብር ብታገኝ ለልጂክ ነው ምን ችግር አለው አትጫረት አዛአ
@lijrashiedtube442
@lijrashiedtube442 7 месяцев назад
ችል ስተስጠለ ሰለቅ የዝንልህ ነበርኩ ሰገጤ ተሰግጠ ዎሬ አመለልስ
@eldskunnapalli2893
@eldskunnapalli2893 7 месяцев назад
ቆይ እኔ የሚገርመኝ ሁለቱም ለማነው የሚነግሩት እኔም ዝም ብየ አዳምጣቸዋለሁ😂😂😍😍
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ይገርማል
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 4 месяца назад
ወንድም አላህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ተዋት እባክህ
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 7 месяцев назад
እደዉ ወድ ልጅ እደወድ ጠካራ ጀግናሲሆነዉ ምድነዉ ማለቃቀስ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 7 месяцев назад
አይይይ አብሸር ቢኒ አለህ የቀል ሁሉንም አተልቅስ ሊጅህን የማየት መብት አለህ የአለህ አለህ ሰለሙን የምጠዉ😥
@abcdefg1234
@abcdefg1234 7 месяцев назад
የአላህ እፍፍፍፍ ምን አይነት ጉድ ነዉ አይዞህ ቢኒ ጠካራ ሁን
@user-yb8ks6rg4x
@user-yb8ks6rg4x 7 месяцев назад
አሁን በደንብ አረጋገጥክ ያለ እሷ መኖር አትችልም 😮
@Ru-pz6hz
@Ru-pz6hz 7 месяцев назад
😅😂
@tube9011
@tube9011 7 месяцев назад
😂
@ngsti4018
@ngsti4018 7 месяцев назад
ማርያምን ትክክል
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 7 месяцев назад
ያምሀል
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 7 месяцев назад
አብሽር አላህ ነገሮችን ሁሉ ያቅልልህ
@አለውያ
@አለውያ 7 месяцев назад
አይዞህ የዋህ ምን ይሆናል አብሽር አላህ አለህ😢😢
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 месяцев назад
አላህ ይርዳህ መልካሙ ይፃፍልህ ያረብ
@ziyadaziyada8069
@ziyadaziyada8069 7 месяцев назад
አተ በሆነ ባልሆነ ነገር እኛኛኛኛኛ አትበል ራሱን ቀይራ የራስህን ነገር ስራ ተለወጥ እሶ ጥላህ ሄዳለች ለመለወጥ ሞክር
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 7 месяцев назад
እሄልጅወላሄ ነገርኛነው ኢጭች
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 7 месяцев назад
በምን አውቅሽ ልጀን ስላላ
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 7 месяцев назад
አትባቀቡቅ ወድ ሁን የወድ ሰት
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 7 месяцев назад
ሲጀመር አተ የምቶዳት ከሆነ ስለሷ መጥፎ መጥፎ አታውራ ዝቅበልና ተሸንፍህ ይቅርታ ጠይቅ ሽማግሌላክ ትዳርህን ጠበቅ አርግ
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ 7 месяцев назад
እጭ ሁሉግዜ እኝኝኝኝኝኝ እጭ ስታስጠሉ ወላሂ አተ ወድ ልጁ አይደለህ እደ በቃ ዝም በል ከዚህ እየመጣህ አትነፋርቅ
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 7 месяцев назад
የአላህ ከባድ ነዉ
@user-cy5xn5fi4r
@user-cy5xn5fi4r 7 месяцев назад
ወዶች እድህናችሁ ሴልጂ ስበልጣችሁ አቶዱም ሲጀመር እሷ ጀግናሴት ነች አተ አትገባትም
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@userautbe7047
@userautbe7047 7 месяцев назад
አብሽር ቢኒ አላህ ካተጋ ይሁን🎉
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 7 месяцев назад
ዝም ያለ ነጃውጣ ብለዋል ነብያችን s.a.w
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed 7 месяцев назад
