Тёмный

በጨዋታ መሀል ከባድ የልቧን ስብራት አስታወስች በጣም አዘነቸ  

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 612   
@BABOTUBE
@BABOTUBE 2 года назад
ውድ ቤተስቦቸ ውዷን ባለቤትን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bvBehItQczY.html
@user-ej4jg6cj6x
@user-ej4jg6cj6x 2 года назад
👍👍👍👍
@nafissaahmed6648
@nafissaahmed6648 2 года назад
💋💋❤️❤️🤲🤲
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፋቃቸው እማየንም
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 2 года назад
😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰
@hawahawa5349
@hawahawa5349 2 года назад
ጎበዞች በርቱ እሽ የዛሬይቱ እንደጣፈች አለቀች ቪዶይቱ ምርጥ ናት እጥር ምጥን ያለች
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 2 года назад
የኔ ማር አታልቅሺ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅልሽ እናትሽን😪አንተ ደሞ የናቷን ቦታ ተካላት እናት የሆንክ ባል ሁንላት😭
@hayathh1699
@hayathh1699 2 года назад
ትክክል
@user-zn4ho1ix3w
@user-zn4ho1ix3w 2 года назад
የናትንቦታማንምአይተካምምምምምም
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 2 года назад
አወ ማንም አይተካም😭
@alemmidatube6451
@alemmidatube6451 2 года назад
እኔም አባቴ ከእናት የበለጠ ነበር አላህ ግን ወሰደው እዝህ ሆኘ ሳላስብ አጣሁት ህመሙ ከባድ ባሰብኩ ባስታወስኩ ቁጥር ማልቀስ ነው አላህ ሶብሩ ይስጠን ።ያጣናቸውን ጀነተል ፍርደወስ ይፍቅል።
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@user-nm8gp6rk7m
@user-nm8gp6rk7m 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እናቴ አለች አልሀምዱሊላህ ሀዩ ወላሂ አስለቀሽኝ 😭😭😭😭😭 ለእናቶች እረጅም እድሜ
@user-fj4nd3dp4i
@user-fj4nd3dp4i 2 года назад
ሀያቲ አብሽሪ እኔም እዳችውነኝ ኡፍ የኔናት አስለቀሽኝ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅልን የኔውድ እናት አላህ ይዘንልሽ ጀነትን ያጎናጥፍሽ احبك كتر يا ماما
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 года назад
እኔም የለኝ ያሳዝናል
@seadawollo6403
@seadawollo6403 2 года назад
አሜን ያርብ
@user-nx8cn6ub1e
@user-nx8cn6ub1e 2 года назад
እኔም ነኝ ግን ምን ይደርጋል የእናት ነገር ከባዲነውያውም በስደት ለእኔ ጓደኛየም እህቴም እናቴም ነበርች አልሀምድሊላ አለኩሊሀል
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 года назад
የኔ ምስኪን አይዞሽ የኔውድ አላህ ክህነት ይበልሽ ያለ ናት ሁሉም ባዶ ነው አብሽሪ እኔ እናቴን ገበያ ሂድ እስክመጣ ነው የማየው እናቴ ሽአመት ኑሪልኝ እማየ
@rahmettube6576
@rahmettube6576 2 года назад
ውዴ አታልቅሺ አላህ ይራህማቼው ዱአ አድርጊ አታልቅሽ የኔ ውድ እህት አብሽሪልኝ በጣም አሳዘንሽኝ እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ የኔ ደርባባ አብሽሪ
@user-mn1pp9wi2m
