Тёмный

በጣም አዝኛለሁ...ህፃናቶቹ ያሉበት የህክምና ሂደት ምን ይመስላል? ||Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 115 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@asmaaabdii1348
@asmaaabdii1348 2 месяца назад
ወላሂ እኔ እራሱ እውነት መስሎኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቁም አላህ ሁሉም ነገር አስተካክሎ አስደስታችሁ ሌላ የሚለው ነገር የለኝም🎉🎉🎉🎉
@Lula2090
@Lula2090 2 месяца назад
Photo poste yetederegeu eko 12,13 amet edme yaleu neu huletegha kusel yeleleu photo shops neber interviews rasu bezu mekebather neberu ene seu edet edamene neu yegeremegh,maseteualune yesethacheu
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
እኔም
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 2 месяца назад
መዳኒአለም አይብርሀናቸውን አብራላቸው❤️🙏
@kidist1705
@kidist1705 2 месяца назад
አምላኬ ሆይ እባክህ። ስለእናት ድንግል ማርያም ስልህ የዚችን ሴት ጭንቅ ፍታላት ምረትም ሁሉም ካንተ ጋ ነው እና እርዳቸው አሜን❤
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 месяца назад
አሜን ❤
@HanamariamHana
@HanamariamHana 2 месяца назад
Amen
@AhsheShdhd
@AhsheShdhd 2 месяца назад
@ethiolove131
@ethiolove131 2 месяца назад
አሜን❤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 2 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@fkretu23
@fkretu23 2 месяца назад
ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ? 🥰 እመቤቴ አይናችሁን ታብራላችሁ❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 месяца назад
አይን የሚያበራ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!!
@fffdyh5303
@fffdyh5303 2 месяца назад
እመቤቴ ምን ይሳናታል ድንግል ትዳብሳችሁ
@Ermy.1st
@Ermy.1st 2 месяца назад
@@jjyisak1575 የጴንጤ ኮሜንት 🤣
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 месяца назад
@@fffdyh5303 ይሄ ተረት ነው ንስሃ ግቢ እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አይሰጥም
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 месяца назад
የእነዚህ ልጆት ደስታ ማየት እንደኔ ማነው ፈጣሪዬ እርዳቸው
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
አሚንያረብ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
ታይላድ ጎበዞች ናቸው ህክምና 9 years ago አይቻቸዋለሁ ሄጄ @ እግዚአብሔር ያድናቸው ጥንቃቄ ማደረግ ያለባችሁ ሁሉም ሞተር ሳይክል በፍጥነት ስለሚነዱ ልጆቹን በእጃችሁ ያዞቸው
@fatumm7558
@fatumm7558 2 месяца назад
ሱባሀን አላህ ሶስቱም ልጆች ማያት የተሣናቸው ናቸው ማለትነው ጌታዬ አላህ ሆይ እነኝህን ታዳጊ ህፃናቶች አንተ መዳንትህን ለግሣቸው ለአንተ ምንም የሚያቅትህ ነገር የለም እና አረህማን ሆይ ድጋፍህን ያረብ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 месяца назад
ትእግሥት አይዞሽ ከእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም በርቺ ልጆችሽም ጎበዞች ናቸው።
@messya7125
@messya7125 2 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ገና በ10 ቀን ምን ይታወቃል ሰዉ ምነዉ ዝም ብሎ ቢጠብቅ ፈጣሪ ያዉቃል❤❤
@igo1071
@igo1071 2 месяца назад
ለወሬ የመቸኮልና የእውቀት ማነስ ነው ::
@sitrazee13
@sitrazee13 2 месяца назад
እናመሰግናለን ትክከለኛ ነገር ስለነገራችሁን አላህ ያይናችሁን ብርሀን ይመልስላችሁ
@lidet8049
@lidet8049 2 месяца назад
ልዑል እግዚአብሔር የአይን ብርሃናቸውን ያብራላቸው እመ ብርሃን ከእናንተ ጋር ትሁን🙏🏽
@yeneneshhussen
@yeneneshhussen 2 месяца назад
Amen
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 2 месяца назад
አላህየ ይርዳቸው ☝🙏❤
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 2 месяца назад
እርእሱን አይቸ እንዴት እንዴዴነገኩ አላህ ስበብ ነውና የሚፈልገው የማይቸግረው ጌታ መዳኒታችሁ ጋር ያገናኛችሁ ያረብ🎉🎉
@FoziaAbate
@FoziaAbate 2 месяца назад
@@susubintmussa7017 amen
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 2 месяца назад
ብራሀነቸዉ ተመልሶ በደስታ በሰላም ተመለሱልኝ ❤ዱአ አደርጋለሁ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
እኔም
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 месяца назад
ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ያሳካዋል ያሳካልን አሜን
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
ለነሱ ያላዘነ የለም አሏህ ይገዝሺ አሏህ ብረሀናቸዉን ይመልስልሺ❤❤❤🎉
@Mia_Waiting
@Mia_Waiting 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ ይወዳቹአል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿.
