Тёмный

በድንቅ ተአምራት የተሞላው የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ ክፍል ሁለት። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 376   
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
ታድላችሁ !!!! እኛም የሰማእቱ ደጅ ለመሳለም ያብቃን አሜን! በዚ እድሜዎ ለዚህ ክብር መብቃት መታደል ነው እርሶን የወለደች እናት ታድላለች 💕
@ashug8590
@ashug8590 Год назад
Aman! Fetari yabikaan...
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q Год назад
መምህር እንኳ የምታገለግለው ቅዱስ መድሐኔ ዓለም ተገለጠልክ 🥰 ታምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@yambelhailu8022
@yambelhailu8022 Год назад
Amen
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Год назад
ካህን አንተ አይባልም እህቴ
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ያሣደግኸኝ ታቦት ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ሆይ አደራህን አባቴ ሠው አርገኝ ለደጅህ አብቃኝ ምንም ፍሬ ቢስ ባዶ ነኝ አስምረኝ እባክህ አስምረኝ🙏🙏🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
አሜን
@GeezSamrawit
@GeezSamrawit Год назад
ይድረስ ልሽ እህቴ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
@@GeezSamrawit አሜን🌾💚💛❤️
@girmaalemu8010
@girmaalemu8010 Год назад
ጥረ መረጃ እና ማብራሪያ ሰላካፈሉን ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@demeshunde40
@demeshunde40 Год назад
እኛም ለቤቱ እንዲያበቃን ፀልዩልን አባታችን በጣም መሄድ እፈልጋለሁ
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Год назад
እንቁ አባታችን እና መምህራችን በእርሶ ትምህርት ተለወጥኩኝ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ሼር እያረግን ያልሰማው እናሰማ
@adu-genet
@adu-genet Год назад
ያለሁበት ሀገር ፀበሉ መጥቶልኝ ሰባት ቀን ሱባኤ ይዤ እራሴን በራሴ አጠመኩት እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እዛ እንዳለሁ ቁጠርልኚ ለደጅህ ፈቅደህ እስከምደርስ ድረስ ብዬ ተጠመኩኝ እና በህልሜ ኖህን አሳየኝ እም ኖህ ስእለ አድንኖ እንዳለው አላውቅም ነበር በህልም ግን ኖህን ሽምግል ብሎ ማነው ስል ኖህ ነኝ አለ እና ትልቅ መርከብ ላይ ሆኖ ባህሩ ውስጥ መርከቧ ጠልማ የአንድ ክንድ ያክል ብቻ ነው ያቀረው መሀል ላይ አለም ምስል አለ እና በቃ ግዜ የለም አለም እየጠለቀች ነው ይላል ኖህ እንዴ ዉይኔ እያልኩ ስጨነቅ ላብ በላብ ሆኜ ተነሳሁ ።
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ይክበርይመሰገን እፁብእና ድቅ የሆነውን ቅዱስቦታ። ሁላችን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ቄሲስ በትክክል ቦታውን ገልፀውታል እኔም በባታው ነበርኩ ሰለፀበሉ በውነት ቃላት ያጥራል ለመግለፀ እጅግ በጣም የሚደቅቦታ ነው ፀገው ይብዛለወት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልወት🙏🙏🙏
@efyabrha9839
@efyabrha9839 Год назад
እንዴት ላገኝህ እችላለሁ ወንድምየ/እህቴ እኔም መሄድ ፈልጌ ነበር እና መረጃ ትሰጠኛለህ
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 Год назад
በጣም ግሩም አገላለጽ፤ በቂ መርጃ ያገኘ ይመስለኛል ምዕመኑ፡፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ቀሲስ፡፡ ብዙ መምህራንና አገልጋይ እንደ እርስዎ ገብቶት ቢሰብክና ጠላትን ቢያጋልጥ፤ ወገኖቻችን በእርኩስ መንፈስ ባልተሰቃዩ ነበር፡፡ ቀሲስ በርከትዎ ይድርሰን፡፡ ቦታውንም ለማየት ያድለን፡፡ ሌላ ወንድሜ ከዩኒቭርሲቲ ትምህርቱ ወጥቶ ከቤት እንደወጣ ከዓመት በላይ ሆኖታል፡፡ ቤተሰብን ማየትና መቅርብ አይፈልግም፡፡ በስልክ በህይወት እንዳለ እንሰማለን፡፡ ገብር ኢየሱስ ብለው በፀሎትዎ ያስቡት፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
ሱባኤ ይግቡለት!
