Тёмный
No video :(

እየሆነ ያለውን ተመልከት! ተጨንቄአለሁ አንጆቴም ታውኮብኛል - ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 461 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

እየሆነ ያለውን ተመልከት! ተጨንቄአለሁ አንጆቴም ታውኮብኛል - ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 262   
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር ትጠብቀን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጇ ሀገራችንን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፅሎት አሳርጊልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeseleUmer-yg4hr
@MeseleUmer-yg4hr 11 месяцев назад
ድምፀዎን ስለሰማን ደስ ብሎናል አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 10 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን
@almazejigu2461
@almazejigu2461 11 месяцев назад
አሜን እባታችን ምምህራችን በዐሌት በልመናው እኛን አምዐኛ ባርችን እስታርቁን እኔንም እስራተ ገብርኤልን ይፍተኝ ይባትኩኝ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እንደሀገር ተጨንቀናል አፅናኝ የሆነው መንፈስ ቁዱስ ይላክልን በቃችሁ ይበለን።ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን እርሱ ይስጥ ያስፍንልን አሜን።
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የሆነብን እይ ይቅር በለን ቸርነትህ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥልን ይፍቱን አባቴ
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 11 месяцев назад
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በፀጋዉ ያኑሩሁ እግዚአብሔር ይባርኩኝ በፀሎቱሁ አስብኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@Rgebray
@Rgebray 11 месяцев назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አንተ ቸር ርህሩህ ፍቅር ደግ የዋህ ነህ ንጹህ ደምህን ፍቅርን✝️ አስብ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብልህ ማረን ይቅር✝️ በለን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ብለህ ማረን ይቅር በለን ስለ መልአክቶች ስለ ቅዱሳኖች ብለህ ማረን ይቅር በለን ✝️ ፊትህን መልስ እግዚአብሔር ተስፋችን ነው አንትን ✝️🙏ያልበደለ ማንነው ፍቅርህን እናስባለን ምሕረትህን 😭እንጠብቃለን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ፀጋውን ያብዛሎት 🙏✝️☀️የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏💖በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት እኛም ሰምተን የምልወጥበት ልቦና ይስጠን የነፍሳችን ምግብ እየመገቡን ነው እንደሓጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረኝ ይቅር ይበለኝ አሜን አሜን አሜን
@tigisttigist2901
@tigisttigist2901 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የህይወትን ምግብ ሳይታክቱ ሌት ከቀን የሚያስተምሩን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@dagnu9089
@dagnu9089 11 месяцев назад
አባታችን ይባርኩኝ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@Nebyat6790
@Nebyat6790 11 месяцев назад
😭😭😭😭💔💔💔እባክህ አምላኬ በደላችንን ትተህ ይቅር በለን ስለ ህጻናት ስለ ንጹሐን ብለህ ምህረትሀን ሰጠን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 11 месяцев назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትንያሰማልአሜን
@liltya3613
@liltya3613 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏
@haythayat6345
@haythayat6345 11 месяцев назад
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@user-iq9tu9ed7i
@user-iq9tu9ed7i 11 месяцев назад
abatachen yefetun yebarekun abatachen tegawn yabezalewot
@workineshteka3269
@workineshteka3269 11 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አንተ ጣልቃ ግባለን አሜን መ ምህራችን በዕደሜ በጤና ይጠብቅልን 🌹✝️🌹
@martabogale7735
@martabogale7735 11 месяцев назад
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በምህረቱ አይኑ ይመልከተን እኛማ በድለናል አዛዝነናል ከትህዛዙም ስለ እራቅን ይህቺ መከራ አገኝችን ስለ እናቱ ብሎ ይማረን 🤲🤲🤲
@aahmed6426
@aahmed6426 11 месяцев назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿
@genetaredo7255
@genetaredo7255 11 месяцев назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-zo5nm1xk9h
@user-zo5nm1xk9h 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 11 месяцев назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን። የነገ ሰው ይበለን🙏
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 11 месяцев назад
Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen be holum alme selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 😢😢😢😢😢
@asfaw8603
@asfaw8603 11 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ማረን ይቅር በለን እንኳን ደህና መጡ መምራችን
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 በ እድሜ ጤና ይጠብቅልን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 11 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@betelhem9651
@betelhem9651 11 месяцев назад
እንኳን በደህና መጡ መምህር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን 🙏🙏❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@merekokobewube5158
@merekokobewube5158 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂይወትያሰማልን
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 11 месяцев назад
😢😢እቤቱ ማረን እንተ ብቻ ነህ መደበቂያችን ማረን አባት ሆይ ይቅር በለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-oi8gw9us7m
