Тёмный

በደሴ ከተማ በ200 ብር የሚከራየው ቤት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 89 тыс.
50% 1

በደሴ ከተማ በ200 ብር የሚከራየው ቤት

Опубликовано:

 

25 дек 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@melagebre8730
@melagebre8730 5 лет назад
ኢትዮጵያ ከብዙ ጉድ የሚያወጣት እኮ እንደነዚህ ያሉ የዋህ ሰዎች ስላሉ ነው
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
በእውነት ትክክል
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
በጣም
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 4 года назад
እውነት፣ነውበትክክል
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 года назад
ወላሂ፡ በትክክል
@haleemamohammd4800
@haleemamohammd4800 5 лет назад
ሲግርም እንድዚ አይንትም ስው አል ፍጣሪ እድምና ጤና ይስጦት ቃላት ያጥርኝል.............ድንቅ ስው
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጡሩ ሰው ብሎም አባት አልቋል ብዬ እፈራ ነበር እድሜዎትን እንደማቱሳላ ያርግሎት አባታችን የዘመኑ ምርጥ አባት ብዮዎታለሁ!! ለባለቤቶት ነፍስ ይማር!!
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
@@eeoj4141 አሜን አይገርሙም እንዴት እንዳከበርኳቸው!!
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን የድሮ አባቶች በተለይ ያልተማሩ አባቶች እውነት የዋህ ናቸው እኔም አባቴ ምንም ሀብት ባይኖረውም በድህነቱ ግን በጣም ደስተኛነው በፊት እናደድበት ነበር ለምን በድህነትህ ትኮራለህ ስለው ጥለነው ለምንሄድ ምንአስጨነቀኝ የሰላም እንቅልፍ እተኛለው ሌባ መጣ ተሰረቅኩ ሳልል ይላል
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 лет назад
እንዲህ፡ነው፡የድሮ፡ስው፡እንደኛ፡ራስ፡ወዳድ፡አይደለም፡እድሜ፡ይሰጥልን፡ለአባታችን
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 лет назад
ይገርማን ሰው ማለት እድህ ነው አባ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት አሜን እደእርስዎ ያለ አባት ያብዛልን አሜን
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
betami yemigerimi new
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
ግሩም ነው ሰው ማለት እድህ ነው 👏👏👏
@hadiethio-
@hadiethio- 5 лет назад
አባት ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁሎት አላህ ያቆዮት እግዲህ በ200 ብር።ካለ ወደ ደሴ ልጎዝ መሰለኝ ሰው ሁሉ የተሻለ ቦታ አደል ሚመርጠው እኔም ደሴ መረጥኩ
@hayat490
@hayat490 3 года назад
ክክክክክ ሠህ
@hawaali4409
@hawaali4409 4 года назад
ቅን ልብ ከውጫዊ ደስታ የውስጥ ሰላም ይበልጣል እድሜና ጤና ይስጦት አሜን
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 лет назад
WOW እንዲህም አይነት ሰው አለ ?? የተባረኩ አባት ለነብሶ ያድርግሎት ። በየወሩ በሆነ ባልሆነው በየምክንያቱ ኪራይ እየጨመሩ ተከራይን ለሚያማርሩ የቤት አከራይ ባለንብረቶች ትልቅ መልእክት ነው ።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
*ይገርማል ! እኚህ ሰው እኮ ከህዝብ ቤቶች ድጎማ ማግኘት መብት አላቸው... ይባስ ብለው ግብር ክፈሉ ይሏቸዋል? እባካችሁ የምታውቁአቸው ሰዎች ቤታቸውን በበጎ አድራጎት ስም ፍቃድ እንዲያወጡ ንገሩአቸው/ርዷቸው! አባታቺን ሚያረጉት እኮ መንግስት መስራት ያለበትን ስራ ነው... የምን ግብር እንደውም ሊሸለሙ ይገባል! ጥሩ ሚሰራን ሰው ቅስምና ሞራል ሚነኩ ኃላፊዎች ማስወገድ ነው... ደሴ ያላችሁ ሰዎች ግብር አስከፋዮቹን ሄዳችሁ ማን እንደሆኑ ማወቅ አለባችሁ... እነዚህ በ ቢሮ ተከልለው የመሸጉ የህዝብ ጠላቶች ናቸው... አዋርዷቸው በህዝብ ፊት ! ጅቦችን መደበቂያ ንሷቸው !* የቀበሌ ሰዎች, አባቶቻችንን ማሸማቀቅ ይብቃችሁ! *ዋአአአአ !* *ፋናዎች,* ይሄን የመሰለ ዘገባ አቅርባቹ ሳትጨርሱት አቆማችሁ. ቀበሌ ሄዳችሁ ይሄ አግባብ ነው ወይ ብትሉስ... ሰዎቹንም ቢታወቁ? ተስፋ አለኘ ሁለተኛ ፓርት እንዳለው. ተመልሳችሁ ፍትህና ክብር ለ አባታቺን አስመልሱላቸው. ክብርና ምስጋና ተነፍገዋል ያለ አግባብ!