@eyerusalemmekonen
@eyerusalemmekonen Год назад
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@ashug8590
@ashug8590 Год назад
Aman!
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
ፈጣሪ ግን ምንኛ ኢትዮጵያን ቢባርካት ነው በተላያዩ ቦታዎች ፈውስ ልናገኝባቸው የምንችልባቸው መንፈሳዊ ቅዱስ ቦታዎችን የሰጣት። እንዲያው እንደ ሃጢያታችን እንክዋን ሳይቆጥርብን። ግሩም ነው! የቅዱስ መድሃኒት አለም አገልጋይ ቀዳሚ ሰማህት ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ለመርገጥ እና በሰጋም በነፍስም እንድናተርፍ ይርዳን። ቀሲስ ሄኖክ የአገልግሎት ዘምንዎን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልዎ።
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 Год назад
Mini waGailiwi kirisitoisi yiwidini nibiri iga Gini bihiateiti irikisini yikiri yibilini
@almaayala4768
@almaayala4768 Год назад
በእውነት የመላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መልካም ፍሬ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅዎት ቀሲስ ሔኖክ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 Год назад
የኔእመቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መምህር ግርማም መጠመቅ አለባቸው
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Год назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን ፀጋውን ያብዛሎት ጉባያችንንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@muluassfaw1404
@muluassfaw1404 Год назад
ትልቆ ውሸት ትርክቱን መቼ ነው የምታቆሙት ሎዩ ቀደዳ አንተ ትልቅ ሠው አይደሉም ።የነብሥ ዋጋው ክርሥቶሥ ነው ።ጌታ ይገሥፃችሁ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Год назад
@@muluassfaw1404 l didn't get your message! What do you mean?
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Год назад
@@muluassfaw1404 cheru medehanalm lebona yisteh lela men yibalal
@user-jv9su6dm1i
@user-jv9su6dm1i Год назад
ቀሲስዬ ክእርሰዎ ጋር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ለመሂድ ያብቃን አሜን በጣም አሞኝ ነብር ነገር ግን ከምትናገሩት ቅዱስ ቃል የተነሳ እራሴን አፅናንቼ በደንብ አዳመጥሁ እራሴን ከዛ እንዳለሁ አድርጌ ቀሲስ💖💖💖 እግዚአብሔር ይመሰገን በኡነት በርቱ ቀሲስ🕊🕊🕊
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 11 часов назад
Amlake Kidus Georgis cheriso yimarihe
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Год назад
አባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልዎ የሸኙዋቸው ክፉ መናፍስት ሲቃጠሉ ማየት በእውነት የድካምዎ ውጤት ነው አምላከ ጊዮርጊስ የተመሠገነ ይሁን
@beselassiesemefetaefeta2539
በእዉነት አባታችን እሄን ፀበል ከቃል በላይ ነው ሰማእቱ ሳይገባኝ ፈቅዶልኝ ሄጃለው ግን ልመሰክር ቃል አጣው ብቻ ሰማእቱ እረድቶት ሄዶ ይይ ነው የምለው
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l Год назад
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስራው ድንቅነው አባታችን በረከተዎ ይድረሰን 🙏
@jhgfgg1610
@jhgfgg1610 Год назад
እኛ የመጀመሪያው ተጓዥ ነበርን ማንም አልነበረም ያገሬው ሰው እራሱ አያውቀውም ነበር አሁን ግን ሰው በዙ እየተጔዘ ነው በጣም ደስ ይላል ሰማሀቱ ቅዱስ ጎሪጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሁን ሁሉም አውቀውታል ደስ ይላል አባታቸን እድሜና ጤና ይስጦት እንኳን ለሰማሀቱ ቅዱስ ጎርጊስ ደጅአበቃዎት እውነት ነው ያለንስዓ አይፈቀድም ሰማቱም አይፈቅድም ታምሩ እጹብ ድንቅ ነው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
ወይኔ መታደል አባታችን በረከትወ ይደርብን ።እየሱስ ክርስቶስ ቸርና ፍቅር አምላክ ነዉ ።
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Год назад
አደራሻ፦ጀሞ 3 ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርቲያን ይቀጥላል።
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
የቅዱስ. ገብሬል. እና. የሰማይታ. ቅድስት. አርሴማ. የምልከው. ብር. ነበር. በምን. ላስገባ
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 Год назад
መምህርየ አፀደ ማርያም እንዴት እየደረሰች ነዉ እኛ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አስራታችንን አላቋረጥንም ። መጨረሻዋ አምራ ተዉባ ለማየት ያብቃን።
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ከዚያ የሚኖሩ ሰዎች ይፈራሉ ብዙ ሰዎች ይሞታሉ በጣም ይፈሩታል
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Год назад
