Тёмный

በየደቂቃው ያለማቋረጥ አንቺን እንዲያስብ የምታረጊበት 5ቀላል ዘዴዎች 

 FREZER FKADU
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

እነዚህን ዘዴዎች በትክክል የምትተገብሪ ከሆነ ስላንቺ በየሴኮንዱ እንዲያስብ ታረጊዋለሽ
ቀጥታ ለመደወል0977674625
ለቴሌግራም0964310316

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@abtt4537
@abtt4537 7 месяцев назад
የኔ እንቁ ሚስት ❤ ሩቅ ሀገር በብዙ ሺ ኪሎሜትር ርቃ እያለች ነው ልቤን የገዛችው ። ልዩ ሴት ናት ❤ ታማኝነቷ በተለይ ብናገር ብናገር አይበቃኝም ። የውስጥ ውበቷን ሳልጨርስ የውጭ ውበቷ ይማርከኛል ። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኙላት ❤💝🙏 የኔ ጣፋጭ እወድሻለው ፍሬዘር አንተም በርታ 🙏 ቪዲዮችህን ሁሌ እናያለን 🙏 ቀጥልበት።
@TsiTsion-oo1cm
@TsiTsion-oo1cm 7 месяцев назад
ታድላ በማሬያም
@marebelu
@marebelu 7 месяцев назад
ታማኝ ወንድ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ ❤️🙏
@AmoVile-k8w
@AmoVile-k8w 7 месяцев назад
ታድላ ☺️
@SeadaHussen-f8n
@SeadaHussen-f8n 7 месяцев назад
ይሰራ እንፈልጋል
@danwet8394
@danwet8394 7 месяцев назад
ንገራት እዚላይ የጻፍከውን ለሷ
@YasinYasin-c3e
@YasinYasin-c3e 2 месяца назад
ማነው እደኔ ፈገግ እያለ ተመስጦ እሚያዳምጥ ኑርልን ወድሜ❤❤❤❤
@FikerMuleta
@FikerMuleta 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድማችን ወንድ ሆነህ የወንድን ፍላጎት መናገር ምክርህ ቅርብ ያደርገዋል፣፡በርታልን ሁሌም ምክርህ አይለየን።
@osiydyx4706
@osiydyx4706 6 месяцев назад
ሲወዲ ይውደደኝ እጂ ምንም አላርግም ወላሂ እኔ ምንም ባርግ አስመሳይ ሰዎች ናቸው እሚገጥሙኝ ያ ማለት ጥሩ ሰው የለም እያልኩ አይደለም ግን የዲልጉዳይ ነው😢
@SelakemermBest-nv7vt
@SelakemermBest-nv7vt 6 месяцев назад
አብሽሪ😢😢😢😢😢
@GcuddXhjki
@GcuddXhjki 5 месяцев назад
እኔም 😢😢😢
@AstareEngdaw
@AstareEngdaw Месяц назад
ሁሉም ነገር ተመችቶኛል በርታ በቀጣይ ስለ እርቀት ፍቅር ስራልን
@FhZg-nf1bu
@FhZg-nf1bu Месяц назад
በእውነት ፍሬዘር ወድሜትምህርቶችህበጣምትክክልእና እውነታዎችናቸው።
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድማችን የምንወደውን የሚወደንን ያጋጥመንብቻ እህቶቼ ቅመሞቼ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 7 месяцев назад
ምርጥ እና አሥተማሪ ሃሣብ በርታ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 7 месяцев назад
ሁለተኛ❤ ነኝ በላይክ አንበሽብሹኝ 😅
@AblahAlsadi
@AblahAlsadi 7 месяцев назад
ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@SdJg-hx5fl
@SdJg-hx5fl 7 месяцев назад
ኣረ ኣንተ ልጅ ትለያለህ😮😮 ግን እኛ ሓበሾች ሚወደንን ትተን ማይወደንን ስንከተል ጊዜችን እናጠፋለን😢
@ፋሲካደባይፋሲካ
@ፋሲካደባይፋሲካ 3 месяца назад
በጣምእናመሰግናለንዎመልካም❤
@TigabuaDijamo-eh7id
@TigabuaDijamo-eh7id 7 месяцев назад
