Тёмный

ሳታቋርጡ ጸልዩ! ዓመጸኛው ዳኛና ምስኪኗ ሴት በአንድ ከተማ! የተስፋ ትምህርት ክፍል 16 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

ሳታቋርጡ ጸልዩ! ዓመጸኛው ዳኛና ምስኪኗ ሴት በአንድ ከተማ! የተስፋ ትምህርት ክፍል 16
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
November 2020 - Washington DC

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 586   
@hannaseifu3455
@hannaseifu3455 3 года назад
አክሱም ጺዮን ማሪያምን ለመሳም የሚጓዘውን ምዕመን እግር ያጠበ ያ ምስኪን ህዝብ ጌታ ይድረስለት
@ካልባረከኝአለቅህም
ኣሜንንንንን🙏🙏🙏😭😭😭
@ካልባረከኝአለቅህም
ሰላም ለርሱ ዩሁን ኣባታቸ ና መምህራችን እባኩት በምን ማግኘት እችላለው ኣባቴ ጭንቅ ቡለኛል በፀለታቹ እሰቡኝ እግዚሃርያ ብላቹ የምታቁ ካላቹ ኑገሩኝ 🙏
@almightlord1579
@almightlord1579 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ ጭንቀትሽን ያንሳልሽ ሰላምን ይስጥሽ አሜን
@ካልባረከኝአለቅህም
@@almightlord1579 ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏ማማየ
@tigestgebremedhin1764
@tigestgebremedhin1764 3 года назад
Bartetash tslot adrge egzaber chnkatshn yaswagdlsh
@ካልባረከኝአለቅህም
@@tigestgebremedhin1764 ኣሜንንንን እሺ የኔ ኣህት
@ElizaA135
@ElizaA135 3 года назад
Egzbhair yasbish ehite embate alew tibelish iyzhone hulum yalfal beegzbhair 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kirubelseleshi3461
@kirubelseleshi3461 3 года назад
እሺ መምህራችን እግዚአብሔር ለፀሎት የተጋን ያድርገን ገዳዮች በበዙበት በዚህ ዘመን እድሜን ለንስሃ ያድለን
@amakeleshasmelash3184
@amakeleshasmelash3184 3 года назад
Amen amen amen kal hiwet ysemaln mmhrsch
@yemebirhanlig983
@yemebirhanlig983 3 года назад
እውነት ነው መምህር!!! ቸር አባት ሁኖ ነው እንጂ እንደኛማ ቢሆን መሬት በራሷ ታጠፋን ነበር ::
@negatuwaethio910
@negatuwaethio910 3 года назад
Amen Amen Amen Amen 💠🕯🕊🤲🏼
@dawithaile8279
@dawithaile8279 3 года назад
4
@destahailu599
@destahailu599 3 года назад
መምህር እርሶ ይፅልዩ እኛ አልቻልንም ግማሽ ፅሎት ግማሽ ክፍት ነው የሞላ ልባችን እግዛአብሄር ይርዳን
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 года назад
ንስሃ ገብተን ብንፀልይ እግዚአብሔር ቅርብ ነው መምህር እድሜ ይስጥዎት።
@alemayalew5010
@alemayalew5010 3 года назад
እባኮ አባቴ በጸሎተዎ አስቡኝ እዴት ነዉ ላገኘወት የምችለዉ? እርዱኝ ተጨንቄአለሁኝ
@sahm7970
@sahm7970 3 года назад
Enem edezahu tachanikalew abatachn bsalote asebun walate kmikayel
@kassgbh836
@kassgbh836 3 года назад
አቤቱ ይቅርበለን የሆነብንንአስብ 🙌🙌🙌። 😭😭😭😭
@mihretyohannes1786
@mihretyohannes1786 3 года назад
Amen Amen Amen
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 2 года назад
እዉነትነዉ መምህራችን እግዚያብሄር ቃለሂወት ያሰማልን
@almazmamo5840
@almazmamo5840 3 года назад
አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሚ ከጤና ይሥጥልነ፣
