Тёмный

#የኔቀን 

Acts1120
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

#Antsokiya #Movememt
#Acts1120
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 883 832
+251 911 686 419
+251 911 691 984
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡

Опубликовано:

 

25 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@rediatfetene4281
@rediatfetene4281 Год назад
እውነት ነው ከጌታ ከእየሱስ ቤት ሸሽቶ ምንም ሰላምናእርካታ የለም እሱ የሑሉ የበላይ ነው እረፍት ያለው ከእየሱስ ጋር በቤቱ ጸንተን ስንኖር ብቻ ነው ጌታሆይ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ!!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Год назад
ውይህ እንደዚህ የሚነድ የጌታ ፍቅር እንዴት ያስቅናል ዘምንሽ የተባረከ ይሁን በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ::
@sebleseble6652
@sebleseble6652 Год назад
ዘላለማዊ ፍቅር ወርት የማያውቀው ከያዘ የማይለቅ ካለንበት ድካም ሁሉ የሚያወጣ እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🏽❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Год назад
እናመሰግናለን ማኪዬ ተባረኪ ጌታ የደገና አምላክ ነው
@emebetshibiru
@emebetshibiru Год назад
ደስ የሚል ምስክርነት ነው ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ የኔ ቆንጆ
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Год назад
የእውነት ስታወራ የሆነ ነገር ወረረኝ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም 🙏
@birtukanmengeshaeshete5032
@birtukanmengeshaeshete5032 Год назад
እየሱስዬ የፍቅር ጥግ ነው እኮ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
አሜንንን የኛ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ማኪዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር አንዴ የነካው አይበላም ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤
@sabelaadana8797
@sabelaadana8797 Год назад
ድንቅ ምስክር ነው ተባረኪ
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 Год назад
በጣም ነዉ የምወድሽ አሜን በሱ ብቻ መታመን ስጀምር በተአምራት መኖር ጀመርኩ ሀይሌ አቅሜ እሱ እደሆነ አወኩ ነብሴ አሳረፋት መንገዴን አቀናዉ ጨለማው ገፈፈልኝ
@natanabiy3906
@natanabiy3906 2 месяца назад
Amen gets yibarek
@antenehmehari8353
@antenehmehari8353 Месяц назад
Àsza
@genetbirhanu560
@genetbirhanu560 7 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው ቆላ 1-28
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 3 месяца назад
ጌታ በእጁ ከያዘ አይለቅም ለዘላለም ስሙ ይባረክ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Год назад
ማክዬ አዛሉ በጣም ምወድሽ እህቴ እንኳን ጌታ ክብሩ ባንቺ ተገለፀ ብርክ በይልኝ
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 Год назад
ማክዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ.
@tsegeabebe2926
@tsegeabebe2926 Год назад
ጌታ እንኳን አሳረፈሽ።
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Год назад
ለካ ጌታ ይቅር ብሎ ሁሉን አዲስ ያደርጋል
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Год назад
😅😅😅😅 የትኛው ጌታ ነው ካካካ መናፍቅ
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Год назад
ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው! እሱን ማለቴ ነው መናፍቃን ማለት በየሱስ ትምህርት የማሄዱ ናቸው እኔን አይመለከተኝም
@officialtube4154
@officialtube4154 Год назад
ተባረኩ የምንፈልገው እንደዚህ አይነት ነዉ አስተማሪ ነዉ
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Год назад
የሚገርም ምስክር ነዉ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክሽ ❤
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 Год назад
እማኞች በክርስቶስ የእግዚአብሄር ጽድቅ ናችሁ የሚለውን መፅሃፍ ቅድሳዊ እውነት የት እናስገባው፣ ምህረቱ እኮ ነው በክርስቶስ አምነን የእጊዚአብሄር ጽድቅ ያደረገን ወገኔ።
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 Год назад
እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ተባረኪ አዛሉ
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Месяц назад
Glory to God 🙏
@mamedeneke7298
@mamedeneke7298 7 месяцев назад
ማኪዬ እድለኛ ነሽ የተደረገልሽን የሚያስብ ልብ እግዚያብኤር ስለተሰጠሽ በርቺ
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 Год назад
Egzabiher yibarikachihu, Makiye yene sakita ewodishalewu
@yourfavoritetiktokers4112
@yourfavoritetiktokers4112 Год назад
Egziabher kezim belay rasun yegletelesh. Yetewededsh ehtachen begeta mengest west
@overcomer5608
@overcomer5608 Год назад
You are really touched by The resurrected Christ.