አባታችን የአፀደ ማርያም ነገር ምን ደረሰ እግዚአብሔር እያገዛችሁ እንደሆነ አምናለሁ መቼም አባቶቻችን ተደስተው ፈገግ ብለው መርቀው ቤተክርስትያን ሲከፍት ይታየኛል እንጠብቃለን እሽ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
መምህር ፍቅር ተማርያም ፍቀረማርያም በረከት አስገብተናል በዝህ አካዉንት
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነዉ ለሀገሬ ያብቃኝ በንስሀ ታጥቤ ለመጠመቅ ያብቃን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Год назад
ቅዱስ ጊውርጊስ አባት ደጅህን ለምርገጥ አብቃኝ እናመሰግናለንመምህር
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጡን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጸሎት አስቡን። እኛንም ለሀገራችን አብቅቶ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ምልጃን በረከት ለማግኘት ያብቃን። በጸሎት አስቡን ።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንምበስደት ያለነው ለደጁ ያብቃን ሰማዕቲ ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ 🤲🤲🤲
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
ግሩም ነዉ በዉነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በምህረቱ ለጎበኘን ። ይህን በአለም ጎርፍ የተወሰደ ትዉልድ እየመለሰ ነዉ ።
@samuelanteneh5427
@samuelanteneh5427 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን አሜን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ እና ረድኤቱ አይለየን!!!
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ በእኛም ላይ ይደርብን ሀገራችንንም ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ልን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አቤቱ ክብር ምስጋና ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለክቡር አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አሜን
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 Год назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ። አንድ!!!
@tsigemoges667
@tsigemoges667 Год назад
በጣም ደስ በሚልና በሚገባን ሁኔታ ነዉ የገለጹልን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@AklileGebrel19
@AklileGebrel19 Год назад
አሜን። አባታችን በረከትዎ ይደርብን ። የታላቁ ሰማዕት የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና ምልጃው ይድረሰን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን።
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 Год назад
ስጠብቀዎት ነበር በጉጉት ።ቃለህይዎት ያሰማልን ቄሴ ።በእውነት በርካትዎ ይድርሰን። ሰማአታቱ ቅድስ ጊወርጊስለደጂህ ያብቃን።
@mimigberhiowt662
@mimigberhiowt662 Год назад
እሰይ እልልልሌል የእኔ አባት እንኳ ንም የሰማይን የምድር ባል ቤትን መድህንይለምን እንኳ አይ በጣም ደስ ብሎኛል አባ ብርቱ ረጅም ዘምን ያቆይልን
@EftahBelen
@EftahBelen Год назад
እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ የሱ ቸርነት!!!🤲❤❤❤
@birukamare2626
@birukamare2626 Год назад
መምህር በእውነት እድለኛ ነህ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ የምፈልገውን መረጃ ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር አምላክ እኛንም የሰማዕቱን የቅዱስ ጊወርጊስን በረከት እንድናገኝ ይርዳን
@sinidumekonnen8969
@sinidumekonnen8969 Год назад
እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይድረስ ሰው ሰማእቱ ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃል በፀሎት አስቡን አባታችን ሀይለ ሚካኤል ወለተ ተክለሃይማኖት ገብረ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ አመተ ሥላሴ. በፀሎት አስቡን
@fikradissemawegezabhertalk961
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታቹሁ ይድረብኝ እውነት ድንቅ ታምር ነው እኛም ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ይፍቀድልን የሰማእተልቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን
@hablen
@hablen Год назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር እጅግ ይደንቃል! እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@nitsuhdessie6635
@nitsuhdessie6635 Год назад
አባታችን በረከተዋ ይደርብን ወለተ ማሪያም እባላለሁ በፀሎት አሰቡኝ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
መምህር ፣እናመሰግናለን ፣ለሰጠህን፣መረጃ ፣🤲🙏💒
@semredemle2717
@semredemle2717 Год назад
እንኳን ደስ አሎት አለምን እጠቆራ ሰይጣን ብለው ነብለው ነበር እና እኔ ያሉ እርኩሳን መናፍት ሙሉ ግቢያችን ውስጥ ያሉትን ሰዎች አሳምመዎል ወረርሺኝ ሁነዎል በፀሎት አስቡኝ ሰይፈ/ሚካኤል አመሰግናለሁ