እናመሰግናለን አርፍ ነገር ነው የነገርኬን የኔ ፍቅርኛዬ በጠም ምርጥ ነው ሁሌም ነው የምነወር እኔም አይኑን እያየው ነው ምነገር ከለየሁት ምነገር ነገር ሁላ ይጠፈብኛል በጣም ነው የምወደው የመፈቅራው የፍቱ ገጸታ ይናፍቄኛ
@AsinakechGiboreGibore
@AsinakechGiboreGibore 6 месяцев назад
Thank you brother
@DerbsZeguye
@DerbsZeguye 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ምርጥ ወድማችን
@سميرهمحمد-ص2ب
@سميرهمحمد-ص2ب 7 месяцев назад
እውነት ፍቅር መታደል ነው እኔ ከሁሉም አለው 🥰ሞክሩት ❤️😊
@bayushkasa8390
@bayushkasa8390 Месяц назад
እናመሰግናለን ወድም
@MuluKen-y4p
@MuluKen-y4p 2 месяца назад
Salami Tena yisitilini wondime thank you❤
@e.a7406
@e.a7406 7 месяцев назад
አይ ወንድሜ ምክርህ አሪፍ ነበር ግን የሀበሻ ወንድ እኮ የምትወደውን የምትከባከበውን ሴት አይወድም ይንቃ ይሄ እውነት ነው ሲጀመር መፈቀሩን እርግጠኛ ከሆን ኩራት ነው የሚሰማው
@SdJg-hx5fl
@SdJg-hx5fl 7 месяцев назад
ልክ ብለሻል ከምር 😢😅
@HelimaHelima-xz4kp
@HelimaHelima-xz4kp 7 месяцев назад
ልክነሽ❤❤❤
@AdanatchTadesa
@AdanatchTadesa 7 месяцев назад
ikko 😏
@ሄሩጓልራያኣላማጣ
@ሄሩጓልራያኣላማጣ 7 месяцев назад
የኔው ሰንትነገር እሱ ለማሰደሰት አርጌለት ምንም አይመሰለውም ከዛ ግዜ አይሰጠኝም ይበቃል አልኩት ሳምንታችን ተለያየን😢
@NetsanetChala
@NetsanetChala 7 месяцев назад
የምር ግን እኔን የምያፈቅረኝ ወንድ ተፈጥሩዋል? አይመስለኝም 🙇‍♀️
@monaam-q2q
@monaam-q2q 7 месяцев назад
እሷ አይን አይኑን ስታይ እሱኮ ሙባይሉን ነዉ የሚያየው እንዴት ተደርጎ?!
@bmm3152
@bmm3152 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@fafi2887
@fafi2887 7 месяцев назад
😂😂😂😂 አዎ ሀበሻ ሲረግጡት ነው ሚሻለው 😂😂 ካልሆነ ክብር አያቅም😂😂
@istme4224
@istme4224 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@mahazamola
@mahazamola 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@qddgcc5374
@qddgcc5374 7 месяцев назад
😂😂😂😂😅😅
@Kዩነኝስደተኛዎ
@Kዩነኝስደተኛዎ 7 месяцев назад
💔💔💔😢😢😢😢እናመሰግናለን የኔወንድም እድሜ ይስጥህ ከነጤና 😢😢😢😢
@Kiyaakiyaa-jz8pl
@Kiyaakiyaa-jz8pl Месяц назад
እናመሰግናለን❤
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 7 месяцев назад
እግዛብሄር ይመስገን ደና ነኝ እስቲ የዛሬው ላዳምጥ
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 7 месяцев назад
🤣🤣🤣 አኩርፊው ያልከው ተመቸኝ ከምር 😁 እኔ እንዳውም ማኩረፍወዳለሁ ችግሩ ገና ሳየውነው የምስቀው 🤣🤣🤣
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 6 месяцев назад
እንደኔ አኩርፌ ካየኝ ሳቄ ያመልጠኛል 😂
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 5 месяцев назад
😅
@uthg7338
@uthg7338 2 месяца назад
😂😂😅😅
@UtniasHayuti
@UtniasHayuti 6 месяцев назад
Tanx bro ❤❤❤ yisera ...