@user-mn1pp9wi2m 2 года назад
አልሃምዱሊላህ ወለከልሀምድ እኔም እንዳንች ነኝ ወላሂ እናት የለኝም እህት የለኝም ግን አባዬ እናትም እህትም አባትም ሁኖ አሳደገኝ የኔ መኩሪያ አባዬን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እማዬንም በጀነት ያገናኘን እናት ያላችሁ አላህ ያቆይላችሁ የሞቱብን በጀነት ያገናኘን
@user-rl8qc6oi2h
@user-rl8qc6oi2h 2 года назад
አሚን
@ettalk123
@ettalk123 2 года назад
ሀዊ የምን ማዘን መከፋት ከንግዲህ በደስታ ኑሪ ከባቦ ጋር❤️❤️❤️❤️
@madinaumusara5962
@madinaumusara5962 2 года назад
እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኖራላችሁ እናት የለላቸሁ አላህ በጀነተልፈርዶስ ያኖረላቸሁ ያአለናት አለም ባዱናት ወላሂ ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ እሰካሆን እናትና ኣባቴን ላቆየልኝ አላህ ምሰጋና ይገባው
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
ክፍት ብሎኝ ይበልጥ አስለቀስሽኝ አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እህት
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 2 года назад
ማማየ አታልቅሽ አላህ ይረሀማት እኔም በስምት አመቴ ነው የሞተችብኚ አስለቀሽኚ ያለእናት ይከብዳለ እናት ያላችሁ አላህ ያቆይላችሁ ያረብ እፍፍ
@yusratube9352
@yusratube9352 2 года назад
የኔ ውድ አሥለቀሽኝ ረጅም እድሜ ለናቶቻችን ባቦዬ ቃልክን አክብር ምርጥ ባል የናት ምትክ ነዉ
@aminayisufe4114
@aminayisufe4114 2 года назад
አይዞሽ የኔዉድ እኔም አዝኔ አልወጣልኝም ግን ያላህ መሸአነዉ አልሀምዱሊላ
@user-zs2we6ci2b
@user-zs2we6ci2b 2 года назад
ገዘቤ አይዛሽ ውድ ለሁሉም ነገር አልሀምዲሊላህ ነው የለ እናት አለም ጨለማ ናት ያረብ 😢😢😢
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ወላጅ የሌለበት ቀየ ሲሄዱ ጭር ይላል የፈለገ እህት ወንድም ቢኖርም የነሱን ቦታ የሚተኩ ረዳቶች የስጠን ወላጆቻችን በሂወት ለሌሉ በሙሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TuBE-iz8gw
@TuBE-iz8gw 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ. ሀዩቲ የኔድ አላህበጀነት ፈርዶስያገናኛችሁ እፍፍፍፍፍፍ. እደኔ. ልብሽ የተስበርነው. እናትየለለው ሰው. ልክ እንደጎደሎነው የሚታየው ብቻ. አላህጀነትፈርዶስ ይውፍቅልን. እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-be5go6si2f
@user-be5go6si2f 2 года назад
😭😭 አስለቀስሽኝ ወላሂ እኔ 10 አመት ሙሉ አባቴን ናፍቄ ልሄድ ስል 2 ወር ሲቀረኝ ሞተብኝ አገኘዋለሁ ብየ ብሄድ ቤቱ ባዶ ነው 😭 ብቻ አልሀምዱሊላህ ለናቴ አላህ እረዠም እድሜ ይስጥልኝ አይዞሽ አላህ በዛኛው ሀገር ያገናኛችሁ
@user-jh3zy7cy9u
@user-jh3zy7cy9u 2 года назад
አብሺሪ የእኔ ዉዲ
@zehera2432
@zehera2432 2 года назад
አይይይ እኔ ብቻ ይመስለኝነበር የእናት ስም ሲነሳ ሁሌም ሆድ ይብሰኛል
@zehera2432
@zehera2432 2 года назад
ያረብ የሞቱብንን ጀነት ወፍቅልን እናት ያላችሁም ጤናናእድሜ ይስጣቸዉ
@user-be5go6si2f
@user-be5go6si2f 2 года назад
@@zehera2432 አሚንን ያረብ
@user-be5go6si2f
@user-be5go6si2f 2 года назад
@@user-jh3zy7cy9u እሺ እህትዋ