እስኪ አዴቀን ለልጂህ የሚያስፈልጋትን ነገር ገዛዝተህ ይዘህ ሂደህ እያት አጋሚ ጠብቀህ እደባላንጣ ሰዉ የምታያት ማነህ አተ ወድ ከሆንክ በየወሩ ተቆራጭ አድርገህ ያባትነት ግደታህን ተወጣ እየመጣህ ኢክራም እድህ አረገችኝ ኣክራም ይሄን ሰራችኝ እኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበል😏😏😏😏
@gzghd1925
@gzghd1925 7 месяцев назад
በኪሂ አፍሂኒ ዝገ ውዲሊጂ ስሰረነው የምየምሪበት
@user-su7lf7ow3u
@user-su7lf7ow3u 7 месяцев назад
አይ እድል አብሽር ወድማችን ለበጉናው ሰው የሸጠላል ይታራቀል ብዙ አታውራአ 😢
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 4 месяца назад
አታልቅስ የኔ ጀግነ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 7 месяцев назад
ወንድሜ በቃ አንተ ተው ፈጣሪ ይረዳሀል ልጅህ መቼም ያንተ ናት ሴት ልጅ ደሞ መቼም አባቷን ነው አይዞህ አንተ ጠንካራ ሁን
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢ብንየ የንወድ ወንድም አይዞህህህህ😢😢😢
@wollowoledya5616
@wollowoledya5616 7 месяцев назад
Ere setasetla setaset ech yerasihin nuro atenoren hula selisa mawurat ayselchim
@mariagatchwe
@mariagatchwe 7 месяцев назад
አሉባልተኛ ወንድ እንዴት እምጠላ በጭራቃ
@UMILOVE
@UMILOVE 7 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ወንድም አይዞህ ከችግር በኃላ ምቾት አለ ስለዚህ ብቸኝነት አይሰማህ ሰው መጉዳትም መጥቀምም አይችልም 😢
@dadomressa5454
@dadomressa5454 7 месяцев назад
Masha,allen ❤❤🥰👌👌
@Sara-hj5uy
@Sara-hj5uy 7 месяцев назад
ስታስጠላ ሴት እንዴሴት ወሬ ወዳወድህ እርወደዛ እሚያስጠላብህን እወቅ የወንድ አልጫ
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesitube6372
@mesitube6372 7 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ አይዞህ አታልቅስ ልጅህን መጠየቅ በህግም በሞራልም ትችላለህ ዛሬ ብትከለክልህ ነገ ልጅቷ ትመጣለች ለራሷ ነው የምትጠመጥመው ዛሬ ብትከለክል ነገ ልጅቷ አባቴ ብላ ትመጣለች አይዞህ
@etheth9843
@etheth9843 7 месяцев назад
ዛሬ አሳዘንከኝ ተስማሙ ደሞ ኮ ልጅህን የማየት መብት አለህ በህጉ መስረት
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 7 месяцев назад
Egziyabher yerdacheu betetaerku yeshalale lege eyalacheu ateieyau
@user-uq6ky6tu9p
@user-uq6ky6tu9p 7 месяцев назад
አይዞህ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 7 месяцев назад
ልጂ ወንዶ መለየት😢😢 ይከብዳል ደግሞ ወንድልጂትዳሩን የሚያጠፋውም የሚያሳምረውም ጠካራ ጀግና ሴት ስንሆን አፈልጉም እናተ የምፈልጉት ጉፋፊሴቶችንነው የምር ስላየሁትነው ደግም የበታችነት ስሜት ይሰማችኃል እኛ ጀግና በራሷየምትተማመን ሴትን እናከብራለን ፈላጊዋም ብዙነው ለተግባርነው አላማዋ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 7 месяцев назад
አትጃጃል አርፈህ ስራ ፈልገህ ስራ
@samiraali271
@samiraali271 7 месяцев назад
አይዞህ ወድም አብሽር ሁሉም ለከይር ነው😢😢😢
@Reem_coffee
@Reem_coffee 7 месяцев назад
ቢኒ አይዞህ ወንድሜ በጣም ከባድ ነዉ
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 7 месяцев назад
ልጂህን የማየት መብት አለህ በህግ ጠይቃት
@fozimakifira1528
@fozimakifira1528 7 месяцев назад
are be alha lejane tasadegebade beyase tewate
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 7 месяцев назад