@shalomastube5239
@shalomastube5239 Год назад
እግዚአብሔር ወዳየሽው መድረስ የተመፕሽውን መውረስ ያድርግልሽ
@sofiababy6052
@sofiababy6052 Год назад
Yene Eyesus eko yemisetew selam midr endemtesetew aydelem 🙌🙌🙌🙌🙌
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Год назад
አሜን እንድንበት ዘንድ ወደ ምድር የመጣ መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ያመነ የተጠመቀ ይድናል። ❤❤❤🙏🙏🙏
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Год назад
I glorified the most high God for you, Maki is absolutely true. Jesus Christ, the son God is the way, the truth, and the life.
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Год назад
ተባረኪ❤❤
@gezahegngessesse5112
@gezahegngessesse5112 Год назад
Praise to God 🙏 Be blessed
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Год назад
Jesus Christ can break any chain and set you free.
@sidamaheeshotefaarso6137
@sidamaheeshotefaarso6137 Год назад
makid sweet Glory to God for You
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Год назад
ተባረኪ
@sharewdemise1619
@sharewdemise1619 Год назад
ማኪዬ ! ደስ አይሉም በልሻቸው በእነዛ ቀኖችሽ ውስጥ ቅንነትሽ እና ሩህሩህነችሽን እኔ በደንብ አይቻለሁ ። የመውጫውን ጎዳና የሙጥኝ ስላልሽ ቀና ማለት ቻልሽ ገና ያማሩ ቀኖች ከፊትሽ አሉ ከዚህም የሚበልጥ ነገር ታያለሽ ለበረከት ሁኚ እህቴ ።
@azamedech2472
@azamedech2472 Год назад
እ/ር አምላክ ስምህ በድጋሜ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@yoinfo3314
@yoinfo3314 Год назад
ተባረኪ❤️❤️❤️❤️
@sofiababy6052
@sofiababy6052 Год назад
Eyesus yadenal hallelujah 🙌❤️
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Год назад
እችኝ ጫት ያልቀመሳት የለም።
@rahelabdu1132
@rahelabdu1132 11 месяцев назад
አታስቀኝ 😀
@mekidesaweku1669
@mekidesaweku1669 Год назад
Tebarek kuseleshen getaway sherotale getaway ejin beaten yemayeschni am lake new
@YiftuSofi
@YiftuSofi Год назад
Kiber le Egzaber 🙏
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Год назад
Makiye enkuwan geta redash🥰🙏🙏kibrr le እግዚአብሔር ይሁን 🙏
@mizanfikrutadesse9627
@mizanfikrutadesse9627 Год назад
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ...ተባረኪ!
@lovewin1582
@lovewin1582 Год назад
ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ!
@meseretasseged356
@meseretasseged356 Год назад
Dr Dereje enem betam ewedewalhu
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 3 месяца назад
More grace to you. ❤ wonderful testimony
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 Год назад
May God Bless You
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 Год назад
Amen tebareku
@selamawityirga4686
@selamawityirga4686 Год назад
May God bless you
@meseretadam2998
@meseretadam2998 2 месяца назад
Makeyy you are very very sweet ❤
@venatlove71
@venatlove71 Год назад
Egzabeare yemesege hulu besu hone yene konjo
@biruktesfaye2967
@biruktesfaye2967 Год назад
Makii enkuan geta ageneshi
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 Год назад
Tebarki mydear.
