Тёмный

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታሪክ ቀጠለ!! ክፍል 2 ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
#Comedian​​ Eshetu​
contact
comedys27@gmail.com
0938 21 20 20
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

15 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 361   
@ad0910714879
@ad0910714879 3 года назад
ህይወት ያስተማረው ሰው ንግግሩ ሁሉ የተቀመመ ደስ የሚል ሰው።
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Tekekel💯✅ Fetnako Ye Hywet Matafeha New‼️
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..
@naniasefa7094
@naniasefa7094 3 года назад
በጣም ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 года назад
ምስኪን እርሱ ፈገግ እያለ ቢያወራውም ውጣ ውረዱ ግን በጣም ይከብዳል እፍፍ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
በጣም😒
@user-zx5jo3pi8w
@user-zx5jo3pi8w 2 года назад
Betam yederesbte yaqale
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ሀይ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ጨዋታህ አይጠገብም አቦቦቦ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 года назад
Yemechihhhh!!!
@shitudereje1079
@shitudereje1079 3 года назад
This guy must be motivational speaker or he might be a comedian as far as his life story and his way of reflection are well interesting and embarking! please keep your life in public speech!!!
@papilon7651
@papilon7651 3 года назад
Yes you are wright!!! He was a comedian also
@shewaworkshewarega836
@shewaworkshewarega836 3 года назад
ዋው የሚገርም ፍልስፍና እና የህይወት አጋጣሚዎች ነው ያሉህ የሚገርመው አጋጣሚዎችህ ሳይሆኑ የምትገለፅባቸው መንገዶች ናቸው የሚገርመው የምን ዮኒቨርሰቲ ህይወት እራሷ በደንብ አስተምራሃለች መጨረሻው ናፈቀኝ፡፡ እሼ በርታ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያለክ ወንድሜ ትረካ ነው የሚመስለው መሳጭ
@MntosHD
@MntosHD 3 года назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ደስ በሚል ጨዋታ ነው የነገርከን መፅሃፍ አድርገህ ብታሳትመው ደግሞ ለብዙ ሰው ትምህርት ሊሆን የሚችል የህይወት ገጠመኞች ናቸው
@sone8065
@sone8065 3 года назад
በጣም ጨዋታው ይመቻል እናመሰግናለን።
@wondo1
@wondo1 3 года назад
Book book 📖 I need your book 📚
@user-pc5po5iy1w
@user-pc5po5iy1w 3 года назад
እባክህ እሸቱ ፈጣርም ሰዉም የሰማሀል ለሳኡድ ወድሞቻችን ድምፅ ሁናቸወዉ እባክህ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 года назад
እሼ እባካችሁ ትልልቅ ዩቱበሮ ተሠባሥባችሁ ለሣኡዲ እሥርቤት ላሉት ድምፅ ሁኑልን በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ በሙቀት እና በቁንጫ አለቁ ወንድሞቻችን ለብሥአጥተው ላሥቲክ እየለበሡ ፍትህ ፍትህ ለሥዴተኞች!!!!!!!!!
@addaaddda5718
@addaaddda5718 7 месяцев назад
የእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እንደዛ አነት ሰው ያብዛልን እናም ኒግግሪህ ደሰ ይላል🎉🎉🎉
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 года назад
ጨዋታው የትም የለም ደስሲል ያዝናናል አ ?
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 Год назад
እንዲህ ለመስማት የሚያጓጓ ከዛ ደግሞ ምን ይሆን እያልን የሚደመጥ ታሪክ አይቼ አላቅም ከዛስ ምን ይሆን እያልኩ እየተጨነቁ ነው ያዳመጥኩት አተራረክህ ግሩም ነው ቀሪ ዘመንህን በደስታ ያኑርህ ወንድሜ ጀግና ነህ የመፍትሔ ሠውም ነህ
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i 3 года назад
ስጠብቀው ነበር እንኩዋን ደህና መጣክ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 года назад
ውዴ እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 года назад
የቦሳሶ ከተማ ታሪክ መሳጭ ነዉ
@user-yh3kd5ql4s
@user-yh3kd5ql4s 3 года назад
ሁለታችሁም እምትወደዱ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አስተማሪ ነዉ ወንድማችን
@emaadd4155
@emaadd4155 3 года назад
ሕይወት ሊቅ ያደረገው ሰው፡ እስኪ ትምህርት በሚሆን መልኩ በመጽሐፍ ጻፈው፡ ብዙ ያስተምራል፡
@mazitube7041
@mazitube7041 3 года назад
