Тёмный

በግልፅ አወራሁት እርሱም በፈቃደኝነት መለሰልኝ: ጌታ በምህረቱ ይድረስለት: - አሜን 

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

በባለፈው ቪድዮ ለሳቅ ለጫወታ ያወራሁት ቢሆንም በአሁኑ ለወሳኝ ቁምነገር ፈልጌ አናግሬዋለሁ: እግዚአብሔር ለዚህ ሰው ይድረስለት: ሌላ ምን ይባላል:

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 504   
@gashedebele9947
@gashedebele9947 5 месяцев назад
ሀይሉ ወንድሜ ለጥያቄዬ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከተይ ነኝ። ቅን ሰው እንደሆንክ ለረጅም ጊዜ የአንተን ቃለ ምልልሶች ስለምከታተል ተረድቻለው። ግልፅነትህና ሀሳብህን በነፃነት የምትገልፅበት መንገድ በጣም ያስደስተኛል ። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንተ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ወይስ አይደለም????🎉 ምክንያቱም ሰውዬው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ነው ሲልህ አዎ ሰው ነው ብለህ አቆምክ። ሰው ነው እንዳልከው ሁሉ ፍፁም አምላክ መሆኑንም መመስከር ነበረብህ ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ነው ብለን የምናቆም ከሆነ ከሰቀሉት አይሁድ በምን እንለያለን??
@selam-lehegera
@selam-lehegera 5 месяцев назад
ወንድሜ እየሱስ ሰው ነው እንደተ ግን የተከበረ የአምላክ ነብይ ነው የሚበላ የሚጠጠ የሚጸዳደ እንዴት ሆኖ ጌታ ይሆናል በራሱ አንደበት እኔ ጌታችሁ ነኝ አምልኩኝ ተገዙኝ በለለበት ሁኔታ እ ህጻን ልጅ ተወልዶልናል እየተበለ ስለዚህ አንተም በእልህ ሳይሆን በቅንነት ለጠቅላለ እውቀት የቁርኣን ትርጉሞችን በጥሞና አንብበቸው እስኪ እውቀት ሙሉ ያደርጋልና🙏🙏
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 5 месяцев назад
​@selam-lehegera አንተ እብድ የሽንት ቤት ወረቀት አንብብ ትለዋለህ ? ያንተ የአጭበርባሪው አላህ ዒሣ ማንም አያውቀውም ክርስቶስ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው
@gashedebele9947
@gashedebele9947 5 месяцев назад
@@selam-lehegera እንዴት ብዬ ነው የቀደመው ጠላታችን ዲያቢሎስ ሴጣን ከእውነተኛው አምላኬና ፈጣሪ ከሆነው ከጌታዬና ከመድሃኒቴ ከኢየሱስ ክርስቶስ ሊነጥለኝ ያዘጋጀውን የውሸት መፅሐፍ ቁራንን የማነበው???። ይሉቁኑ ሳይመሽብህ አምልጥ ህይወትም መንገድም አምላክም ጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነና የተጠመቀ ይድናል። ያላመነ ግን አሁኑኑ ተፈርዶበታል ይላል የጌታ ወንጌል። ሲቀጥል ጌታ ኢየሱስ እርሱ እራሱ እንኳን አምላክ ነኝ አላለም ላልከው በሚገባ እንዳለ ለመረዳት የዮሐንስ ራዕይን አንብብ ። ካለህበት ጨለማ ማምለጥ እንድትችል ትንሽ ልጨምርልህ ደቀመዛሙርቱ አብን አሳየንና ይበቃናል ሲሉት እኔና አብ አንድ ነን ያላቸውን አላነበብከውም ?? ነው ይሄ ይሄ አይታይህም። እረ ቆይ ልጨምርልህ እንደዚሁ ደቀመዛሙርቱን ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል ብሎ ሲጠይቃቸው ልክ እንዳንተ ያሉ ጌታን ያለወቁት በወቅቱ የነበሩ ሰዎች አንዳንዱ ነብይ አንዳንዱም ከነብያት አንዱ ነህ ይሉሃል ሲሉት እናንተስ ማን ትሉኛላችሁ ብሎ ሲጠይቃቸው አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ ሲሉት ምን እንዳላቸው ልንገርህ ይህንን የሰማይ አባቴ እንጂ ደምና ስጋ አልገለፀልህም አለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው ። ካልገባህ ጥያቄህን ፃፍ በቅንነት ከሆነ የዘላለም ሕይወትን ጌታ ኢየሱስን ማግኘት ትችላለህ። እኛ የነፃነት አምላክ ነው ያለን ሁሉ በፍላጎት ነው።
@KidisteGenebo
@KidisteGenebo 5 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እና አምላክ መሆኑ ለሱ ለማስረዳት ምንድነው ከንደበትህን ያዘው ለምን ከሱ ሀሳብ ጋር ተስማማለህ
@KidisteGenebo
@KidisteGenebo 5 месяцев назад
መንፈሱን በአንተ ላይ ታስጭናለህ ሊጸለይልህ ይፐባል የኢየሱስ ተቋዋሚ መንፈስ የተሠታ ይሁን በጣም አዝናቸሁ በዚህ ደሰጃ ከልጠበኩም
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 5 месяцев назад
ጠያቂም ተጠያቂም ግራ ገብ መንገድ ላይ ስለሆኑ ፈጣሪ ይድረስላቸው, ያም ጌታ ሞተልን ይላል ይህም.....