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Год назад
Tebareki❤❤🙏🙏
@birnabirna6868
@birnabirna6868 Год назад
❤amen. amen. semu. yebarak
@user-Hareg
@user-Hareg 9 месяцев назад
Lezelalem Tebareki
@freecell2840
@freecell2840 Год назад
እግዚአብሔር ይማስጌን❤
@tihitnateriga5761
@tihitnateriga5761 Год назад
Bless you
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
Makiye Yene wed yetebarekshi yegeta fekr eko xelk nw
@amanu5926
@amanu5926 Год назад
Eyesuse yadenale amen
@a71green25
@a71green25 Год назад
Eshiii Wecome Wecome Eelelelelelel
@1313qqq
@1313qqq 6 месяцев назад
ማክዳ ሀይሉ ገነት ገብረሚካኤል ልታገኝሽ በጣም ትፈልጋለች እና ውድ የኔቀን አዘጋጆች ማክዳ ሀይሌ እና ጓደኛዋ ገነት ገብረ ሚካኤል እንዲገናኙ እንርዳቸው
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Год назад
Gata melkam new tebareky .awo medan bekrestos eyesos becha new .selam desta Gata new amen ❤
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ትዕግስት ግርማዬ ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
@Mahletgrim
@Mahletgrim Год назад
Hallelujah
@mahidergirma8584
@mahidergirma8584 Год назад
Makiyeee❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Год назад
ብቸኛ የጥያቄ መልስ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ከመከራ መገላገያ የለም :: ተባረኪ ማኪ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
ዘመንሽ ይባረክ እንዲህ ነው #የክርስቶስ_ፍቅር_የገባው_ ስው ከወደቀበት ብድግ ብሎ ጭቃውን አራግፎ #በጌታ_ኢየሱሰ_ደም ታጥቦ 🔥#ከሱ_በመጣበቅ_በቅድስና መቀጠል። ተባረኪ❤
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Год назад
አሜን🙏❤
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 Год назад
shalom
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
@@mogesmtube8104 ሻሎምህ ይብዛ ተባረክ!
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 Год назад
@@milenyemane4769 amen dena nesh a
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
@@mogesmtube8104 #እግዚአብሔር_ይመስገን ሰላም ነኝ ላንተም #የክርስቶስ_ሰላም ይብዛልህ!
@diribaafeta1559
@diribaafeta1559 Год назад
በሰዉ ፊት ለሚመሰክርልኝ በአባቴና በለአክቱ ፊት -- ይላልና ተባረኪ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
diriba ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Год назад
ለኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ያላመነ መግባት ጦሱ እዩት እኔ በእምነትየን አተም በእምነትህ የምባል ነገር የለም
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 Год назад
ወላዲተአምላክ ይቅር ትበልሽ
@diribaafeta1559
@diribaafeta1559 Год назад
ጌታን ስለገፀች ነዉ ? ስለ ጠ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegeabebe2926
@tsegeabebe2926 Год назад
ውቤ ምነው አስቆጣሽ እህታችን እንባዬ ታበሰ ባለች። አይ የንፉግ ነገር ባሌ ልጆቼ ሞቱ ብትል ሼር፣ ሼር ትይ ነበር። ውብዬ ምን ሆን ዘንድሮ እኛ ኢትዮጵያውያን፡ሁሉን ቀሚስ እና ኮት በኛ ብቻ ልክ ካልሆነ ኡልን፡ ጤና ነው?ደሞ ሁሉን ሰው ሰድበን ንቀን ያዋጣል?የህትነቴን ብመክርሽ እኛ ሁላችን ታመናል ። ምህረት ያሻናል።
@hanahana4519
@hanahana4519 Месяц назад
ወላዲትአምላክ ይቅር አላለችም እርሱ የምለውን አድርጉ ነው ዮሐ 2:1-3 አብብ go!
