Тёмный

#በጣም 

Meseret heyllu
Подписаться 4 тыс.
Просмотров 210
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@boronatube8565
@boronatube8565 2 года назад
ሠላምጤናይሥጥልኝ ዉድ የሀገሬልጆች አሪፋአሠራርነዉ ያሣየሽን የኔባለሙያ በረችልን ጎበዝ👍
@ብርሀኔብርሀኔ-ተ9መ
@ብርሀኔብርሀኔ-ተ9መ 2 года назад
👍👌👍👌
@tube6088
@tube6088 2 года назад
ሠላም እህት ሠላምሺ ይብዛ በአለሺበት በጣም ቆንጆ አሠራረነዉ ያወቅሺዉን ሥላሣወቅሺን እናመሠግናለንን
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 2 года назад
ሠላምሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ በጣም አሪፍ አሠራርነው ባድጃሉ ግን ዘይት ይመጣል አሠራርሽ ለየት ይላል የሚገርም አሠራርነው እጅሽ ይባረክ
@hayethussn2471
@hayethussn2471 2 года назад
ሰላም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ዋውውውውውውውው ምርጥመግብ ስጠብሺ ሸተተኝ ባድጃር በኢዳምጋር በጣም ይጣፍጣል የኔባለሙያ ሙያሽ ማሻአላህ
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 2 года назад
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ቤተቦች በሙሉ ሠላም ይብዛ ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ የሰላጣ አረራር ነዉ ያሳየሸን ይስለም እጂሽ እህታችን በቀጣይ ከዚህ በተሻለ እንጠብቃለን እህት አብሽር
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አብሮ ይሰጥልን ዋው በጣም ጥሩ አሪፍ ደሰ የሚል አሰራር ነው ባለሙያ እጅ ሸን ይባርክ ገና ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@sebrna9607
@sebrna9607 2 года назад
ሰላም ዋው አረፍ ሙያ ነው የኒልዩ ዋው እናመሰግናለን ሙያ ስላካፈልሽንመተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት
@fafiwollotube
@fafiwollotube 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ጤና ይስጥልኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ቀለል ያለ የምግብ አሰራር ነው ያወቅሽውን ላሳወቅሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህታችን
@እሙሀያትዩቲዩብ
@እሙሀያትዩቲዩብ 2 года назад
ሰለም ሰላም ሰላምሺይብዛ ዉደ ጎበዝ የኔባለሙያ ጠክሪ በጣምጡሩ ነዉ አበረን እጂለእጂ ተያይዘን እናዲጋለን 🌹🌹🌹🌹🌹
@saratube4913
@saratube4913 2 года назад
በስመአብ እንዴት ነው የሚያምርው እህቴ ባለሞያነትሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምርጥ ስራ ነው ሴትነት በጣም ጠቃሚ ነው
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውውውው ደስስስስስስ ይላል ሠላም ፍቅር አንዲነት ላገራቺን ለህዝ ባቺን ይሁንልን
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 2 года назад
ሰላም ስላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽ እህት አለም ጥሩ ትምህርት ምርጥ አሰራር ነው እህቴ ባለሙያ ነሽ ምርጥ አሰራር ወድጄዋለሁ ባለሙያ ነሽ በቃ ግን ድንቹን ባቀቅይው ጥሩ ነው ይበስላል ከጠበሽው በዘይት ሀታ ስጋ በዘይት ከጠበሽው ቶሎ ይመስላል አብሽሪ እህት
@oumuyesmneali1763
@oumuyesmneali1763 2 года назад
ሰላም ሰላም እህት እናመሰግናለን በጣም አረፈ ነው በረችልኝ የኔ ውበ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 года назад
ሰላም ሰላም እህቴ በጣም የሚያምር ሰላጣ ነው ለየት አድርገሽ ነው የሠራሽው ለመብላት ያጓጓል እጆችሽ ይባረኩ ከልብ እናመሠግናለን
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሸ ብዝት የበል እህትየ ስላሳየሽ አሰራ በጣም ሚያረ ሰራር ነዉ በእዉነት ወድኩት መጣም ያራል ዋዉዋዉ ብያለዉ እህቴ
@ሰአዳ-ሠ9ጰ
@ሰአዳ-ሠ9ጰ 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ ቆንጆ ሰላጣ ነዉ እሞክረዋለሁ ምስር የለኝም እጅ በርች ዉደ ላይክ ሰብ
