Тёмный

በድምፁ ያስደመመን ተሳታፊ!!// ፈታ ዘና ከቅዳሜን ከሰዓት ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ጋር// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Развлечения

Опубликовано:

 

17 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 года назад
የኔ ሰው አክባሪ እንዴት እንደምወድህ ዮኒ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
ዮኒየ ምርጥ ሰው ሲወድህ ኢኮ አቤት ለሰው ያለህ ክብር አባቴ ሚስትህ ታዲላ የምር 🥰
@helenwolde4451
@helenwolde4451 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረስን ፕሮግራምችሁ በጣም ነው ደስ ነው የሚለው በአሜሪካንም ብንሆንም በሀሳብ ኢቢሴ ነው ያለነው ስለ አደይ አበባ ትንሽ ላውራላችሁ ከቤቴ ጀርባ መስከረምን ጠብቆ ይመጣል እድሉን ባገኝ ያነሳሁትን ብልክ ደስ ይለኛል ። እግዚአብሔር አገራችንን ሕዝቦችን ይጠብቅ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
ቅዳሜን ከሰዓት እንኳን በደና መጣችሁ ዋውው ድምፅ ያምራል ምርጥ ግጥም ነው ለቅዳሜ ከሰዓት ይገባቸዋል
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
ዋውው ጎበዝ ቀጥይበት ግጥም ዮንዬማ ሣንሰው ነው
@medhanetalamerew8253
@medhanetalamerew8253 2 года назад
ቅዳሜ ከሰዓቶች በጣም ደሥ ትላላችሁ
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 года назад
ይችላል ልጁ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው
@tigi432
@tigi432 2 года назад
ዮኒ እና ዐጊ የእናንተ ፕሮግራም ለኔ የሀገሬ ናፍቆት የምወጣበት ነው በርቱልኝ ❤️❤️❤️
@zeAmharafano
@zeAmharafano 2 года назад
ጸዲ የቅዳሜን ከሰዓት ድምቀት ሳቅሽ ሁሌም ይማርከኛል ሁሌም ሳቂልን!!
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 года назад
እንደመር
@nhentertainment3627
@nhentertainment3627 2 года назад
🇪🇹''ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን''🇪🇹 . . . አሜን🙏
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 2 года назад
ቅዳሜወች እንኮን ሰላም መጣችሁ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!
@abyelove9263
@abyelove9263 2 года назад
አንቺ ሌባ የሌባ ዘር የሰረቅሽውን መልሺ
@louatlouat6615
@louatlouat6615 2 года назад
ፀዲ የኔ ፍልቅልቅ ስትመቹ ውድድድድፍ
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 2 года назад
ዬኒ.ፈገግታሕ.ግልፅነት.ፍቅር.ነሕ
@egiwondem5458
@egiwondem5458 2 года назад
አባጃሌ ተክለሀይማኖት ያደኩበት ሰፈሬ። የኔ ጌታ ተባረክልኝ።
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 2 года назад
በጣም ቆንጆ ግጥም ነው ስለእናንተ በደንብ ነው የገለፀቻችሁ 👍🏽👍🏽👍🏽
@user-bq5lr1jt3l
@user-bq5lr1jt3l 2 года назад
ዛሬ ፀጋ አለባባሰሺ ደሰ ይላል እራቁት የማረግ ልብሰ አትልበሺ
@meryalem8976
@meryalem8976 2 года назад
Yes thank you ebs 👏🏽👏🏽💪🏽💪🏽
@hayat5466
@hayat5466 2 года назад
ዩኒ ምርጥ ሰው
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 года назад
ዮንዬ በጣምነው ምኖዳቹ ኑሩልን የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ እላለው
@tagetilahun898
@tagetilahun898 2 года назад
ፅዲ እና ዩናስ እንኮዋንለእዲስ ዓመት እደረሳችው
@TheHenny288
@TheHenny288 2 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን!
@joswag2419
@joswag2419 2 года назад
ዬኒ ምርጥ ሰው ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 2 года назад
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 года назад
tegina youni betam yemiwedachivu yemakebirachichu eritow hagerachinin selam yarigew❤❤❤❤
@AhmedAli-jy9ps
@AhmedAli-jy9ps 2 года назад
ዮኒ ብታምንም ባታምንም እያነባሁ ነው ያየሁት። የሻለቃን ታሪክ በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ♥♥♥♥ እወዳችሇለሁ። አከብራችሇለሁ!!!
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 2 года назад
enkuan dehna metachu selam selam
@elizabethyirdaw1333
@elizabethyirdaw1333 2 года назад
ዮኒ በጣም ተጫዋችነህ
@tegistebonis1390
@tegistebonis1390 2 года назад
ዬኒዬ ፡ስወድሕ አንተ፡ባትኖር፡ፕሮግራሙ፡አይደምቅም፡
@molomolo5250
@molomolo5250 2 года назад
ሰላምላገራችን
@hannabelay6415
@hannabelay6415 2 года назад
Keep going #Fasilo👏👏👏
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 года назад
Konjeyewwww
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 года назад
ዮንዬ ድንቅ ሠው
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 года назад
Welcome 🌼
@user-cj3dh3zh9b
@user-cj3dh3zh9b 2 года назад
Tsegi i love u😍
@metiwendwesenmeti9308
@metiwendwesenmeti9308 2 года назад