@fathimafathima3286
@fathimafathima3286 2 года назад
የኔ እኩያነሽ ይገርማል1988 ነዉ ግን ሰወች ከዛ የሚበልጠኝ ነዉ የሚመስሎቸዉ የኔ የሶስት ተላቄ ተላቅ እመስላቸዋለሁ ቡዙወቹ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 года назад
አብሽሪ እህት ሁሉም ሀዘን ያልነካው የለም እኔም ከባት የለኘም ባ5/6አመት ቢሆነኘ ነው አባቴ የሞተብኘ ወድም የለኘ እና በጣም ሆድ ይበሰኛል አለቅሳለሁ ሀዉይ እደኔ ነሽ አልቃሻ ነሽ አብሽሪ ማም አሏህ ይራህማቸው እናትሽን
@user-xp1cc8ci9e
@user-xp1cc8ci9e 2 года назад
አባትሽን እና አያትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያረብ
@HAWABABO
@HAWABABO 2 года назад
አሚንንንንን
@rahmarahma5245
@rahmarahma5245 2 года назад
ጥሩ ባል ሶቶሻል አላህ ይዘንላቸው እኔም አለሁ ሁሉንም ያጣሁ
@hadi3642
@hadi3642 2 года назад
ኣይዞሽ
@zuzusirag6772
@zuzusirag6772 2 года назад
ሀዉይ አይዞሽ እህት አታልቅሽ አሏህይረሀማት እናትሽን አይዞሽ
@user-xg1kq4jz3u
@user-xg1kq4jz3u 2 года назад
በአላህ ስለቤተሰብ አታሱ ሀዉይ የኔማር አይዞሺ የኔዉድ በሁሉም ያለነዉ ማማየ እኔላልቅስልሺ ወላሂየናቴን ሂወት አይቸዋለሁ እናቷሙታባት በጣምነበር የምታስቸግረን ብቻ አልሀምዱሊላ ከላይ የሳቀሁሉ ደስተኛ ይመስላል የዉስጡን እሳት ግን አዳላህ ብቻነዉ የሚያቀዉ ሀዉየ አይዞሺ የኔዉድ ሳይከፋችሁ ኑሩ አብድየ አይለያችሁ ወድሜዋ
@user-wl6gx5cl6q
@user-wl6gx5cl6q 2 года назад
ዋሊኩም ሰላም የኔ ውድ እህት ሰወዲሺ አብሺሪ ማር በርቱ
@tube-rr5bf
@tube-rr5bf 2 года назад
ሀዊዬየኔውድአብሽሪልኝየኔገራገር እናትሽንምአላህይራሀማቸውእናትበጣምከባድነው ወንድሜአብዱአደራህንእዳታስከፋትምርጥባልሁንላት
@susu5964
@susu5964 2 года назад
ብትኖርልኝም የእናት ነገር ሢነሳ ያመኛል አስለቀሽኝ ወላሂ እናት ማአድሪ አላህ ይሶብርሽ እህት ዱአ አድርጊላት አላህ የጀነት ይበላት
@zenazenat1049
@zenazenat1049 2 года назад
አብሽሪ ። እኔም በስድት ነው እናቴ ያጣሁት አላህ የጀነት ይብላቸው
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 2 года назад
ሀዘኑ ከባድነው እኔ ያለናትም ያላባትም አደኩ የምሮሩው ኑሮግን ኑሮ አደለም ሳላለቅስ የዋልኩበትና ያደርኩበት ን የለም ወላሂ ምንም አያስደስተኝ ሀዘኑ እደረመጥ በውስጤ ተቀብሮ ቀረ እናትና አባት ያላችሁ ሺአመት ያኑርላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aliftube3982
@aliftube3982 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ከኛ ጋ ነው
@aliftube3982
@aliftube3982 2 года назад
ደምሪኝ
@user-wb3zz1td7w
@user-wb3zz1td7w 2 года назад
አይዙሽ የኔ ማር ዱኒያ ፍታኝ ነው ኢሸአላ በጀነት ያገናኛችሁ🌺
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 2 года назад
@@user-wb3zz1td7w አሚን ሁቢ
@ኡምኻሊድ
@ኡምኻሊድ 2 года назад
አብሽሪ ውደ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው እናትንም የሶቡሩን ወሀያጣችሁ
@hayatymar4351
@hayatymar4351 2 года назад
አድ አይነት ልብሥ,,ልበሡ,,ወላሂ,,ሁለተኛ,,የተለያየ,,እዳለብሡ,,የኔ ማሮችችች,,,ለሌላው ሠው,,ተምሣሌት,,እድኮኑ እናተን,,እያዪ,,ይማራሉ,,,ገና ትዳርን,,ያልጀመሩ,, እኔም ገና አላገባሁም,,ቁርአን,,ሣላከትም,,አላገባም,,ብየአሁን ላከትም,,ነው መልካም ትዳር ይሁንልሽ በሉኝ,💚💚💚