@rahelteka6706
@rahelteka6706 Год назад
ታድለሽ
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 Год назад
በክርስቶስ አደዳኝነት አምነው ላሉት ኩነኔ የለባቸውም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ። ችግሩ መፅሀፍ ቅዱስን አለማመን ሙግት ነው። እባካችሁ አንብብ መፅሀፉን።
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።” - ማቴዎስ 7፥22
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“በዚያም ቀን በመድረኩ ላይ የሚዘልሉትን፥ የጌታቸውን ቤት ዓመፃንና ሽንገላን የሚሞሉትን እቀጣለሁ።” - ሶፎንያስ 1፥9
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ።” - ሐጌ 1፥7
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 Год назад
❤️❤️❤️❤️
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 3 месяца назад
Yekereta eheta Orthodox zefazu kamu atelem gen yarasesh tefate ba hayemanute atasabebe eyasuse Orthodox lay ala yalame eyalesh atewash
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Год назад
አረ እባክሽ በእናቱስ በእመቤታችን መዳን የለም ዝም በይ እባክሽ
@smera1438
@smera1438 Год назад
ኧረ አለ አልገባትም እጅ
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Год назад
የለም!😮
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Год назад
ቃሉ አይልም
@Astermulu106
@Astermulu106 3 месяца назад
Bekidusanoch yiferdibishal abatishin bicha yemitakebiri enatishin timesh lib yisitish
@mesfinasfaw7259
@mesfinasfaw7259 3 месяца назад
ያለድንግል ማርያም አማላጅነት ገአለም ራሱ አይድንም
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Год назад
ለክርስትያን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና የከፈለልንን ዋጋ በማመን ብቻ ነው! ምህረት ለማኝ እንጅ ፃድቅ ነኝ አይባልም፡፡ መፅደቅና መኮነን የሚወስነው ጌታ ለፍርድ ሲመጣ በእርሱ እንጅ በአንቺ አይደለም! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ብለሽ ፀልይ ጌታ ሆይ አድነኝ ይቅር በለኝ ማረኝ በይ በየደቂቃው ሀጥያት ውስጥ የምንገኝ ሰዎች ፃድቅ ነኝ ማለት የኢየሱስ ክርስቶስን ስራና ጌትነት መቃወም ነው፡፡ ፃድቅ ነኝ ማለት የጌታ እየሱስን አምላክነትና አዳኝነት አለመቀበልና መታበይ ነው፡፡
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የኃጢአት ባሪያዎች ከሆናችሁ፥ ለተሰጣችሁለት ለትምህርት ዓይነት ከልባችሁ ስለ ታዘዛችሁ፥ ከኃጢአትም አርነት ወጥታችሁ ለጽድቅ ስለ ተገዛችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።” - ሮሜ 6፥17-18
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።” - ሮሜ 8፥10
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።” - ሮሜ 10፥3
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Год назад
“የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።” - ገላትያ 2፥21
@bethykuntabethy7798
@bethykuntabethy7798 2 месяца назад
አንቺ በቃዠሽ ቁጥር
@animut-sd5fh
@animut-sd5fh Год назад
Echi it is not important for social media What learn from her
@user-pi9tf6sd7t
@user-pi9tf6sd7t Год назад
Kemegemeryw Orthodox men endehonech slemtawkiyat teshwedsh megemerya chat kami ahun demo chfari ymechsh zelzalu
@hnoojoon554
@hnoojoon554 Год назад
Saweo halala kkkkkkkkkk
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 3 месяца назад
ጥላሁን ጉግሣንም ማሪያም በቃህ ትበለዉ እሱም የዚህ ሱስ ተጠቂ ነዉ ታዉቂያለሽ
@roza7158
@roza7158 Год назад
kkkkkk
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Год назад
ካካካ አይ መናፍቅ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Год назад
እወድሽ ነበር ግን ጴንጤ ነሽ ለካ
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Год назад
የጌታ የእየሱስ ልጅ ነች። አንቺም የነ ገብርዬን እና ምህረትአብ ተረት ተረት ትተሽ ወደጌታ ነይ
@Habeshwit
@Habeshwit Год назад
Kkkkk mederk lay weto kemabedena eysews negn belo fetaren kemgedader ytergagew Ye Orthodox Ye Islam abatochin mesamat yishalal ebedoch nachehu yewnet…..eski negerewn man new ersan kesekish neifes yemizraw egna pintewch nen, ymoten sew eksekesalew genzeb habet ensetachehuewalin eyalachehu mederk lay sewn yimtasabdewt???? Man honenna??? Ahunema ye Orthodoxewn haymanot ande band kealbabes jemerachehu copy maderg jemerachehuewl ere emdatachehun kenesew. Sew ko tergageto bdengaym yamen gidaychin aydelm neger gen yemoten sew enkesekesal eyalachehu sewn atasabedewt abdachehu new emelew…….