@YismashewaMekonnen
@YismashewaMekonnen 5 месяцев назад
እንደሌሎቹ አሹፈህና ስቀህ ከማለፍ ይልቅ ጠርተህ የህይወት ጌታ የሆነውን ኢየሱስን ስለመሰከርክለት አደንቅሀለው ጌታ ይባርክህ
@SenaitTilahun-vi3hz
@SenaitTilahun-vi3hz 5 месяцев назад
እኔም አጋንት አርጊ ያለኝን እያረኩ ሲያዋርደኝ ነበር የእግዚአብሄር ድምፅ መስሎኝ ተሸወድኩ ይህ የእብደት መንፈስ ነው ጌታ ብቻ ነው ነፃ ሊያወጣው የሚችለው እኔም ከብዙ ውርደት በሃላ ጌታ እረድቶኝ ውሸት ወይም ሴይጣን እንደነበር ሲጫወትብኝ የነበረው አውቂያለው አሁን ነፃ ወጥቼ በሰላም እየኖርኩ ነው ጌታ ከዚህ የእብደት መንፈስ ነፃ አውቶኛል ይህን ነገር መድሀኒት እንኳን እንደማያድን እኔ ምስክር ነኝ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የረዳኝ ይህን ክፉ መንፈስ እንደሆነ እንዳውቅ የረዳኝ አንተንም ነፃ ያውጣህ ፍቅርዚም እባክህ ዲያብሎስ እንዳምላክ አክት እያደረገ እየተጫወትብህ ነው
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 4 месяца назад
Yihem.yawu.newu.atitalelu.ibakachihu
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 4 месяца назад
Tikikil.nesh.sewochum.iyababasubet.newu
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 месяцев назад
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ይመጣል
@adrontube3361
@adrontube3361 5 месяцев назад
ኢየሱስ ሊሰብክና ሊያስተምር አይደለም የሚመጣው በግርማና በሞገስ ከእናቱ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከአባቱ ከአብና ከመንፈስቅዱስ ጋር ከእልፍ እላፋ መላእክቱ ጋር ሊፈርድ ነው
@Foot-ball637
@Foot-ball637 5 месяцев назад
አይ Orthodox ብዙ አትድከሙ 27 አመት ቄስ የነበረም ሰልሟል ድፍረቱ ና confidence ካላቹ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6UuctdyvHPY.htmlsi=1nk-tnhoD1hnpDjp ይሄን እዪ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 месяцев назад
በእውነት እያረከው ያለው ነገር ለመታወቅ ብለህ ካልሆነ የሚያዝህ አጋንንት ነው መጨረሻ ላይ ያሳብድሃል ታሳዝነኛለህ መድሃኒት ለአለሞ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ሞቶ የተነሳ ጌታ ከ አለ ንስሃ ግባ ከደቂቃ በኋላ ምን እንደምትሆን አታውቅም ገና ሰላዳምጥ ሳይህ ነው ምክሬን የጻፍኩት አየጻፍኩት ግን ሃይሉ ልቤ ውስጥ ያለውን ጠየቀህ ሃይሻ ትህትናህን ስወድልህ ሰው መንፈስ ነው የሞትለው ትምህርትህ በጣም ያበሳጨኛል ላንተም አዝናለሁ ለማንኛውም ጌታ ይርዳን !!!!
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 5 месяцев назад
He is having fun. Dont waste your time. Let him enjoy whatever he is doing. I am 100% sure he is just playing. And he is taking it to the next level because he gets more attention. Just as a business. Leave him alone. He knows what he is doing. He is very normal , just making money. Period.
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 5 месяцев назад
ወዮ በኢየሱስ ስም ከላይ የተሸከምከውን ፀጉርህን ይሔንን ድሬድ የሚሉትን ቆሻሻ ፀጉር ብትላጨው እኮ ክፉው ከላይህ ወጥቶ ጥሎህ ይሔድ ነበር ከዛም ጤነኛ ትሆን ነበር።
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 4 месяца назад
አረ ግን እንደ ፍቅርሲዝም ፈታ የሚያደርገኝ የለም😂😂😂😂
@EnatemaryamYegshenua-uh6im
@EnatemaryamYegshenua-uh6im Месяц назад
ነፃ ኮሜዲ የሰጠኸን አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን kkkkk
@eyerusm721
@eyerusm721 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ወፈፌ ለነገሩ በኢትዮጵያ ኑሮ ሁሉም ጨልሏል እንዳንተ ደፍሮ መውጣት አቅቶን ነው 😅😅
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 4 месяца назад
በጥፊ ብለህ አታስወልቀውም! አጋንንቱ ሩጦ ነው የሚጠፋው፤ ጩኸህ ውጣ ምናምን ብለህ የምታስወጣው አደለም፣ በጥፊ ብለህ ነው የምታባርረው፤ ማጅርግንዴው ሲናጋ ዘሎ አጋንንቱ ይጠፋል፤ ከሰውየው አደለም ከሀገር ነው የሚጠፋው፤ በጥፊ›››››!