Yoniye ena Tegi betam new miwedachu hule new mayachu from USA gin hod atasibisuge bealin besira new yasalefnew Ethiopia simeta shito tebiku
@JanJan-ld9uq
@JanJan-ld9uq 2 года назад
Yonye I love u so much
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 2 года назад
Betam newe yemeketatelachue ❤bertu
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
ታድዬ ሁለተኛ ነኝ እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ምርጦችዬ ፀጊ ዮኒ የኔ ትሁት ቅዳሜ እስኪመጣ እኮ አቤት ጉጉቴ ፀጊዬ እኔም ጭር አለኝ እሁዶች ስለሌሉ ሞቅ አርጋችሁት ነበር ዮኒዬ በጠም ነበር የተደሰትነው እኔማ አጠገባቹ ሆኜ ማያቹ ነው የመሰለኝ ያው ቢከፋኝም ስደት ላይ ላለነው ይሰማናል ግን አብሬያቹ ስላሳለፍኩ ደስ ብሎኛል
@ftfethioe7491
@ftfethioe7491 2 года назад
አላህንውድድእሺ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 года назад
ሰላም
@user-ui7mb9xf6x
@user-ui7mb9xf6x 2 года назад
ወሎላይያለውሥቃይህመምናረሀብእናተላይአይደርሥምአረታውታውኢቢኤሶችታውፍትህህህህለውሎህዝብ
@israeldaoud8228
@israeldaoud8228 2 года назад
Yhoni betame smart sew new gine setwa atmchgnme letay letya tilalche were Ataschersem Arada arifr ngr ngn tilalche
@bebyalex4235
@bebyalex4235 2 года назад
ፐ የሚገርም ድምፅ አለህ ይመችህ
@mekdsadmyoutubemidya1737
@mekdsadmyoutubemidya1737 2 года назад
አንክንብድንምጠቹ 💚💛❤️. ይኦ 😘👍
@eyuabay5840
@eyuabay5840 2 года назад
Yoni ate batinoreko menm ayidmkem nrber
@mimmidon4222
@mimmidon4222 2 года назад
❤❤❤❤❤❤
@user-pe9pd3bz7i
@user-pe9pd3bz7i 2 года назад
የኢቢኤስ ተከታታዮች እንደማመር
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 2 года назад
Yoni what’s besinlka means
@meditube4525
@meditube4525 2 года назад
ሁለቱም ሰው ስለሚያከብሩ ወላሂ ባያቸው አልጠግብም ሰረአት እነሡጋ አለ
@romiromina5003
@romiromina5003 2 года назад
Yoni merrtt sew betam new mewde senemgebar yale sew neh
@user-ui7mb9xf6x
@user-ui7mb9xf6x 2 года назад
ኢቢኤሶችግን ለምንለወሎተፈናቃይና ለሳኡድእሥረኞችድምጽአትሆኑም
@seblistars9721
@seblistars9721 2 года назад
سلام 👋ييني well cam yoniiya
@JanJan-ld9uq
@JanJan-ld9uq 2 года назад
😁😁😁😁💚💛❤
@salansalam4740
@salansalam4740 2 года назад
መጣቹሁ
@maazakalbeto6124
@maazakalbeto6124 2 года назад
Yoniye tsadiye siwodachuw
@user-wn3hr9ge4g
@user-wn3hr9ge4g 2 года назад
Ebakachwen ebs yeasralekan selk bemen letlkoln techlala hew selkacheen felge nebere pls pls
@mabrtasfa9198
@mabrtasfa9198 2 года назад
Bahle simaxa hageri eyanfekan nw enanitan eyayan eyatsinani nw fata eyargachun nw
@fatitafatita1868
@fatitafatita1868 2 года назад
እኔ ደሞ ሶስተኛ ነኝ👪
@mimmidon4222
@mimmidon4222 2 года назад
Yoni bexam yente adnaki negna wedahalohu
@mimmidon4222
@mimmidon4222 2 года назад
Enate magangata felgalahu
@jannatjannat6319
@jannatjannat6319 2 года назад
አይ የጎደሩ ልጅ ወድሞችህ እዛ የሞት የሽረት ትግል ያክሂዳሉ አተ አአ ትዝናናለህ
@user-wn3hr9ge4g
@user-wn3hr9ge4g 2 года назад
Selkacheen yeasralka selk blachew Lakota endenayew yeredeatn abat maletenew
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 года назад
Bryan began new yemnwdachu
@aishactewwaq9019
@aishactewwaq9019 2 года назад
ዮኒዬመልካምሰው
@ayshaomar3690
@ayshaomar3690 2 года назад
ይችን ልጅ ምን አለበት ብትቀይርዋት ያለፈባት አመዳም
@privatecell3665
@privatecell3665 2 года назад
Ka ewqte naxa nashe aybalme eshi
@mechegiya4247
@mechegiya4247 2 года назад
እውነት ለመናገር በታድያስ አድስ ከሰይፉ ጋር በሬድዎ ስትሰራ ምናለ በቲቪ ፕሮግራም ብትመጣ እያልኩ የምጓጓላት ሴት ናት በጥንካሬዋ አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@meditube4525
@meditube4525 2 года назад
በለው ምኖ ደበረሺ አሁን ደረባባ የሆነች ልጂ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
ከአንች ትበልጣለች በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ምን ያሳተል አቤት የኛሰው ምላሱ
@jovaniking6926
@jovaniking6926 2 года назад
yoni yleyal zare kale esu yhe program mnm nw wowww yoni be sake nw ye gedelegne 😂😂😂😂😂
@ggdj9432
@ggdj9432 2 года назад
ቺቻላ
@lubabaab4308
@lubabaab4308 2 года назад
ማማማውረጃ
Далее
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
Просмотров 16 млн