Тёмный

በፀጋው 

Daniel Amdemichael
Подписаться 288 тыс.
Просмотров 217 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@amanu78
@amanu78 10 месяцев назад
ዳኒዬ ትውልዱን ከድንዛዜ አውጥቶ ወደ እግዚአብሔር ክብር የማያቀርብ የሚሰበስብ እንዲህ አይነት የአምልኮ ጌዜ በዚ ዘመን ሊበዛ ይገባል Please ዳኒዬ ጌታ ቢፈቅድ በዚህም አመት ብታዘጋጅ በጣም ደስ ይለናል 🙏
@amanueltilahun6728
@amanueltilahun6728 11 месяцев назад
አዝ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ፀጋው በእምነት ሆኖ አድኖኛል እግዚአብሔር በልጁ ሕይወትን ሰጥቶኛል ሁሉ ተፈጸመ በመስቀሉ በሰላም እንድኖር በዘለዓለም ፍቅሩ ላመስግነው በዝማሬ ይኼን ታላቅ ጌታ ከጨለማ ለነጠቀኝ ከዚያ ክፉ ቦታ ለወደደኝ ብርሃኑን ላበራ በሕይወቴ መልካም ዜማ ለእርሱ ይሁን ይክበር መድሃኒቴ አምላክ አበጃጀው ዘለዓለሜን አንድ ልጁን ሰጥቶ ክርስቶስ ብቃቴን የዘለላእም ህብረት ከአብ ጋራ አገኘሁ ልጅነት በክርስቶስ ስራ ምሥጋናውን ልዘምረው ልናገር ወንጌሉን ጌታ ኢየሱስ እንደሚያድን ላብስር ምስራቹን የአምላክ ፍቃድ ይኼ ሆኗል ሰዎች የሚያመልጡበት በልጁ ደም በእግዚአብሔር ጽድቅ አምነው ሚድኑበት አዝ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ምሥጋና ለአምላክ ፍቅር ለታደገኝ እግሬን ከጨለማ መንገድ መለሰልኝ ብርሃንን አሳየኝ ቅዱስ ቃሉ ተፈጸመ እንዳለ ጌታ በመስቀሉ ባመሰግን ይበዛል ወይ እኔስ በየእለቱ ቅኔ ብቀኝ ባሸበሸብ ብዘምር በቤቱ እልልስ ብል በታላቅ ድምጽ ብጮህ እስከደስታ ባጨበጭብ በመቅደሱ ለዚህ ክቡር ጌታ አዝ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ አሃ (፬x)
@wendwosenmamo6379
@wendwosenmamo6379 Год назад
በፀጋው የጠራንና ያዳነን ልዑል አምላክ ይባረክ። በውድ ልጁ እንዲያው የሰጠን የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
@senaitaraya7306
@senaitaraya7306 Год назад
ዳኒ ባንተ ዝማሬ ሁሌም እየተባርክን ነው ጌታ ኣብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ።
@Dawit_Bekele
@Dawit_Bekele Год назад
Undoubtedly, one of the greatest Amharic gospel songs every written. (አዝ) አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ሥራ 1. ፀጋው በእምነት ሆኖ አድኖኛል እግዚአብሔር በልጁ ሕይወትን ሰጥቶኛል ሁሉ ተፈጸመ በመስቀሉ በሰላም እንድኖር በዘለዓለም ፍቅሩ ላመስግነው በዝማሬ ይኼን ታላቅ ጌታ ከጨለማ ለነጠቀኝ ከዚያ ክፉ ቦታ ለወደደኝ ብርሃኑን ላበራ በሕይወቴ መልካም ዜማ ለእርሱ ይሁን ይክበር መድሃኒቴ 2. አምላክ አበጃጀው ዘለዓለሜን አንድ ልጁን ሰጥቶ ክርስቶስ ብቃቴን የዘለላእም ህብረት ከአብ ጋራ አገኘሁ ልጅነት በክርስቶስ ስራ ምሥጋናውን ልዘምረው ልናገር ወንጌሉን ጌታ ኢየሱስ እንደሚያድን ላብስር ምስራቹን የአምላክ ፍቃድ ይኼ ሆኗል ሰዎች የሚያመልጡበት በልጁ ደም በእግዚአብሔር ጽድቅ አምነው ሚድኑበት 3. ምሥጋና ለአምላክ ፍቅር ለታደገኝ እግሬን ከጨለማው መንገድ መለሰልኝ ብርሃንን አሳየኝ ቅዱስ ቃሉ ተፈጸመ እንዳለ ጌታ በመስቀሉ ባመሰግን ይበዛል ወይ እኔስ በየለቱ ቅኔ ብቀኝ ባሸበሸብ ብዘምር በቤቱ እልልስ ብል በታላቅ ድምጽ ብጮህስ በደስታ ባጨበጭብ በመቅደሱ ለዚህ ክቡር ጌታ
@kattyt5298
@kattyt5298 Год назад
you are just amazingggg Dani hawey, I always cant get enough of your songs you are annoited U would really want to get singing and worship lessons
@adamujibat1554
@adamujibat1554 Год назад
❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ዳኒዬ
@sisayabera1373
@sisayabera1373 Год назад
"በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።" ሮሜ 3:24 ...May God bless you!
