Тёмный

በድንገት emy አለቀሰች  

YOE & EMY
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy RU-vid channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #makeup #pregnancyannoucement #pregnancy

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 535   
@AlemZewde-bs2tf
@AlemZewde-bs2tf 4 месяца назад
ኢሚይ አምሮባታል የምትሉ ❤❤❤❤ላይክ
@Sameera-i8j
@Sameera-i8j 4 месяца назад
በጣም አምሮባታል ከአይን ያውጣሽ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 месяца назад
❤በጣም አምሮባታል❤
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 4 месяца назад
አራስቤትኮያሳምራልለተመቸውነውሀዳ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 4 месяца назад
የኔአደኞች የኔውቦችውድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዴትእዳማረብሽኮ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 месяца назад
💚💛❤🤝
@ekramtube7866
@ekramtube7866 4 месяца назад
እነዚህ ጥንዶች እንደኔ የምወዳቸዉ ማነዉ በላይክ ግን እንዳትጠፉብን
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 4 месяца назад
ስንት ድጋግ ይቶበሮች አላችሁ ጉዞ ወደ መቶሽ 🎂🎂🎂🎂🍾🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
ማነው እደኔ እነዚህን ጥዶች በስስት እምወድ💓
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 4 месяца назад
እኔ በእውነት❤❤❤❤😢😢
@meserettadege9387
@meserettadege9387 4 месяца назад
Enem betam new yemewedachew
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 4 месяца назад
እነዚህ ጥዶች የምትወዱ ሁሉ 👍👍👍አሳዩ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤👈በሉ መቶሽ ገብተው ደስታቸውን እንይ💚💛❤👈
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 4 месяца назад
ምርጥ ባል ማለት ሚስቱ የመሰከረችለት ነዉ ምርጥ ጥንዶች ናችሁና ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤ ከዉበት ዉበት ከፀባይ ፀባይ አስተዋይ በቃ ሁሉን ያደላችሁ ❤❤❤❤
@AXUM13
@AXUM13 4 месяца назад
እግዚአብሔር ምን ያህል ቢወድሽ ነው እንደ እናት የሆነ ባል የሰጠሽ ታድልሽ 😊
@merongm5989
@merongm5989 4 месяца назад
ኤሚዬ የምር በጣም አምሮብሻል የማማርሽ ውጤት ደሞ ባልሽ ነውና ክብር ይገበዋ❤ገይስ 100kእናስገባቸው እነዚህን ምርጥ የሆኑ ትንዶች
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 месяца назад
ባለቤተሽ እራሱ በጣም ጎበዝ ለሴትልጂያለው ክብር በጣም እጂግጎበዝ ጎበዝ ሀላፊነቱን ጠቅቆየሚያውቅ ጎበዝ ባልነው እዳው ሌላ አልልም ልቦናህ አይቀየር ሁልግዜም ለሚስትህ ቅን ባል ሁንላት
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 4 месяца назад
ግን አብዘሀኞቻችን አሽቃባጭ ነን ያልተለመደ ካልቸር ለሚያሳየን ላይኩ ቪው ሰብስክራይቡ ብዛቱ ግን እነዚህ መልካም ጥንዶች ባህላቸውን ወጋቸውን የጠበቁ ከነ አለባበስ ከትህትና ትህትና ከሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጣቸውን አናበረታታም ለምን ግን ራሳችሁን ፈትሹሲ ምክንያቱም ቤሌላ ሰፈር ሌላ አይ ግዜ ይገርማል ለማኑም መልካሞች እዳላችሁ አውቃለሁ ሰብስክራይብ እናርጋቸው ይደጉ መልካሞች ናቸው❤😊
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 4 месяца назад
ስህ ወላ
@SelamTemeche
