Тёмный

በፀሓይ ብርሃን የምትንቀሳቀስ መኪና የሰራችው ወጣት - ካሪቡ አውቶ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 2 года назад
የበሰለ አስተሳሰብ ያለሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርቺ :: ህዝብ ያያል ያውቃል ያደርጋል::
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 2 года назад
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ በርቺ:: የሚመለከታቸው የመንግስት ኅላፊዎች በትኩረት ልትከታተሉትና ልታበረታቱት የሚገባ የፈጠራ ስራ ነው:: ከሁሉም በላይ ይህች ወጣት መሰረተ ልማት በሌለበት የኢትዯጵያ ከተማ ይህንን ድንቅ ስራ በመስራቷ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነች የሚያመለክት በመሆኑ በልዩ ሁኔታ መበረታታት ይገባታል:: ሀገራችን የምታድገው መሰል ዜጎችን በማበረታት የፈጣሪዎችን ስሜት መቀስቀስ ይገባል::
@marthatesfaye3778
@marthatesfaye3778 2 года назад
በእውቀት የዳበረ አዕምሮ ያለሺ የሀገር ተስፋ ነሽ በርቺ
@yibarekmengistu2441
@yibarekmengistu2441 2 года назад
የኔ አንደበተ ርቱዕ ፥ እናመሰግናለን በርቺልን❤🙏
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 года назад
አድናቂሽ ነኝ!! ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ይህንን ስራ መርዳት የአካባቢን አየር ብክለት ለመከላከል ትልቅ አስተዋፆ ቢደረግ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ !!
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ ጀግና ነሽ በርቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺ.............🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfyegebaba4778
@tesfyegebaba4778 2 года назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@mesimmm5862
@mesimmm5862 2 года назад
Gobeza wudi Berchi🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪
@abejebelay8537
@abejebelay8537 2 года назад
God bless you!
@eddsmilez7214
@eddsmilez7214 Год назад
I'm so proud of you 👏 Berchilen sis 💪🧡
@meserethundie3680
@meserethundie3680 2 года назад
ጎበዝ
@nicko581
@nicko581 9 месяцев назад
ጀግኒት በርቺልን!!!
@user-rj1jw1yf2o
@user-rj1jw1yf2o 2 года назад
የኔ ጎበዝ 💙
@aryamche
@aryamche 2 года назад
ጏበዝ በርቺ
@beruktilahun6343
@beruktilahun6343 2 года назад
በናትሽ OH በያት ወይም H1 ኦርጅናል ሀመር ( ሀመር ፩) በያት ሀሳቤ ነው
Далее
кого отпустят гулять чееек
00:53
Bike Challenge
00:20
Просмотров 21 млн
кого отпустят гулять чееек
00:53