@fitsescollection
@fitsescollection 5 месяцев назад
ጣቱን ሲነፋ ጸሎቱን አቋርጦት አቋርጦ ይስቅና ይቀሰፋል ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@BarkoteMahe-ot7xl
@BarkoteMahe-ot7xl 4 месяца назад
አይይ አንተ!!! በቃ እንዲሁ ከዚህ ቀደም በEBS ቴሌቪዥን ጠዋት ላይ አጠር ባለው የት/ት ሰአትህ በጣም እባረክ ነበረ + እርጋታና እይታህ የምር ይስበኝ ነበረ፤አሁን ደግሞ ብሶብክ አየው...! አረ ዘመንህ ይባረክ! ፍፃሜክ ለእኔ እንደታየው ውብ ሆኖ ለሽልማት ያብቃህ የኔ የዘልአለም ወንድም🙌 በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ🙏
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 5 месяцев назад
ሊጨልል አንድ ሃሙስ የቀረው ሰው ነው እባካችሁ ይሄን ጠሽ ኢንተርቪው ባታደርጉ መልካም ነው ።
@wudasrat
@wudasrat 5 месяцев назад
😂😂😂 "ዱላ እንድይዝ ነግሮኛል!... ከነገ ጀምሮ እይዛለሁ" እሱ እራሱም ሳቀ 😂😂😂 ወይ ጊዜ... መጨረሻቸው ጭራሽ ገዳይ ነው😂😂😂 እስራኤል ምን እንደነበር ማወቅ አለብን። ልብ አንጠልጣይ ነው😅 ሻይ ግን በጣም ይጠጣል
@belhumamo797
@belhumamo797 5 месяцев назад
ሀይልሻ ጥሩ ትምህርት ነው መዳን በየሱስ ብቻ መሆኑን በደንብ ንገረው ተባረክ
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy 4 месяца назад
በሀይማኖት መቀለድ ነው ይዞ ያለው😂😂
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 5 месяцев назад
ፎንቃ ሳይዝም ጆርዳን ሹዝ ልሸምትልህ 😂
@sonoftheking9238
@sonoftheking9238 5 месяцев назад
ለማይረባ አእምሮ የተሰጠ ሰው ነው
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 4 месяца назад
ማስቀየሱ ነበር! ሀይሉ ሻ ባነነበት!
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 5 месяцев назад
ራሱን አሻሽተህ....እግሩን አደቀከዉ😀😀...አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ምናምን ካልከዉ ቡኋላ እብድ ነህ?..አልከዉ እኮ?
@ademHalen
@ademHalen 5 месяцев назад
ሀይልሻ እኮ አይምሮክ ተባርክዋል
@gospelvoice4266
@gospelvoice4266 5 месяцев назад
ሐይልሻዬ ምነው ይህን ሰው ደጋግመህ አገኘከው ??? ለሰው ያለህን ክብር አውቃለው አንተ ሲበዛ ትሁት መልካም ሰው ነህ ይህ ሰው ግን የሆውን የሆነው በምርጫ ሊሆን ይችላል አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት እይሰማም እንደሚባል ለሱ በአደባባይ ወንጌል መስበክ መፀለይ ትርጉም ያለው አይመስለኝም። Proverbs 23 አማ - ምሳሌ 9: "በሰነፍ ጆሮ አንዳች አትናገር፥ የቃልህን ጥበብ ያፌዝብሃልና።" ሊላው እጅን ጭኖ እንዲ ፀልይልህ መፍቀድህ ትክክል አይመስለኝም። እንዳልከው ለዚህ ነፍስ ጌታ በምህረቱ ይድረስለት ! እሱን ወደ አደባባይ እያወጡ ማነጋገር ይጎዳዋል እንጅ አይጠቅመውም ። ምናልባት በግሩ መሄድ የወሰነው በየጊዜው ጫማ መግዛት ካልሲ ማጠብ ከብዶት ይሆናል ከቻልክ ጫማ ግዛለት ያ ነው የሚጠቅመው። ምንም እንኳ መልኩ የደላው የተመቸው ቢመስልም የኑሮ ችግር ያለበት ይመስለኛል።
@tewodros9308
@tewodros9308 5 месяцев назад