@SelamTemeche 4 месяца назад
ትክክልነሽ❤❤👌የኔ አስተዋይ
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 4 месяца назад
ስህ ወላ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 4 месяца назад
ትክክክል❤❤❤
@mereasu2643
@mereasu2643 4 месяца назад
እሙ በጣም ታድለሻል ባለቤትሽ ምርጥ ሰው ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 4 месяца назад
አሁንስ የምሬነዉ ለጤናዬ ነዉ እደዚ የምወዳቹ ወሊሂ በጣም ነዉ ምወዳቹ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 4 месяца назад
❤❤❤❤
@AlemZewde-bs2tf
@AlemZewde-bs2tf 4 месяца назад
አፉ ብለናችሗል የልጃችሁን ፍቅር አጣጥሙ የኔ ተወዳጆች ❤❤❤
@neza1152
@neza1152 4 месяца назад
ስነ ስርአታቸው እዩኝ እዩኝ እማይሉ ከሰው የማይኮርጁ በራሳቸው ሙድ ብቻ እሚዝናኑ በእውነት በጣምነው እሚመቹኝ እመቤቴ ማሪያም ትዳራችሁን ትባርክ ካጀቴነው
@muluabate4574
@muluabate4574 4 месяца назад
በጣም ተንከባክበህ ስላረስካት በጣም ቆንጆ ሆናለች ጎበዝ ባል ነህ በርታ ❤❤❤
@TigestBegna6
@TigestBegna6 4 месяца назад
እድለኛ ነሽ እውነት ለመናገር አምላክ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠው ባል አለሽ የመጀመሪያሽም የመጨረሻሽም እረዥም እድሜን ከፀጋጋር ያድላቹ ❤❤❤ ተናፍቃቹ ነበር
@SarahMadri
@SarahMadri 3 месяца назад
🎉
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 4 месяца назад
የመጀመሪያ ኮማች ከመዳም ኩሽና 🎉ጎበዞች በርቱ ልጅ በልጅነት ነው። እናትነትን ለወፈቀኝ አሏህ አልሀምዱሊላህ
@HappyAtom-bo7qy
@HappyAtom-bo7qy 4 месяца назад
በጣም ውዴ ዴምሪኝ❤❤
@TxtTxt-so7qx
@TxtTxt-so7qx 4 месяца назад
ወላሂ እወዳችኮ ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳዳግላችሁ😍😍😍😍😍
@sarahmhomd6269
@sarahmhomd6269 4 месяца назад
አቤት ስታምሩ ማርያምን♥️♥️♥️
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ 4 месяца назад
ወላሂብዙጥንዶችን አይቻለሁእደነዚህምርጥ ውድልጆችአይቼ አላውቅም ማሻ አላህአላህ ይጨምርላችሁ ልጃችሁንም አላህያሳድግላችሁ የኔምርጦች❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 4 месяца назад
ጎበዝ ልጂ ነው ከእናቷ ተቀብሎ እሱ ገላውን እሚያጥብ አባት
@CharaMai
@CharaMai 4 месяца назад
ማሻአላ አላህ ፍቅራችሆን ይጨምርላችሁ የምር ትለያላችሁ እስኪ አደኔ የምትወዳቸው በላክ 👍👍👍👍👈
@hhfg1907
@hhfg1907 4 месяца назад
በእውነት. ወጣትነት. እደዚህ. እርግት. ሲል በጣም. ደስ. ይላል. በርቱልን. ኦኛም. እንወዳችሗለን
@hhfg1907
@hhfg1907 4 месяца назад
በአማን. ተንሥአ. መድኃኒነ እንኳን. አብሮ. አደረሰን. የኔ. ዎድች. እመብረሃን. ትጠብቃችኹ. መቶሺ. ለመግባት. ቶሎ. ቶሎ. ኑልን እምኑ. ደሞ. ባባዬን. ሳማልኝ❤❤❤❤
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 4 месяца назад
ሰላማችሁሁሁሁሁሁ ብዝትትትትትት ይበልላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን እየጠፋችሁ አስደብራችሁን ነበር ስለመጣችሁ ደስስስስስ ብሎኛል❤❤❤ አምላክ ለኛም ያድለን በቃችሁ ይበለን ስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ልባችሁን አምላክ ያሳድግላችሁ ደሞ ሳሙልኝ❤❤❤
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 4 месяца назад
የኒውዱች ሥታምሩ ሥታሥቀኖኝ መንፍሳውይቅናትነው እሺ ቅመሞች ከሥደትመልሥ ምርጥትዳር ይሥጠን የተሠበርን ባለማወቅም እያወቅንም ፍጣሪ ይጠገነን ቅመሞች
@sofi8983