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 года назад
ክብር ይግባው ለአምላካችን ለመድሀንታችን ለአባታችን ሁሉን ማድረግ ይችላል የመጣብንንመአትና ቁጣ ፀጥ እንድያድርግልን ወደሱ እንጮሀለን ጩህታችንን ፈጥኖ ይድረስልን አሜን
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 3 года назад
አሜን፫
@solomonlema1202
@solomonlema1202 3 года назад
@@Nani-km3fl 0h0u0
@ያብሰራይቶብ
@ያብሰራይቶብ Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ያብሰራይቶብ
@ያብሰራይቶብ Год назад
መምራች ቃለ ህይት ያሰማልን
@ayinalemabera8351
@ayinalemabera8351 2 года назад
amen amen amen kale hiwoti.niyasemalin.e.xegawuni.yazalechuu memeracheni.🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
ፀሎት ለማደረግ በጣም ይቸግረኛል ሃሳቤ እየተበታተን በፀሎት መሃል የማስበው ሌላ ነገር ነው ምን ማደረግ እንዳለብኝ አላውቅም መምህር 😭😭
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 3 года назад
ayezesh hulchenem nen
@Apih.domestic
@Apih.domestic 3 года назад
የኔማ ከሱ የባሰ ነው። " ፀሎት እንዳታቐርጭ። " ፈተና ነው" ፀሎት ማቐረጥ የፀላኢ ሰናይ ተግባር ነው። ጠንክረሽ አሸንፊው። በፀሎትሽ አስቢኝ አደራ።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
@@Apih.domestic አመሰግናለሁ እህቴ ያልሽን ለማድረግ እምክራለሁ አንችም በፀሎትሽ አስቢኝ 🙏🤲
@Apih.domestic
@Apih.domestic 3 года назад
@@isabellaisra5888 አትጠራጠሪ እህቴ፣ የሰማይና የምድር ንጉስ ክርስቶስን እያመለክን እንሞታለን፣ እንጂ ስግደትና አምልኮን ለአንዲት እለት አናቐርጥም። "ተክለፃዲቅ" እባላለሁ።
@almightlord1579
@almightlord1579 3 года назад
ፀሎትን አላማቋረጥ የተለያየ ነግርን መፀለይ መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ ከዚህ ችግር ያወጣል ይህንን አድርጊ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
አቤቱ ማርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
ሳትታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲጋባቸው የሚልምሳሌን ነገራቸው እንዲህ ሲል በአንዲት ከተማ እግዚአብሔር የማይፈራ ሰውንም የማያፋር አንድ ዳኛ ነበር በዚያችም ከተማ አንዲት መበለን ነበረች ወደ እርሱም እየመጣች ከባለጋራዬ ፍረድልኝ ትለው ነበር አያሌ ቀንም አልወደደም ከዚህ በኃላ ግን በልቡ ምንም እግዚአብሔር ባልፈራ ሰውንም ባልፍራ ይህች መበለት ሰለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየፈርድላታለሁ አለ ጌታም አለ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ሰሙ። እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? እላችኃለሁ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን የሊቃስ ወጌል 18። 1 8 ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 года назад
አቤቱ ምህረትህን አፍጥን እንደሀጢያታችን አይሁንብን እደቸርነትህ እንጂ እደበደላችን አይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@edenwondu1
@edenwondu1 3 года назад
አሜን,አሜን,አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን የሰማልን!!!