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 2 месяца назад
አይዞሽ እኛ በፀሎት ከጎንሽ ነን❤❤❤❤
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 месяца назад
ኢሻ አላህ ኸይር ያሰማን ያረብ ❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 2 месяца назад
አሚን
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 месяца назад
እግዚአብሔር ቸር ያሰማን ትግስትዬ አይዞሽ ሁሉን ለፈጣሪ ስጪው እሱ ያውቃል
@alemuberta6264
@alemuberta6264 2 месяца назад
ሲጀመር ወሬውን በሚዲያ ስሰማ ቦታ አልሰጠሁትም፤ የተሳሳተ ወሬ እንደሆነ ጥርጥሬ ከሌላ ታማኝ ምንጭ መስማት አለብኝ ብዬ ስጠብቅ ሴፉ ሾ ሚዲያ ዉሬውን ሰላጣራቹልን እናመስግናለን ። በልጆቹ ህክምና እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማን ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 месяца назад
አይዞሺ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ
@webet2273
@webet2273 2 месяца назад
እግዚህአብሄር ይርዳቹ ምኛቴ ታላቅነዉ አሜን እግዚህአብሄር ይዳቹ
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 2 месяца назад
ወለሂ እውነት መሰሎኝ ነበር የእለህ አለሀ ሙሉ አፊየቸውን ይቸልሰለቸው
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
አላህያብራላቸውያረብ
@CherinatLemma
@CherinatLemma 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 2 месяца назад
አላህ አይናቻው ያብራላቸወ በሰላም ለሀገራቸወ ያብቃቸው
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 месяца назад
Thank you ታዲያስ አዲስ telling as the truth 🙏sending my best Wishes to you and your beautiful kids ቲጂ your strongest person . Prayers for your kids the sick May God grant you Strength healing in this difficult time thanks ፀዲ እግዛቤር ከእናንተ ጋር ይሁን !!
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያግዛችሁ ብሪቱ እናት ነሽ በርች።❤❤🎉
@HamedHamed-ny1ll
@HamedHamed-ny1ll 2 месяца назад
አይናቸውን ታብራላቹህ እመብርሃን
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 2 месяца назад
አላህ ይገዛቸው
@فاطمهعمار-ع1ع
@فاطمهعمار-ع1ع 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይረዳችሁ 🙏🙏🙏❤
@እንተዋወቅ
@እንተዋወቅ 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ❤❤❤❤
@themane9894
@themane9894 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመብርሃን አይናቸውን ታብራላቸው አይዟችሁ
@fathmaawol8738
@fathmaawol8738 2 месяца назад
አላህ አይናቸውን ያብራላቸው
@yemanehagos9683
@yemanehagos9683 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ አይናቸውን ያብራላቸው❤❤❤❤❤
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 2 месяца назад
እግዚአብሔር የብርሃን አምላክ የአይን ብርሃናቸውን መልሶ ለሀገራቸው ያበቃቸው ዘንድ ከልብ እመኛለሁ።✝️✝️✝️🙏🙏🙏 💙💙💙 🌻🌻🌻
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 месяца назад
እኔ. ለራሱ. . ደስ ብሎኝ. ማሻ አላህ. ስል ነበር
@SAMARUKADIRE
@SAMARUKADIRE 2 месяца назад
Insha allah abesher 🎉🎉🎉🎉
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 2 месяца назад
አላህ ብርሀናቸውን ይመልስላቸው ያረብ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 месяца назад
ፈጣሪ አላቼው አይዞሽ ቲጅ እነዚህ ለገንዘብ ብለው የውሼት ዜና የሚያስተላልፉ ሠዎች ግን በህግ ሊቀጡ ይገባል መልካም ዜና ያሠማን ሀጢያተኞች ብንሆንም በፀሎት እናስባቼው
@SaadaYasin-oc5ss
@SaadaYasin-oc5ss 2 месяца назад
ያረብ የመልሰላቸው. አይኒቸው አላህይመልስላቸው
@zemzem324
@zemzem324 2 месяца назад
ያረብብ አላህ ብረሀናቸውን ይመልስላቸው ያረብብ
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 2 месяца назад