Eshye sewedeh yemetigabezachew engidoch hulum melekitachew astemariye new enameseginalen
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 3 года назад
ወይኔ ይሄ ልጂ እስትለቀው ቸኩዬ ነበር ጨዋታው አይጠገብም
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነው ገለፃ ማሻአላህ ቲቪ ኘሮግራም ላይ ስራ ቢሰጠው አሪፋ ነበር
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 7 месяцев назад
የምወደዉ አይነት ታርክ ይመችህ ብራዘር
@zizyomer193
@zizyomer193 3 года назад
ጨዋታዉ ማር ማር
@hanaalemu949
@hanaalemu949 3 года назад
ታጠቅዬዬዬ የኔ ውድ በጣም የውደድኩት ስለ ድህነት የገለፃክው
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 года назад
አህቴ ኣሁን ኣዛ ነው ያለቹው በጣም ተጨናንቃለው በፀለታቹ ኣሰባት አድትሻገረ ወደ ሳኡድ አየመጣች ነው ያቅናልሽ በልዋት
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 2 года назад
ምንድን ነው የምትይሁ ወደሳውዲ ነው ወይስ ወደኢትዮጵያ አልገባኝም
@tesfayebogale2535
@tesfayebogale2535 3 года назад
Oh my God , this dud made my day! he is so funny and good story teller
@GalaxyJ-mn7qr
@GalaxyJ-mn7qr 3 года назад
ሥደትን ያልቀመሠ ሠው እድለኛ ነው
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 года назад
የቦሳሶ ስዎች ህይወትን ቀለል አድርገው የሚያዩና ደስ የሚሉ ናቸው :ታረክህን ስላካፈልከን በጣም ጠንካራ ነህ እናመስግናለን : እሹዩ እናመስግናለን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new mekd
@Rose-bh7pi
@Rose-bh7pi 3 года назад
I have been waiting thaaaaanks!!! 👍❤
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 года назад
ዋው ቃላቶችህ በጣም በሳልና ጥንካሬ የተሞሉ ና የሚያዝናኑ ናቸው. ደስ ብሎኛል ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጉጉት ልሰማህ እየተጠባበኩ ነው😊
@sunkida550
@sunkida550 3 года назад
ይገርማል የመረድቱ ማሰተዋል ብቅቱ ደስ ይላል። ነገሮችን በብልሃት ማወቅ ራሱ ጥበብ ወድር የለውም ይመችህ ።
@user-wu9gn1ux3o
@user-wu9gn1ux3o 3 года назад
ዶንኪ እሥኪ ለሥደተኞች ድምፅ ሁናቸው??((
@user-zk8xe7py4j
@user-zk8xe7py4j 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር እሼ በርታ በይበልጥ ደሞ ወደገጥረ አካባቢ አስተምሩ እኔ ቡዙ ጊዜ በውስጥ የጨነቃል በፀሎታችሁ አስብኝ
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Год назад
ወንድሜ በጣም አመስግናለሁ በደንብ ብዙ ነገር አስተምረህኛል አሼ ምርጡ ወንድሜ ለኔ አንድ ሳትሆን ሺ ነህ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 года назад
የብዙ ስኬቶች ውስጥ ትልቅ ፈተና አለ አሁን ስያልፍ ቀላል በጊዜ አስከፍ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ብሮ
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 9 месяцев назад
በጣም የሚገር ታሪክነው መጨረሻው ለመስመት ቸኩዬከለሁ
@emanjimma730
@emanjimma730 3 года назад
Wooow p3🤗
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 года назад
ጥብሱ ዋዉ የተባረከ ይሁን እሼ ምራቄን እየዋጥኩ ታጠቅ እኔም እንዲህአይነት ጥብስ አማረኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@tigist23445
@tigist23445 3 года назад
እሸቲ እዴት ነህ የምትሰራቸው ስራ የሚደነቅ ነው በርታ እንቅፋት ሊያጋጥም ይችላ መታገል ነው ግን በጣም አሳከኝ እሱ ሲጠብስ የመጎምጀት ነገር አየሆብህ በጣም ሳኩ በርታ መዥገር ባይጠፋም
@solomonandom6371
@solomonandom6371 3 года назад
I'm so proud off you life of ye assab ljochin strogling and success and I'm part off the life and soon or letter you invite me on the show and he konw me tatek tadese and I wish you all the best 👍
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 года назад
ክፍል 3 እንደኔ የሚጠብቅ😳😳😳
@medisleshi1723
@medisleshi1723 3 года назад
እሽዬ ወንድሜ ሁሌም ሳቅልኝ
@user-qv6jh5ip7t
@user-qv6jh5ip7t 3 года назад
ስትየ ቸክ እዳደረኩት በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@eyerusalemu4078
@eyerusalemu4078 3 года назад
I really like this guy, so interesting to listen to and educating. I was waiting for it,Thanks !!!