@blitzer9628
@blitzer9628 5 лет назад
Betkekl ewnet new
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 лет назад
አጀብ ወሎ ገራገር፣ ባባዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደርሶ ያሉትን ሺ ያድርግልን፣
@seadaseid72
@seadaseid72 5 лет назад
እዲህ አይነት ሰውም አለ እድሜና ጤና አላህ ይስጦት
@denegelenate814
@denegelenate814 5 лет назад
የኔ አባት ከዚ የበለጠ ያድርግሎት ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት የኛን ሃገርማ ጉድ ተነግሮ አያልቅም
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 лет назад
ሚሚ ሚሚ
@denegelenate814
@denegelenate814 5 лет назад
@@robelltegenu4875 Abet
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 лет назад
ሚሚ ላወራሽ እፈልጋለሁ
@denegelenate814
@denegelenate814 5 лет назад
@@robelltegenu4875 ምነው በሰላም ነው እሺ ምን ችግር አለው
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 лет назад
ዋትሳፕ ላይ
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 года назад
እኔ እኮ የድሮ ሰዎች እንደት ሚስቶቻቸውን ሲያመሰግኑና ሚስቶች ለባሎቻቸው ያላቸው እንክብካቤና ክብር ሱባሀን አሏህ አይ መልካም ሰው
@hanamaryam3418
@hanamaryam3418 5 лет назад
እግዚአብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጦት አባቴ
@sofiyayesufa9898
@sofiyayesufa9898 4 года назад
የወሎ ሰው ወላሂ ብዙ ገራገር ነው እረጂም እድሜ ይስጥልን
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 года назад
አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት በሁኑ ሰሀት ልጅ አላሽ። በል አላሽ ብሎ በጣያቅበት ሳሀት። ሳዳቀቹን። አላህ ይቀበላቹ እኔ ማንተልጅ ወልጄ። ያታሳቀያውትን እኔናኝ። ማቀው
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 4 года назад
አጅብ ወሎ ስወዳቸው እኮ የዋህ ፈቃር ክፉ የሚባል ነገር የማያውቁ ጨዋ ህዝብ እወዳችሃለሁ ከራያ እህታችሁ
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 лет назад
ደግነት ውዱና:ትልቁ የአምላክ: ስጦታ ነው !ለተወደዱና ለተመረጡ ብቻ!
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 5 лет назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍እኛ ደሴወች እድህ ደግ ነን
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 лет назад
ሁሉም አንድ አይደለም ኩሽና ከሻጋርደን ነው 200 ብር እምንከፍለው
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 5 лет назад
@@zeharereshedzeharereshed3469 አወ ማር ሁሉም አድ አደሉም ከአድ አድ ሰዉ በቀር አቀዋለሁ የቤት ኪራይን ነገር አለስምሽ ስም እየሰጡ ኸረ ዝም ነዉ
@Nahom989
@Nahom989 5 лет назад
ወሎ ገራገሩ
@mermawaleyaw2320
@mermawaleyaw2320 4 года назад