@welotube463
@welotube463 7 месяцев назад
ሀሳብህ ሀሪፍ ነው ግን ሲያገጣጥም ነው
@Neimayimam-l5p
@Neimayimam-l5p Месяц назад
እኔ ባሌን.......አፈቅረዋለሁ የሚለው ቃል እራሱ ያንሰኛል ምንም ቢሆን እሱ የሆነውን ሁሉ እኔም እሆናለሁ❤
@EhiteTefera
@EhiteTefera 7 месяцев назад
Betam Ameseginalehu beritalin
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged 7 месяцев назад
Habibimalete ysallale ❤❤❤
@NanatiiQananis
@NanatiiQananis 7 месяцев назад
Ay wandeme egma bezu mokeranal gn fqr migebaw wend yelm enji
@ፋሲካደባይፋሲካ
@ፋሲካደባይፋሲካ 3 месяца назад
ሁሉምያውናቸው
@ريتلروكي
@ريتلروكي 7 месяцев назад
የሀበሻወንድእንደዚህሲሆኑለት ይኮራል
@nardoszewditu5699
@nardoszewditu5699 26 дней назад
Yisera ene ayin ayinun mayet eferalehu
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 5 месяцев назад
የምር ንገሩኝ ዋሳብ ነው የተዋወቅነው ኣሁን 4 ወር ሙላን እና በስረኣት ያወራኛል እኔም እደዛው ሁለየ ስናወራ እወድሻለሁ እማ ሳይል ኣይዘጋም ስልክ እኔ ግን ውስጤ ይፈራል ማርያምን ነይና እንጋባ ልጂ እንውለድ ይለኛል 🥰🙏👏🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 месяцев назад
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
@fyoutube9268
@fyoutube9268 6 месяцев назад
ይሰራ እና እዴት አድርገን እዲረዳን ማድረግ ያለብን
@MersiDane
@MersiDane 3 месяца назад
ይሰራለን
@YemsirachYo
@YemsirachYo 7 месяцев назад
ላይክ እሺ ደሞ ላንተ ጎበዝ መካሪ 👍
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 6 месяцев назад
ወድና ድመት ባየበት ይጮሀል ፍቅረኛ ነፍስ ይማር 4 አመት ፍቅረኛዬ ጥፋቴን ሳይነግረኝ ሌላ ሴት ይዞ ጠፋ አሁን እምነት አጣሁ ወድን ለማመን 😢😢😢
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ😢
@Mary-yc6ri
@Mary-yc6ri 7 месяцев назад
Konijoo.temrte,nwo Bertha, ❤❤❤❤🎉🎉👌👌👌👌👌
@GooklGookl-f2p
@GooklGookl-f2p 3 месяца назад
እናመሰግናል❤❤❤❤❤
@Mhert16
@Mhert16 7 месяцев назад
big respect for you Bro
@SadiyaDegene
@SadiyaDegene 6 месяцев назад
ጥሩ ምክር ነው የምትለቃቸው ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ግን ወድም እኛ ስደት ላይ ያለነው በምን መልኩ እንየው ?