@rabiatube8288
@rabiatube8288 Год назад
አልሀምዱሊላሂ አወ እናት ማጣት ከባድ ነው የማሽር ቁስል ይዞ መኖር ነው አሏህ ይዘንላቸው እኔስ ብሽ ሽ ብሸሽ እዳልሠማ ስለናት ሳላስበው እባየ ይፈሳል ያረብ ከሶብሮኞቹ ባሮች ያርገኝ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
እኔምየለኝማሬ አይዞሽማሬ አላህጀነትይወፍቃቸውያረብ😭😭😭😭😭
@saragasa174
@saragasa174 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@emaneman5297
@emaneman5297 2 года назад
ስለ እናት ስትናገር እባየ መጣ አልሀምዱሊላ እናት አለችኝ ግን አያቴ ግን ትለያለች መቸም ባያት እጅ ያደገ ሁሉን ነገር ያቀዋል እና አሁን በህይወት የለችም እንደተነፍፈቅን ሞተችብኝ እመይዋ የኔ ሁሉ ነገር አላህ ይራሀምሽ አላህ ለጀነት ይበልሽ
@misscobra4582
@misscobra4582 2 года назад
አውይ አብዲ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
@user-kc9ei4li6g
@user-kc9ei4li6g 2 года назад
አብሺሪ እህት የእናትና የአባትን ማጣት ሁልግዜ ጎደሎነት ነው የሚሰማን እንደዚህ ስል ግን አትዘኑብኝ እኔም በስደት ላይ ነኝ ውዳና ጀግናዋን አዛኝዋን እናቴን ያ ጠንካራና አዛኝ ደርባባ አባቴን አዛኝዋን እና በልተን የማንጠግብ የሚመስላት አያቴን ያጣሁት በአንዲ አመት 6 ወር ውስጥ ነው 3 ቱንም ተከታትለው ሄዱ ምን እላለሁ ትዛዙ ከአላህ ሆኑ መቸም ላረሳቸው አላህ ይረሀማቸው 😭😭😭 2013 ላይረሳ አለፈ አሁን ላይ ሁሉ ነገር የውሸት ኑሮ ነው የምኖረው የእናቴ ድምፅ. እንደት እንደናፈቀኝ አስር አመት ሙሉበሰው ፊት በሰው ቤት ስራ እንደተስቃይሁ እነሱም የስው ፊት እንዳያዩ ስል ዛሬ ነገ እያልኩ ሳይሞላልኝ ሁሉም ሄዱ ለማን ብይ ወደ ሀገር ልህዲስ ቢያንስ ሀውየ አሁን ላይ አንች ከጎንሽ ሰው አለ ወልደሽ በእናትሽ ያላየሺውን ፍቅር በልጂሽ እየ አላህ እስከመጨረሻው ያዲርግላችሁ ፍቅራችሁን እኔ ሁሉንም አላህ አልፈቀደም የኔ ያልኩትም አግብቶ ወለደ አገር አልገባም ስለው በቃ ህይወት እንደዚህ ናት 😭😭😭😭😭😭
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d 2 года назад
እህቴ አብሽሪ ለኸይር ነው ስውድሽ ትንሽ መሁነሽ ፊትሽያስታውቃልአብሽሪ ለእናትሽ አላህ ጅነትይውፍቃቸው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 2 года назад
አሚንንንን የኔ እህት
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 года назад
የኔቆንጆ አይዞሽ ማማየ አላህ የሚወደውን ነው የሚወስደው አታልቅሺ ዱአእ አዲርጊላት ማማየ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 2 года назад
እህቴ አስለቀሽኝ አይዞሽ አብዲጋር ረጂምእድሜ ከጤናጋ ያቆያችሁ እናትሽንም ጀነተል ፈርዶስን የወፍቃት አይዞሽ እማ❤❤😭😭
@fafiseid9094
@fafiseid9094 2 года назад
ወላሂ ባቦ ሀዊዬ በጣም የዋህ ናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ አደራህን ተንከባከባት በይሆን ከዚህ ቡሃላ እንደዚህ አይነት የሚያስብሳት ነገር ጥያቄላይ ሲመጣ ዝለለው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 2 года назад
እሽ
@user-yz2zd5tn7u
@user-yz2zd5tn7u 2 года назад
አይዞሺ የኔ ውድ ሁሉም ወደዛው ነው
@emuhayat3224
@emuhayat3224 2 года назад