@askalmekonnen3417
@askalmekonnen3417 Год назад
Kesis tegawn yabzalwe betelot asbung askale maryam
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰመአቱ ለደጂህ አብቃን በእውነት መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@wubristandargie895
@wubristandargie895 Год назад
መምህር ተባረክ በትክክል ገልፀህዋል ግን እነዴት መግለፅ ያቅታል አይደል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
ካህን አንተ አይባልም
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
አባታችን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በዋፃብ የላኩልዎት ተማፅኖ ነበር በፀሎትዎ እንዲያስቡልኝ ልጄን ግን አላዩትም መልእክቴን ቢያዩት ደስ ይለኝ ነበር አባቴ ይርዱኝ ሀጥያተኛይቱ ወለተ ተንሳኤ ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏🙏🙏🙏
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
ቅዱስ ፣ጊዮርጊስ ፣ለደጁ፣ያብቅን፡እኛ ፣በስደት ፣ያለንው ፣በአህዛብ ፣አገራ🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Год назад
በስመአም ምን አይነት ተአምር ነው እኔ አምናለሁ የልከውን ሁሉ አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እኔም ከነ ቤተስቦቼ ለቦታው ያብቃኝ
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Год назад
በረከትዎ ይድረሰን የኛ እንቁ መምህር❤
@mikibekele2982
@mikibekele2982 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን እኛም ይርዳን
@selamawitaddmse3145
@selamawitaddmse3145 Год назад
በረከትዎ ይደርብን ቀሲስ ሀገሬ ገብቼ እንድጠመቅ እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Год назад
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን በጣም ደስ ይላል
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Год назад
አሜን አሜን እኛንም ለልጁ ያውቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃል ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እንኳን ደህና መጡልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር በእውነት ቀሲስ እርሰዎ ገና ሲናገሩ ፈራሁ ጨነቀኝ ደግሞ በቦታው መገኘት የሰማዕቱን ፍቅር ለማዬት እንደ አዲስ መፈጠርንም ፈለኩ እኔ ሰው መሆን እፈልጋለሁ ለደጁ ያብቃን በረከተዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን እና ባለቤቴ ሃይለ ጽዮን ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የሚገርም ታምር ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚኽ ታምረኛ ቦታ ያብቃኝ እኔ አሁን ስደት ሀገር ነው ያለውት በከባድ ፈተና ውስጥ አባታችን በፀሎቶ ያስቡኝ በእውነት በለቅሶ ነው እየሰማሁት የነበረው ምክንያቱም እግዝአብሔር ቸርነቱ ምኽረቱ ለኛ መመለስ ያለው ጭንቀቱን በዚኽ ፀበል አሳይቶናል በትምኽርት በተግሳፅ አንመለስ ስንለው በዚኽ መልኩ እያሳየን ማንነታችንን ስራችንን እያሳየን እረ እኔስ ቃላት ነው ያጣሁት በእውነት አባታችን በጣም ነው የተጨነኩት እኛ ነገ ዛሬ እያልን ለማይሞላ ኑሮ ስንባዝን ምንጠራበትንም ቀን ሳናውቅ አርቀን ስናስብ በድንገት እንጠራለን እሱ በምኽረቱ ይጠብቀን እድሜ ለንሰሀ ያብቃን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት አገልግሎቶ የበዛ ይሁን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን መላእክት የፃድቃን የሰማእታት እረድኤት በረከታቸው አማላጅነታቸው አይለየን ሰማእቱ ፈጥኖ በችግራችን ሁሉ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Год назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@0911384966
@0911384966 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ።እኛንም ቅ/ጊወርጊስ ለቦታው ያብቃን።
@workeago426
@workeago426 Год назад
ቅድስ ጊዮርጊ ለደጅህ እብቃኝ እማፅንሀለሁ ክልጅነቴ ጀምሮ የማውቅህ የቀፅላ እባትነህየሚያምንህዕኔንም እርዳኝ ለደጅህ እብቃኝ ስማእቱ እደራ የኔ አባት
@hiwet7879
@hiwet7879 Год назад
መምህር ፀጋውን ያብዛል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ያስበኝ መምህ አሰበኝ በፀሎት ሐመተ ስላሴ ብለ በስደትነኝ ከታሰርኩቀት ይፋታኝ
@fevenamene
@fevenamene Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን።
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 Год назад
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@digafetamrat6893
@digafetamrat6893 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ ያገልግሎቶ ዘመን ይባርክልን እናም ሊቀ ሰማዕ'ት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ።
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በረከትዎ ይደርብን
@mulu5487