@ሰአዲወሎየዋ-ቸ3ጸ
@ሰአዲወሎየዋ-ቸ3ጸ 6 месяцев назад
ተለያይተንሰየምንኖረዉእደትነዉ ፍቅርየሚይዘዉ መላበለኝ ፍቅራቺንቀነሰ ሰደትሰመጣ ቀንሶብኛልፍቅሩ እኔእሱንአጥቸ የምኖር አይመሰለኝም😔😔😔😔😔
@OromiyaLemma
@OromiyaLemma 6 месяцев назад
አረዳድ ተመችቶኛል ግን እሄ ነገር ለሁሉም ወንድ ይሰራል?
@Zehara-x4q
@Zehara-x4q 6 месяцев назад
አናመሰግናለን ❤
@SinehiwotBeeketu
@SinehiwotBeeketu 4 месяца назад
aynafar kehonns?
@MeazaBekele-r4g
@MeazaBekele-r4g 6 месяцев назад
Ysera aynaynun eyayew mawirat eferalew
@basimarteima1006
@basimarteima1006 6 месяцев назад
የኔ ድንጋይ እራስ የኔ ድንዝዝ የኔ ቆራጣ የኔ ጨምላቃ ሲሏቸው ነው የሚወዱት ክክክክክ ተቃራኒ
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 2 месяца назад
ትክክለኛ ወንድ ከሆነ አይወደም በቀልድ ራሱ ይታዘባሉ😮
@ssss-x1p
@ssss-x1p 6 месяцев назад
ይሠራልን እንዳንፈራ እንድናወራዉ የሚያረገንን ነገር
@ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ
@ያልተኖረልጅነት-ጸ4ቸ 7 месяцев назад
የተለየኝን ፈቅረኛዬን መርሳት አቃተኝይኸው 4 አመት ብቻየን ሌላ ወንድ መቅረብ አልቻልኩም ብቸኝነት ሰለቸኝ ወጣትነት ጊዜዬን አባከንኩት 😢
@ساره-س7ث4ق
@ساره-س7ث4ق 7 месяцев назад
እኔየም😢😢😢😢 ኡፉፉ ስንት ወንድ ለትዳሪ እየጠየቁኝ እኔ ግን መቅረብ ኣቃተኝ😢😢😢
@like-ps9so
@like-ps9so 7 месяцев назад
ok dase yemil temirt new gin yerikat fekir liyes endat enawera wendam ❤
@ShifarDamakach
@ShifarDamakach 3 месяца назад
Thanks
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 7 месяцев назад
እኛ ሀበሾችኮ ጀግናነን የሚወደንን በብሎክ እናጠናግረውና የምንወደውን ኡሩሩ የምንል 🤣🤣🤣🤣🤣
@banaoran2210
@banaoran2210 6 месяцев назад
Yemrshn new ene erasu yemiwedugnn alwedm ene yewededkutn bcha meketel
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад
😂😂😂 የምወጂው ካልተሳካ። የሚወዲሽን ብሎኩን ፍችው ይመለሳል😂
@YemisirachBotse
@YemisirachBotse 7 месяцев назад
Ayinun eyayewt mawirat feralew lale mefrat min madiregi alebigni
@hiwotendashaw
@hiwotendashaw 7 месяцев назад
Betam afekirshalewu eyale neber bena layi lela ሴት tebso yagebawu wandochi betam kebad nachewu hulum layihonu yichilal ena gin kesu wadi libe tesebro lela wand alamnim ahun gin agibito waldo feto yileminegnal afekirewalewu gin min ladirg mikerugn eski
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 6 месяцев назад
አንቺ ባጣ ቆዩኝ አይደለሽም ግን ደግሞ የምታፈቅሪው ከሆነ ተቀበይው
@mebrihat5349
@mebrihat5349 7 месяцев назад
አሁንስ ሰለ ፍቅር መስማት አቁተኛል😓
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 месяцев назад
ሰለቸን😅
@mebrihat5349