አብሺሪ አላህ ጀነትን የዉፍቃት እኒም ያለናትነዉ ያደኩት የለኚም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ማሻ አሏህ ውቦች 💕💕💕👍 አብሺሪ አታልቅሽ ውደ እናትሽን አሏህ ይማራት የእናት ፍቅር ከባድ ነው ያሉትን ያቆይልን ያረብ😭🙏
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 года назад
😰😢 ያረቢ እናቴ. በሂወት እስካለሁ እንዳታስጣኝ እኔ አልችልም ኡፍፍፍፍ የኔ እህት አብሽሪ እናትሺ አላህ ይረሀማቸው
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 2 года назад
አሚንንን አላህ ያቆይልን
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 2 года назад
በጣም ከባድነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@hem9841
@hem9841 2 года назад
ኣይዞሽ እህታችን እግዚአብሄር አምላክ ብፍቅር ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባርክልን
@user-tx9od9lc5m
@user-tx9od9lc5m 2 года назад
አብሽሪ ማማዬ ሞት ለሁሉም አይቀር ጀነተልፍርዶስይወፍቃቸው
@user-ie7fx9bk3f
@user-ie7fx9bk3f 2 года назад
የኔ ሚስኪን አብሽሪ አላህ ይራህማቸው ወላሂ አስለቀሽኝ አላህዋየ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 2 года назад
አብሽሪ ሀይቲ እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው መሬትና ሰማይ የምታክለውን ሰው እናት ለዘላለም ትኑር💚💐💐💐💐
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩቲ አብሽሪ ሁላችንም ወደዛው ነን ማሚ
@aminayisufe4114
@aminayisufe4114 2 года назад
አደራ ወድምዋ እ ,ህቴን እዳታስከፋት ብዙተፈት ናለች እናትም አባትም ወድምም እህትም ሁናት
@user-ye5ow2ch9x
@user-ye5ow2ch9x 2 года назад
አብሽሪ እህት እኔም እንዳችው ነኝ በእናትያ ስቃጠል ነው ያደኩት ግን አልሀምዱሊላህ እዚህ ደርሻለሁ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ጉዲ የኔ ግምት የሚዴነቅ ነወ እግብታ እዴምታቅ ጠርጥሬ ነብር ሱባን አላህ 😁 አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ 😍 እናትሸንም አላህ ይራሀማት በጀነት ያገናኛችሁ😭
@susu5964
@susu5964 2 года назад
እና ለምን አታገባ እኔ ለራሱ በማየት እለያለሁ እንዳገባች እስካሁን ሣታገባ ትቀራለይደ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 года назад
የኔማር አልቅሰሽ አሰልጣኝ ለቀሽኝ አይዞሽ ማር እናትሽንም አላህ ይዘንላቸው ኡሚ ኑሪልኝ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንች ይስጥልኝ
@semiratube9958
@semiratube9958 2 года назад
የሣቀሁሉደሥተኛአይደለምለካአይ ሂወትአይዞሺ ሀውየየኔፍልቅልቅአብሺሪልኝ😭
@rahmarahma3801
@rahmarahma3801 2 года назад
አብሽሪ አላህ በጀንት ያበሽራቸዉ አንቺንም አላህ የሱቡሩ ወሀ ያጠጣሽ
@user-rf6pe5no2d
@user-rf6pe5no2d 2 года назад
አብሽሪ ሀዩ ሁሉም ነገር አላህ በፈቀደው ነው የሚሆነው አልሀምዱሊላህ እኔም እዳችው የቲም ነኝ እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችብኝ እኔንም አስለቀሽኝ ስታለቅስ ሳይሽ እና አላህ የጀነት ይበላቸው እህት እናት ባላቸው በጣም ነው የምቀናው 😢😢💔💔💔💔💔💔
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 года назад