@maramenate7331
@maramenate7331 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💚💛♥️
@henokkebede6801
@henokkebede6801 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይለመነን ከ ፈተና ያውጣን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እርሷን የመሰለ መምህር የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ኢትዮጵያን አገራችንን ከመጣባት መአትና ቁጣ እሱ ይጠብቅልንያስተማሩንን በልባችን መዝገብ ያውልልን እሜን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад
Wenet new abate lebona yesxen ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️☝️☝️☝️✝️
@Selihom10a
@Selihom10a 3 года назад
Amen amen amen kalehiwet yasemaln abtachin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪🇪🇷
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 года назад
Thank u god for give me another beautiful day amen 🙏🏿
@abbabadubai6811
@abbabadubai6811 3 года назад
እሽመምርህችእግዚአብሔርበምህርቱይመልክተንአበቱማረንይቅርበለንአሜንአሜንአሜንቃለህውትያስማልን
@emabetzawde8291
@emabetzawde8291 3 года назад
አሜን ፍርድ የአምላክ ነው እኛ ለፀሎት እንትጋ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 года назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ፅጋውን፣ያብዛልን፣እግዝያብሔር፣ምህረትን፣ያውርድልን
@amranchannel-5355
@amranchannel-5355 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ታግሶናል
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
መምህሬና አባቴ የምታስተምሩን ልብ ይሰብራል እውነት ለመናገር በደርግ ግዜ ነኝ የተወለድኩት ጦርነት ቶክስ ሲሰማ ነው ያደጉት ትምህርት ከተማርኩ በሃላ ደግሞ በግዳጅ ወደ ጦርነት ነው የሄድኩት በወያኔ ግዜ ማለት ነው ሳይደላን ደግሞ ወደ ስደት አመራሁ አሁን ደግሞ የከፋ እንደምንሰማው ማለት ነው ።። መጨረሻው እግዚአብሔር ይወቀው ። በእንባ ነው የፃፍኩት መቸ እንደምታበስ የማያውቀው እንባ ??? ጦርነት በጣም በጣም ክፉ ነው የምትወደው ወንድምና እህት ነጥቆ የሚወስድ ፡ አካል የሚያጎድል፡ ከቤትህ የሚያወጣ ፡ ኩፉ የሚባል ነገር ሁሉ በጦርነቱ አለ ። እግዚአብሔር ብቻ ምህረቱ ይላክልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ካልባረከኝአለቅህም
🙏🙏🙏😭😭😭
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Год назад
ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! አሜን. አሜን. አሜን ! የማዳላ. አምላክ. ይፍረድልን. ! እየሆነ. ያለዉን. በቸርነቱ. ብዛት. ይታደገን. !
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 года назад
አቤቱ፣ማረን፣ይቅር፣በለን፣እንደሐጢያታችን፣ሳይሆን፣እንደቸርነትክ፣ይቅር፣በለን፣የኢትዬጱያ፣ትንሳዬዋን፣አቅርብልን
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 года назад
እግዚአብሔር ይሥጥልን 🙏🙏አሜን🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@adanechadisu4152
@adanechadisu4152 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን::
@tsirhanemlin3916
@tsirhanemlin3916 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Admaletube
@Admaletube 2 года назад
"ድንግል ሆይ የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው፡፡ ንግስት ሆይ የሚያከብሩሽ የከበሩ ናቸው፡፡ ንጽሕት ሆይ የሚቀድሱሽ ሁሉ የተቀደሱ ናቸው፡፡
@berhanegebreyesus4858
@berhanegebreyesus4858 3 года назад
Kalehiwet yesmalen kubur abatashin egziabher ayenelebonashin yekfetew yebralen💒💒💒🤲🤲🤲🇪🇷🇪🇹
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ! እኛም በቃሉ እንድንለወጥ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 года назад
አምላክ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን🙏🙏🙏
@alemayalew5010
@alemayalew5010 3 года назад
አሜን አሜን!!
