" gf.me/u/x9gpfw ... click it to support our minstry on gofund me
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ ሙሉ ለሙሉ ቢዘጋም ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አልከለከለንም። አሁን በዚህ ሶስት ወራት እንኩዋን በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
+251913831314 +251901008888.
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
28 авг 2020