@user-oi8gw9us7m 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይፍቱን አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 11 месяцев назад
Amen Amen amen amen amen amen amen memhrachen edma na tena ystln gzaber kale hiwet uasemaln gzaber bemretu lemdrachen ymtat 😢😢😢😢😢🙏🏿🙏🏿⛪⛪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@maizeiadah152
@maizeiadah152 11 месяцев назад
Yifitugni yibarikugni Abatie Egiziyabhair yemesgen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 месяцев назад
Amen amen amen Egziabhere Yimesgen silehulum neger🙏🙏🙏Enku memeherachin abatachin Yiftugn yibarkugn 🙏🙏🥰🥰🕊️🕊️🕊️💕
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 11 месяцев назад
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በእውነት በቤሩት ያለንም ፈርተናል በተለይ ህዝብ አላህ በሚመራው ሓርትሕረክ በሚባለው ሰፍር ያለነው በፀሎትዎ ያስቡን ሰላም ለሀገራችን ለአለማችን ፍቅር አንድነትም ለሰው ልጅ ሁሉ አሜን ፫🙏
@psalm91Amen
@psalm91Amen 11 месяцев назад
አይዞኝ:: መዝሙር 91እና 23 ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ አንብቡ:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይህን ክፉ ሰዓት ያሳልፋችሁ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 11 месяцев назад
@@psalm91Amen እሺ አሜን ውድ 🙏
@HanaGebre-nw8rt
@HanaGebre-nw8rt 11 месяцев назад
አይዞን ፀልዮ
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና ጠብቆ የኑርልን
@HanaGebre-nw8rt
@HanaGebre-nw8rt 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 11 месяцев назад
Amen Amen Amen abbatchn rejm edemenan tenan yestln Abetu AMLAKACHN hoy maren ethiopia hagerachn marln beka belen🤲🤲🤲😢😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@sabahabte8948
@sabahabte8948 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን አባታችን 🙏🙏🙏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 11 месяцев назад
አባቴ ይፍቱኝ ባርኩኝ ይህ መልእክት ለኔ መሰለኝ አወን ይችን ሰሞን በጣም የተጨነኩበት ግራ የገባኝ ሰአት ነው የሰው ነገር በተለይ እውድሻለሁ እያለ በጥርሱ የወጋኝ ሳምንት ነው አባቴ እውነት ይህን የመምህራችንን መልእክት የምትሰሙ ሁሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ ባሁኑ ሰአት ወዳጅ መስሎ ጠላትን ይያዝልን አሁንም ከስራዬ እንድወጣ ይሸረቡብኝን መረባቸው ተበጣጥሶ ወደራሳቸው ይመለስ አባታችን መምህራችን በጸሎትሁ አስቡኝ ታውቁኛለሁ ወለተ ስላሴ ነኝ ❤❤❤
@arabtowers6728
@arabtowers6728 11 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ለእምአምላክ ንገሪአት
@asnehabshi3053
@asnehabshi3053 11 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን ስለናት ስለ ድንግል ማርያም ስትል ማረን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 11 месяцев назад
አሜን !!! እግዚአብሔር የምሕረት ፊቱን ይምልስልን::
@ritafisum9975
@ritafisum9975 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ
@shawehaile7204
@shawehaile7204 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለአገራች ሰላምን አምጣል
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 11 месяцев назад
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏 እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን ሰላሙን ያውርድልን አለም ተጨንቃለች ሰላም ጠፍ ስራችን ከፍ እኔስ ጨነቀኝ ይቅርባይ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እመብርሀን አስታርቂን ከልጅሽ🙏✝️⛪️❤️
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 11 месяцев назад
ውይ የኔ አባት የዛሬውስ የሚደንቅ ተአምር የሆነብኝ ትምህርት ነው አለማችን አሁን ያለችበት እኛም ያለንበት ሁኔታ ኡኡ ብየ አልቅሸ ቢወጣልኝ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@melakubelayneh7850
@melakubelayneh7850 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
@hwatii
@hwatii 4 месяца назад
Amen 💖💖 amen 💖💖 amen 💖 amen 💖💖💖 amen 💖 amen amen amen amen amen 💖 amen 💖💖 amen 💖💖
@Setna1312
@Setna1312 11 месяцев назад
አሜን ሰላምዎ ይብዛ መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን።
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን ይኛ አባት አባቴ ተመስግን " ሁሌም ፍቅርነህ አሜን 🙏📚💞💞💞🤲🌹🤲 💞🌹💞 📚🌹📚🅰️🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንንቃልለምንስማ ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን እውንት ንው አባታችን በተለይ ባሁኑግዜ በጣም አጥብቀን ለጌታ ለናቱ የምናለቅስበት ግዜ ንው አባታችን ግዜው ያስፍራል🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@classicphone5908
@classicphone5908 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ህይወትን የሰማልን ❤❤❤➕🙏🙏🙏
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e 11 месяцев назад
አሜን አሜነሰ አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን ይፍቱን ይባርኩን
@saharm119
@saharm119 11 месяцев назад
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ❤ቃለሄወት ያሠማል በድሜበጻጋ ያኑርልን🎉❤❤❤❤❤❤😂😂
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 11 месяцев назад
አዎ ይቅር ይበለን ቀሪው ዘመናችን የስላም የፍቅር ይሁን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@alganeshe4053
@alganeshe4053 11 месяцев назад