ማሻአላ።አባት።እርዚምእደማ
@lilalila3750
@lilalila3750 4 года назад
እድሜ ጤና ይስጣቸው የስማይ ቤታችያመረ ይሁን እቼ ምድር ለማንም አትሆንም ሁሉም ቀኑጌዜውን ጠብቆ ይሄዳል ደስ የሜሉ አባት ናቸው በዜ ጌዜ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 лет назад
ወሎ ገራገሩ የደጋጎች ሰወች ሀገር እድሜዎትን ያርዝመው
@armamedia23
@armamedia23 Год назад
ክብር ያድልልን አባታችን ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@martalovelove8121
@martalovelove8121 5 лет назад
አባታችን. አምላክ አሁንም የእድሜ ባለፀጋ የድርግልን ጥሩ መስራት ለራስ ነው ከአምላክ ይገኞል
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 5 лет назад
አባ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ያድሳባ አከራዎቺ ትምርት ውሰደ ከ ደሴዉ አባታቺን ይቺ አለም የጀመራት እጂ የጨረሳት yalam
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 года назад
እንዲህ ነው ሰው ማለት ኣባየ ረጅም ጤና እድሜ ይስጠውት ትልቅ ት/ት ነው
@xciteali30
@xciteali30 4 года назад
የኔ ጌታ መልካም ማድረግ ለራስ ነዉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ 😍😘💞🇲🇱እዉነተኛ አባት ኢትዮጵያዊ እድሜን ይስጥልን
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 года назад
እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት ከነ መላ ቤተሠብ ለየልጅልጅ የሚተርፍ ፅድቅ ሟች መሆናችንንእረሠተን ከሬሣልይ አካል አዉጥተን እንሸጣለን አይሠዉ በኝሕ አባት ልክ ሁላችንም ሠዉተብለንእንጠራለን በቤትኪራይሥንቱ ጎዳና ሥንቱያለተገባችግርዉሥጥ ገብቷል ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋዉን ይሥጦት
@seidhassn1049
@seidhassn1049 4 года назад
መሻላህ አላህ ጤና ይስጣችሁ ጡሩ አባት እንደ እናንተ ያለ ይኑርልን
@semira9282
@semira9282 4 года назад
ይገሬማል በዛሬ ጊዜ አንድ ኪሎ ሽንኩት እንጅ ሁለት መቶ ኪራይ ቤት አለደ
@abm1344
@abm1344 4 года назад
ወይ አባቴ?ዛሬ እኮ እድሜ የለም ምክንያቱም? ሽማግሌዎች ን ማክበር እንደኃላቀርነት ስለተቆጠረ ባህላቸውን እየረሱ ስለሆነም ብቻ ይታረቀን
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Год назад
ወይ ጉድ ይህም አለ? ይገርማል? ይህ የተላለፈው 3አመት ሆኖታል? አያቴን አስታወሱኝ። እንዲያው አንቱ ሰው በህይወት እስካሁን ካሉ ከዚህም በላ ከሙሉ ጤንነት ጋራ እግዚያብሄር እድሜዎን ያርዝመው። እኔም አያቴ ያከራያቸውን ቤቶች ሳድሰው በውስጡ እሚኖሩትን ሰዎች ዋጋ ለመጨመር ተሳቅቄ ነበርና ለካ ሌሎችም አሉ? ግዴለም ገንዘብ ከሰው በኋላ የመጣ ነው ሊቆጣጠረን አይገባም።
@sharpclover2911
@sharpclover2911 5 лет назад
ከክፉ ይጠብቆት ሌላ ምንም አልልም
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 года назад
እንደዚ ዬሉትን ቅን ሰዎች አላህ ያብዛልን
@dewolmedia6142
@dewolmedia6142 4 года назад
እንግዲህ ኢትዮጵያ የእንደነዚህ አይነት ጊዜ የማይቀይራቸው ሰወች አይነት አገር ነበረች ዛሬ ግን ሁላችን እያየነው ነው ያለንበትንሁኔታ!!!