አብሺሬ ሀውይ አላህይራህማቸው እናትሺን
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
በመጀመሪያ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባቦና ሀውየ ሲቀጥል ባቦየ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በጣም ትለያለህ ለእውነት ለመናገር እናም አደራህን ቦባየ ሀውየን ተከባክበህ አክብርህ ያዛት አላህ ከመርጣቸው ሷሊህ ሚስት ነች ታስታውቃለች ሴትልጂ ምንም አፈልግ ግን እሚዬከብራትንና እሚወዳትን ጊዜና ቦታ የሚሰጣትን ወድ ትሞትለታለች አክብርህ በፍቅር ያዛት ሀውየ 💔💔💔💔💔😥😥😥😥የኔ ውድ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔድቡሽቡሽ እወዳቸሗለሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሰአዲነኝ የናተው አድናቂ❤👌
@saragasa174
@saragasa174 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-lf5nh4ep6d
@user-lf5nh4ep6d 2 года назад
ሀዉይ የኔ ዴርባባ የኔ እህት እኔም አለቀስኩ አብሬሽ ቁስሌን ቀሰቀሺዉ እኔም አባት የለኝም አባቴን በጣም ነበር እምወዴዉ አባየ አሏህ ይራሀምህ እና እናት እና አባት የለላችሁ በጀነተል ፈርዶስ አላህ ያገናኘን ያረብ
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 2 года назад
የኔ እህት አይዞሺ እኛም ወደዛው ነን አሏህ ጀነትል ፊረዶሥን ይወፍቃት
@jamog5389
@jamog5389 2 года назад
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahmateyib9489
@rahmateyib9489 2 года назад
አይዞሽ አላህ ጀነት ይወፍቃቸው ሶብር አድርጊ ሁሉም ቀኑን ነው ሚጠብቀው ከባለቤትሽም አልህ ይጠብቃቹ አላህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቃቹ
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h 2 года назад
የኔማር ሁላችንም ቁስል አለን አብሽሪ በሻሻው አባቴ ህመሜ አሏህ ይዘንልህ 😭😭😭💔
@ኡምኻሊድ
@ኡምኻሊድ 2 года назад
የኔ ማር አላህ የሶቡሩን ወሀያጠጣሽ አብሽሪ እናትሽንም ጀነተል ፍርዶስይወፍቅልሽ
@seadiiovetube2699
@seadiiovetube2699 2 года назад
አሰላምዋለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ አላህ የሙቱትንም ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ቤተሰቦቻችንን አላህ ሰላም ያርጋቸው የተቸገሩትንም አላህ ይዘንላቸው ፍትህ ከአላህ እጂ ነው አላህ ፍትህ ላገራችን መተዛዘን ይስጠን ያረብ የኢላሂ 🤲🇪🇹
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 года назад
አላህየጀነትይበላት አቸንምአላህይስብርሺ💔💔💔
@roudabintmusama5992
@roudabintmusama5992 2 года назад
አይዞሽ አብሽሪ አታልቅሺ ሁላችን መሂዳችን አይቀርም ውዴ የጊዜ ጉዳይ ነው አብሽሪ
@user-ti8vm4do6d
@user-ti8vm4do6d 2 года назад
አህለን ምርጦች አብሺር ሀዊ ማማንም አላህ ዬርሀመት በርቱ
@tube6634
@tube6634 2 года назад
አይዞሽ ሀውይ የኔ ውድ እኔም እናትም አባትም የለኝም አባት ስላላሽ አላሀምዱሊላሂ በይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
ማሻ አላህ በርቱ ውዶቼ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 2 года назад
የኔ ድቡሸ አብሺሪ ወበሺሪ ሷብሪን ባቦ አደራ እዳታስከፋት የእናት ፍቅር ያማል