@direlovetube9731
@direlovetube9731 3 года назад
Eshe keyet amiten enitetaw beyalachihubet tetu yalikew ashigeh lakilin
@user-ld1sf5ko3i
@user-ld1sf5ko3i 3 года назад
ሲያወራ ደስ ሲል
@yosefnegsh7934
@yosefnegsh7934 3 года назад
Thanks ግን ምጥ አረክብን መቼ ነው የሚመጥለው
@user-ok9ki5ff9t
@user-ok9ki5ff9t 3 года назад
ስላቆየኸው አታስተላልፈውም ብዬ ነበር ወንድማችን ግን ፊትህ ላይ ያለው ፈገግታ በጣም ተስፋ ሰጭ ነው
@fafifafi136
@fafifafi136 3 года назад
እሼቱ መልካምሰዉ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤናይስጥህ የምታቀርባቸዉ ሰወች ተሞክሮ አስተማሪዉ አብሽር ወንድማችንበርታ ከታገሱ ሁለምያልፋል እዉነት አላህ ትግሰቱን ይስጠን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
@user-bs6vi8ei5q
@user-bs6vi8ei5q 3 года назад
በጉጉት ነበር የምጠብቀው በርቱልን
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Demiryig Ehita💐👏Enam Edmirshalu🙏
@honeytube8513
@honeytube8513 3 года назад
@@almazweletetinsaaftabeleig5902 ኑ እንጣመር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new selm
@ledeite3046
@ledeite3046 3 года назад
ስጠብቅ ነበር ጨዋታው አይጠገብም 😘😘
@selamasefa4761
@selamasefa4761 3 года назад
ወይኔ እኔም ብየ ነበር ምናለ ሙሲ እዚህ አብሮን ቢኖር ብየ ስቀው አሳቀውኝ ነበር ጓደኞቼ😂😂😂😭
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ያስብላል አዳዴ😂👍
@zelalemshiferaw7803
@zelalemshiferaw7803 3 года назад
😍😍 እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደቆየሁ እኔ ነኝ የማውቀው 😱😱😱
@haiat1892
@haiat1892 3 года назад
ስላማችሁ ይብዛ በእውነት ድስስ ትላላችሁ እሽቱየ ኑርልን
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 3 года назад
I like this guy
@marymisgana4826
@marymisgana4826 3 года назад
በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ቁምነገር ከ ጨዋታጋር ያደለው
@enayko5471
@enayko5471 3 года назад
Endezi leben seteche alsemawm nebe batam arif new lek Endeterca New yesmahot parts 3 bego got bego got tebekalew 🙏
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 3 года назад
ምርጥና አስተማሪ ነበር አስተዋይ ነው
@user-zv6jk7gk7y
@user-zv6jk7gk7y 3 года назад
እንደመር ውዴ ነይ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
@@user-zv6jk7gk7y Demerkushy Ahym Demiryig Ehita💐👏
@familyyoutube4931
@familyyoutube4931 3 года назад
እሸየ ምርጥ ሰው እንወድሀለን በርታ
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..
@helenbirhan900
@helenbirhan900 3 года назад
እሼ መልካም ስው ምግቡ መቸ ነው ለምግብነት የሚቀርበው😃😃😃😃😃😃ዛሬም እየሰራችሁ ነው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
ክክክክክክክክ ሁለት ሳምት ሙሉ እየሰሩ ነው
@helenbirhan900
@helenbirhan900 3 года назад
@@user-bl2np8wu4g 😄😃😃😃
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep 3 года назад
ህይወት ፍልስፍና አስተማረችህ ስደት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እንዲህም ሆኖ ቢሳካ ጥሩ ነው ደግሞ ታደርጋለህ ተብሎ መታሰር ያሳዝናል የስንት ወጣት ህልም እስርቤት ቀረ ዛሬም ድረስ አልቀረም በአሁን ሰአት ሳውዲ እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖቻችንን ፈጣሪ ያስብልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new Sara
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 года назад
ውይ ታሪኩ መሳጭ ነው ኪችኑ ሳላደንቅ አላልፍም ፅድት ያለ ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new Hana
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 года назад
እሼ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ ጋዜጠኛም ብትሆን ይሄንን በጎ ስራህን በርታበት እግዚአብሔር ምን ያህል ይወድሃል? እፅብ ድንቅ ስራ ነው በርታ ወገኖቻችንን ድረስላቸው።
@heniman4556
@heniman4556 3 года назад
MN aynet des yemel Ena serat yalew melkam saw nw benath
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 года назад
What a funny man. He is such an intelligent individual and philosopher. He should write a book "How to understand life" can't wait for the next episode. Thanks Eshe
@elizabethtulu7815
@elizabethtulu7815 2 года назад
Arif tarik new ,eshe gen anweshash Arab Hager tef tef bleshal ende
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
እውነት ነው:: ደሀ ማለት? ገንዘብ የሌለው ሰው አደለም:: ገንዘቡን ለማግኘት እድሉ የሌለው ሰው ነው ደሀ የሚባለው:: ትክክለኛ አባባል ነው::
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o 3 года назад
ፍትህለስውድአረብያስደተኞችያረብ
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x Год назад
wow betam ystemral yene tatari
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው 👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 года назад
Good story and funny man bro.