አላህ ይርዳቸዉ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 месяца назад
ይበራል ይበራል ምንም አይሳነውም እግዛቤር
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 месяца назад
ወላሂ እውነት መሥሎኝ በደሥታ አሥሬ ይሆናል ያአላህ አንተምንይቸግርሀል እያልኩ ሣመሠግነውየዋልኩት ብቻ አሁንም አላህ ያሥደሣን አይናቸውን አብርቶ
@shewagetgoshime1462
@shewagetgoshime1462 2 месяца назад
Egzabher knat gare yehe ❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 месяца назад
እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ልጆችሽን ይማር ያሰብሽው ይሳካ
@halimo1255
@halimo1255 2 месяца назад
የያቁቢን አይን ያበራዉ አላህ የእነዝህን ጨቅላ ህፃናቶችንም አይን ያቢራልን አሚን ከሰዉ እዉቀት የአላህ ይበልጣል አቢሽሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@BELA18113
@BELA18113 2 месяца назад
በርቷል አሜንከፊትሽ የምስጋና ቀን አለ እልልልልልልልልልልልል
@etechetech7158
@etechetech7158 2 месяца назад
የእኔ,እናት,አላህ,የልፉትሺን,ያጣረልሺ,የኔማረ❤❤
@nebiyuyonas2120
@nebiyuyonas2120 2 месяца назад
አግዚአብሔር. ይርዳሽ 🙏
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 2 месяца назад
በህግ መጠየቅ ይገባቸዋል በኢትዩጵያ ውስጥ ካሉ በውጭ ከሆነ ዩትዩባቸውን ማዘጋት ነው ትምህርት ሊሰጣቸው ይገባል
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 2 месяца назад
ሲያዎሩ ዉነት. መሥሎኝ ነበረ😢😢
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 2 месяца назад
ምን አይነት ህሊና ቢሶች ቢሆኑ ነው ግን አቤቱ አምላኬ የሰው ክፋት ግን እግዚኦ😓💔 እግዚአብሔር ያበርታሽ ቲጂዬ የአምላክ ፍቃዱ ብቻ ይሁንልሽ አምላክ አይሳሳትም አይዞን🙏💜
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይችላል ታማኝ ነው
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 месяца назад
አላህ ይርዳቸዉ ያረብ
@rehima4840
@rehima4840 2 месяца назад
ሀለውያየ እንደትነሽ እህት
@KennaaAyalewDiit
@KennaaAyalewDiit 2 месяца назад
እግዚአብሔር ብርሀናቹን ያብራው
@KennaaAyalewDiit
@KennaaAyalewDiit 2 месяца назад
እናትየውን እግዚአብሔርን ተማመኝ እንጸልያለን የእኛም ልጆች ናቸው። ድነው የድካምሽም ፍሬ ይሆናል እመአምላክ መልካም ታረጋለች የብርሐን እናቱ
@ፍሬሐይማኖትአለሙ
@ፍሬሐይማኖትአለሙ 2 месяца назад
እመብርሐን እግእዝእትነ ማርያም ከእናንተ ጋር ትሑን::አሜን አሜን አሜን
@Amanda-oc3zfChennl
@Amanda-oc3zfChennl 2 месяца назад
እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ❤❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
እግዚያብሔርይርዳቸዉ❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 месяца назад
እግዚአብሔር , ይችላል 🙏 እኛም በፀሎት ከነሱ ጋር ነን 🙏🙏
@asmaaabdii1348
@asmaaabdii1348 2 месяца назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው
@romantakel1326
@romantakel1326 2 месяца назад
ቲጂዬ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🏾
@ማሕሌት
@ማሕሌት 2 месяца назад
ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን🙏
@BekelechiDembi
@BekelechiDembi 2 месяца назад
የብስራቱ መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል የነሶሊን አይን አብርቶ ቲጂ እኔም ትልቅ እናት ነኝ የሚከፈለውን ይእናትነት ዋጋ አውቃለሁ።ለምስክርነት ያብቃሽ በርቺ ሁሉን ያዘጋጀ አምላክ እፎይ ያስብልሽ።❤❤❤
@HelenTekleberhan
@HelenTekleberhan 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ትድርሰልሽ የኔእናት🙏🙏🙏
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 месяца назад
በአሁኑ ግዜ ሰርቶ ደክሞ ከመብላት ዋሽቶ ቀጥፎ መብላትን የሚመርጡ በጣም የሞራል ዝቅጠት ያለባቸው ሰዎች ብዛት ቀላል ቁጥር አይደለም, በቁሙ የሞተ ትውልድ !