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 лет назад
የአዲስ አበባ አከራዩች ቢያዩት እኔ ቤት ፍለጋ ስዞህ ባለትዳርና ልጅ አናከራይም እያሉ አስለቅሰውኝ ነበር እስካሁን አረሳውም 85/100 የአዲስ አበባ አከራይ በመስፈርት ነው ካቱ መማር አለባቸው
@sadayimer4791
@sadayimer4791 5 лет назад
አባ እንደአተ አይነት ሰዎችን ያብዛቸው
@robyohn3206
@robyohn3206 5 лет назад
ለምን ብልጦ
@shibeshiseblewongle8000
@shibeshiseblewongle8000 4 года назад
እባካችሁ እግዚአብህሔር ያለንን ይባርካል ከዚህ እንማር:: አባታችን እድሜ ከጤና እና ከጉልበት ጋር እንደካሌብ እንደይጥገቡ :: በዚህ ስግብግብ ትውልድ መኃል ሰንደቅአላማ ነዎት :: እኛም እንድንተባበር አካውንት ይከፈትላቸው::
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 года назад
አላህ ያቆያችሁ የፍቅር ቤተሰብ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 лет назад
ይገርማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 лет назад
Ababa egziabhir edmewet yrzem A.A yekebele bet be 5 bir tekeraytew 1000 eyakerayo ersiwe beserut bet degnet zemeniwe ybarek
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 лет назад
አባቴ ይባረኩ
@linamohammed8244
@linamohammed8244 5 лет назад
የኔ እናት አላህ ነብሳን ለጀነት ያድርጋት
@selam484
@selam484 3 года назад
Tebareku abate Teleke temeherte newe .Misema kale .🤔
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 4 года назад
ወሎ ገራገርነው
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 года назад
ትልቅ እድሜ ና ጤና ።
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 года назад
የኔ አባት በአላህ እና በእናተ ነው አገር የቆመው እንጅ በኛ በምስጦቹ አይደለም አገራችንን አላህ ሰላም ያርጋት💚💛❤️ ሱበሃን አላህ ይህን የመሰለ ቤት በ200ብር ጉድድድድድ 2000 ብር አይን አያሳሽም ባገኛሆቸው የት አካባቢ ነው ደሴ ኢንሸአላህ ስሄድ የምር ነፃ ነው እንጅ አትከፍሉም እናቴ ቤት አሁን ጡፎል ጉድ ብየ አብጀ ወላሂ ከየት ያመጡታል ብሩን ብየ አንዲት ብጥቃ ክላስ አነስተኛ ተብሎ የጭቃ ቤት 800 ነው ደሴ ላይ እኔ በአይኔ አይቻለሁ ይህን የመሰለ ቤትማ 2000/3000 አይን አያሳሽም እኔም አግብቸ አንቱ ጋር እከራያለሁ ወላሂ ነፃ ነው እንጅ ክፍያ አይደለም 😁 ምናል አካባቢውን ብትነግርኝ
@hdhd9405
@hdhd9405 4 года назад
አላህ እድሜ ይስተወት ወ/ሮ አረጋሽንም ገነትን ይሰጠወት ነብስ ይማር
@user-rm3fj6gb9y
@user-rm3fj6gb9y 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሠብ።
@uomnesrdenkebede6280
@uomnesrdenkebede6280 4 года назад
የምርጦች ምርጥ አባት ናቸው
@rahmetali3389
@rahmetali3389 4 года назад
መሸአላህ ጥሩ አባት ለዘላለም ይኑር
@mekedasmekedas4801
@mekedasmekedas4801 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጨምርለወት መመረጥነዉ ይገርማል ለዛዉምበዚህዘመን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 года назад
Geta abizito yibarekewot abate 😍
@megabesetegn1112
@megabesetegn1112 4 года назад
amazing aye wollo gerageru...
@meazi01
@meazi01 4 года назад
God bless you
@hdhd9405
@hdhd9405 5 лет назад
አላህ እድሜ ጤና ይስጠወት ለድሀ በንጉስ ቢሰጡት መንግስት ቢቻል ቢሸለሙ ለራስ ወዳዶች ዩችው ጀግና አባት ሜቴክን ለዘረፉ ሌቦ አሳዩልኝ
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
እድሜነ ጤነ ይጨምርለወት ማሻአላህ በዛሬው ስኣት ሆ
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 лет назад
mashallah baba dese silu edmeuten yarezemew😙😙😙
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 года назад
Yene geta fetari abizito edimewon yichemirilot
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
እግዚአብሔር የሰማይ በታችሁን ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 3 года назад
መልካም ሰዉየ
@hanahananathananafihanahan2625
ምስጊን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-qt3mh6yn2f
@user-qt3mh6yn2f 4 года назад
መአሸአላህ ወሎ ገራገረ እኮ ነው ሽአመት ያሩህ አቦ ሰላመወን የበዛ ለከ
@getnetbelay542
@getnetbelay542 5 лет назад
woye father betam tilke meleket newe enderswe aynet sewe yabezalene...
@webak242
@webak242 5 лет назад
Leyu leyu Abat nacew,Egzyabher edemay ketena gar yestwet amen!