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tinsaeshiferaw9652
@tinsaeshiferaw9652 3 года назад
amen amen amen
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@techwithneba2332
@techwithneba2332 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማንል
@mitslalkahsay2391
@mitslalkahsay2391 3 года назад
Amennn Amennn Amennn kale Hiwot yasemaln ewnet hasabot gurum new Abat hoy egnas dekamoch nen meshtobnal Libachin dendnewal ehhh ejig chekagnoch honenal Ewunetie new be metsaf kidus endemsemaw ye Noh sewoch new yehonew ahunko Sekaram tesadabi niketam tiebitegna amenzira Amlak yelesh honin eko mn yishalenal? Menfesawinet endefarnet yemiferejbet gizie lay nen mn yishalenal meshebn eko Amlak hoy yikr bay Amlak neh ante Ante beleyachn lay yadere Seytan Diablos yatfaln besew dem yemichefrew Diablos yatfaln Amlak yichalehal ebakihn tewasen egna leman eninager leman enasasib semiyachin Amlakachin fetariyachn Ante bicha neh Ebakihn egnas wodante memeles enfelgalen Ebakn yichalih yelemn? Ebakih Ante yikr bay Amlak neh Diablos Arkln atifaln egna
@xgfdff858
@xgfdff858 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምራችንቃለሕይወትንያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@hnoas8798
@hnoas8798 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይፍረድልን 😥🤕😭😭😭😭
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ2መ
እውነት ነው መምህር የእግዚአብሔር ቃል ይመስል ጠዋት ተነስቼ ዜና ነው የምሰማው ጠበል ይመስል ቡና ነው ቸሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ
@tewabuwelde4719
@tewabuwelde4719 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአአቤሔር አምላክበጤና ያኑርልን
@selammare7732
@selammare7732 2 года назад
አባታችን ትልቅ ትልቅ ስጦታችን እርሶንየሰጠንጌታ ክብር ምስጋና ይድረስው ቃለሒወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@kiya2913
@kiya2913 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በሰማነው የምናተርፍ ያድርገን🤲🤲🤲
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 года назад
Ewnet new tekekl ename bedenbe emsekralew mekniytum bejachew belechalwena yetenatenwe dege giza ena melkamune hezbe beftume aresawem
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 3 года назад
ካል ሄወት ያሰማልን መሜህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠቡቅልን 🙏🙏🙏 እ አሜን አሜን አሜን
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 3 года назад
Mezimur 69 atzegyibign egziabher. ...fetina yemihirt gize endihonilin emebete maryam amalgin ebakish
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
አሜን መምህራችን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ እደ ምድር አሸዋ ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
@nazanettafes8712
@nazanettafes8712 2 года назад
amen amen ameb💒💒💒💒🙇🙇🙇🙇☝☝☝
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@bereketbekalu2454
@bereketbekalu2454 3 года назад
ይህንን ተአምር እዩ ቤተሠቦቼ ካላያችሁት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iZvUXnUKMC8.html
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መምህር ! እግዚአብሔር ጊዜ ለንስሃ ይስጠን ባይገባንም ስጋና ደሙን ለመቀበል ፍቃዱ ይሁን አሜን🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 года назад
ለምን ትቴክዚ ነፍስየ ወለምንት ተሀውክኒ እመኒ በእግዚአብሔር ከመ እገኒ ሎቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከባታችን
@alemalem8720
@alemalem8720 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ያኑርልን
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 года назад