@mulu5487 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አኛንም በረከቱ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረሰን በኡነት
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@berket2497
@berket2497 Год назад
መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነት በፀሎት አስቡን ለቦታው ክብር እንድንበቃ እጅግ ነው እሚደንቀው 😭😭💌💯💟 የፍቅር አምላክ እናተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን ለዘላለም
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Год назад
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏💚💛❤
@mhkrayot2686
@mhkrayot2686 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
ሰላመዎት ይብዛልን አባታችን እንዴት ነዎት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያበቃን በረከቱ ረድዕኤቱ ለሁላችንም ይድረሰን አሜን፫
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abeba1380
@abeba1380 Год назад
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Eyaasu
@Eyaasu Год назад
በጣም እናመሰግናለን አባታችን
@zeriunalelign3208
@zeriunalelign3208 Год назад
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን አሜን
@millionogbaledet5022
@millionogbaledet5022 Год назад
Bereketo yferibin abatachin
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ክህነት ይባርክልን:: ጥሩ አቀራረብ ነው:: ሊቀሰማእቱ ይህን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ለመጠመቅ በምልጃው ያብቃን:: እግዚአብሔር ይመስገን:: እሜን::
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
መምህር ፣እግዚአብሔር ፣ይሰጥልን ፣ልሰጥህ ን፣ትምህርት ፣እዲሁም ፣ለመረጃው 🙏🙏🙏
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Год назад
ግን ምናለ ላይክ ብታደርጉ መረጃው ቢሰፋ ይህ ሁሉ ሰው ይተዋህዶ ልጅ አይደለም እንዴ
@hanaasfaw7262
@hanaasfaw7262 Год назад
በረከቶ ይደርብኝ አባቴ
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ በረከረከቱ ይድረሰን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማዎት ይብዛልን እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በርከቱ ይደርብን በቦታውን ደርሰን ቅዱስ ጸበሉን ለመጠመቅ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 Год назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን ከቦታው ደርሰን በረከት እንድንሳተፍ።
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በቃ ውስጤ ርካ ደስ አለኝ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ በርከትህ ይድርሰን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@MKM2716
@MKM2716 Год назад
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን። መንገዱን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጁ ያብቃን።
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Год назад
አሜን ቃለይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@user-th3ol9mg9h
@user-th3ol9mg9h Год назад
እረ አናምናለን....አባታችን ለደጁ እንዲያበቃን በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e Год назад
እግዚአብሔር ይባርክልን ቀሲስ .
@2830v4m
@2830v4m Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ። ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃብኝ
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n Год назад
ግሩም የእግዚብሔር ስራ የሊቀ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ በረከቱ ይደርብን ለእኛም ለጅ ያብቃን ይፍቀድልን
@Dawet373
@Dawet373 Год назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን ።
@user-nu8tj6ix8z
@user-nu8tj6ix8z 5 месяцев назад
God bless you for eveer 😅🎉😮
@rollamall1207
@rollamall1207 Год назад
አባታችን በረከቶን ይደርብን አሜን አሜን
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን ቃለሂወትያሰማልን
@mulugetagetu8971
@mulugetagetu8971 Год назад
memhir , Egziabihar tsegawin yabzalewt , Ena ke 2 wear befit hige yayehut neger betam yemiyasfera new , memhir gin yayut betam yemidenk new betam yemigerim new , Betam endetenagerut negr ewnet nw
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@aberashyeetewahidolijineny976
Ameen Ameen Ameen
Далее