@hanahana4519
@hanahana4519 Месяц назад
ውንድሙን ወይም እህቱን የመጥላት ነብስ ገዳይነት ነው
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Год назад
Gudna jirat kewedehala naw alu😂 chatam
@derejemikru235
@derejemikru235 Год назад
እንደው በቃ መቀለጃ አረጋጅሁት ሚዲያውን ለሊቱን ሙሉ ስቅም ብሎ ኢንተርቪው ደሞ ማለቀስ አይ ድራማ።
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀሉኝ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Год назад
ይሄ የህወት ምስክርነት ነው ያሳለፈችውን መጥፎና መልካምን ነው የተናገረችው
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 3 месяца назад
ማኪ አሁንም አልፎ አልፎ ታደቂያለሽ አይ ጴንጤ መንፈስ አጅሬ ይቀልድባቹሀል ይልቅ ሽንቁሩ ሚካኤል በተገቢው ሰላም ታገኛለሽ እህቴ
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 Год назад
ጥሩ ውሳኔ ነው ያረግሸው ቆንጆ ጫት መቃም ማቆምሸን ግን አልደግፋው ጫት እንድጅሪ ጌታ ይርዳሸ
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Год назад
በጣም ትገሪሚያለሽ ኦርቶዶክስ ሰውን ተመልከቱ፥ ጫት ቃሙ አይልም ላንች የሕይወት ጥያቄ መልስም አታጪበትም ደግሞ ልንገርሽ በመዝሙር እንደገባሽ በዘፍን ትወጫለሽ
@helina5990
@helina5990 Год назад
ፔንጤ ከምትሆኝ ብትቅሚ ይሻል ነበር ! የስጋ ወንድም ያለውን የምዕራባዊያን ኢየሱስ ከመከተል ብትቅሚ ይሻል ነበር
@selam274
@selam274 Год назад
የፈለጋችሁት ያክል ጨፍራቹ ዘንጣሁ , በልታችሁንም በስተእርጅናቹህ ደሞ ፓስተር ሆናቹ ለመብላት ትመጣላቹ ንግድ ስታውቁበት ኮ ዋውው
@frehlif2767
@frehlif2767 Год назад
አረ ባክ እግዛቢሄር አታቁትም የሴጣን ልጆች ናቹ
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 месяца назад
ቀውሥ ውሻ
@user-sy7yy3fk6o
@user-sy7yy3fk6o Год назад
እጭ እንዲት እንደምታስጠላ
@aberashayele66
@aberashayele66 Год назад
አቤት ሰይጣን ስቃጠል
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Год назад
እዚህ ገብትሽ ጥላቻ ምን አመጣው አለማየት መብትሽ ነው ጥላቻ ከማነ ልብሽ ያውቀዋል
@user-sy7yy3fk6o
@user-sy7yy3fk6o Год назад
እራሳችሁ ላይ እኮ ነው የስፈራው ሴጣኑ ማየት ተሳናችሁ የነጮችን እምነት እምትከተሉ የዳቤሎስ ልጆች
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Год назад
ተባረኪ እንወድሻለን❤❤❤
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Год назад
ውሸታሞች
@amanueltesfaye2080
@amanueltesfaye2080 Год назад
It's truth and Jesus loves tou
@hantehaato9838
@hantehaato9838 Год назад
Lemen tewashalech ? Yosefen lemasedeset ?
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Год назад
ማረጋገጥ ይቻላል ::
@birnabirna6868
@birnabirna6868 Год назад
❤amen. amen. semu. yebarak
@bethykuntabethy7798
@bethykuntabethy7798 2 месяца назад
አንቺ በቃዠሽ ቁጥር
Далее
Сколько метров чернил в ручке?
16:35