@selamkidane1567
@selamkidane1567 2 месяца назад
😂😂😂😂
@TerseyTersey
@TerseyTersey 2 месяца назад
ፅግዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ አረጋጋሽዬ እውነት መስሎዬ እዴት እደዘለልክ በጮሁቴ መዳሜ ደግጣ ከሳሎን ወደክፍላ ገብታ ቀረቀረችው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 2 месяца назад
እግዚአብሔር ታሪካቸውን ቀይሮ በሰላም ወደ ሀገራቸው ያብቃቸው
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 месяца назад
አላህ ይርዳችሁ ዉዶቼ ❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 месяца назад
ትእግሥት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም መጣቻችሁ እናመስገናልኝ🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜❤❤❤
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🤲🙏
@naomikatze
@naomikatze 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@bishawbaye9869
@bishawbaye9869 2 месяца назад
ልዑል እግዚአብሔር የአይን ብርሃናቸውን ያብራላቸው
@herzather3896
@herzather3896 2 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ እኔም እናት ሆኛለው እናትነት ደሞ ከባድ ነው አምላኬ ሆይ በነዚህ ህፃናት ላይ አድረህ ታሪክን ስራ !!❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 2 месяца назад
በ19 መፃሀፍ አሳብ መጣላቸው በ19 አይናቸው በራ በበገብሬል በማሪያም እያሉ ይቀባጥራሉ ከሀይማኖት ጋር እያያዙ የእናተ ሀይማኖት ካደና ምን ታይላድ አስኬዳቸው አላህ ነው አዳኑ አላህ ጤናቸውን አላህ ይመልስልላቸው
@maryamawit406
@maryamawit406 2 месяца назад
ማነሸ ገለቴ አታውቂም ብዙ ሙስሊሞች እኛ ጋ በፀበል እየዳኑ ምስክርነት ሲስጡ አልሰማሸም አዋጅ የክርስትያን አምላክ ያድናል ይፈውሳል አላህ ታምር ሰራ ሲባል አልሰማሁም
@senaitworku9150
@senaitworku9150 2 месяца назад
@@AminaMuhammed-cw2fx እናቱ ያልበላሽን አትከኪ የራስሽን ሀይማኖት ብቻ ያዢ እግዚአብሔር ያድናል በሰዎች ላይ አድሮ ሙስሊሞች ናቸው ፀበል ቦታችንን ያጨናነቁት እሱን አልሰማሽም
@imubilal6947
@imubilal6947 2 месяца назад
የፈለጉትን ማለት ይችላሉ ባመኑበት !ሠው መጥፎ እንድናገር መንገድ አትከፍቱ ሆን ብለሺ የሙስሊም ስም ይዘሺ ለማሰደብ እንዳይሆን እኛን ሙስሊሞችን ባመኑበት ሀይማኖት አዳነነ ማለት መብታቸው ነው አንች በፃፍሺው ሠው ቢሣደብ ተጠያቂ ነሺ
@maryamawit406
@maryamawit406 2 месяца назад
@@imubilal6947 ተባረኪ ሰው የራሱን ሀይማኖት እንዲከበርለት ከፈለገ የሌላውን ሀይማኖት ማውረድ የለበትም እንደነኚ አይነቱ ነው መጥፎ ዘር እየዘራ ሀይማኖት ከ ሀይማኖት የሚያባላ አንቺ ግን አስተዋይ ነሸ ሁሉም ተከባብሮ ሲኖር ደስ ይላል
@rehima4840
@rehima4840 2 месяца назад
ያረብ የአላህ የኔዚህን ልጆች አይን አብራልን
@hareggebre
@hareggebre 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ከናንተጋ ይሁን መልካሙን ያሰማን🙏💯💯💯
@edutube1191
@edutube1191 2 месяца назад
ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ሆይ አነዚህን ልጆች በማያልቅ ቸርነትህ ጎብኛቸው
@stc6291
@stc6291 2 месяца назад
እግዚብሔርአምላክ የደስታዜና ያሰማን እመብረሐን ከእናተጋርትሆን በደስታይልሳችሁ
@የባህልዶከተረ
@የባህልዶከተረ 2 месяца назад