አይይይይይይ:አሁንስበዛ:መወቃቀስ:አቺምእዛሆነሽ:ክፉአትናገሪ:እኔምእዚሆኜ:ክፉአልናገር:ያገጣጥመናል:የግዛብሔርነገር:አለ ያገሬ ሰው:ምድነው:መተማማት:በጋራልጃችሁን:አሳድጉ
@sifantaye1799
@sifantaye1799 7 месяцев назад
ሴት ልጅ መሄድ ስትፈልግ ለባልዋ. ነገሮቺን አመቻችታ ነው መሄድ ያለባት. ያልከው ነገር. Hhhhh በጣም ክፉ ነች. በስምህ እንኩዋን ምንም ብር bank ሳታስቀም. መሄዱዋ. አይይ. ዘመን ok እኔ. የማንም ወገን ደጋፊ አደለሁም የታዘብኩትን ነው ልጄን ለማየት በሩን ዘጉብኝ ላልከው እኔ ብሆን እንዳዉም አልቆይም ገና ባከባቢው ሳይክ. ነው ፖሊስ ምጠራው. ለምን አላም እንዴ ሄድክ በምን ታቃለች ልጅ ለማየት ከሆነ በሕግ ጠይቀህ ሲፈቅድልህ ቤትዋ. ሳይሆን ቦታ ይመቻችልሀል እንኩዋን በ ኢትዮጵያ ቀርቶ ባደጉት ሀገራት እራሱ ቤቱዋ እንዲሄድ አይፈቀድም የሷ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር ምክንያቱም ተጣልታቹ ነው. የተለያያችሁት
@zanazana3211
@zanazana3211 7 месяцев назад
ኧረ ወድልጅነህ ኝኝኝአትበል ቆፍጠንነውጅ እደወድ
@Jimma8489
@Jimma8489 7 месяцев назад
አትሽለጥለጥ ወንድ ልጅ ነህ ሰርተ አሳይ እሷን ተዋት ሲኖርህ ስትበልጣት ትመጣለች ካልሆነም ትቅር ልጅህ እራሷ ፈልጋክ ትመጣለች ብቻ ትደግልክ
@mimilove4367
@mimilove4367 7 месяцев назад
Serteh yametahew yemesil yemserabetn eka wesdabgn telaleh ende botraka esti ende wende hun serteh bela atrmetmet
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 7 месяцев назад
አቦ ወንዴሜ ቢጤህን ፍልገህ አግባ አላህ ከይሩን ይሻልህ
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 7 месяцев назад
ቢኑአላህ ይጠብቅህ አብሺር አታልቅሥኢሺ በርታየኔውድባአላህ አታልቅሥእሥከመጨረሻሠማሁትሥታለቅሥእዳላይህኢሺጀግናነህእኮቢናየኔህዋህ🎉🎉🎉😢😢
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 7 месяцев назад
አሰላማለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ ትክክል ይገርማል ምን ተፈጠረ ወንድሜ አብሽሪ ያልፋል ይገርማል አብሽሪ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 месяцев назад
ትዳር፣በእናተ፣ጠላሁ፣ተው፣ወንድ፣ልጅ፣ወሬ፣አያወራም፣ዝም፣ብለህ፣በተግባር፣አሳይ፣ወንድም፣ትዳር፣ከአላህነው፣የሚሠጠው፣ብዙ፣ከማውራት፣መሳሳት፣ይመጣል፣ዝም፣ብለህ፣በተግባር፣አሳይ
@Ethio7745
@Ethio7745 7 месяцев назад
ይቅርታ ተጠያዬቁና ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ እዱኒያ በብዙ ፈተና ትፈትናለች ስለዝህ በትዳር ውስ ሆኖ የማይጋጭ የለም አንድ አንደዬ ይታለፋል ስለዝህ ይር ተባባሉ አላህ ያስማማችሁ😢😢
@asliethiotube
@asliethiotube 7 месяцев назад
ብንሻ አይዞ እውነት በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ በዝህ ልክ ክፍ መሆን ምንያድርጋል በዚህ ላይ ልጅህን የማየት መብት አለክ እንደት እንደዚህ ይደረጋል ጨቤ ግን ተይ ጥሩ አይደለም ግፍ ነው ምንም ብሆን ልጁ ናት ይጠይቃት ቦሃላ ይቆጭሻል አላህ ልቦና ይስጣችሁ።
@binitube7524
@binitube7524 7 месяцев назад
አስሊዬ ድርጊቷ ሁሉ ያማል ውላሂ
@mahidermahi5069
@mahidermahi5069 7 месяцев назад
Were ante isua liji yiza min taregalechi hoteli mini mitilewu ante mechemi kesiteti atimarim denezi balege anten bilo yeliji abati
@ummuumubaarektube3955
@ummuumubaarektube3955 7 месяцев назад
Ikru tey minim bihon lij ye Gara new. Ba Allah lijun mayet mabteAlow
@Eku11tina
@Eku11tina 7 месяцев назад
ትኑርበት ሰይጣን
@samerakaled8896
@samerakaled8896 7 месяцев назад
አንቺሚንአገበሺልተረቁይቺለሉ
@OmuMrad245
@OmuMrad245 7 месяцев назад
