Тёмный
Kesis Henok Tefera
Kesis Henok Tefera
Kesis Henok Tefera
Подписаться
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ መንፈሳዊ አገልግሎት የሚተላለፍበት የዩቲዩብ ቻናል ነው።Subscribe Like Share በማድረግ አገልግሎቱን ለርስዎም ለሌችም ይሆን ዘንድ አዳርሱ!
የቴሌግራም ቻናል
t.me/kesishenoktefera
በመትጋት በመበርታት በመንቃት ኑሩ
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋራ ይሁን።
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
t.me/kesishenokLive
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
kesishenoktefera
Комментарии
@HiwotDegefu-l6x
@HiwotDegefu-l6x 2 часа назад
የኛ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን !!! አሜን የኛ ክብር መድኃኒያለም ነው፤፤❤❤❤
@hanaana9748
@hanaana9748 3 часа назад
Aedrasha lemdnew yemataskemtut weyim slk kutr edet enagnachw
@TinaEtiopia
@TinaEtiopia 11 часов назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@riyas8588
@riyas8588 11 часов назад
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰባች ሰመአቱ ቅድስ ጊወርጊስ እና ቅድስ እሩፋኤል ያደረገልኝ ተአምር የትዳር አጋሮ የመን እስርቤት በበሽታ ና በሲቃይ ነበር መምህር ተስፋዬ ላይዥ ሲመሰክሩ እኔም አልቅሼ ነገረኩትቅድስ እሩፍኤል ሆይ ለኔም ድረስልኝ አአልትበወሩ የናታችን ኪዳነምህርት ለት ሁሉም አልፎ ጄ ሰሰለኝ እልልልልልልልልልብላችሁ አመሰሽግኑልኝ የሰመአቱ ለት ከስርቤት ወጣ በወሩ የሰመአቱ ለት ስራ ገባ ለኔየደረስ የመላይከት የሰመአታች አምላክየድንግልማርየያም ልጅ እልልልልልብላችሁ አመስግኑልኝ
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx 13 часов назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
@MohalitMoha
@MohalitMoha 14 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤AmenAmenAmen
@maron-m1234
@maron-m1234 15 часов назад
አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ረ እባክወትን አባ ወደ ወሎና ራያ ሂዱልን ቀን መድባችሁ እዝቡ እኮ ተጎዱቷን ዛር ነው እሚያመልኩት ስደት ሁነን ስንነግራቸው አይባልም እያሉ አይሰሙንም ወንጌልም አይሰበክም ቄሶቹም ደፍተራ ናቸው
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 16 часов назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@rishane9576
@rishane9576 16 часов назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@EmbetMalasa
@EmbetMalasa 18 часов назад
እውነት፡ነው፡አባታችን፡ጽጋውን፡ያብዛለውት
@dawitmihreteab9929
@dawitmihreteab9929 День назад
ኣባ የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት እባካችሁን ንገርሩን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 День назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@HiwotEwntu
@HiwotEwntu День назад
ቀሢሥ እባታችን ሽህ አመት ኑሩልን'''''''''""""""!!በእናንተ በካህናት ምክርና ትምህርት ሥለሆነ ወደ እግዚሀብሄር መንግሥት የምንገባው በምን ቃላት ልግለፀው'''''''''""""""""!!ተው ግን እኔም ልዳን ልፈወሥ ንገሩኝ ቦታውን'''''''''"""""::
@sikosolo3276
@sikosolo3276 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🙏
@Bhd-qc4ni
@Bhd-qc4ni День назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት ኣባታችን እድመዉን ያርዝምልን የሰራዊት ኣምላክ❤❤❤❤
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx День назад
Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx День назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌾🌾🌾
@AbabuAbabu-f8e
@AbabuAbabu-f8e День назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MohalitMoha
@MohalitMoha День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 День назад
Qalehiwet yasemaln Beidme Betsega Egzabher Amlak ytebkln Memhrachn.