(የስተማርከን የገሰጽከን የተከበርክ መምህራችን ቃልህወት የሰማልን
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎት።
@ጋልክርስቶስ
@ጋልክርስቶስ 3 года назад
Amen 🙏🏾 amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ማሂነኝየአፄዎቹ
@ማሂነኝየአፄዎቹ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት
@amycorriveau5034
@amycorriveau5034 3 года назад
Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 3 года назад
አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ደካማዋ ባርያህን በምህረትህ በይቅርታህ ፀሎቴን ባርክልኝ አድምጠኝ ሁሉንም እንደፈቃድህ አድርግ መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 года назад
አቤቱፍጣሪለሀገራችንድርስልንአሜን
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሆይ እድሜዎትን ያርዝምልን
@pardon7732
@pardon7732 3 года назад
We love yu Bro Yu change my life through yur preaching as orthodox. I love so much how the way yu explain and describing, what exact means these God's words in clearly meanings God bless yu Bro, God bless, ethio 🇪🇹🇪🇷 We are so lucky to have yu bro I don't understand 100% amharic, but yu explain us, 👌
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 3 года назад
መምህር ውነት ምን አይነት እናት የተመረቀች ናት የወለደችህ እኔ ቃላት ያጥረኛል የአንተ ነገር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ መንግስትን እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሜን የድሜ ዘመንን ያገልግሎት ዘመንን እረዘም ያድርግልን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እድተገብረዉ የእግዚአቤሄርን ተእዛዝ እድፈጽም እሱ በቸርነቱ ይርዳን ጸሎታችንን ይቀበለን አሜን አሜን አሜን
@bekurathabtegiorgis4487
@bekurathabtegiorgis4487 3 года назад
Amen amen
@daniya4773
@daniya4773 3 года назад
መምህሬ ሁሉ ኣይቼ እንዳንተ ያለ ንፁህ ግንየለም ዘረኝነት የሌለህ ባንተ ተስፋ ኣደርጋለው ትግራይ ነኝ ግን ኣንተ የሚመስል ሰው ኣላየሁም እድሜ ይስጥልን
@የቁዱስኡራኤልልጅ
@የቁዱስኡራኤልልጅ 3 года назад
አባታችን መምህራችን መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለኔም ከነቤተሰቦቼ በጸሎትዎ አስቡን 🙏🙏🙏
@hnoas8798
@hnoas8798 Год назад
ይቺን ኮሜንት።የምታነቡ ሁላችሁ ትምህርት አይገባኝም ፀልዩልኝ አሁን ሰምቼ አሁን ምንዳሉ አላቅም መስማት ብቻ 😭😭እስኪ ልቦናየን ይከፍትልኝዘንድ በፀሎት አስቡኝ (እሕተ ማርያም)ብላችሁ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@kokobteferi5168
@kokobteferi5168 3 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልንእጂ ምን ጸሎት አለ ብለው ነው።አባታችን ሶሻል ሚዲያ እያለ ቢጸለይስ።በካሜራ ነው በጥንቃቂ ካሜራላይ እግዚአብሔር ይቅር የሚለን እደአባቶቻችን በዱሮው ግዜ እደሚጸልዩት ቤሄን ነበርጂ ልባችን እዳሉት ።ካሜራላይ ቪዶላይ ነው ያለው ብቻ ይቅርባዩ ።አባታችን ይቅር ይበለን
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
እግዚኣብሔር እድማና ጤና ይስጦት መምህር 🙏
@abebatefera1234
@abebatefera1234 3 года назад
መምህር ከ20አመት በፊት አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ እና የኢትዮጵያን ህዝብ አውግዘዋል እስከ አሁንም አልተፈታም ስለዚህ ጉዳይ መምህር ቢያስረዱን ቃለ መጠይቃቸውን ዛሬ ሰምቼ ነው ዉግዘቱ እንዳለ ከሆነ ዋጋችን ምንድነው ❓😭😭😭😭
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 3 года назад
እሺ መምሕራችን ደኩተር ዘበነ አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤ እድሜና ጤና አብዠቶ ይስጦት የርሶ የአባታችን በረከት ሬዴት ይስጠን አሜን አሜን አሜን ልቦና ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን የአባታችን የመዳኒታችን የአምላካችን የፈጣሬያችን የእየሶስ ክርስቶስ ጥበቃው በረከቶ እሬዴቶ አይለየን በምሕረቶ አይን ይጉብኝን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ አይለዬት አባታችን አሜን አሜን አሜን በፀሉቶት አስቦን🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤💙💛❤💙💛❤
@ሀይማኖት-ጐ8ፐ
@ሀይማኖት-ጐ8ፐ 3 года назад
እግዚአብሄር ይለመነን ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@taganshimamhade331
@taganshimamhade331 3 года назад
አሜን 🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህረችን!!