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 года назад
በጉጉት ነበር የጠበኩት ጨዋታው አይጠገብም
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 года назад
በጣም
@emutube8419
@emutube8419 3 года назад
Selam eshye des yilal chawotaw yimechal
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Wowww Gobez Balmoya New Ejh Yebarek Wedmahyn💐👏Berta👍Asha😂💐👏
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
በጂምላ የመፈረጂ አረቦችም ናቸው ።
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው ለመስማት ቸኩዬአለሁ
@heniken7434
@heniken7434 3 года назад
ereee continue please
@sheshegalamrew5362
@sheshegalamrew5362 3 года назад
ታታዬ አሁን ሥናወራው ቀላል ነው ለሚሰማው እኛ እንለያለን እን እንደወርቅ የተፈተንን ሰዎች ነን በርታ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
😂😂😂😂😂ምናለ እንደ ሙሴ ብከፍለዉ 😂😂😂😂😂አቦቦቦ ያሂ አንተ ልጅ እምትገርም ነህ 👌👌👌
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Demirig Ehita💐👏Enam Edmishalu🙏
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 года назад
ዋው 👌👌👍👍
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ስደትያሰለጥናል:: የምግብ አሰራሩ ልዩ ነው::
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 3 года назад
እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢሄን ማን አወቀልን
@yabsryabsr9613
@yabsryabsr9613 3 года назад
እሺዬ እንወድሀለን የኛ መልካም ስው
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@honeytube8513
@honeytube8513 3 года назад
እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን
@kaskas9334
@kaskas9334 3 года назад
ዋው፡ለካ፡እንደዝህ፡ጎበዝ፡ነክ፡እሼ፡መቾነው፡የምንቀምሰወ፡ሸተተን👍🌹
@SamiAbebe
@SamiAbebe 2 года назад
Part 3 please
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 года назад
እሼዬ ምርጥ በጣም ነው የምወድክ በርራክ ጀግና ነክ
@reduwuro1287
@reduwuro1287 3 года назад
ወይ ደስ ሲል የህይወት ተሞክሮ🥰እሼ እሰኪ ሚስት አለው ይሆን ጠይቅልኝ🙄🙈
@user-di6mc6hp4e
@user-di6mc6hp4e 3 года назад
ኧር ክክክክክክ😁😁😁😁😁😁
@reduwuro1287
@reduwuro1287 3 года назад
🙄🙄
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
@@reduwuro1287 Demiryig Ehita💐👏Enam Edmirshalu🙏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
😂😂😂😘👍
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 месяцев назад
ቃል የለኝም እሚገርም ታሪክ
@user-rh9bp5uk2s
@user-rh9bp5uk2s 3 года назад
Des zebl Tarek mes music zehl zebla offf des yelal ❤️❤️❤️
@mastewaltv7267
@mastewaltv7267 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ቤተሰቦች እስኪ ጎብኙኝ ትወዱታላቹ። ማስተዋል ቴቪ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Eshy Demirkush Ahym Demirig Ehita💐👏
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 3 года назад
I like your history ✨✨
@binas8786
@binas8786 3 года назад
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
ደስ የሚል ሰው ስንት ውጣ ውረድን አልፎ አሁን እየሳቀ ሲያወራ ያሚያስገርም ሰው ነው። ጀግና ነህ ከምር።
@kingo4238
@kingo4238 3 года назад
He is an intelligent man .
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
Life experience😁
@ashenafimebratu1263
@ashenafimebratu1263 3 года назад
Cool!!
@papilon7651
@papilon7651 3 года назад
ሁሉም ሰው እንዳንተ ይመስልሃል አይደል?
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 3 года назад
ewnet new
@seidaismael8223
@seidaismael8223 2 года назад
Pls post the last part 🙏😔
@enateneshbelay4469
@enateneshbelay4469 3 года назад
የሚያወራው ሁሉ እውነት ነው ጥሩ አድርጎ ነው እየገለፀው ያለው ፣እና እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ግልፅ ስለሚነግሩን አንፈልግም፣ እሼ በደንብ አስወራው በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተባረክ ታጠቅ!
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 3 года назад
እደት እደተመቻችሁኝ
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 3 года назад
I like him he is soooo positive nd I like zy kitchen style
Далее
skibidi toilet multiverse 038
06:38
Просмотров 6 млн
Проучила любовницу
0:57
Просмотров 1,2 млн