@sofi8983 4 месяца назад
ማነው እነዚህን ጥዶች እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤ በአረብ ቤት ለምትገላቱ እህቶቸ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ እየገባችሁ አበረታቱኝ በቅንነት እህቶቸ❤❤❤
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 4 месяца назад
ሀኒእዳነሽ❤❤❤❤❤
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatumaJemal-h1q
@fatumaJemal-h1q Месяц назад
በጣምደስትላላችሁመልካምትዳርያድርግላችሁበዝህአጋጣሚሁልግዜምአያችሃለሁየኔንትዳርታስታውሱኛላችሁእሙየእኔምእዳችየሚከባከበኝባልአለኝበተለይልጀንበወለድኩስአትመግለጽእስከሚያቅተኝድረስአልሀምዱሊላህይከባከበኛልአሁንግንስደትአለያይቶናልድአአርጉልኝበሰላምእንድንገናኝ
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
አንደኛ ነኝ ለይክ አድርግኝ የኔ ሁቤች እኮን መጠች🎉🎉🎉🎉🎉
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ማሮች ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል እትፍትፍ ብያለሁ ቱቱቱቱቱቱ ካይን ያውጣሽ በደንብ አርሶሻል ዮ ከእማዬ ጋር ሆኖ❤❤❤❤❤❤❤
@lithiyadhaid7871
@lithiyadhaid7871 4 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶች አምሮባችዋል ቤቢ እንዴት ነዉ❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 4 месяца назад
መቶ እናስገባቸው በቅንነት እኔንም አንድ ሽህ አስገቡኝ ቅመሞችየ ስወዳችሁ
@muhamad3183
@muhamad3183 4 месяца назад
እኮን መጣቺሁ የኔ ሚጥሚጣ የለጂ ናት ሆንሺ በሠላም ይደግልሺ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад
ኧረ መዉለድ ካችላይ ነዉ ያማረዉ የኔ ቆጆ ልጃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 4 месяца назад
ጉዞወደመቶሽይግቡእምትሉበላይክግጩኝ
@JoweriaNakagwa
@JoweriaNakagwa 4 месяца назад
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አይለያችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
እንኳን ደህና መጣቹሁ እሙ አምሮብሻል
@Duckthedude
@Duckthedude 4 месяца назад
እኔ የምመክርሽ ልጅሽ ሳያድግ ቶሎ ቶሎ ወልደሽ ጨርሺ ባመት ልዩነት አለበለዚያ በጣም ነው የሚያስጠላው በሁለት አመት ልዩነት እንኳን ቢሆን በዛው በዛው ከሆነ ግን እቃ እራሱ አትገዙም በራሴ ከልምዴ ነው ያካፈልኳችሁ እንግዲህ ተጠቀሙበት
@adh61
@adh61 4 месяца назад
😅😅😅እውነትሽን ነው
@bitybity4949
@bitybity4949 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም መጥፋት አበዛችሁ አትጥፉብን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የኔ ተወዳጆች ኤምዬ እምርር ብሎብሻል እናትነት ተስማምቶሻል ደስ ይላል ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 4 месяца назад
ስታሥቀኑ የእውነት እግዚአብሔር እስከ ምርኩዝ ያዝልቃችሁ❤
@zewariweyasu
@zewariweyasu 4 месяца назад
ሰወች መጋረጃቸው የእውነት እደት እደሚያምር ከሴትዮየ ከወድሞ ቢት አይቸው እደት አባቱ እደሚያምር መጋረጃው ለስላሳነው ግዙት ወድጀው አለሁ በአካል ስላየሁት እደምገዛው እርግጠኛ ነኝ ላገርቤት ቆጆ ነው
@Fanes-r1t
@Fanes-r1t 4 месяца назад
ስወዳቸው እነኝህን ጥንዶች እስኪ ላይክ እንዴኔ እምትወዳቸው ላይክ👍👍👍🙏🙏💖💖
@የማርያምልጅ-ለ5ቘ
@የማርያምልጅ-ለ5ቘ 4 месяца назад
ውይ ፈጣሪ ይጠብቃች ተናተ ሌላ ጥዶች ወይ ቁጭ ብየ ነው የምጠብቃችሁ ግን አተ ቶሎ ቶሎ አመጡም🙄🥰🥰🥰🥰
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 4 месяца назад
ጉዞ100k❤