ስለ ሠደብሽላት ደስ የሚላት መስሎሽ ነው አትሳሳች ከባሉካ አበልጭምኮ ባሉካኮ ጣፈጡን የያዘ ሰው ነው አንች ምን አለሽ ለኢክሩ😂😂
@Eku11tina
@Eku11tina 7 месяцев назад
@@OmuMrad245 😀ፀባይ ከለለ ምናረጋል
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 7 месяцев назад
አይ ሰው ወንድም የላችሁምደ 😢😢😢አትሳደቡ እሽ ፈጣሪ አይወድም ሰውን መሳደብ ነውር😢😢😢
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ayshamohammed1344
@ayshamohammed1344 7 месяцев назад
አብሽር ወድሜ ሰብር አድርግ
@ruthruth8913
@ruthruth8913 7 месяцев назад
ዩትዩብህን ቁምነገር ስራበት ዝብለህ ወሬ አታብዛ
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 7 месяцев назад
Tewat beq esuwa jna nat yaten hiwot yeqeyerechi
@anshahhassan5720
@anshahhassan5720 7 месяцев назад
ይቅርታ አድርግልኝና ወድሜ በፊትም ጅምር እከታተላችሃለው ግን ለሚስትህ ክብር እሚባል አልፈጠረብህም ደሞ ያስታውቅባሀል ሀፈቅቤ ነህ መጀመሪያ ካተጋ ማሳለፍ እፈልጋለውስትልህ ረግጥሀት ሄድክ ቢመችህም ባይመችህም እሽ ነበር ማለት ያለብህ አላህ ያስታረቃችሁ ያለውን በውስጥ ጨርሱ በቃ
@hayatahmed826
@hayatahmed826 7 месяцев назад
አላህን ፍሩ ዝብ ብላችሁ ችግራችሁን ብትፈቱት ምን ችግር አለው
@AhgDhg-fy6p
@AhgDhg-fy6p 7 месяцев назад
አተጂል፣አተረስሀን፣አሲከቢር
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 7 месяцев назад
ayzohi tenkara hun hiwet yeketlale
@rukyamosa3099
@rukyamosa3099 7 месяцев назад
አብሽር ወድማችን
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 7 месяцев назад
አተ ምድነዉ የምታለቃቅሰዉ ስራ አትሰራም እራስክን ቢዚ አታረግም ሰርተክ ተለወጥ
@fozi822
@fozi822 7 месяцев назад
አብሽር ቢኒ ግን በመሀለቹ ፍቅር ሙሀበ ከሌለ መልየየት ሰላም ነው በቃ እረስን በሰለም መኖር ከልትቸለ መልየየት የእርፍት እንጄረ ነው
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 7 месяцев назад
አንተ ባለጌነህ😢 ልጅ ወልደህ ልጅህን የምበድለው😢
@susu21
@susu21 7 месяцев назад
የኔ እናት አትሣደቢ እዉነቱን አላህ ነዉ የሚያቀዉ
@yffyohcch1653
@yffyohcch1653 7 месяцев назад
Allah aleh
@user-bt3lw5df2d
@user-bt3lw5df2d 7 месяцев назад
አይዞህ ቢኒ አላህ ያሰታርቃቹ እሳም ልክ አደለችም አላህ ይጠይቃታል ለ ልጅ ጡሩዉ በእናትና በአባት እጅ ስታድግ ነዉ እሳን ህድያ ይስጣት ደግሞ አተም እዲህ ሳይሆን በሸማግሌ ብትጨርስ ይሻላል እሳም እርግጠኛ ነኝ ባተ አትጨክንም አሳም ተሰቃይታለች እና ብድብቅ በነገር ሳይሆን ሽማግሌ ልከህ ያለዉን ነገር በሰላም ጨርሱ አተም ከበፊቱ ስተ ትህ ተምረህ እሻ አላህ ተመለሱ እክሩ የወህ ናት አይዞህ ወድሜ አታልቅሰ እሻ አላህ አድላይ ተመልሳቹ 2 ትደግማላቹ አተ ጠንክ ስራ ቢድዮም ስራ
@makeya2128
@makeya2128 7 месяцев назад
ትክክል ኢሄ ግልፅነዉ አዪሰሙህም መተዉ እእእእእ ዪላሉ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 7 месяцев назад
አብሽር ያልፋል ልጂህን የማየት መብትአለህ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 6 месяцев назад
ሂድ ምን ይመስላል ሽወራራ ደግ አደረገችህ
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 7 месяцев назад
ሰው የመሰልከው በሷ ነበር ያረብ ሀገር ሴት እጇ ደም አፍሽናት
@hanichotube
@hanichotube 7 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣህ ይገርማል 😢😢
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 455 тыс.