@kokobteferi5168
@kokobteferi5168 3 года назад
በጸሎትወ አስቡኝ አባቴ እህተ ጌወርጊስ ብለው
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።
@monafirqi9221
@monafirqi9221 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ እርሶንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
@ኣክሱምዩቱብ
@ኣክሱምዩቱብ 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብትክክል ውድ ኣባታች ፍጣርይ በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ በርከታቹ ይደርብኝ ከመከራ ነፍስ እና ከመከራ ስጋ ይስውረኝ ኣባታችን ለሃገራችን ፀልይሉን እንድራራልን ኣቤቱ ኣምላካችን ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ ኣምላካችንና ፣መዳህኒታችን ርዳን ፣ስለ ስምህ፣ክብር ፣ኣቤቱ ታደገን ስለ ስምህም፣ሃጥያታችንን ይቅር በለን እመ ኣምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን እጅግ ተቸግረናል እና ድንግል ሆይ ኣደራ ህዝባችንን ሃገራችንን በኣይነ ምህረቱ እንድመለክትልን ቤተ ስቤን ኣደራ ቅድስት እናቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏😭😭😭
@abebuteklehaimanot2389
@abebuteklehaimanot2389 3 года назад
አባቴ ይቅር ይበለኝ ያ እግር እሚያጥብ ያለበት አገር አልተቀየረም እወነትም የእመቤታችን አገር ግን እውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል.እውነትም እስካሁን ያቺ አገር መሉ በሙሉ ያለመጥፋተዋ ከዚህ በለይ የጌታ ተአምር ምን አለ እንደኛ ሳይሆን እንደቸርነቱ እስከአሁን አለን ያለቀውም በሆን ያለሱ መገደልም ማዳንም የሚችል ስለሌለ በቃ በለን እየልን እንለምናለን::
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ላንተም አመቤቴ ትቁምልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lebanon5320
@lebanon5320 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ አምላክ እድሜህን ያርዝምልን
@ልዕልትየማርያምልጅ
እሺ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏⛪🇨🇬
@እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌾🌾🌾❤️💛💚
@tsegehi1510
@tsegehi1510 3 года назад
አረእነቀልን። እሱፍጠሪ ይመልስልን ብረትትን እንጽልይ ልለማ ምንአልን
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 года назад
አሜን አሜን ....... አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለድንቅ ትምህርትዎት ከልብ እናመሰግናለን ። ቸሩ አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ። እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ወገኖቻችንን በሰላምህ ጎብኝልን ። ቸሩን የምንሰማበትን ቀን አቅርብልን ። ይቅር ባይ መሃሪ አባታችን ነህና ይቅር በለን ።
@HaniTerefe
@HaniTerefe 10 месяцев назад
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen kemar kewetet yetafete temert new edmena tena yestwot tsegawen yadelwot
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ስራህ ግሩም ነው ሌላ ምን እላለው እጹብ ድንቅ ትምህርት ነው
@amanelvina8438
@amanelvina8438 2 года назад
Yes yes yes
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 3 года назад
ኑ አብረን እንፀልይ የአርብ ውዳሴ ማርያም | ወደ ፈተናም እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ ማቴ 26 ÷ 41 እንዲሁም ልብን የሚመስጡ የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ ሰላሙን አምጣልን
@ወለተሚከይል
@ወለተሚከይል 3 года назад
አሜን፡አሜን፡አሜንቀል፡ህይወት፡ያሣማን፡መምህረችን፡በሠለም፡ማጡ፡ተወይዶ፡ሀይመኖቴ፡
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅል🙏🙏🙏
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 3 года назад
መምህራች ዶክተር ዘበነ ስለሚያስተምሩን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@meskeremalemu3170
@meskeremalemu3170 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
@meryadoney4268
@meryadoney4268 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይውት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
@letishabrah3288
@letishabrah3288 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን መምህር🙏🙏🙏
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 173 тыс.