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 месяца назад
ሽር አናድርግላችሁ ትንሽ ብቻ ይወራቸዋል
@netsanetkassahun1758
@netsanetkassahun1758 Месяц назад
Emy ስታወሪ በጣም ነው ደስ ምትይ ስታወሪ የሆነ ካፍሽ ሚወጣቸው ነገሮች በጣም ጣፍጭ ናቸው በጣም ነው ምወዳችሁ እውነተኛን ፍቅር በናንተ አየሁ እናንተን ማየት ሱስ ሁኖኛል ልጃችሁን ማርያም ታሳድግላችሁ ❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 4 месяца назад
እዳተኛ አተ ሞክር ፈጣሪ ይሰጥሀል😂😂😂😂😂
@buffalopro9343
@buffalopro9343 4 месяца назад
Abren argezen, Abren amten, are lejachnen asayun 🙏 gn ewdachuhakew ayleyachu,
@ارسيماعسيري
@ارسيماعسيري 4 месяца назад
በጣም የሚገርመኝ እኛ ሰዎች የሚጠቀመን ላይ ኣንዉልም ልበል 200k መግባት የነበረባቸው እነዚ የሂወት መምህር የሆኑ ጥንዶች ነበሩ ለማነኛዉም ወደ እናንተ ስመለስ በጣም ኣብዝቼ በክብር ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤የኣባታችን አብራሃምና የእናታችን ሳራ ትዳር የባረከ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክልን ልጃቹ😘እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን አጒናጽፎ በመጎስ ያሳድግላቹ እርስ በእርሳቹ የምትገላለጹበት ቋንቋቹ ማራኪ ነው መጫትዬ❤❤❤ በጣም ኣምሮብሻል የማማርሽ ምንጩም ከእግዚአብሔር በታች ባልሽ❤❤❤ነው ሰላማቹ ይብዛልኝ እና ከእናንተ በጣም የምደመምበት ነገራቹ ኣትኮሩም ኣትታበዩም ለተመልካች ያላቹ ክብር ደስ ይላል ሳትሰለቹ Comment ኣንብባቹ ላይክ ታደርጋላቹ ስላከበራቹን እግዚአብሔር ያክብርልን ብዞች እይታቸው ከፍ ሲል ኣይደለም ላይክ ሊሉን ከነ መፈጠራችን ይረሱናል😂
@Hanna-w9z7u
@Hanna-w9z7u 2 месяца назад
ምንም ጥያቄ አያሰፈልገውም ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ፈጣሪ የሰጠሺ ምርጥባል አችም እደዛው የኔውድ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@meram123
@meram123 4 месяца назад
ሠላም ሁላቸሁም❤❤❤❤❤አንደኛ ነኝ
@weyni7527
@weyni7527 4 месяца назад
የኔ ቀጮ አምሮብሻል ከዚህ በታች እንዳትቀንሽ ውፍረት ያምርብሻል ዮናም ምርጥ ባል እግዚአብሔር አምላክ አይቀይረው ይህን ስርኣትህን ከፍ በሉ ቅመሞች ደግሞ ዳይ 100k ጫጫታ ብቻ አትውደዱ እንዲህ አይነት ፀዴ ባልና ሚስትም አበረታቱ😢❤❤❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 4 месяца назад
ለፋሲጋ አልመጣቹሁም ነበር ለሁለቱም ለልደታም ለጌታችን ለመዳኒታች ለይሱስ ክርስቶስ ትንሳኤሉ በሰላም አደረሳቹሁ የኔ ውዶች ስታምሩ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 4 месяца назад
ከሁሉ በላይ ስረአታችሁ ዋዉዉ ✅
@gechmohammed-xq7cb
@gechmohammed-xq7cb 4 месяца назад
ሁሉም ፍቅራኛማች ይጣላሉ ተመልሳው ይተራቃሉ በተላየያ ግዜ የተለየያ ነገር ያሰያሉ እነንተ የምተሰዩት ነገር ባጣም ደስ ይለል ቀጥሉባት
@alinaalina212
@alinaalina212 4 месяца назад
ከዱቄትና ከፈርሥ ጭራ የፀዳች ቆጅጅየ ሚሥት ናት
@helanetasfaye2438
@helanetasfaye2438 4 месяца назад
የኔ ውቦች የውነት በጣም ነው ውድድድድድድድድነው የማደርጋችሁ ቤቢንም ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልን❤❤❤❤❤
@user-uo2sw9pe3o
@user-uo2sw9pe3o 4 месяца назад
አይለያቺሁ ደስ ስትሉ በጣም ጎበዝ ባል አለሽ ዘራቺሁ ይብዛ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃቺሁ
@tigistya
@tigistya 4 месяца назад
ልክ ለሀገር ትልቅ ነገር የሚሰሩ ይመስላሉ ጠፍተናል ምናምን ሲሉ ። አንድ ቀን እንኳ ስለሀገር ሲፀልዩ አይቼ አላቅም ። ዩቱዩብ የተዘጋ ለት ምን ልትሰሩ ይሆን?