@saratube8487
@saratube8487 2 года назад
ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ የምወድሽ እህቴ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው የኔውድ ከላል እንወደዋለን የኔውድ የዚህን ሰላጣማ በጣም ነው የምወደው እልቅ ጥሪኝ ጥለሽኝ እዳትበይ የኔውድ ኧረ የባዲወ አቀራረፅ ነው ግራ የገባኝ እስኪ በስክሬኑልኝ አጋድመሽ ለሌላ ግዜ ቅረጭ በደብ እዲታይልሽ የኔውድ
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 года назад
ሰላም አረፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሙያ አረ ዋውፍቅር ለሁሉም ፍቅር ታለ መተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@አልፉርቃንዱሩሶች
@አልፉርቃንዱሩሶች 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምብያለሁኝ ባለሙያይቱ ሙያሽን ይባረክ ጎበዝነሽ ሙያ ያኮራል በጣም ሙያ ያለው ሰው የትምቢሄድ አያፍርም ይኮራል እንጂ እና ሀገርስትሄዱ እንዳትሰንፉ ጎበዝሆናችሁ ቀጥሉበት
@susuhabeshawittube1510
@susuhabeshawittube1510 2 года назад
ሰላም ሰላም እህት በጣም ያምራል አሰራርሽ ግን እፍፍፍ ዘይቱ ለፍት በሽታነው ምግቡ ግን አሰራርሽ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ተባረኪይ
@haytsrimolo
@haytsrimolo 2 года назад
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ ምርጥ አቀራረብ ነው በርቺ ቀልብ ይስጣቸው ሀገራችን ሠላም ያርግልን የተመመ የምሽርበት ያጣ የሚያገኝበት የታሰረ የሚፈታበት የታመመ የሚሽርበት ግዜ የመርግልን
@metageswagalwetube
@metageswagalwetube 2 года назад
ሰላምሽ ብዝትይበል በጣም ቆንጆ አሰራርነዉ እጅሽን ይባርክ የኔባለሙያ ፈጣሪየራስሽን ቤት አብቅቶ ሰርተሽ የተራቡሁሉ ምታበይ ያርግሽ ቅመሜ
@saryfsse4785
@saryfsse4785 2 года назад
ዋው
@emebetyoutube
@emebetyoutube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር እህት ባለሽበት ዋውውውውው በጣም የሚያምር ሠላጣ ነው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለምያ እህት ሠላም ፍቅር አንዲነት ላገራቺን ለህዝባቺን ይሁንል በስደት ያላቺሁ እህት ወንዲምቸ በሰላም ላገራቺን ያብቀመን 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹👍⛪🕊🕊🕊🕊
@afyatube9115
@afyatube9115 2 года назад
ሠላምሠላምለዚሕቤትበጣምአሪፍሠላጣነውይሰለምየድህ
@Neimatubeነኢማዩቱብ
@Neimatubeነኢማዩቱብ 2 года назад
ማሻአላህየኔባለሙያጠክሪአላህያግዝሽ
@Omomay
@Omomay 2 года назад
ሰለምሰላምለዚህቤትሰላም. ሸይቡ
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 2 года назад
ሰላሥ ሰላም የዚህ ቤተሰብ በሙሉ ዋው ሲያዩት ደስ የሚል ሰላጣ እጅሽ ይባረክ አዲስ ነው የመጀመሪያ ሳይ የምስር ሰላጣ የምሞክረው ነኝ
@ሰአዳአህመድኮድ4
@ሰአዳአህመድኮድ4 2 года назад
ላይክ ሰብ ቆንጆ አሰራር ነዉ በርች
@elhmtube184
@elhmtube184 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት እህቴ እደት ነሽልኝ እኔጋ አልሀምዱሊላ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽን አይቆርጥመው እጅሽ ይበረክ ሀሪፍ አሰራር በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት እህቴ
@ዜድቢንትባባ
@ዜድቢንትባባ 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኮን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር ዋዋ አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባረክ ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን
@selamtubeEht
@selamtubeEht 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው ባለሙያነሽውድ እናመሰግናለን ውድስላምለሀገርችንይሁንልን እግዚአብሄርና ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@habeshawittube2738