@rozamohammed447
@rozamohammed447 2 года назад
ሀውየ አብሽሪ ማማየ እናትሽንም አሏህ ጀነት ይወፍቃቸው ዱአ አድርጊላቸው ወላሂ አሥለቀሽኝ 😭😭😭
@ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ
@ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ 2 года назад
😭😭😭😭እኔም እዳችዉ ሙታብኝአለች ሀያትየ አብሺራ አላህ ጀነትን ፈሪድስን ይወፈቅልን ያረብ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 года назад
ሁለታችሁም ግልጠኘነ የዋህ ነችሁ ወዶችው ሁሉው እዳተቢሆኑው የተርጋጋወድ ደስይለኘል አላህ ውደታ እስተጀነት
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 2 года назад
አይዞሽ ሀዉይዬ የቀመሰ ያቀዋል ብንስቅ ደስተኛ እንመስላለን እኔም ተዉስጤ እማይወጣ እደሳት ያቃጥለኛል የወድሜ መሞት አባቴን ያጣሁት ልጂ ሁኜ ነዉ ግን እናቴ ጀግና እናት አለኝ እድሜዋን ያርዝምልኝ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
እህቴ ሀወይ አብሽሪ ሰዉ ሆኖ ፈተና የማያጋጥመዉ የለም እህተ አይዞሽ አስለቀሽኝ ወላሂ
@roqianesre4022
@roqianesre4022 2 года назад
ማሻአላህ ረጋ ያለች ሚስት ነው ያለችህ አብሽር አታልቅሺ ሁሉም እንሄዳለን ውዴ ያማል
@user-ek8mg4wx8d
@user-ek8mg4wx8d 2 года назад
ሁለት ደርባባወች ሠላማችሁ ይብዛ
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ውዶች ውደታ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ አይዞሽ የኔ ውድ እናትሽንም አላህ የጀነት ያድርግልሽ እህቴ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 4 месяца назад
ሀውየ ስውድሽ የኔ ውድ እህት አብሽር
@tube-hj1hz
@tube-hj1hz 2 года назад
አብሸሪ የኔ እናት አላህ ለጀነት ይበልልሸ እናትሸን አሰለቀስሸኝ ሃዋየ ኡፍፍፍፍፍ😭😭)
@maham857
@maham857 2 года назад
የኔምናት ብታይ እምታምር ቆጆ ወጣት ወላሂ አረብ ሀገር አሳልፍላታለሁ ካላትበላይ እጨምርላታለሁ ብዬ ስቱን ሀገር ቆርጫ መጣሁኝ በመጣሁ በሁለት አመቴ እናትሽ ሞተይልሽ አሉኝ እህህህህህህ በስዴትላይ እሳቱ ቅጥል አረገኝ አይዞሽ ማማዬ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 года назад
ያረቢ ከባድ ነዉ አይዞሽ አይ ሞት የስንቱን ልብ ሰበረዉ
@user-wi7ln8of7j
@user-wi7ln8of7j 2 года назад
ሀዋየ አብሽሬ ወላሂ በጣም ቆጆናት ነበረቻት በልጂነቷ ነዉ የሞተችባት ፣አላህ ይራህማት
@HAWABABO
@HAWABABO 2 года назад
💔😭😭😭
@umabdolahtube5077
@umabdolahtube5077 2 года назад
Zarey betame enate yemiyasefelegbge qen neberena kefetoge neber yebase belo enaneten saye betame aseleqeschege ewnet new doneya yale enate 0000 Nate welahi alahe yrehame الله يرحمهم ويغفرلهم ويسكنهم فسيح جناته يارب Abesheri enate yehone bale setoshale habibeti
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 2 года назад
👍👍👍👍 በርቱ
@tb463
@tb463 2 года назад
አሥለቀሽኝ ሀዊ በአላህ አታልቅሽ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 2 года назад
ማሻአላህ 🌷🌷አላህይጨምሪላቺሁ