ኢየሱስ ከባድ ፋይት ያደርግ የነበረው ከነማን ጋር ነበር ? ከቀራጮች ጋ ? ከዘማውያን ወይንም ከሴሰኞች ጋ? ከሌቦች ጋ ? ወይስ ከስራ ፈቶች ከሰነፎች ጋ?❓በጭራሽ እንዲያውም ረጅሙን ጊዜውን ያሳልፍ የነበረው ከነዚህ የማህበረሰብ ክፍል ጋር ነበር ጌታ ግን ከባድ ጦርነት ያደርግ የነበረው ሁሉን እናውቃለን ማን እንደኛ እኛ ብቻ ፃድቅ ነን ከሚሉ ፈሪሳውያን ጋ ነበር ሁሌ በቁጣ ተሞልቶ እናንት ግብዞች ፈሪሳውያን እያለ በሄደበት ሁሉ ይገስፃቸውና ይቃወማቸው ነበር ግብዝ ማለት አስመሳይ ማለት ነው አይ አም ሶሪ ቱ ሴይ ዚስ ሪያሊቲው ኢኸው ነው ሃይልሻ ግን ወንደርፉል 🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 месяцев назад
ከጴንጤ ሌባ፤አመንዝራ ፤የገንዘብ ጣዖት አምላኪ፤ ወንበዴ ወዘተ እሱ የፍቅር አምላክ ያለው ይሻላል ። ጴንጤ በጌታ ስም የሚቀልድ ሉሲፈር አጋንንት ነው።
@lovelovertube507
@lovelovertube507 5 месяцев назад
Tilk sew neh halisha proud of you and respect you more
@ሰማዕቷበረከቴናት
@ሰማዕቷበረከቴናት 5 месяцев назад
አቅራቢው ይመችህ አቦ😂😂
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 4 месяца назад
ይሄ ፎጋሪ ይጫወትባቹሃል! ሰው ብለህ ታናግረዋለህ እንዴ! ይሄ እኮ ተራ አለሌ ነው፤ ሰው ጅል ነው ዝም ብሎ ይከተልሃል ተብሎ የተጀመረ ማጃጃል ነው፤ ሳይቅም የቃመ፣ ሳይጠጣ የሰከረ ጅል ነው፤ ስራፈት ቦዘኔ ነው ማለት ነው፤
@shaunalem4810
@shaunalem4810 5 месяцев назад
Tayakiw ? Lamnidinaw haseb saychirs ..kaly,kaly mitatadifaw ?? Ende !!@ You need to learn people, like pastor Sophie ,.... The way how they introget gusts.
@meazanegash7974
@meazanegash7974 5 месяцев назад
አምላክህ እግዚአብሄር ስላልሆነ እበድ ዘመድ ቢኖርህ ታስረህ ሆስፒታል መግባት ነበረብህ በጣም የማዝነው ትልቅ የእግዚአብሄር ሰው ሆነህ ጊዜ እንጀተረፈው ለማይረባ ወሬ መቀመጥህ ሀይሉ በጣም ያሳዝናል አንተም ለዩትዮብ ብለህ ከሆነ በጣም ያሳዝናል ብትፀልይ ይሻልሀል
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 5 месяцев назад
"እየሱስ ሴንተር ያልሆነበት ሀይማኖት የትም አያደርስም" አልክ that is your faith ግን በቃ የሱንም አክብርለት የሌሎቹንም አክብር። በ Comparison Religion ምትስማማ ከሆነ ደግሞ የሁሉንም ሀይማኖቶች አስተምህሮ አንብብ እና መርምር፣ ጠይቅና ተረዳ ከዚያም የራስህን ይዘህ የሌሎቹን ሀይማኖቶች ስህተት ነው ያልከውን ነቅሰህ እያወጣህ ተከራከር ከቻልክ አሳምን ካልቻልክ ደግሞ እመን። በዚህ መስክ በመላው አለም ያሉ የሙስሊም ልሂቃን ይደነቃሉ። በሀገራችንም ያሉ ሙስሊሞች ለሰላማዊ ሀይማኖታዊ ክርክር ዝግጁ የሆኑ ስላሉ ከነሱ ጋር ግጠምና እመን ወይ አሳምን።
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 5 месяцев назад
ከውሸታም ከአጭበርባሪ የውሸት ሀይማኖተኛ ከሆነ ህዝብ ጠንቁአይ ከሚያምን ህዝብ እሄ ልጅ ይሻላል
@Nas-Ronaldo
@Nas-Ronaldo 2 месяца назад
ሁለት አጁዛ
@FbdmFbe
@FbdmFbe 5 месяцев назад
ኢነዲነ ዒንደላሁል ኢስላም ከሁሉም ሃይማኖቶች ፈጣሪ ዘንድ ተቀባነት ያለው ሃይማኖት እስልምና ነው ወንድሜ ትክክለኛ ሃይማኖት ለማወቅ ከፈለክ ለፈጠረን ኣላህ ሱብሃነሁ ወታኣላ ለሱ ለምን በህልምህ ያሳያሃ እሱ ለወደደው ሰው ትክክለኛ መንገድ በህልሙያሳየዋ እኔ ጥሩነገር እምኝላሃሎ
@elsaam5975
@elsaam5975 4 месяца назад
@hailuyohannes content አጣህ ትምህርት አጣህና አንተ እራሱ view ስለፈለክ አቀረብከው። እንግዲ እይታውም ያው ትኩረቱም ያው፤ ልትረዳው ከፈለክ አንድ እረብ የሌለው ነገር ይዘህ እፍ🤫 እያልክ funny ስለሆነ ያዝናናኛል እያክ video መስራት አስፈላጊ አይደለም፤ ወይስ ❓ የገንዘብና ትኩረት እጥረት ገጥሞሀል??