@mebrihat5349 7 месяцев назад
@@baniaychu7478 በጣም ሲባዛ ዶሞ ጭንቀት ነው 😁😴
@guinsasisay3095
@guinsasisay3095 7 месяцев назад
አረ ዩቲብ መሥማት መረረኝ ሁሉም ሥለ ፍቅር ሁሌም አንድ አይነት ሐሣብ ልክ ነህ ወንድሜ መሥማት ያሥጠላል
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 месяцев назад
@@mebrihat5349 ትክክል😢
@MeazaYamekayal
@MeazaYamekayal 7 месяцев назад
ይሰራ በጣም እፈራለው ግን በርቀት ያለን እንዴት ማድረግ እንችላለን
@HawaSamira-km1gz
@HawaSamira-km1gz 5 месяцев назад
Erdatahin efaligalew wandime
@ሙልቲኤፍታህ
@ሙልቲኤፍታህ 5 месяцев назад
እሚገርምህ እኔ ስሜቴ እገልፅለታለሁ እና ምንጣፍ ነው እሚሆንልኝ የእውነት ተጠቀሙት ❤ ከስደት መልስ የልባችሁን መሻት መድሀኒያለም ይፈፅምላችሁ
@YemaruDejene
@YemaruDejene 7 месяцев назад
Yesera
@MhiretAgena
@MhiretAgena 5 месяцев назад
ወንደሜ፣እኔጋደኛየለንም፣ግን፣ወንድ፣ሲቀርበነኝ፣ፈሪ፣አይንአፋርነኝ
@InnocentCanoe-is3mt
@InnocentCanoe-is3mt 6 месяцев назад
Tank you😢😢😢😢😢
@leyla354
@leyla354 7 месяцев назад
ene sawarawu Hul-gize ayin ayinun eyayahu now yemawarahu ena baya sekondu eyasabanye yehun😅
@tewahdonatemnete4944
@tewahdonatemnete4944 2 месяца назад
እኔ ለፍቅር አልታደልኩም 😭😭😭😭
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
Me too 🥲
@ScgredgDvbgg32
@ScgredgDvbgg32 5 месяцев назад
በርቀት ላይያለነውስ
@YemsirachYo
@YemsirachYo 7 месяцев назад
ይሰራ ይሰራ
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
ፍቅር ለምኔ 7አመት ሙሉ ታግየ ከቱቀር ታዳ እደትልፅናና ለፍቅርያለኝቦታ አሁላይ በጦምትንሽነው
@Almaz-b4k
@Almaz-b4k 6 месяцев назад
ይሰራልን
@amaamm-i7o
@amaamm-i7o 28 дней назад
የአበሻ. ወዶች. ሴትትትከባከባቸዉ. አይወዱም. አልፈልግምሲሏችውነው. የነሱመዳኒት.
@KalkidanArega-f2m
@KalkidanArega-f2m 5 месяцев назад
Ere awo yisera
@InnocentCanoe-is3mt
@InnocentCanoe-is3mt 6 месяцев назад
OK nase❤❤❤I😂😂❤
@ToybaMohamed-x2s
@ToybaMohamed-x2s 2 месяца назад
👍👍👍👍👍
@axvrrty2445
@axvrrty2445 7 месяцев назад
ሳውዲ እና ዱባይ ለሆነው ስራልን
@GbBb-zm9px
@GbBb-zm9px 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 7 месяцев назад
Thanks ❤❤❤❤❤
@SamSamsAm-xg7gc
@SamSamsAm-xg7gc Месяц назад
እኔ በጣምፈሪነኝ እዴትአይኑንአይቼአውርቼአላቅም😅😅😅
@bertukanbertukan5694
@bertukanbertukan5694 3 месяца назад
@MhretKhsay
@MhretKhsay 15 дней назад
ይሰራ
@MarthaBiratu
@MarthaBiratu 7 месяцев назад
Enamesegnalen
@MariyanaZhiyuan
@MariyanaZhiyuan 6 месяцев назад
Yisera injii ❤😢
@AsedeEthiopian
@AsedeEthiopian 7 месяцев назад
የምላስፍቅርአልያለእምነትየልብግንጠፍቶል..
