Тёмный

#በጠም 

𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Просмотров 374
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

29 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@nurabentbaba
@nurabentbaba 6 месяцев назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ውዴ ቤተሰቤች እቃውን ለመዘዝ ስልክ ቁጥር 0917311049 በተመጠጠኝ ዋጋ ተገኛለቹህ የፈለገቹህበት የደርስለቹሀል👍💪
@akramgader5467
@akramgader5467 5 месяцев назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ኑራዬ የኔ ቅን ልበንፁ በርቺ በጣም አሪፍ አስተማሪ ቢዱነው ዋው ማሻአላህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@OfficiallyDarik
@OfficiallyDarik 6 месяцев назад
እንደምን አደርክ ወዳጄ እና ሰላም ከሁላችሁም ጋር ይሁን እና እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ይህን የመሰለ አስደናቂ እና አዝናኝ እና ጠቃሚ ነገር ግን ለማየት እና ለመደሰት፣ከስራ የሚበልጠውን ቀጥሉበት ስላቀረባችሁልኝ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። ወደፊት ቀጥል እና ተስፋ አትቁረጥ ፣ የእኔን ሙሉ ድጋፍ እና አክብሮት አግኝተሃል እናም ጥሩ ቅዳሜና እሁድ እና አስደናቂ የክረምት በዓል ይሁንልህ! 🙏🏻🇬🇧🧡🇬🇧⭐️🧡🖐️⭐️🧡⭐️☀️🌸❤️☪️💚🧡🇬🇧⭐️🇬🇧
@omureyan
@omureyan 6 месяцев назад
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ኑራየ አሪፍሰራነው ቀጥይበት ውድ
@ftube923
@ftube923 6 месяцев назад
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሰላም ፍቅር ለህዚባቺለተጨነቀቺ ነብስ አላህ ይድረሰላቸዉ ለታመሙት መሻሪን ያምጣለቸዉ ከነፈቁት ቤተሰባቸዉ አሃሂ ይደብልቃቸዉ አገራቺንን ሰላም ያረጉል ያረብ🙏 ማሸአላህ ማሸአላህእንሸአላህ ኑራየ
@zeyada12
@zeyada12 6 месяцев назад
ትክክል ብለሻል ብር ጠፊነው ቁም ነገር የማዝ ያሰፈልጋል
@astertbue5632
@astertbue5632 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንካን ድና መጣሻ 🌹🌹❤️ጎራ ❤️❤️
@abumasudetube291
@abumasudetube291 6 месяцев назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ማሻአላህ በጠም አርፍ የቤት እቃዎች ነቸው
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 5 месяцев назад
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ሲል ሀገራችንን አሏህ ስላም ያድርግልን ሀገር ስላም ሲሆን ነው ቡዙ ተስፋ ያልን በትርፍው በዚሁ ቀጠይብት ውዴ👍🏻🇪🇹🍒🍒🍓🍓🌹🌹🌹
@zeyada12
@zeyada12 6 месяцев назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እዴትነሸልኝ እህት ደናነሻ ባአለሸበት አላህ ይጠብቅሸ ቤተሰብ አረኩሸ አቺም ደምርኝ
@EmamuTube
@EmamuTube 6 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን🍀💝💞🌷🌹🌿🇨🇬🙏👍👈
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 6 месяцев назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ያምራሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልና እንገዛለን❤
@munthahassem3347
@munthahassem3347 6 месяцев назад
አህለን ኑራዬ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ምርጥ እቃ ነዉ
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE 6 месяцев назад
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ልክ ነሽ ኑራየ ሰላም ከሆነ ሀገራችን ደስ የሚሉ እቃዎች ሞልተዋል ታድያ ምን ዋጋ አለው በጦርነት ህዝብ ኑሮን እየገፍ
@umuzakir1
@umuzakir1 6 месяцев назад
Asalamu alekum warafatulah wabarakatu baga nagaan dhuftee mashaahaajaahaahaahaahaa tabaraka Allah❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞💞❤❤💞👍👍❤
@zinutube7583
@zinutube7583 6 месяцев назад
አላም ሰላምሽ ይብዛ ኑራየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ሲያምር እስኪ አገራችንን ሰላም ያድርግልንና እናዛለን በርቺ❤❤❤
@nurabentbaba
@nurabentbaba 6 месяцев назад
ዝኑዬ❤
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ የተነው ዋጋው አሰተያተ ከሆን አዛልው የቤት እቂዎች ጀማል ዩቱበሩ ነው ወይ የደሴው😂😂😂እሱንው እዳትይኝ አደራሽ♥️በረችልኝ ወዳ ኢሻአላህ አገራችን ሰላም ያረግልን እጂ እንገዛለን ግን ቤትስ እይፈረስ ነው በየተኛው ቤታችን እናሰወባለን ወልቂጤ ቃያናው♥️
@nurabentbaba
@nurabentbaba 5 месяцев назад
የደሴው አይደለም ማማዬ ጀማል ውልቅጤ ነው
@fekermedia870
@fekermedia870 6 месяцев назад
ኑራዬ ውዴ ሰላም ላንች ይሁን የት ነው ማሬ ንገሪኝ
@nurabentbaba
@nurabentbaba 6 месяцев назад
አህለን ፍቅር ውልቅጤ ነው የፈለግሽበት የደርሰል
Далее
Несносная дверь
0:33
Просмотров 2,3 млн