Тёмный

በዝምታ ቢሊየን ብሮች ፈሰስ ተደርጎበት እየተሰራ ያለው አስገራሚው ስቴዲየም በአዲስ አበባ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ 

Hulu Daily
Подписаться 285 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ - / huludailly
ዌብ ሳይት www.huludaily.com
ቴለግራም - t.me/HuluDaily
Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 Год назад
ደስ የሚል 💞💞💞 በቃ እንደዚህ ነው 👌 ለአዕምሮ ደስ የሚያሰኝ ስለ እድገትና ተስፋ የመሣሠሉ ዘገባዎችን መተንተን 🙏🙏🙏 pls take courage ( በርቺ )
@radicalv2720
@radicalv2720 Год назад
የኔ ውድ መሪ የሰራው ነው ዘረኞች ምቀኞች ቢበዙበትም የኔ ምርጥ ውዱ መሪዬዬዬዬዬ
@shemsushemsu2456
@shemsushemsu2456 Год назад
በጣም ጥሩ ነው የሀሰት ወሬ ከሚያወሩ ከአሸባሪ ዩቱበሮች የአንቺው የልማትና የተስፋ ግንባታዎችን በማረ አቀራረብ ስለምታቀርቢ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይ።
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Год назад
መልካም የሰራ ይደገፋል አንድ ሦራ በተሠራ ቁጥር ሥራ ለሠሪው ይፈጠራል ማለት ነው ሢሠራ ግን ብክነትን ጥራትን ትኩረት አድርጎ ይሁን ከዚሕም በላይ ትኩረት የሚሻው በየቦታው የዜጓች ደሕንነት ይጠበቅ አሱ ለመኖር ሌላውን ዘገኑን መጓደል ይቁም ወሬኞች ዘር ተኮር ፖለቲከኞች አርፈው ይቀመጡ አገርና ሕዝብን አያውኩ መልካም ሥራ መልካም አሥተሣሠብ ይበቃናል ለኛ አንችም በርቺ ሥራሽ ል ይገነባል
@dadinodoke9239
@dadinodoke9239 Год назад
በጣም ደስ ይላል አሻራ ነው የአብይ
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 Год назад
Wow 👌💞💞💞💞
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k 4 месяца назад
ዶ/ር አብይዬ ኑርልን ❤. እንደውም በቀጣይ ኢንደስትሪ ፓርኮችንና ፋብሪካዎችን አፍርሰህ ፓርክና ሪዞልት ብታደርግልን ሃገራችን የት በደረሰች ነበር . የአባይንም ግድብ ለኤሌክትሪክ ማመንጫ ነት ሳይሆን በቀጣይ ለሚገነቡ ፓርኮችና ሪዞልቶች የውሃ እጥረት ችግር እንዳይገጥማቸው እንደ አንድ የውሃ ማጠራቀሚያ እንደምታደርግልን አልጠራጠርም . ችግሩ ግን የኢትዬጵያ ህዝብ ይህን ከነ አልበት ታኒስታይን የሚበልጠውን ምጡቅ አስተሳሰብክን አልተረዳህም .
@mengesha6655
@mengesha6655 Год назад
ዶ/ር እብይ የማይሠራው ታላቅ ሥራ የለም። ጀግና መሪ
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Год назад
ግንባታው ቆሞአል አላወቅሽም
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 Год назад
Who cares? Please focus our people in weliga
@validmerputin101
@validmerputin101 Год назад
Starving yet building stadium, a laughing stock
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Год назад
ሰዉ ይቅደም ማዳን ይቅደም
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00