Тёмный

በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ | bego meaza shitoye neashe Zemarit Fantu Wolde Ethopian orthodox mezmur 

Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 111 тыс.
50% 1

የጥምቀት በአል ተወዳጅ መዝሙራት ፦ • የጥምቀት በዓል መዝሙሮች | Ye t...
• የጥምቀት በዓል መዝሙሮች | Ye t...
* በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ *
በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ
በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ
በአንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ
እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ
ምሳሌ የሌለሽ - - - ነይ እመቤቴ
ዘመዴ ነሽ - - - ነይ እመቤቴ
ያን ክፉ ዘመንን - - - ነይ እመቤቴ
ያለፍኩብሽ - - - ነይ እመቤቴ
በፍቅርሽ እሳት - - - ነይ እመቤቴ
ልቤ ነደደ - - - ነይ እመቤቴ
እናትነትሽን - - - - ነይ እመቤቴ
ስለወደደ - - - ነይ እመቤቴ
አዝ=======
የሰውስ ውበት - - - ነይ እመቤቴ
ምን ይረባኛል - - - ነይ እመቤቴ
ሰረገላዬስ - - - ነይ እመቤቴ
መች ያድነኛል - - - ነይ እመቤቴ
ከተሠወረ - - - ነይ እመቤቴ
ክፉ መከራ - - - ነይ እመቤቴ
እድናለሁኝ - - - ነይ እመቤቴ
አንችን ስጠራ - - - ነይ እመቤቴ
አዝ=======
ለስንፍናዬስ - - - ነይ እመቤቴ
መቼ ልክ አለው - - - - ነይ እመቤቴ
ስለ በደሌ - - - ነይ እመቤቴ
እተክዛለው - - - ነይ እመቤቴ
ለአነጋገሬ - - - ነይ እመቤቴ
ማጣፈጫ ነሽ - - - ነይ እመቤቴ
ተሰምቻለው - - - ነይ እመቤቴ
ድንግል ሆይ ስልሽ - - - ነይ እመቤቴ
አዝ=======
የመንገዴ ስንቅ - - - ነይ እመቤቴ
የራቤ መርሻ - - - ነይ እመቤቴ
ለታመመ ሰው - - - ነይ እመቤቴ
ነሽ መፈወሻ - - - ነይ እመቤቴ
የተማጸነ - - - ነይ እመቤቴ
በስምሽ አምኖ - - - ነይ እመቤቴ
ማን አፍሮ ያውቃል - - - ነይ እመቤቴ
ፊትሽ ለምኖ - - - ነይ እመቤቴ
እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን
___________ t.me/Ortodox_M... ________________
___________ t.me/Ortodox_M... ________________