@lisayetsega
@lisayetsega 4 месяца назад
ኧረ ሳመው አጣጥመው አንገቱ ስር ግብት በል። ከልጅ ጋር የሚፈጠረው አታችመንት በዚህ እድሜ ነው የምን ቆዳው ይበላሻል ምናምን ነው።
@Slame-f2j
@Slame-f2j 4 месяца назад
እካን አብሮ አድርስን ❤❤❤❤
@SenaMekonnen-s2c
@SenaMekonnen-s2c 4 месяца назад
Btw ine temari negn ina bizu gize silematena ke timirt video wuchi lela alayim.yananten video gin andi inkuan salay malef alchilim.betam new yemwedachu❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 𝑰 𝒂𝒅𝒎𝒊𝒓𝒆 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒍𝒐𝒗𝒆 𝒔𝒕𝒐𝒓𝒚
@سلامهس-ي1غ
@سلامهس-ي1غ Месяц назад
ፊቅራቹ እስከ ፊፅሜ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤❤ በቅ ምንም ቃል የለኝም እወድችዉሃለዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medi-f9y
@medi-f9y 4 месяца назад
ለመርሳት መዳኒት አለው ባይታሚን B ጥሩ ነው ይባላል ጠይቁ ዶክተር እና ብትወስጅ ጥሩ ነው
@SamiraSabir-sh6el
@SamiraSabir-sh6el Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zanasheth8455
@zanasheth8455 4 месяца назад
አዲስ ነኝ ለቤተሰቦቻችሁ ❤ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ አሜን ❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 4 месяца назад
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ዉዶቻችን
@Rabia-j4n
@Rabia-j4n 4 месяца назад
ዉድድ ነዉ የማዴርጋችሁ❤እናተን ሳይ ትዳር የሚያምረኝ ነገርስ😢😂የኔ ድንች እራስ ከቶ የት ትሆን😊
@aeeazz6909
@aeeazz6909 4 месяца назад
100ሽ ይግቡ ሸር አርጉ እኔ ለስት ጎደኞቼ አስገድጄ ሰብስክራብ ያስደረኩት 😂
@stc6291
@stc6291 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክይጠብቃችሁ በእዉነት በጣምልዩጥዶችናችሁ አትጥፉከእናተብዙ አየተማርንነዉ ልጃችሁን ቸሩአምላክበጥበቡእናበሞገስያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menteyochu
@menteyochu 4 месяца назад
የኔ ውዶች ለም ጠፋችሁ እናንተ ቅመም የሆናችሁ ጥንዶች እንዴት እንደምወዳችሁ ወላሂ ❤❤❤❤
@የአምላኬእናትማርያም
@የአምላኬእናትማርያም 4 месяца назад
በጣም የምወዳችሁ ልዩ ሰወች ጌታን በተለይ ከእግዚአብሔር ጋር መንገዳችሁን ማድረጋችሁ ይለያችሃል ኡፍፍፍ❤❤❤❤
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 4 месяца назад
ስወዳችሁ የኔ ምርጦች❤❤
@efratatube286
@efratatube286 4 месяца назад
በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ❤❤🎉 የኔ ምርጦች ልጃችሁ በሞገስ በጥበብ ይደግ ስለ ሀይማኖቱ አስተምሩት የተባረከ ልጅ ይኹንላችሁ ❤❤❤❤🎚🌼🌸
@teyba9221
@teyba9221 4 месяца назад
የምር በጣም ነው ያማረባት ❤❤❤❤
@FatimaEthopia
@FatimaEthopia Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ሁለታችሁም በጣም አምሮባችህል ❤❤❤ደግሞ ተናፍቃችህል
@hawaSadik-y6c
@hawaSadik-y6c 4 месяца назад
ምን ብዬ እንደምገልፃቹ አላቅም የምር ፈጣሬ እሰክመርኩ ደርሰ ያብቃቹ
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 4 месяца назад
Emy I think you look like Boosie you should change your behavior your husband is a very nice guy we understand you have a small baby
