Тёмный

በድንግል ማርያም ላይ በ5 ነጥቦች የፕሮቴስታንት አመለካከት እየተለወጠ ነው || መምህር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

በድንግል ማርያም ላይ በ5 ነጥቦች የፕሮቴስታንት አመለካከት እየተለወጠ ነው || መምህር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@ስለማይነገርስጦታውእ-ጀ2ዠ
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ሰማያው ዋጋ ይስጥልን❤
@rossa1994
@rossa1994 Год назад
እኛ የሴቲቱ ዘር የክርስቶስ ልጆች ነን እናታችን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ብፅይት ናት ክብርና ምስጋና ለእናታችን ድንግል ማርያም❤❤ ከዘንዶው ጋር ተዋግታ ክርስቶስን ለሰው ልጅ መድሃኒት የወለደችልን አንቺን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮ ለሱ ይሁን ጌታ እናቱን ሰጠን ምን አይነት ደግነት ነው ምን አይነት ተአምር ነው እመቤታችን አምላኳን ልጄ ወዳጄ ብላ የጠራችው, ምን አይነት መታደል ነው የአምላኬን እናት, እናቴ ብዬ መጥራት. አዛኚቷ ማርያም ትህትና ተፈጥሮዋ የሆነ ፀጋ የሞላባት በጎ በጎው ብቻ የሚታያት እሷን የያዘ የታደለ ነው የጌታይን እናት ማመስገን መታደል ነው ቃላት ያጥረኛል ስለ እምቤቴ❤❤❤ ሊቀ መምህር ዘበነ ለማ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@An..
@An.. Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የውስጤን ነው የገለጽክልኝ
@HaymanotDebasAlemu-ug3us
@HaymanotDebasAlemu-ug3us Год назад
የመናፍቅ ምላስ እረዥም ስለሆነ መምህር እግዚ አብሔር ብርታቱን ይስጥህ እንደዚ እየመረመረ እና እያመሳጠረ የሚያስተምር አበት ያስፈልገናል
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Год назад
እህቴ ብርታቱን ይስጥዎት ነው የሚባለው አባታችን እርስዎ ነው የሚባሉት እሺ አመሰግናለሁ🙏
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Год назад
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene
@freselambelachew2712
@freselambelachew2712 Год назад
አሜን
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 Год назад
Memerachin nachewu akebero yegebachewali
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Год назад
መምህርእንካንደናመጡ።እድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! አማላጄ ቅድስት ድንግል ማርያም ይህ የጭንቅ ዘመን እንዲያጥር ለአምላክሽ ለልጅሽ አሳስቢልን ይሰማሻል የሚወድሽ እናቱ ነሽ !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirumBirhanu-qm8kk
@GirumBirhanu-qm8kk Год назад
መምህር በእውነቱ እርሶን ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው ማከብርዎት እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት አድሜዎን ያብዛልን በረከትወዎ ይደርብን
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እመብርሃን ከጎነዎት ትሁን ደግሞም ናት!!!
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 Год назад
እንደው መምህር ምንም አልልህም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ዕውቀቱን ዕድሜውን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ቃለ እግዚአብሔርን አስተምረኸናል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤
@tgalmey8713
@tgalmey8713 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዛሬቱ ቀን ለቅዱስ ሚካኤል አዱረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ እቁ አባታ❤❤❤
@laylalayla112
@laylalayla112 Год назад
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያለማልን እስር ገብርኤል
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን የቀዱስ ሚካኤል በረከት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን✔🙏🙏
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንክዋን ለቅዱስ ሚካኤል በሃል አደረሰን ቅዱስ ሚካኤብ በምልጃው ከክፉ ነገር ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽ ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተምረን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ፈጣሪ አሜን 🙏✝️🤲🌹🌺🌷💐🌸🌼
@kassaj2023-gl5fv
@kassaj2023-gl5fv Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋዉን ያብዛልን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Год назад
❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ተስፋ እርስተ መንግስቱን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት አምላክ ትምህርቶትን የሰው ልጅ የሚድንበት እግዚአብሔር የሚከብርበት ያድርግሎት
@LemlemLemu-pd7vu
@LemlemLemu-pd7vu Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥልን !!!! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@bizuayehudange4779
@bizuayehudange4779 Год назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወላዲተ አምላክ በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏❤️❤️❤️❤️❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏 እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ መታተሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@tigistz1938
@tigistz1938 Год назад
Amen amen amen
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Год назад
መምሕር በግእዝ ማርያምን ስታመሰግንና ሰትዘምር ድንቅ ነው፤ አንጀት ይበላል፤ ማርያምን አወዳታለሁ፤ እሷን የጠሉ አማንያን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው።
@tibebtsehay
@tibebtsehay Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀናቱን ትግስቱን አምላካችን እግዚያብሔር🙏🙏🙏 ያድሎት ለሁላችንም ማስተዋልሉን ያድለን የሚያስተውል ልቦና ይስጠን ።ይሄ ክፉ ዘመንን የምናልፈበት አቅም ሰለሆኑን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን👏👏👏
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Год назад
እንኳንሰላምመጡልንአባታችን👏👏👏
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመአምላክ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ክለላ ትሁንለዎት አባችን አሜን 💯💕💜💙💝✍🦜🐦🐤🦩🌳🪴🌷🌻🌺🥀🌹🏵💐🍂🍋🍉🍈🍌🍐🍏🌽🥕🫖🏆🔔🎷
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቶት ይደርብን!!! እግዚአብሔር ከቤቱ ለወጡት ልቦናቸውን አብርቶ ወደ እውነቱ መንገድ ይመልሳቸው!!!!