@habeshawittube2738 2 года назад
ሠላም ሠላም ዋውበጣም ቆንጆነው ቀጥይበት
@KEDIChannel
@KEDIChannel 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ. ዋው ማሻ አላህ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ባለሞያ ነሽ ምርጥ አሰረር ነውብ
@ታለሰለሽየቱብ
@ታለሰለሽየቱብ 2 года назад
ሰላም እህት ሰላም ሽይብዛልሽ ስላም ፍቅር ጤና ይስጥልን ጥሽ የሄህት. ዋው በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@hikmatube2105
@hikmatube2105 2 года назад
ሠለሰም ሠላም እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ቀጥይበት በቀጣመይ ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዷ እህታችን ። እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው እጅሽን ቁርጥማት አይንካውጨውዴ 💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር አድሏት ዞሮ መግቢያችን ቅድስት ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅሩን ያድላት የኛ ዞሮ መግቢያችን እሷ ናትና።💕❤💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕❤❤💕
@ዜድyoutube-w2s
@ዜድyoutube-w2s 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ውዲ የአገራችን ልጆች አሪፍ አቀራረብ ነው እህታችን በርች 👍👍👍👍👍👍👍👍
@zinettube4825
@zinettube4825 2 года назад
ሰላም ሰላም ብኣለሁ በማያልቀው ሰላምታየእንኳን ደናንመጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የሚያምር አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለሀገራችን ለህዝባችን
@ሰአዳአህመድኮድ4
@ሰአዳአህመድኮድ4 2 года назад
🌷🌷🌷🌷🌷🌷👈🌷
@AwelTube
@AwelTube 2 года назад
ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ እህት ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ አይዞሽ በርቺ አብረን ወደፊት አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይስጠን
@ዜድሰይድይመረyoutube
@ዜድሰይድይመረyoutube 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤተ ጤና ፉቅረ ተመኘሁ ማሻ አላህ እጂሽ ይባረክ ሳውድ በጣም የምወደው ምግብ ነው ዋው ሲውት እራሱ ሲምረ ያወቅሽውን ሙያ ስላሳው ቅሽን እናመሰግናለን
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ እንኳን ደና መጣሸ ማሻላህ ባለሞያነሸ ደመ በሚል መልኩ ነዉ የሠራሸዉ
@ደሴ
@ደሴ 2 года назад
ሰለም ሰለም ለይክ። ስብ። ጨርሼ በመየት በርችልን። ምርጥ። አሰረር ነው ነግ ብቅ
@me-ws7cm
@me-ws7cm 2 года назад
አመስግናለሁ እህቴ
@rahmahassen4506
@rahmahassen4506 2 года назад
ሠላም ሠላም እንደት ነሽ እህቴ ማሻ አላህ ጓበዝ በርች የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረቢ በያላችሁበት ድአ አድርጉ
@ziyadatube2866
@ziyadatube2866 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምነዉ እህት የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር የመዳም ቅመሞችእኮ አንታማም እጂሽ ይባረኩ ዉዴ በርቺ በራሳችን ኩሽና ጉድጉድ የምንልበት ጊዜ ቅርብ ያርግልን በተወደደ ዘይት እዚህ እደወሀ ክክክክ
@አፎሚ
@አፎሚ Год назад
ሰላምሽን ያብዛልኝ መሲ እዴት ነሽ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ቆጆ የምግብ አሰራር ነው
@amotube5321
@amotube5321 2 года назад
ዋውውው ምርጥ ሞያ እስካሁን የነበርን ቆይታ ምርጥ ነበር በሌላ ግዜ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኑ ቀጥይበት
@dastabeleta2056
@dastabeleta2056 2 года назад