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 4 месяца назад
ጋሽ ኃይሉ እኔም አንተን ልጠይቅ በአዳም ስህተት የሰው ልጅ ሁሉ ሞት ከተፈረደበት በእየሱስ ሞት ደሞ የሰው ልጅ ሁሉ ትንሳኤ አግኝቶዋል ማለት ነው ለምን ትንሳኤ ለጼንጤ ብቻ እምታረጉት?
@asmaretesfie8583
@asmaretesfie8583 5 месяцев назад
እሱን ኢንተርቢው እምታረገው ጋዜጠኛ ስራ የለሽ ቦዜኔና ክብር የሌለህ ህዝብን የናቅህ መሆንህን አትርሳ የማንንም ቅርሻታም እያመጣህ በህዝቡ ላይ ታስቀረሽበታለህ
@HulaaKunema
@HulaaKunema 4 месяца назад
ይሄ ልጅ ስሙ ወንደውሰን ይባላል አብረን Kunuz college ተምረናል ጡዘታም ነበር አላጋጭ ነበር ዛሬ እንደዚህ ሆኖ ሳየው ብቻዬን በሳቅ እየሞትኩ ነው አብይ ቸምባል ጓደኛዬ ይሄንን ጉድ አይቶ ይሁን አብይ ካለ አውራኝ እስክ
@aberabekele
@aberabekele 4 месяца назад
ጠያቂው አሽሙር ንግግርህን አስተውለኸዋል ከዚህ አስመሳይ ጋር ሌላን ክርስቲያንን ማመሳሰልህ ሁሉም ክርስትና በእየሱስ ደምና ስጋ ላይ የተመሰረተ ነው እንዳንተ መደነስ የለባቸውም
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Месяц назад
ከድፍረት በቀር ምንም እውቀት፣ ሃይማኖት፣ ብልጠት የለውም። በድንገት ዝና ፈልጎ ዘው ብሎ የገባ አጭበርባሪ ነው።
@pawlosgeyego2694
@pawlosgeyego2694 5 месяцев назад
ሰላም ሀይሉ ይሄን ጥያቄ ለአበዳው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ብጠይቀው በየተራ ኢትዬጽያን ከሚገድል ብናሳክመው በፍቅር አምላክ ስም ቅቅቅቅ❤❤❤
@pawlosgeyego2694
@pawlosgeyego2694 5 месяцев назад
ሰላም ሀይሉ ይሄን ጥያቄ ለአበዳው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ብጠይቀው በየተራ ኢትዬጽያን ከሚገድል ብናሳክመው በፍቅር አምላክ ስም ቅቅቅቅ❤❤❤
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 5 месяцев назад
ሀይሉ አንተ በምታምነው እምነት እብድ ነህ እንዴ? ሥለዚህ እብድ እብድ አትበል ተው ሀይሉ አለቦታህ ተገኘህ አቅም ካለህ አወያየው አሣምነው አለዛ አትሥደበው አታላግጥበት
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ምናለ ኦርቶዶክስ እና ጴንጤዎች ሊያስታርቅ ኧረ ሙድ ማያዝ እብድ ሰው ሙድ ይዛል እንዴ😅😅😅
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 4 месяца назад
እየሱስ እየሱስ የምትሉት የምታቁት ትመስላላቹ። ቆይ እየሱስ ከ12-33 አመት እድሜው እንዴት ኖረ። ዝም ብላቹ እይወቱን ተመልከት ለኛ ኖሮ ሞቶ ብቻ የምትሉት
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 5 месяцев назад
ሓይልሻ እኮ ትለያለህ።you're so simple person እውቀትህም የሂወት ዘይቤህም ያስቀናል።
@WendiyeBarba
@WendiyeBarba 5 месяцев назад
የዞረበት ግለሰብ ነው። ሐገር በቀል ሐይማኖት አላለም። ቅዠታም! ታዋቂ ለመሆን እየቃዠ ነው።
@haymanottesfaye6607
@haymanottesfaye6607 5 месяцев назад
Thank you Hailu yohanis. Geta yebarkih
@MuhamedAhmed-t7r
@MuhamedAhmed-t7r 5 месяцев назад
አልሰማሁአችውም ግን ባለየ ነህ ጠያቂዉ ሀገር እየታመሰ አንተ ታላግጣለህ ጠብቅ
@AshenafiMolla-sz1jo
@AshenafiMolla-sz1jo 5 месяцев назад