@user-cy6rw2rq7p
@user-cy6rw2rq7p 4 года назад
አላህ እድሜ ጤና ይስጦትህ
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 4 года назад
ይሄ ነበር ኢትዮዝጵያዊ ደግነት አባት እግዚአብሔር ይጠብቆ
@user-tf8rg4xw1b
@user-tf8rg4xw1b 5 лет назад
ደሴ ቤት እካርሽ ነው ያልሽው የማያውቀው ንገሪው ።እሽ እንኳን ደሴ ትንንሽ ከተማ እንኳ እርካሽ የለም ምናልባት አንቺ የምታወሪው ከ20 አመት በፊት የነበረውን ይሆናል
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 года назад
ልክ ነሽ ደሴ ርካሽ ከተባለ 2000 ሽብር ነው አሁን
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 4 года назад
እግዚአብሔር ምስጋና እንደዚህ አይነት ሰው አለ
@user-pc8ig9ez4h
@user-pc8ig9ez4h 5 лет назад
አባ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 года назад
ረጂምአድሜከጤናጋአባቴ ሲያሳዝኑልጆችየላቸውም
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 лет назад
Abatachen aba Ewunetu degu abat Egzibhir edmi Ena tena abzto ystelen
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
አድራሻቸው የት አካባቢ ቢሆን ነው የኔ እህቶች በወር በወር እያስጨመሩባቸው ተቸግረው የለ
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 3 года назад
ገራሚ ነው በጣም
@NejatMdYe
@NejatMdYe 4 года назад
ይገርማል
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 4 года назад
ውይይይ፣ደስየሚሉ፣ልጆቹም፣ሲያምሩ
@user-nn8fz8lp9h
@user-nn8fz8lp9h 5 лет назад
ስውማለት እደዜህነው ታዳ ምግስት እደዜህ አይነቶቹን ማገዝ አለበት
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 лет назад
እግዚአብሄር ያኑሮዎት አባ ማን አለ አሁን እንደርሶ ሀብት ለምኔ የሚል ይህ ሆዳም መንግስትማ ይገርማል በህዝብ ሀብት የሚቀልድ
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 лет назад
አለምዬ የኔ............??? ልክ ነሽ ስንቱ የቀን ጅብ አለ አይደል ገንዘቡን ይዞ ሚሞት ሚመስለው!!!!
@amkiamki3200
@amkiamki3200 5 лет назад
Abata Egzabher yabertawet hulachenm enalfalen dess ye emel melkame bahre new
@bogalechgebre6560
@bogalechgebre6560 4 года назад
twenty five dislike? In what a horrible world are we living on? what is wrong for these who dislike this person's lovely job? embarrassment.
@Ethiofirst2023
@Ethiofirst2023 5 лет назад
Rajim edime yistot long life
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 4 года назад
እድሜችሁ፣ይጠውል፣እድህምያለ፣አለድ፣በዝች፣አለም
@user-pz4jm6rt4b
@user-pz4jm6rt4b 5 лет назад
አንዴት ደስ ይላሉ በእግዚአብሔር
@mesimesi3504
@mesimesi3504 4 года назад
Gerom abat nachiw ababa zemeot yebarkut tebarku
@tesfamak2987
@tesfamak2987 5 лет назад
Melkam abat eney abati binor endezih alsekaym neber
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 года назад
ውይ ውይ አባት የዋሃ ጊታ ይባርክቶ ::
@user-dr2vh7ly5c
@user-dr2vh7ly5c 5 лет назад
እድሜወ ይርዘም አባየ
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 лет назад
yane abt egzaber chemro chearo yistot melkamnat le ras new
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
ጥሩ መስራትም ችግር ሆነ እዴ
@user-pi9be4ub9m
@user-pi9be4ub9m 5 лет назад
እድሜ'ይስጠዉት
@fathiafathia2303
@fathiafathia2303 5 лет назад
ማሻአላህ እንዲ አይነት ሰዉ ማግኝት ይገማል አላህ እዴሜና ጤና ይሰጥት
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 5 лет назад
የማገርም ደግነት ነው
@zamzamalmir3118
@zamzamalmir3118 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@johannesmulu3473
@johannesmulu3473 5 лет назад
Ewnet betam desylal
@abm1344
@abm1344 4 года назад
መንግስትና ህፃን ልጅ በሰው ገንዘብ ነው የሚያለቅሱት
@solekidania7282
@solekidania7282 3 года назад
አንዳንዴ አስተሳሰባችንን እስከምን ድርስ ነው......
@sunsun466
@sunsun466 4 года назад
❤️❤️❤️❤️
Далее
OMG! Bei der Hochzeit betrogen 😨 #tricks
00:43
Просмотров 1,8 млн