Тёмный

በደቡብ ወሎ በአንባሰል ወረዳ የምትገኘው የወንድአንቺ ቅድስት ድንግል ማርያም ተዓምር እና ቅኝት ከተዎናይ ፅናት ተረፈ (ዓለም) ጋር 

BUBU TUBE /ቡቡ ቲዮብ
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 2 года назад
አመብርሀን ትጠብቅህ ወጣትነት መልካም ቦታ ላይ ሲውል እዴት ደስይላል ዘመንህ ይባረክ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
በጣም የማረሳው መንገድ ስደክም አንዱ ውንድሜ በርች እንኳንስ እኛ ግራኝ አህመድ ሄዳል አለኝ አቤት የመጀመርያ ተራራ ስንውጣ የቅዱስ ዮሃንስ መስቀሉ ተባርከን ቅዱስ ዑራኤል ኢየሱስ መንገድ ለይ በየ።መንገዱ የሚዘፍኑ ህፃናት አረ ተወኝ ትዝታዬን ቀሰቀስከው ዘንድሮም ልመጣ ስል ሀገሬ ሰላም አጣች ብቻ እግዚአብሔር ሰላም።ያርግልኝ
@ማርያምስሚኝሶልያና
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመ አምላክ ጥላ ከላላ ትሁንህ በርታልን።💚💛❤️
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድሜ ደስ ስል እግዚአብሐር በቤቱ የፀናህ የፀናቹ በርከተቹ የድርሳን 💞
@fekerabza4945
@fekerabza4945 2 года назад
ወይኔ ታድላቹ በረከታቹ ይደርብን 🙏 ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
ቃለህይወት ያሰማልን
@eyerusalemhailemeskel9908
@eyerusalemhailemeskel9908 2 года назад
እመቤት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታደረርግልን። ወንድምአለም አንተንም በቤቱ ያፅናህ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@Berukmenase
@Berukmenase 2 года назад
አሜን
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@sisaywolde4816
@sisaywolde4816 2 года назад
ወንድ አንቺ ማርያም ዳግም ደጅሽን ለመሳለም አብቂኝ
@himahima2935
@himahima2935 2 года назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም አርጊልን በምልጃሽና በፀሎትሽ በጣም ልዩ ነዉ ቦታዉ
@Berukmenase
@Berukmenase 2 года назад
አሜን
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Год назад
​@@Berukmenase ወድሜ እግዚያብሄር ያክብርህ ይቺን የተቀደሰች ቤተ ክርስቲያን መጥቸ በረከት ማገኘት አለብኝ
@memelove351
@memelove351 2 года назад
Wow bantam yamral Eyazegacute yemesegene 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
ሰላምክን ያብዛልን ወንድማችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 👏
@saratamerat
@saratamerat 2 года назад
*እናመሰግናለን* በርታ💚💛❤👏💒
@Yeshimartube9856
@Yeshimartube9856 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏
@ማርያምስሚኝሶልያና
እናት አለም ሀገር ! ማን እንደ ኢ ትዮጽያዬ ሰላምሽን መድሀኒ አለም አባቴ እንደቸርነቱ ሰላምሽን ይመልስልን ወንድም አለም በርታ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን።
@ባላገሯ-ዘ4አ
@ባላገሯ-ዘ4አ 2 года назад
ሰላም ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@bestethiopianmusic2093
@bestethiopianmusic2093 2 года назад
kal hiwot yasemalen
@taditadi4889
@taditadi4889 2 года назад
Thank you
@hanaastatke4628
@hanaastatke4628 2 года назад
😍😍😍😍😍
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
የጊሸን ትዝታዬ ሄጃለው በ2011 በጣም ገራሚ ነው የመቃማ ጥቅም አይቻለው ዳግም ለደጃ ታብቃን እማምላክ
@tiginani3753
@tiginani3753 2 года назад
Wendanchi maryam enatachin liyu nesh dagim dejshn yasregitegn lijesh medaniyalm
@አማራነኝከፍኖጎንነኝ
እሚገርመው ግሸን ሠባት አመት ሂጃለሁ ወንድ አንች ማርያምን በቅር እረቀት አሻግሬ እያየሁ አንድም አመት አይቻት አላውቅም ይገርማል ቃለ ህይወት ያሠማልን
@maryy852
@maryy852 2 года назад
ቃለህይትን ያሰማልን
@sisaywolde4816
@sisaywolde4816 2 года назад
ወንድ አንቺ ማርያም ዳግም ደጅሽን ለመሳለም አብቂኝ
Далее
ድንቅ ዝማሬ orthodox muzmur
11:12
Просмотров 295 тыс.
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 1,1 млн
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 292 тыс.