አይይይይይ ስራ ማጣት እኮ ነው ሰው ገንዘብ ለመሸቀል በዚህ ልክ መውረድ ምን ይሉታል ? ደግሞ ይህን ወፍ ዘራሽ እውቅና ለመስጠት ደፋ ቀና ማለት ለነገሩ የጠላቴ ጠላት ለኔ ወዳጄ ነው ይባል የለ ልብ ይስጣችሁ።
@felegeamin
@felegeamin 5 месяцев назад
💥💥💥እብድ እኮ አብጃለሁ አይልም በስራው ይታወቅበታል እንጅ። ደግሞ ላስታርቅ ይላል እንዴ😏 የራሷ እያረረባት..... አሉ። መጀመሪያ ከራስህ ታረቅ። ሲጀመር ሰውየው እብድም አውቆ አበድም አይደለም። የሆነ ሀገር አጥፊ(ያው ማንን እንደሆነ ይገባችኋል 😜) የቀጠረው አካል ነው። ወደነጥቤ ስመጣ ይሄኛውንም መናፍቅ የምትሰሙ ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ! መቼስ ሀይማኖት ቀልድ አይደለም። ሰውየው በቅንነት በትህትና ስላወራ ልክ ነው ማለት አይደለም። መርዝ በወርቅ ዋንጫ ቢቀርብ አይጠጣም አይደል? ስለዚህ ሀይሉ የሚዘራውም የምንፍቅና መርዝ ነው። እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በዚህ ቻናል ስሰማው ይሄንኑም ፍቅር ሲዝምን ሳይ እስኪ ትንሽ ልሳቅ ብየ ነው። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜዲያን ሲወጣላት እኮ🤣🤣🤣🤣🤣። እና ሀይሉን 1ቀን በቢኒያም ሽታየ ቻናል ከነመዝሙር ጋር ድርቅ ብሎ እየተከራከረ ምንፍቅናውን ሲዘራ ነው የሰማሁት እና ኦርቶዶክሳውያን ይሰሙኛል ይወዱኛል ሲል ሰማሁት። ገረመኝ ሰው እንዴት በትህትና አወራ ተብሎ ይደመጣል?🤔 እባብ ለሰለሰ ተብሎ ይታቀፋል? ያው መርዝ መርዝ ነው። ምንፍቅና ነፍስን የሚያሳጣ መርዝ ስለሆነ። ሀይሉም ሰርቄ፣ ዘሙቼ፣ ከእግዚአብሔር ሌላ አምላክ አምልኬ ፣..... አስርቱን ትዕዛዛት ሽሬ እፀድቃለሁ ብሎ በገዛ አፉ የተናገረ የለየለት መናፍቅ ነው። ሌላውን አይወቅ የኦሪት ትዕዛዝ ተሽሯል ብሎ ይሳሳት እንዴት ክርስቲያን ነኝ የሚል ሰው ከእግዚአብሔር ሌላ አምላክ አምልኬ የእግዚአብሔርን መንግስት እወርሳለሁ ይላል?🤔🤔🤔🤔🙈🙈🙈🙈🙈 ኧረ ልቦና ይስጥህ ደግሞ እንደአማኝ ስም ሳይጠራ ኦርቶዶክስን ኢየሱስ የድህነቷ ማዕከል ያልሆነ ይላል ደፋር!😡 እውነታው እንደኦርቶዶክስ ኢየሱስን የሚያውቅ ክብሩን አምላክነቱን የሚመሰክር የለም። ብቻ ልቦና ይስጣችሁ።
@beniyamwoldu7406
@beniyamwoldu7406 5 месяцев назад
አይ ኃይሉ ድፍረትህ ይገርማል እንደውም የደምሳሽ ሃይማኖት ይሻላል አልክ? እኔ ደግሞ እልሀለሁ ከደምሳሽ ይልቅ የለየልህ ነፁህ ለባሽ እብድ ነህ
@wubehagertube3355
@wubehagertube3355 5 месяцев назад
ጠያቂ ተብዬው እራሱ ከሱ የባስክ ደንቆሮ እብድ ነህ ቆሻሻ ስለሰው ሀይማኖት ካላወራቹ በቃ እንጀራቹን መጋገር አትችሉ አደል እንደውም ያንተ ሀይማኖት ይሻላል ትላለህ ትንሽ አታፍርም በክት
@hareg6874
@hareg6874 5 месяцев назад
ይሄን ሰዉዬ ግን በቃ ሚድያው እየተቀባበለ አሳበደው 😂 እግዚአብሔር ይፈውስህ፡ ዲያብሎስ ነው እንዲህ የሚጫወትብህ።
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 5 месяцев назад
ልጁ የሚንያምንበትን ሳይሆን ለሰው መነጋገሪያ የሚሆንን ብቻ ለማውራት ታጥቆ አውቆ ሆን ብሎ የሚያወራ ሰው ነው
@zurettube638
@zurettube638 5 месяцев назад
አቤት ሎጎዋ ሸሀዳን ያመላከታል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 4 месяца назад
Wow! ኢየሱስ ማዕከል ያልሆነበት!... ለእኔ kirstena ህይወት እንጂ ሃይማኖት ዓ ይ ደ ለ ም
@Lewionmyway
@Lewionmyway 5 месяцев назад
ወደ ነፍስህ እረኛ ተመለስ እሱ ውድ ህይወቱን አሳልፎ ሰቶሃል ብልህ ከሆንክ ተመለስ እየሱስን ተቀበል ሃይሉሻ ተባረክ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 месяцев назад
ጴንጤ ሠይጣን ነው ። ኦርቶዶክስ ሁን !