@ገኒእህተማሪያም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን መምህራችን ኑርልን። በቤቱ ያኑርል የእመቤታችንን ፍቅር በረከት ረድኤት ታሳድርብን እማምላክ
@awo4726
@awo4726 Год назад
አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን።👏
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ✝️✝️✝️
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Год назад
መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው የእመቤቴ ምልጃ የፃድቃን በረከት የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረቱና ቸርነቱ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አማኑኤል❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
QaLeywt ysmalen Memerchn Egizbihere Yemesegn ❤❤❤🙏🙏🙏
@genetadamu8130
@genetadamu8130 Год назад
አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን፡መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን፡አሜን3
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🎉🎉🎉
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Год назад
ድምጸወት ሲያምር የኔ አባት። ይፍቱኝ። የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጠወት❤❤❤
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
ለሚሳደቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው🙏
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃሂወት የሰማልን እግዚአቤሔር ይመስገን አባተችን እጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን በረከተት ይደርብን
@weletemaryamkedejshadershnafek
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲 እንኳን ለሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ እኛም በስደት ያለነዉ በቸርነቱ ፈቅዶልን ዉደ መቅደሱ ይምራን አሜን 🤲🤲🤲🕯️❤️
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Год назад
አሜን🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
አሜን አሜን አሜን🙋
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
አሜን ! መምሕር አንተ የኦርቶክስ የተዋሕዶ የብረት ምሰሶ ነሕና የአምላክ ጥበቃ ዘወትር አይለይሕ ❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አንኳን ደና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mazagebrengus5112
@mazagebrengus5112 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዛቢሄር እደሜ እና ጤና ይስጦት ለእኛም አይነ ልቦናችን ያብራልን 💒🙏
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
ክብር🙏🌹❤ ለእናታችን ለወላዲት🙏🌹❤🙏🌹❤ አምላክ ቅድስት ድግል🙏🌹❤🙏🌹❤🌹 ማ🌹ር🌹ያ🌹ም🌹አሜን 🙏🌹❤ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት ❤❤🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Год назад
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የተአምር በዓልና ለስማዕቱ አባሖር ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን ቀን ከለልት እኛን ቀጥተኛውን መንገድ ለማሳየት የምደክሙትን ድካም ልኡል እግዚአብሔር ድካሞትን ይቁጠርሎት
@wadimaalmuharrami3362
@wadimaalmuharrami3362 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@martabogale7735
@martabogale7735 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን🙏❤🌹🌷🌿
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Год назад
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካይል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@An..
@An.. Год назад
ፕሮቴስታንት አጎቴ ለምን እርስዎን በጣም እንደሚጠላወት አሁን ነው የገባኝ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Год назад
በጣም የሆነ ጓደኛየ እንደዚህ ብሎኝ ነበር። አሁን እኔን እንኳ አይችለኝም አደለም መምህር ዘበነን። እመቤቴን
@genetwoldegebriel2823
@genetwoldegebriel2823 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በፇለቱወ ይሥብን❤❤
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና የስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@loveandunity901
@loveandunity901 Год назад
የምትወዱኝ ከሆነ ቃሌን ጠብቁ እንጂ እናቴን ስደቡ አላለም። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አሜን።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት🙏
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
አቤት አባታችን ዘንድሮ ትልቅ የሚጣፍጥ ትምህርት እየመገቡን ነው አሁን እኛ ሰነፍ ኦርቶዶክሳውያን እየጎበዝ ነው ፈጣሪ ብድሮትን ድርብርብ አረርጎ ይክፈልዎ የወላዲተ አምላክ አትለይዎት ለእኛም እውቀት እምነት እየጨመሩልን ነው አባቴ ክብር ይግባዎ
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከፍ ይበል አምልኮም ጭምር እናታችን ማርያም ወላዲት አምላክ እመብርሀን እኛ እርቶዶክሳውያን እንወድሻለን እናከብርሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 Год назад
አባታችን እንደዉ እንደርሶ አንድ በዚህ መልኩ ለወንጌል ታጋይ ቢኖር ብዬ ተመኘዉ ፈጣሪ አምላክ ብርታቱን ፀጋውን ያብዛሎት በዚህ ደረጃ እያመሳጠረ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ማስተማር እጅግ ብዙ ነብሳትን መታደግ ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@helenlove2791
@helenlove2791 Год назад
❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ❤⛪️❤️💐🤲
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
ድንግል ማርያም:- 1- የእስራኤል ልጅ 2- ድንግል እናት 3- የአምላክ እናት 4- ቃልን ተንከባክባ ያሳደገች እናት 5- የቤተ ክርስትያን እናት
@Rgebray
@Rgebray Год назад
አዎ የእግዚአብሔር እናቱ✝️ ትባርካለች ከእግዚአብሔር🙏 በታች ከፍጡር በላይ እመቤቴ ርህሩህ ደጋ እናቴ በህልሜ 💖 ሶስት ጊዜ እግዚአብሔር ✝️ ይጠብቅሽ አለችኝ ጠበቀኝ ከመታመሜ በፊት ዳንኩኝ🙏 በሁለተኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አለችኝ ዳንኩኝ✝️ በሶስተኛው እግዚአብሔር🙏 ይጠብቅሽ ጊዮርጊስ ✝️🙏💖ይጠብቅሽ አለችኝ አሜን☀️ አሜን ✝️🙏አሜን ✝️🙏 አልካት ጠበቁኝ መልአክቶችን ታዛለች ክብርት ናት እናታችን በጣም አመሰግንሻሃለው 💖እናቴ በአንቺ ሁሉን አገኘን ክብር ምስጋና ይድረስሽ ✝️🙏ይገባሻል እናፈቅርሻለን🙏✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@አምላኳልጇነው
@አምላኳልጇነው Год назад
አባቴ ክበሩልኝ ሰይጠንን በትምህርቶ እየቀጠቀጡት ነዉ ይበርቱልን መንግስቱን ያዉርስልን።የህይወት ቃል ያሰማልን❤❤❤❤
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አድሜ ጤና ይስጥልን አሜንንን
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ከመንገድህ የወጡትን ወደ መንገድህ መልስልን! እመቤቴ ማርያም የአስራት ሀገርሽን አስቢያት ልጆችሽንም ጠብቂያቸው። ኦርቶዶክስንም አፅኚልን! አባታችን እድሜን ከጤና ይስጥልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ስለ ፅዮን ዝም አንልም የአምላክ እናት ናትና ልቦና ይስጣቸው ከቤቱ ወጥተው ለተሰደዱት ለገዛ ምኞታቸውን ለተከተሉት።
@mulugetabeyene5021
@mulugetabeyene5021 Год назад
ምምህር በዕውነት ቃለ ህይወት ደስጥልኝ፡፡ ዐድሜ አና ጤና ጨምሮ ይሰጥልኝ፡፡አሜን !!! በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ፡፡
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃና በረከትዋ ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@ckh8256
@ckh8256 Год назад
አሜን አሜን አሜን እገዛብሔረ ይባረከዋት መመህራችን ረጀም እድሜና ጤና ይሰጠዋተት የዳዊት አምላክ የጠብቅህ
@AlexEshetu
@AlexEshetu Год назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@saharm119
@saharm119 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር 🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚📚📚📚📚📚🌾🌾🌾🌾
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። ለእርሶም ቃለህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን !!!
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Год назад
Memhr kalhiwet yesmean admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው እርዴኤታችው ይደርብን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን
@astermoges2433
@astermoges2433 Год назад
ቃለህይወት ያሰሰማልን መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
እንኳን ደና መጡ መምህር ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤ በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@meskimeski689
@meskimeski689 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@genetgebre1255
@genetgebre1255 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ እውቀት ነዉ የሰጡን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ባርኩን አሜን አሜን አሜን 🙏
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Год назад
ውድ አባቴ እግዚአብሔር አክሎ ይድልልን !!!
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
እግዚአብሔር አምላካችንለመምህራችን የአገልግሎት ዘመነውት ይባርክልን
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Год назад
ሰማይ አምላክ አንተ አንተ ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት በጣም ለእኛ ታሰፈልግናላችሁ አባታችን በዚህ በአለቀ ዘመን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@kibromweditsiyon8447
@kibromweditsiyon8447 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን 🤲💖
@zoma663
@zoma663 Год назад
መምህራችን ቃልሂውት ያሰማልን👏👏👏👏
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እመኣምላክ ትጠብቅዎ በእድሜና በጤናጠብቆ ያቆይልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ መምህራን 🥰🥰
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናይስጥልንይጠብቅልን አባታችን🙏✝️⛪️❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለ'ይብኛል ሚካኤል ይለ 'ይብኛል በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሰረተን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@tgehtiopia1132
@tgehtiopia1132 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@ritafisum9975
@ritafisum9975 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@eyobabety9199
@eyobabety9199 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Год назад
አሜን አሜን አሜን ስራ ህይወትን ያሰማልን አበታችን
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን የእምነቴ መምህሬ። Good bless you more and more🙏🏽I love listening to you and I’m learning a lot. Thanks!!!Orthodox for ever amen 🙏🏽🇪🇷
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤
Далее