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 4 месяца назад
የኔ ዉድ በጣም አምሮብሻል ❤️❤️
@GuxFrom
@GuxFrom 4 месяца назад
አንደኝ ነኝ እንኳን ሠላም መጣችሁ ተናፍቃችሆል❤❤🎉🎉🎉
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 4 месяца назад
የኔ አባት❤❤❤ወላሂ ዬኒ ትለያለህ 😘😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️ምርጥ አባት ምርጥ ባል ነህ😢
@tayiitayii
@tayiitayii 4 месяца назад
MASHAALLA ❤❤❤❤❤
@busyline1119
@busyline1119 4 месяца назад
የውነት ጀግና ባልነህ❤❤❤❤❤
@zinashmentu8577
@zinashmentu8577 4 месяца назад
የዮ እና የኤሚ ወዳጆች የት አላቹ 😍
@kopreesa8674
@kopreesa8674 4 месяца назад
ስታምሩ በማርያም ምርጥ እናትና አባት አብራችሁ አርጁ የኔ ምርጦች❤❤❤
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 месяца назад
ወይ ከመቶ በላይ ይገባቸዋል ሰብ አድርጓቸው አይለያቺሁ❤❤❤❤❤
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 4 месяца назад
እወዳችኋለሁ ከእናንተ ብዙ ነዉ የተማርኩት ጌታን በጣም አስተዋይ ልዩ ናችሁ ጌታን ❤❤❤❤❤❤❤
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 4 месяца назад
Kibir Semayna midiren leftere landi Geta bicha new okay ✅
@ZeharaAli-b6d
@ZeharaAli-b6d 4 месяца назад
አምሮባችሆል ❤❤❤❤
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 4 месяца назад
በጣም የምትወደዱ ወጣት ባለትዳሮች ናችሁ
@bikib4975
@bikib4975 4 месяца назад
ታድለሽ እንዲያለ ባል ከዉበት ከሥርአት ያሞላዉ😊
@destateferaa2626
@destateferaa2626 4 месяца назад
Egzihaber ayeleyachu wudoche❤❤❤❤❤
@SamrawitEsayas-yn8sz
@SamrawitEsayas-yn8sz 4 месяца назад
ዉይ እኔ ግን ሴት ልጅ ወልዳ አምሮባት ሳይ እዴት ደስ እደሚለኝ❤❤❤
@yonastiruneh6163
@yonastiruneh6163 4 месяца назад
emy አንቺ ጎበዝሻል intro ላይ 👍👍በርቱልን
@JemalSeid-z6h
@JemalSeid-z6h 4 месяца назад
ውይ ደሥ ሥትሉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wudochi egezaberi fekerchuni yabezaa lejachun yasadigilchuu❤❤❤❤❤❤❤
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 4 месяца назад
እኔም እደዚች ስወልድ እወፍር ይሆን የአላህ🤲
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 4 месяца назад
እኔም እደዚች ስወልድ እወፍር ይሆን የአላህ🤲
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 4 месяца назад
ስወዳቹ ማነው እንደኔ ገና በ1ሺ sabscribe ሳሉ የሚከታተለው እስካሁን አይቼ የማይሰለቹኝ አሁን ደሞ 100k ያድርሰን❤❤❤❤
@Tshaye-o9r
@Tshaye-o9r 4 месяца назад
አላህ ላላገባነው ጥሩ ትዳር ይስጠን
@ብሔራዊውሸትስልኬSilentላይ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦች
Далее
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 406 тыс.
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 906 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 553 тыс.
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 406 тыс.