@LewiAddisalem
@LewiAddisalem Месяц назад
Abede ende
@LidyaMengesha
@LidyaMengesha 5 месяцев назад
Wow,that's an exemplary! That's how we should treat people with so much love compassion like this...thanks hailuye we are learning a lot from you.. that we should walk in love,compassion and knowledge; Indeed love tells the truth with such compassion,patience and humility! You are such a blessing.Thank you.
@kMGG-p7f
@kMGG-p7f 4 месяца назад
ሀይሉ፣ በሚድያ ነው ሰው የሚመከረው? በሰዎች ዘንድ መካሪ ለመባል ካልሆነ። እሱን እልህ ለማስያዝ ነው የሚመስለው።
@addiswold3462
@addiswold3462 4 месяца назад
ሁለቱም አንድ አይነቶች ናቸው ያው የዘመኑን መቃረብ ምልክቶች ናቸው
@MrYo69nas
@MrYo69nas 5 месяцев назад
ሃይሉ በጣም ሰራ ፈታህ ዝም ብለህ ሰው መንፈሰ ነው እያልክ እንደድሮህ በታሳብደን ይሻልሃል😂😂😂
@bahirugebere3475
@bahirugebere3475 5 месяцев назад
ያጭበርባሪዎች መድረክ በጌታ ስም የምትነግዱ ሌቦች
@WaliaIbex
@WaliaIbex 5 месяцев назад
ጴንጤ ከሚሆንስ ። ይሄዉ የያዘዉ የፉጋ እምነቱ ይሻለዋል 😂😂😂
@unkn5033
@unkn5033 5 месяцев назад
ጋዜጠኛው ስርዓት ይኑርህ ነብያችንን ለ interview እንጂ ለመስበክ አይደለም የጠራሀቸው። ለሃይማኖታችን ንቀት ባታሳይ ጥሩ ነው።
@tigistworku6959
@tigistworku6959 5 месяцев назад
😂😂😂
@mekame2023
@mekame2023 5 месяцев назад
😂😂😂
@AberehamTeneker
@AberehamTeneker 5 месяцев назад
ተባረክ ሀይልዬ
@samsonbelay1290
@samsonbelay1290 5 месяцев назад
ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስክ ገና ራቁትህን ያስኬድሀል እግዚአብሔር ይርዳህ
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 4 месяца назад
ሁለት ወፈፌዎች 😂 They are entertaining, however
@SatenawSatenawkunshet
@SatenawSatenawkunshet 5 месяцев назад
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ አዛኝ በሆነው : - ወንድሜ ኢሣ ዐ.ሰ የአላህ መልዕክተኛ እንጂ ፈጣሪ አይደለም ።
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 5 месяцев назад
ሀይልሻ እጁን ማንም እዲጭንብኝ አልፈልግም ያን ባታረግ እሱ ቃል ሲያወጣ ተቃውመሀል ከሆነ ጥሩ ያሳዝናል ጌታ ይድረስለት
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 4 месяца назад
ልጁ መብቱ አይደል እንዴ ምን አይነት ጥያቄ ነው ምትጠይቀው 1000ብር አትሰጠውም ውሸታም
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 5 месяцев назад
ሀይልሻ ስለ አንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለዚህ ሰው ነብስ ግድ ስላለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 месяцев назад
ምን አረጎ ጓ ነው. የመያደነው አራሱም አለዳነም አሱም አቶ ኃይሉም አልዳነም ተያይዘው አብረው የወደቁ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 5 месяцев назад
በትክክል አዎ።
@fantayegebreyes5156
@fantayegebreyes5156 4 месяца назад
ጸሎት መጫወቻና መንጫጫት ሆነ እንዴ እንደ ቃሉ ያልሆነ ጸሎት አይመለስም!