አቤቱ ይቅር በለን ማረን ሰለበደላችን ብዛት መከራችን ማለቂያ የሌለው መሆኑ ደግሞ አሁንም ማልቀስ ይገባናል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይፍረድ
@laylalayla112
@laylalayla112 11 месяцев назад
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ተጨንቀናል ጭንቀታችንን እሱ መሀሪነውና ምህረትን ይላክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እሴት ገብርኤል
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 11 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጡልን
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 11 месяцев назад
ክብር ለ እግዘብሔርን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 11 месяцев назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን🙏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 የሰማነውን በልቦላችን ያሳድርብን አሜን፫
@abiychekol
@abiychekol 2 месяца назад
በፀሎት አስቡ ታምመያለሁ ገብረመህድ ነኝ ከአዲስ አበባ🌷🌷🌷
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 11 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m 11 месяцев назад
አሜን 🙏🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባ ይፍቱን ይባርኩን ፈጣሪም ይቅር ይለን ዘንድ ፀልዩልን ኢትዮጵያ እገራችንን በቃ ይበለን አሜአሜንአሜን🙏🙏🙏💐❤️💐❤️🇪🇹🙏☮️👌
@yeketneshteka1265
@yeketneshteka1265 11 месяцев назад
Enkan dehna metu abatachen kalhiwoten yasemaln mengetesemayaten yawersln
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አምላካችን ሆይ የሆነብንን አስብ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን ይባርኩን ❤❤ እድሜ ይስጥልን አገረችን ሰላም የድርግልን😢😢😢😢አቤቱ ይቅር በለኝ
@zeynebaidris6690
@zeynebaidris6690 11 месяцев назад
መምህራችን እንካን ደና መጡ ቃለሄወት ያሰማልን❤❤❤
@alemtsehayhabte5231
@alemtsehayhabte5231 10 месяцев назад
አሜን!!! አሜን!! አሜን!! በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን🙏
@user-sv3bp5hp1l
@user-sv3bp5hp1l 11 месяцев назад
Amen kale hiwet yasemalen abatachen
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏"አቤቱ የሆነብንን ሁሉ አስብ" አምላክ ሆይ ሰላምን አምጣልን አገራችንን ሕዝብዋን ጠብቅልን አሜን🙏 ይቅርም በለን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ጠብቅልን አሜን🙏
@rrtt7380
@rrtt7380 11 месяцев назад
Kalhiweot yasmalin mamherachin abetu yikre belan
@fantukelecha522
@fantukelecha522 11 месяцев назад
እውነት ነው መምህር ይሄ ሁሉ መከራ የመጣው በራሳችን ሐጢያት ነውና መፍትሔው ወደ እግዚአብሔር በዕንባ መማፀን ብቻ ነው ቃለሕይወት የአሠማልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁላችንንም ስለበደላችን የምናለቅስ ያድርገን እኛስ ልባችን ደንድኗል😢😢. እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ❤❤❤
@derebamara8649
@derebamara8649 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@MuluBirhanu
@MuluBirhanu 11 месяцев назад
አባታችን በረከተዎ ይደረብን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን በምህረቱ ፈጣር ይማረን እንጅ እኛ ምንም ግራ ገብቶናል ይቅር ይበለን ላገራችን ሰላምን ያውርድልን እርሷንምመካርያችን አስተማርያችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 11 месяцев назад
አሜን አቤቱ ፈጣሪ አምላክ ይቅር በለን ፣ምህረትህን ላክልን።❤ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አትለየን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን❤❤❤
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 11 месяцев назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን
@mekdesgebranes6894
@mekdesgebranes6894 11 месяцев назад
Amen amen amen klhweit yesmala yefiti yefiti yefiti
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro 11 месяцев назад
አሜን
@sinafikishgezahegn3951
@sinafikishgezahegn3951 10 месяцев назад
አሜን መምህራችን። እውነት ነው የሆነብን ሁሉ በበደላችን ምክንያት ነው። ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረቱ ይመልከተን። እደሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት አባቴ ❤❤❤
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i 11 месяцев назад
Amen 🙏
@tibebtsehay
@tibebtsehay 11 месяцев назад
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏😇😇😇ኑሩልን መምህራችን!!!
@lamesgenbasazenw9613
@lamesgenbasazenw9613 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን በምህረት ይመልክትልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 11 месяцев назад
የኛ እንቁ መህምራችን እንካን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዓለም ሁሉ በእዉነት አዉን እየወነ ያለዉ በጣም ይከብዳል እንደኛ በደል ስይወን እደቸረነቱ ይማረን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ሥጋችንን አልፎ አጥንታችንን የነካ ትምህርት ነው🙏እነደ ቃሉ ይሁንልን 🙏ጌታን ይዞ ማፈር የለምና🙏እድሜ ይሰጥዎት በርቱልን አባታችን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 11 месяцев назад
Selam abatachn welete Eysus ena welete Mariam ena welete slasse ena welete brhan welete slasse ena welete oldTytshay ena welete oldrufael ❤❤❤❤
@rahelhmariam5647
@rahelhmariam5647 11 месяцев назад
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን አሜን😢🙏
@BetreBaba
@BetreBaba 11 месяцев назад
Long life
Далее
Средневековый киборг
00:39
Просмотров 534 тыс.
Как дела перцы?
00:25
Просмотров 72 тыс.
small vs big heart 💖 #tiktok
00:13
Просмотров 5 млн