@liyuyeshiwas6160
@liyuyeshiwas6160 Год назад
መድረክ ላይ ስትዘምር ስነ ስረአት እርጋታህ ሁሌም ግሩም ነው። አየሱስ መመሥገን ያለበት ሁሌም መንፈስ ቅዱስ በተሞላት ክብሩን በሚመጥን እንዲህ ባለ በስረአት ነው።
@HolidayInn-zs3nx
@HolidayInn-zs3nx Месяц назад
Graceful !!!
@KiyatTube
@KiyatTube Год назад
ዳኒዬ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ለዘላለም ይባረክ!! ከልጅነታችን ጀምረን ያደግነው በዝማሬዎችህ ነው። ............................አዳነኝ በጸጋው ዋው...........................
@nomenaz4523
@nomenaz4523 Год назад
የሰው እጅ የሌለበት የኔ ብሎ ሚያኮራ በማመን የሚገኝ ፅድቅ በመስቀሉ ስራ 😭💯💯💯
@shemsargaw5537
@shemsargaw5537 Месяц назад
የ ,ዘ ጨተ
@teferasforjesus5786
@teferasforjesus5786 Год назад
መጋቢ ዳንኤል አምደሚካኤል ተባረክ❤
@molabalcha8816
@molabalcha8816 10 месяцев назад
በዚህም አመት ይገምልን ዳኒዬ ❤ ከዚህም በላይ ጨምሮ ይባርክህ ጌታ
@prophetyosefchurchofjesusc5840
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ፀጋ ስጦታው ይመስገን! Dani you are a blessing to the body of Christ. More grace to you.
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 3 месяца назад
አዝ፦ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ፀጋው በእምነት ሆኖ አድኖኛል እግዚአብሔር በልጁ ሕይወትን ሰጥቶኛል ሁሉ ተፈጸመ በመስቀሉ በሰላም እንድኖር በዘለዓለም፡ ፍቅሩ ላመስግነው በዝማሬ ይኼን ታላቅ ጌታ ከጨለማ ለነጠቀኝ ከዚያ ክፉ ቦታ ለወደደኝ ብርሃኑን ላበራ በሕይወቴ መልካም ዜማ ለእርሱ ይሁን ይክበር መድሃኒቴ አምላክ አበጃጀው ዘለዓለሜን አንድ ልጁን ሰጥቶ ክርስቶስ ብቃቴን የዘለላእም ህብረት ከአብ ጋራ አገኘሁ ልጅነት በክርስቶስ ስራ ምሥጋናውን ልዘምረው ልናገር ወንጌሉን ጌታ ኢየሱስ እንደሚያድን ላብስር ምስራቹን የአምላክ ፍቃድ ኢኼ ሆኗል ሰዎን የሚያመልጡበት በልጁ ደም በእግዚአብሔር ጽድቅ አምነው ሚድኑበት አዝ፦ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ምሥጋና ለአምላክ ፍቅር ለታደገኝ እግዚአብሔር ከጨለማ መንገድ መለሰልኝ ብርሃንን አሳየኝ ቅዱስ ቃሉ ተፈጸመ እንዳለ ጌታ በመስቀሉ ባመሰግን ይበዛል ወይ እኔስ በየእለቱ ቅኔን ብቀኝ ባሸበሸብ ብዘምር በቤቱ እልልስ ብል በታላቅ ድምጽ ብጮህ እስከደስታ ባጨበጭብ በመቅደሱ ለዚህ ክቡር ጌታ አዝ፦ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ አሃ (4x)
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Год назад
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን አዳነኝ በጸጋው ጸጋ የበዛልህ ዳኒ ለምልም
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Год назад
ዳኒ የተባርክ ጌታ በእንተ እጅግ ይደስታል ታማኝ ባሪያው ስለሆንክ
@samrikoki6158
@samrikoki6158 Год назад
የማይረሳ ቀን ነው እግዛብሄር ይባርክህ የኛ ወንድም ዳኒ ሌሎችንም ብትለቅ ደስ ይለናል
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 Год назад
God bless you Danny you are our blessings!! Am the first one yeye !!!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Год назад
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gezahgn75
@gezahgn75 Год назад
ዳኒዬ ብሩክ ነህ ወንድሜ!😇😇😇
@solf2000
@solf2000 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን - ዓመታትን በፍቅሩ ተሸክሞ እዚህ ላደረሰህ። ቡሩክ ሁን፥ ዳኖ።
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 Год назад
እግዚአብሔር ስላንተ ይመስገን ዳኒዬ❤🙏 ስጦታችን ነክ።
@bekihailu3148
@bekihailu3148 Год назад
ዳንዬ ተባረክልኝ! 🥰🥰🥰
@zozo-yr9px
@zozo-yr9px Год назад
እግዚአብሔር የምስገን ክብር ለሱ የሁን ተባርክልኝ እውድሃለው የእግዚአብሔር ሰው
@lemanedereje8708