ሠላም እህታችን ዋዉዉዉቀጥ ይበት
@me-ws7cm
@me-ws7cm 2 года назад
አመስግናለሁ
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 года назад
ሠላምለዚህቤት ቤተሠቦች በሙሉ
@ሰአዳአህመድ-አ5ጰ
@ሰአዳአህመድ-አ5ጰ 2 года назад
ሰላም የኔዉድ ባለሙያነሽ ይስለም የጢክ ርች
@እሙሱመያፍቅርቲዩብ
ሰላም ፍቅረ አንደነት ለሀገራችን ያረብ አሚንንን በአለም ዳረቻ ያላችሁ የኢትዮ ልጆች እራህመት አይለያችሁ አሚንንን እሪዚቃችንን አላህ በሀገራችን ያረግልን 🤲🤲🤲🤲🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ያምራል እህት
@selamtube7565
@selamtube7565 2 года назад
Selamshe yebzalgi wed wow tiru makesas nw denchi nak nagr batam ewadalw balmuya nadhe bakolw dagmo batam tafchi yadrgawal gn machirdhaly yargdhew kemam vinto nw enda🤔
@alemtube5403
@alemtube5403 2 года назад
selamesh yebeza wede wow enem eseraleu gen yache yeleyal yewnet betam temecheg enamesegenlen 👍❤❤❤❤🙏🙏
@halima6958
@halima6958 2 года назад
wawww ያምራል በርቺ አይዞሽ ማማዩ ሰላምሽ ይበዛ ዉዴ ባልሽ እበት
@nejomedia
@nejomedia 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ በዚሁ ቀጥይበት
@ዜድነኝዩቱብ
@ዜድነኝዩቱብ 2 года назад
ሠላምሠላምእህለንወሳህለንለዚህቤተሰእንኳንሰላምቆየሽንባለሽዘትሰላምሽይብዛልኝሰላምፍቅርአንድነትሀገራችንያድርግልንፍጣሪበሀገርምበውጪምሠላምያድርግልንአብሽሩውድደስይሚልቆይታነበርእህቴ👍👍👍👍👍👍
@susutube9269
@susutube9269 2 года назад
ሠላም ውደ እደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን💚💛❤
@me-ws7cm
@me-ws7cm 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም አመስግናለሁ
@tube2340
@tube2340 2 года назад
አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ክርስትያን ወገኖቼ ሰላም ብያለሁለሀገራችን ፍቅር እየቸመኘሁ ከሀገር ውጭ ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እያልኩ የምጊዜም ዱአዬ ነው ❤ዎው የምወደው ምግብ ነው ያሳየሽንኝ መብላቱን እጂ መስራቱን አላቅም ነበር የኔ ባለሙያ ❤
@ኡሙአብበክርሚዲያ
@ኡሙአብበክርሚዲያ 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ በዝሙት ይበል እንዴትነሽ በርች ባለሞይ ነሽ
@me-ws7cm
@me-ws7cm 2 года назад
አመስግናለሁ እህቴ አንችልም በርች
@hayutube9076
@hayutube9076 2 года назад
ሰላም የተወደዳችሁ ውብ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴትናችሁ በጣም ዴሰ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን በአሁኑ ግዜ መበላላት በዝቶልና ሁላችንም አንድነትን መልካምን የምናሰተምር ይሁን መልካምነት ለራሰ ነውና የሰው መልካምነት እንጂ የሰውን መጥፎ ነገር አያሳየን የዱሮዋን ኢትዮጵያ ያምጣልን ለተበተኑት መሰባሰብን ለታመሙ መዳንን ላጡ ርዚቅን አላህ ይወፍቀን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብን 😍🥰🇪🇹💚💛❤️🙏
@fafiwollotube
@fafiwollotube 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ጤና ይስጥልኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ቀለል ያለ የምግብ አሰራር ነው ያወቅሽውን ላሳወቅሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህታችን
@susuhabeshawittube1510
@susuhabeshawittube1510 2 года назад
ሰላም ሰላም እህት በጣም ያምራል አሰራርሽ ግን እፍፍፍ ዘይቱ ለፍት በሽታነው ምግቡ ግን አሰራርሽ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ተባረኪይ
@tube32
@tube32 2 года назад
ዋውማሻአላህየኔባለሙያእዴትአባቱያምራልጠክሪበዚውቀጥዪበት
@me-ws7cm
@me-ws7cm 2 года назад
በጣም አመስግናለሁ እማ
Далее