@Tg16tg
@Tg16tg 7 месяцев назад
ስደት ላይ ያለነውስ እንዴት እናውራ የማንገናኘው?
@ssss-x1p
@ssss-x1p 6 месяцев назад
ትክክል እኛ እንደት እናዉራዉ
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад
በቢዶ ነዋ😂
@ሙልቲኤፍታህ
@ሙልቲኤፍታህ 5 месяцев назад
❤እኔ 😂ላይክ ስትል ወዲያውኑ ነው እማደርገው የእኔ ማካሪ ኮረሪማ ነህ ወንድሜሜ
@SadaMahamed-z5i
@SadaMahamed-z5i Месяц назад
👍👍👍👍👍👍👍
@MeazaKebebew
@MeazaKebebew 6 месяцев назад
Awo yesera
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 7 месяцев назад
የሆነ ልጅ ወድጀው አለሁ እና እንፃፃፋለን ግን እኔ ምልክት ሰጥቸው ነበር እሱ ግን ምንም አልገባውም እና ምን ላድርግ ሀያአራት ሳአት ነው እማስበው ምን ላድርግ በናትህ ንገርኝ
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 6 месяцев назад
በአይንሽ ንገሪው ምን ታረጊያለሽ መሠለሽ በሆነ አጋጣሚ ስታገኝው ሌሎች ሠዎችን በምታይበት ሳይሆን በፍቅር አይን እያየሽ አውሪው ለምንድነው አትኩራ የምታየኝ ይላል
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 6 месяцев назад
@@betelhemworku2976 የኔ ውድ ያገሬ ልጅ ነው ግን እኔ ያለሁት ስደት ነው እሱ ደግሞ አገር ቤት ነው
@aminaomar9899
@aminaomar9899 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉
@BelayneshDemisew
@BelayneshDemisew 7 месяцев назад
Yaten mikir semche le fqrchaye silew sirwn teto awrch ylchl 24 awer 🥺🥺 gud derlch mn serto ystdadrchl
@Mihiret-bn7kf
@Mihiret-bn7kf 29 дней назад
ወይኔ የምር ስለ አበሻ ወድ ልክ ሲወደድ የት ትኤዳለች ነው የሚለው
@Zebnangus
@Zebnangus 6 месяцев назад
ይሠራልን
@AaAa-vk5lp
@AaAa-vk5lp Месяц назад
እሩቅክሆነስ መከረን
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 3 месяца назад
wey ante lej taskalek kkkk be fetari
@HhufgdFcgrd
@HhufgdFcgrd 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳህትክክል
@rabiyayasin6790
@rabiyayasin6790 5 месяцев назад
yisera
@HiwotAbiyot-dx5zv
@HiwotAbiyot-dx5zv 6 месяцев назад
Old::❤❤❤❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 7 месяцев назад
Thank you for sharing!
@hawabeshir7164
@hawabeshir7164 7 месяцев назад
birr yemiyabdergn chgerogn new terdugn
@shashumerach846
@shashumerach846 7 месяцев назад
እኔም ልጀ ይዘ ነወ ምሰራወ ሆኖም ግን የ9 ወረ ደሞወዝ የለንም ኣሉኝ ኣሮቦቹ የቤት ክራይም ደረሶብኝ መኖረየ ጠላሁት
@ፅጌማርያምየስላሴባርያ
ይሰራ ወንድሜ
@AbaboChala-e9p
@AbaboChala-e9p 7 месяцев назад
Ysera
Далее
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
00:56
Просмотров 412 тыс.
ይሄን ወንድ ተጠንቀቂው
27:42
Просмотров 3,1 тыс.
ችላ እንዳይልሽ አስተካክዪ
21:21
Просмотров 6 тыс.
የእውነት ያፈቀረ ወንድ 12 ምልክት
10:41