@simueyenegnyargiyeliji2636
@simueyenegnyargiyeliji2636 2 года назад
በስማም አስለቀስሽኝ እናት የሆነ አባት አለኝ ስትይ እኔም እናት የሆነ አባት አለኝ እዳንች አባት እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይጥልን የኔ ደርባባ አይዞሽ አሁንም አባት የሆነ ባል ሰጥቶሻ በርቱልኝ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 года назад
እፍፍፍ የኔባይፍሰስልሺ አታልቅሺ ሀያቲ😭😭😭😭 ከባድነው የአናት ፍቅረ አላማ ገኚት እፍፍፍፍፍፍፍ አብሺሪ አላህ ጀነተል ፊረዱስ ይወፍቃቸው የኔውድ
@ranu2992
@ranu2992 2 года назад
እብሽሪ ሀቢብቲ አላህ ይርሀማት ያረብ የኔም እናት በልጅነቴነዉ የሞተችብኝ ልክ እንዳቺ ነኝ ሳስባት በጣምነዉ ሚከፋኝ አስለቀሽኝ ሁሉንም ያላህ ስራነዉ አላህ በጀነት የምንገኛኝ ያርገን
@fatema6593
@fatema6593 2 года назад
አላህ ይራሀማት አባትሽ እናት ም አባት ም ነው አቃለሁ አያትሽም ልዩናት እረጂም እድሜ እመኛለሁ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 года назад
የኔ እህት እኔም በ3አመቴ ነው እናቴን ያጣሁት እህቴ 6 ወር ሁና ብቻ አልሀምዱሊላህ አድርገናል እናቶቻችንን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልን በስ
@user-ky6nw4oe2i
@user-ky6nw4oe2i 2 года назад
እህትየ የኔደባባ ሀውየ። ፍቅርሥጣት ደባባናት እዳትቀየርባት ልጅቱደሥትለኛለ ወዶች፡ግንአታተማምኑኝም
@user-mz5ic2qt9j
@user-mz5ic2qt9j 2 года назад
የኔም እንደዛዉ የኔ ልዩ ወንድሜ 3 ወር ነበር ኡሚ ስተለየኝ እም ህፃን ነበርኩ
@areazz1754
@areazz1754 2 года назад
ለካ ሁሉም ቁስለኛ ነዉ የአላህ እኔም አባት የለኝ😢😭
@seadasead2516
@seadasead2516 2 года назад
አይዞሽ ሀዊየ እኔ አባቴ አላቀዉም ሳለቀዉ ነዉ የሞተዉ እናቴ ለፍታ አሳደገችኝ ከናቴ ከአባቴ እንኳን አያቶቸን አላገኘሗቸዉሞ ጨርሰዉ ሙተዋል ብቻ ሒይወት ፈተና ናት ብቻ አልሃምዱሊላህ
@user-tw1sf7qj8h
@user-tw1sf7qj8h 2 года назад
👌👌ሀዩ እዋ አይዛሸልኝ የኔእህት አብሸሪልኝለበጏነው አልሀምዱሊላህ በይእናትሸን አላህዋ የጀነት ያረጋት ያረብ አብዳ የኔውድሜ አማናእህትም ወድሜአባቴም እናትምሁነላት እሺ እናምደምሩኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayatnurye3696
@hayatnurye3696 2 года назад
አብሺሪ እናት የሌለው ስው አለም ጨለማ ናት
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q 2 года назад
የኔ ደርባባ ወላሒ አስለቀሺኝ እፍ እናትሺን አላሕ ጀነተል ፊርዶሥ ይወፍቅልሺ ያሉለልንም አላሕ እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን አለም ያለ ኢሥላም ቤት ያለናት ባዶናት ወላሒ እናት ለዘላለም ትኑር
@asaajod360
@asaajod360 2 года назад
ወላሂ. እኔንም. አስለቀሰችኝ አላህ ገነት ፈርዶስን አላህ ይወፍቅላት. የኛንም እዲሜና ጤናይስጥልን ያረብ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 года назад
አላህ ይረሀማቸው ውደዋ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያሉት ጋ 😥አይዟችሁ እህቶቸ ሁላችንም አንቀራትም በተራችን
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 6
24:21
Просмотров 118 тыс.
gere emun part 193 | ገሬ እሙን ክፋል 193
43:32