@belaydejene3547
@belaydejene3547 4 месяца назад
Amen !😆😆😆
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 5 месяцев назад
ከፍቅርሲዝም ፍቅር እያዬዘኝ ነዉ። እዉነት ይመስላል
@DubaiDxb-h2x
@DubaiDxb-h2x 3 месяца назад
Kkkkkkkk
@GetachewTefera-tr2ee
@GetachewTefera-tr2ee 5 месяцев назад
ሲጀመር ምልክቱ የኢሉሚናቲ ምልክት ነው። ጎግል ላይ ማየት ይቻላል
@Jadd90
@Jadd90 27 дней назад
enezi sewoch beyebotaw eyegabezu yihen eminet asawekulet. lemin tigabizutalachihu. lemin tikuret endiyagegn tagizutalachihu. lib endisemaw aregachihut.
@maranathaJesus1777
@maranathaJesus1777 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 5 месяцев назад
ሀይሉ ግዴታህን ተወጥተሀል ምርጫው የራሱ ነው አንተ ግን ጌታ ይባርክህ
@peacelove976
@peacelove976 5 месяцев назад
Endet new yemetetaw 🤣
@kibirtethiopia7508
@kibirtethiopia7508 5 месяцев назад
ለየዘላለም ህይወት ብቻ ነው ክርስትና እርግጠኛ ነህ?
@HiwetYitayew
@HiwetYitayew 5 месяцев назад
ሀይልሻዬ ፍቅር ነህኮ እንዴት እንደምወድህ
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 5 месяцев назад
አንተም ተባረክ እሱም የመመለስ ልብ ይሰጠው
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@meaza5404
@meaza5404 5 месяцев назад
😂😂😂
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 5 месяцев назад
ጣትህን አስቀምጠው ሲያስፈልግ አንሳ እንልሀለን
@eyasupetros8327
@eyasupetros8327 5 месяцев назад
ጤነኛ የሚመስለው ግን ደምሳሽ ነው ሀይሉ ኢጎህ ቀደመ
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 5 месяцев назад
😂😂
@christiangilede4989
@christiangilede4989 5 месяцев назад
God bless you this is true Gospel 🙏
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 5 месяцев назад
Ehelij siawera betam yewaha new wedo ayidelem atitalut betselot terebarebulet be E/r sim agizut😢😢😢
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 5 месяцев назад
ሁለቱም ያሳዝናሉ ።ክርስቶስ የሌለው ህይወት የለውም
@abdiman7785
@abdiman7785 5 месяцев назад
Kirstos bicha sayhon lela 24 nebiyat alun wendme
@Dere8799
@Dere8799 5 месяцев назад
ልጅ ሀይሉ አንተ በብዙ እንደተሳሳትክ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@Peacemaker-z6j
@Peacemaker-z6j 4 месяца назад
Because this guy hates the Truth ,God gave him a depraved mind so that he can believe the falsehood of the devil . He is doomed. & ready for God's judgement 2 Thessalonians 2: 10-11 10and all the ways that wickedness deceives those who are perishing. They perish because they refused to love the truth and so be saved. 11For this reason God sends them a powerful delusion so that they will believe the lie 12and so that all will be condemned who have not believed the truth but have delighted in wickedness.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 месяцев назад
ሰው ሀሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ነገር ግን በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የተቀበለ የዳነ ብቻ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 месяцев назад
ትክክል ተባረኪ
@biniyammengiste7413
@biniyammengiste7413 5 месяцев назад
እብድን እብድ ኢንተርቪው ሲደራረጉ ዛሬ አየሁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 месяцев назад
ፍቅር ምናምን ይበል ።ግን እንዴት ክርስቶስ አምላክ አይደለም ይላል? ይህ ትልቅ ክህደት ነው። አትጃጃል በሉት ፤ እዛው ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ሄደህ ይቅርታ ለምነው። ይቅር ይልሀል ።
@TsehayT-e3u
@TsehayT-e3u 5 месяцев назад
እየሱስ በምህረቱ ያስብህ ከሂድክበት መንገድ ጨለማ ይመልስህ መሻቲ ነው!!!
@abdrahmed
@abdrahmed 5 месяцев назад
ሃይሉ አንተ የምታምነው ፈጣሪ ከሰው ትንሽ ከፍ ያለ ነው። ፈጣሪ ደሞ የበላይ ነው ተወዳዳሪ የሌለው። ከማን ጋር ይነፃፀራል? ለምንድን ነው ለሰው ልጅስ ሲል የሚሞተው? ብዙ ነገር ብናዎራ ደስ ይለኛል። @abdreh ቴሌግራም ላይ አውራኝ የኔን ጥያቄ ከመለስክልኝ ሁን ያልከውን እሆናለው
@geez2115
@geez2115 5 месяцев назад
እውነት እልሀለው ታሪክ አንብብ የቅርብ ጊዜ ክስተቶችም ተመልከት በክርስቶስ ቀልዶ ማንም ያመለጠ የለም ጊዜህ ዛሬ ነው ተመለስ🙏
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
13 August 2024
42:38
Просмотров 125 тыс.
ጥያቄ እና መልስ 2
2:17:10
Просмотров 22 тыс.