እህህህህ አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ብላ የዘመረችውን መቸም አረሳውም አላህየ የሰማይና የምዲር ፈጣሪ የሆከው ጌታ ለነብዮ ላህ አዩብ የደረስክ ጌታ ለነብዮላህ የሱፍ እና ለያኡቁብ የደረስክ ጌታ አተ ኩን ፈየኩን ያልከው ጌታ የነስህ ህፃናት አይን አብራላቸው ያረብብብ
@nuale23
@nuale23 2 месяца назад
አሜን አሜን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 месяца назад
ፍጣሪ እባክህ አይናቸዉን አብራላቸዉ😢😢
@ሀዊይቢንትእንድሪስ
@ሀዊይቢንትእንድሪስ 2 месяца назад
እስኪ ላዳምጥ 😢 የሰማነው እውነት ይሁን
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 месяца назад
ያረብ ሁሉን ነገር አላህ ያቅልላቸው 🤲🤲🤲❤❤
@Selina-b4j
@Selina-b4j 2 месяца назад
እግዚሐብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አይዟችሁ ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይጨመርበት ብርሀናቸውን ይመልስልን
@genetkebede8181
@genetkebede8181 2 месяца назад
የብርሃን አምላክ ብርሃን ይሁናችሁ❤በህክምናችሁ ሁሉ ወላዲተ አምላክ እማምላክ እጇን ታስገባለችሁ❤
@mintamir4333
@mintamir4333 2 месяца назад
ሰላም እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማል የውነት እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እና በትግስት መጠበቅ እመቤቴ ከናተጋር ትሁን
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን።💒💒💒🙏
@makemehappy5229
@makemehappy5229 2 месяца назад
ፍጣሪ እንዲረዳቸው የሁላችንም ፀሎት ነው ያም ሆነ ይህ እግዚአብሔር አይሳሳትም ልበ ብርሀን ስለሆኑ ድንቅ ናቸው::
@soseashe
@soseashe 2 месяца назад
ጌታ አይን ማብራት ይችላል እና ጌታ እየሱስ አይናቸውን እንደ እዛ አይነስውር ያብራላቸው
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 2 месяца назад
አላህ ይርዳቹ
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 2 месяца назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ ብርሃን ትስጥልሽ።ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@imubilal6947
@imubilal6947 2 месяца назад
እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ አይ ዩቱበሮች ለምን ውሸት አላህ አይናቸውን ይግለፅላቸው አሁንም ከአላህ ተስፋ አንቆረጥም እኛ ስበቡን ማደረስ አለብን ኢንሻ አላህ ይበራል
@RahelTeshome-qy8rp
@RahelTeshome-qy8rp 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 месяца назад
እመቤቴ አይነ ብርሀናቹሁን ታብራላችሁ❤❤❤❤❤ እንሰም እግዚአብሔር ልብና ይሰጣችሁ በውሸት የሚሰሩት
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 2 месяца назад
እመብርሃን እናቴ ድረሽላቸው ምሕረቱን እንዲያገኙ።
@azizamoha8579
@azizamoha8579 2 месяца назад
Allha berhanachewn yemeleselachew yareb ❤destachewn yaseman
Далее
Yəni, sizcə, indi bu nə deməkdir?
0:23
Просмотров 82 тыс.
10 CHALLENGE ⚽️ CELINE vs MICHIEL vs BRAM
0:59
Просмотров 2,9 млн
SCRUB: SpaceX Attempt One - Starship Flight Test
9:9:58
Yəni, sizcə, indi bu nə deməkdir?
0:23
Просмотров 82 тыс.