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 10 месяцев назад
የፍቅር እናት ልጅሽ አንችን ባይሰጠን ምን እሆን ነበር የስደት ስንቄ የኒ ሚስጥረኛ ስላንቺ ቃላት የለኝም 😢😢😢😢😢
@misrach2350
@misrach2350 8 месяцев назад
እናታችን፣አማላጃችንክብር፣ምስጋናይድረሳት❤❤❤😢😢
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Месяц назад
አክሊሌ ህይወቴ እናቴ እመቤቴ ማንም የማይነጥለኝ ከእሷ ማንም አይችልም ሞገሴ እመብርሃን እመብዙሃን የብዙሃን እናት ኪዳነምህረት ❤❤❤❤
@user-ro1ln5fr3i
@user-ro1ln5fr3i Год назад
አሜን ክብር ምስጋና ለ እመቤታችን ይሁን በጎ ማአዛ ሸቶዬ ነሺ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ከበቱ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 9 месяцев назад
እልልልልልልል ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!! ተሰምቻለሁ ድንግል ሆይ ስልሽ 👏👏👏👏🙏🙏🙏
@meseretzike
@meseretzike 9 месяцев назад
Zemari mealaket yasemalen🙏🙏🙏 Ema fkr mn kale yehone anchi megelteshi hulelm etersalhu 🙏🙏
@ermiyasdaba9610
@ermiyasdaba9610 Месяц назад
ማርያም እናቴ ❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏 በጎ መአዛ ሽቶ"ዬ ነሽ
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 3 месяца назад
ዝሜሬ መላክ ያሰማልን እህታችን ፀጋ በርከቱን ያብዛልሽ በሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ
@AaSs-l5b
@AaSs-l5b 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@afomya-ngy
@afomya-ngy Месяц назад
እልልልልልል እድሜ ጤና ይስጥሽ እናታችን
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 7 месяцев назад
My favorite mezmur now❤
@user-hb9og2wn4h
@user-hb9og2wn4h 2 месяца назад
ነይ እመቤቴ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kaleablove816
@kaleablove816 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤Enate emebete kidest dingel mariam
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
ዝማሬ መላክን ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏
@misganawwondemnew8697
@misganawwondemnew8697 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
እልልልልልልልልለልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 😭😭😭
@MekilitLamaro
@MekilitLamaro Месяц назад
❤❤❤❤እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@DevaDi-u6g
@DevaDi-u6g 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልዝማሬመላክያሰማን❤❤❤🎉🎉🎉
@hewantarekegn624
@hewantarekegn624 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@fatele7826
@fatele7826 10 месяцев назад
ውዳ እናቴ እህቴ ዝማሬ መላይከትን ያሰማልኝ
@BilchaRak
@BilchaRak 9 месяцев назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@misganawwondemnew8697
@misganawwondemnew8697 Месяц назад
ልዩ ዝማሪ
@user-yb9zx2gq6t
@user-yb9zx2gq6t Год назад
እልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ነይ እመቤቴ ሰአሊለነ ቅድስት ሶላማጤስ እመቤቴ
@meseretbelete-ly6ut
@meseretbelete-ly6ut 2 месяца назад
ልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdjdh9162
@hdjdh9162 5 дней назад
እናቴ ማርያም ምልጃሺ አይለኝ
@SalamSalam-uu9xe
@SalamSalam-uu9xe Год назад
እልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 4 месяца назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Год назад
Zemare melakite yasemalene
@user-cb9dz1vr6p
@user-cb9dz1vr6p Год назад
Elllllllllllllllllll❤🎉🎉🎉
@MesayWelde
@MesayWelde 11 месяцев назад
አሜን እሰይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@degituesubalew9494
@degituesubalew9494 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
@roserosephone
@roserosephone Год назад
❤እልልልልልልልልል ❤አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌡️🔓✍️✍️✍️✍️✍️✍️👆🌏⚖️
@TfHf-vk9nq
@TfHf-vk9nq Год назад
ዝማሬ መላክ ያስማልን አሜን🙄🙄🙄🙄
@fatumaabera3428
@fatumaabera3428 Год назад
Ellllllllllll ellllllllllll zimar malkt yasamalin 🙏
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ruthawie
@ruthawie Год назад
❤❤❤ ነይ እመበቴ🙏
@user-tv1mv2hw2t
@user-tv1mv2hw2t Год назад
እልልልልልልልልል❤❤❤
@BurteMulu
@BurteMulu 9 месяцев назад
እ ልልልልልልልልልሕ
@destamoges
@destamoges Год назад
እልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hdjdh9162
@hdjdh9162 5 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልል
@gizachewalemisha1144
@gizachewalemisha1144 Год назад
እልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@februarycell9633
@februarycell9633 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል
@user-xn3gj2iu3o
@user-xn3gj2iu3o Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏
@desonstradingplc8562
@desonstradingplc8562 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سميرهالسميره-ه5خ
ቃለሂወት ያሰማልን
@aheroooooo
@aheroooooo Год назад
Ameen ameen ameen
@GaneGobeze
@GaneGobeze 4 месяца назад
🥰🥰🥰😘😘😘
@azebgirma5763
@azebgirma5763 Год назад
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Team-ex5jw
@Team-ex5jw Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@geexee476
@geexee476 7 месяцев назад
Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐🪴🪴🪴🪴🪴🪴🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@fadilusaiedfadilu6660
@fadilusaiedfadilu6660 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏
@hayilugizaw-fz1mr
@hayilugizaw-fz1mr Год назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@hayilugizaw-fz1mr
@hayilugizaw-fz1mr Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@hayilugizaw-fz1mr
@hayilugizaw-fz1mr Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@hayilugizaw-fz1mr
@hayilugizaw-fz1mr Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@hayilugizaw-fz1mr
@hayilugizaw-fz1mr Год назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌
Далее
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 884 тыс.
Wudase Mariam   Engidawork Bekele   Mariam Mezmur
6:22
Просмотров 343 тыс.