Тёмный

ቀላልና ፈጣን የሆነ ኩኪስ አሰራር /easy Cookies recipe / easy snacks 

Hidaya's kitchen🍽
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
ዘይት ግማሽ ኩባያ ውሀ ግማሽ ኩባያ ስዃር 2 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት 2 ኩባያ ቫኒላ 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር 1 የሻይ ማንኪያ ጨው ሩብ የሻይ ማንኪያ ኒዶ 2 የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1 የሻይ ማንኪያ ቴምር 400 ግራም የቀረፋ ዱቄት 1 የሻይ ማንኪያ ዘይት 2 የሾርባ ማንኪያ አስተያየታቹን ፃፋልኝ😘❤
@birtukanhassen-wc2pm
@birtukanhassen-wc2pm Год назад
ማሻአለህ የኔቆንጆ እናመሰግናለን
@elizabethmezgebu3980
@elizabethmezgebu3980 Год назад
የሴት ቁንጮ Beutful ❤
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk Год назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ዛሬ ሰራሁት በጣም የሚጣፊጥ 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍ሁላችሁም ሞክሩት ትወዱታላችሁ
@mulutube2116
@mulutube2116 Год назад
በጣም ሀሪፍ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ የእውነት ያምራል እግዚአብሔር ይ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
በጣም አመሰግናለሁ😘❤
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 10 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰገንለን
@adanechtena6049
@adanechtena6049 5 месяцев назад
የኔ ወርቅ ጤናውን ከድም ጋር እመኝልሻለሁ እሰውጋ በልቼው እንዴት ዩሚጣፍጥና ግሩም የቡና ኬክ እንደሆነ ሳደንቅ ነበር አሰራሩን ግን ለማግኘት አልቻም ብዬ ተስፋያን ቆርጬ አንቺ ከች አልሽልኝ ኑሪልኝ እህቴ ባላቅሽም።
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
😘😘😘
@wardatube3623
@wardatube3623 Год назад
ማሽአላህ ባለሙያ ነሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘
@adisegobena7749
@adisegobena7749 2 месяца назад
ውሀ ሲገባበት ኩኪስ ጥሩ ነው ወይ
@yoditgetinet-pf9wb
@yoditgetinet-pf9wb Год назад
በጣም ቆንጆ ነዉ
@ጠይብyoutube-k9m
@ጠይብyoutube-k9m Год назад
ማሻአላህ በርች
@seblekebede7265
@seblekebede7265 Год назад
ብሩክ ሁኚ።
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
አሚን የኔ ውድ😘❤
@MesayAdugna-bg6op
@MesayAdugna-bg6op 6 месяцев назад
የፆም አሳይን
@omukamilla9142
@omukamilla9142 Год назад
Mashallah tebarekelah bexam qunjo 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
አመሰግናለሁ😘😘😘
@rahelkassa8155
@rahelkassa8155 Год назад
U don’t have mesurment
Далее