@MohalitMoha
@MohalitMoha День назад
❤amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤2
@taybaa8158
@taybaa8158 День назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AalamBazazin
@AalamBazazin День назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@MershaYmer
@MershaYmer День назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት
@AlemLema-rn5hj
@AlemLema-rn5hj 2 дня назад
አሜን አሜን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@AmyAmy-v5k
@AmyAmy-v5k 2 дня назад
አባታች ❤ቃለ ይውት ያስማልን እናትን የስጣን ፈጣርይስጥልን🎉🎉🎉🎉
@BaboIrana
@BaboIrana 2 дня назад
Ebakachu enezin abat bota ena adrasha lakulgn bemariyam
@yerosanzemikayel
@yerosanzemikayel 2 дня назад
Ellllllll 🎉🎉🎉
@ethielezayina701
@ethielezayina701 2 дня назад
ቃሌ ህይውት ያሰማልን።
@BaboIrana
@BaboIrana 2 дня назад
Enin abatoch yet lagignachewu ebakachu tekumugn
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 дня назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@tegbarabwa6878
@tegbarabwa6878 2 дня назад
አሜን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብዎ
@SalemSalem-l1d
@SalemSalem-l1d 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት የማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 дня назад
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን ሴጣንይዉደም ኦግዚያብሔር ይክበር🙏🙏🙏
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 дня назад
እግዚያብሔር ይመስገን እግዝያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን ክብር ለስላሴ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን አ ባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 дня назад
የሚመካ በእግዚያብሔር ይመካ እኛ የእግዚያብሔር ነን የምናመልከዉ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ለሆዳቸዉ ያደሩ እየተገለባበጡ ነዉ እኛ አምላካችን አንድ ነዉ ከድንግልማርያም የተወለደዉ ለሰዉልጆች ሀጥያት ደሙን አፍስሶ ስጋዉን ቆርሶ ተገርፎ ተሰቅሎ በሀይሉ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳዉን የሀያላን ሀያል የነገስታት ንጉስ. የጌቶች ጌታ የተዋህዶ ንጉስን ነዉ እኛ የተዋህዶ ልጆች የምናመልከዉ እና እባካችሁ ኮተት ከሚያመምክ ጋር አብረን አንኮተት መሀተብብቻምንም አያሰራም በአንገታችን ያሰርነዉ ማተብ ዛሬ እኛ በነፃነት የአሰርነዉ ስንት ዋጋ እንደተከፈለለት እንወቅ የአህዛብአምልኮታቸዉ ከወርቅና ከብር ከነሀስናከመዳብ ከድንጋይና ከእጨት ከንኬልና ከሸክላ በሰዉእጅ የተሰሩናቸዉ አፍእያላቸዉ አይናገሩም አይን እያላቸዉአያዩም ጆሮ እያላቸዉ አይሰሙም አፍንጫ እያላቸዉ አያሸቱም እጅ እያላቸዉ አይዳስሱም እግር እያላቸዉ አይራመዱም(አይሔዱም) በጉሮሮአቸዉ አይናገሩም በአፋቸዉ ዉስጥ ትንፋሽ የላቸዉም እንግዲህ ሰሪዎቻቸዉና የሚያምኑባቸዉ ሁሉ እንደነሱ ይሁኑ ተብሎ ነዉ የተፃፈዉ እንግዲህ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ ከዛሬም ቀድሞ አሁን ምረጡ እኔና ቤቴግን እግዚያብሔርን እናመልካለን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን እንደዚህ ቆራጥ አባቶችን ያብዛልን ስጋለባሽ ስለሆኑነዉ እንደኛ አንዳንድ አባቶች ዝም የሚሊት ስራዬን እዳላጣ ልጆቼን ላሳድግበት እያሉ እየፈሩ እኮነዉ የማይናገሩት እዉነቱን አተዉት አይደለም በጣም እርግጠኛነኝ ግንግን የሜወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይሸከም ያለዉስ ቃል መስቀል ማለት መከራ ማለቱ እኮነዉ እናእስቲምእመናን እኛም እንፀልይላቸዉ አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ለሁሉም እንደርሶ ላሉ ቆራጥ አባቶች እመኛለሁ ኑሩልን ተዋህዶ ለዘለአለም አሸንፋ ትኑር እግዚያብሔር ይክበር ሴጣን ይዉደም✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@sasabatroun730
@sasabatroun730 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የላል 😍🥰😊እልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያጥን 🙏❤️
@TeddyTaye-g1p
@TeddyTaye-g1p 2 дня назад
ክፍላገር ላለን የት ነው የምናገኞት
@trhashadish6175
@trhashadish6175 2 дня назад
Egzabihier ymesgen des kibil ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EyualexAlemu
@EyualexAlemu 2 дня назад
ሂወትም መንገድም አየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሌላው ውሸት ነዉ
@MuluWendimu
@MuluWendimu 2 дня назад
Elele
@WerkeDasta
@WerkeDasta 2 дня назад
አባቴ ጨሌ ለመጣል መጃመሪያ ንሃሰ መግበት ነው ወይስ መጃመሪያ መጣል ነው ያለብን?
@WerkeDasta
@WerkeDasta 2 дня назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🙏
@SlaamUsbdd
@SlaamUsbdd 2 дня назад
መምሕር ፈጣሪ ይጠብቅልን እኛንም ለመዳን ያብቃን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 дня назад
ተሳስተሀል! ዋቃ ማለት ከምላክ እንጂ እግዚአብሔር ማለት አይደለም! እንተ ግን አምላክ ካልክ በኀላ መልሰህ እግዚአብሔር ማለት ነው ብለህ ተሳሳትክ፡፡ ጥቁር አምላክ እንጂ ጥቁር እግዚአብሔር አይሉም፡፡
@AnwarMobile-so1qj
@AnwarMobile-so1qj 2 дня назад
Kalyiwote yesamalen ❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 дня назад
አ ባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለወት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልኡልእግዚያብሔር ወለተሠመአት ብለዉ በፀሎት አስቡኝ ማርያምን አልቻልሁትም በስቱ እደሚመጣብኝ አሁን ሰላም ሀገሬ የምገባባት ቀን ረዘመችብኝ