@lemanedereje8708 Год назад
“እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።” - ኤፌሶን 1፥11 Ameen❤
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 Год назад
What a masterpiece ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር። Especially the intro part heart warming ❤❤❤
@yosephabebe2075
@yosephabebe2075 Год назад
"ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር።" እውነት ነው። ቢሆንም! ወንድሜ - መጥገብ ያልቻልክበትን ሚስጥር ፈልገህ ማግኘት ግድ ይልሀል። ይህ ባልሆነበት ጉዞ ልማድ ይሆንና ግዜ በሚያደርገው መተኪያ በሌለው አስተዋጾ ሚስጥሩን ሳናቀው የጥሪው ቀን ደርሶ መጠራት ይመጣል። (/x+-)
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Год назад
ዳንኤል አገልግሎትህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ :እኛንም የበረከቱ ተካፋዮች ያድርገን :
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Год назад
The word of God with full packages God bless you with his presence holy spirit
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Год назад
💚💛❤ታድለህ፣ዘመንህ፣ሁሉ፣የደስታ፣ይሁንልህ፣ከነቤተሰቦችህ፣ተባረኩ
@asnakesaved
@asnakesaved Год назад
Daniye you are our blessing 🙌 🙏 💛 ❤
@Tubeyou_12
@Tubeyou_12 Год назад
Bro the drummer at the end 😂😂😂♥️
@hkt4505
@hkt4505 Год назад
The number of times I repeated that part 😂😂.. I Iove to see his joy tho
@mogeskeratu8294
@mogeskeratu8294 Год назад
ሁል ግዜ መዝሙሮችን ደጋግሜ እሠማለሁ ጌታን አመልካለሁ ባንቴ ፀጋውን የጌለጠውን እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ!!!! ጌታ አንቴን ቤተሰብህን አገልግሎትን ሁሉ ለዘዘላለሙ ይባሪክ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Год назад
Amen Amen Amen Elelelelele Elelelelele ❤❤️❤️❤️ Bless you pastor Dani.
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Год назад
Amen, Amen, Amen. Amazing worship, God bless you more and more, Danie!
@persistence.3322
@persistence.3322 Год назад
ሁሌ መንፈስን የማነኩ መዝሙሮ ች !!! ዳኒBlessed ❤️
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 Год назад
አዝ፦ አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ፀጋው በእምነት ሆኖ አድኖኛል እግዚአብሔር በልጁ ሕይወትን ሰጥቶኛል ሁሉ ተፈጸመ በመስቀሉ በሰላም እንድኖር በዘለዓለም፡ ፍቅሩ ላመስግነው በዝማሬ ይኼን ታላቅ ጌታ ከጨለማ ለነጠቀኝ ከዚያ ክፉ ቦታ ለወደደኝ ብርሃኑን ላበራ በሕይወቴ መልካም ዜማ ለእርሱ ይሁን ይክበር መድሃኒቴ አምላክ አበጃጀው ዘለዓለሜን አንድ ልጁን ሰጥቶ ክርስቶስ ብቃቴን የዘለላእም ህብረት ከአብ ጋራ አገኘሁ ልጅነት በክርስቶስ ስራ 🎉🎉🎉 ሃለሉያ እልልልልልልልልልልልልል በክርስቶስ ስራ ያዳነን እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ባይደርስልን ኖሮ የትነበርን??? በደስታ እንድንዘምር ላደረገን ክብር ይሁን 💐💐💐🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌻🌻🌻🎶🎶🎶💤💤💤🎵🎵🎵🎼🎼🎼🎸🎸🎸📢📢📢🔊🔊🔊🎧🎧🎧🎷🎷🎷 ተባረክ ወንድማችን ፓስተር/ዘማሪ ዳኒ ዘመንህ ይለምልም መልካም የትንሣኤ በዓል ለአንተና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን👏👏👏 ❤❤❤🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@Andrew-Tsegaye
@Andrew-Tsegaye Год назад
WoW 👌 👏 😍 ❤🎉😊 May God bless 🙌 you 🙏
@menberesahle7708
@menberesahle7708 Год назад
Dani God bless you more and more. 🙏🏿🙏🏿❤️
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Год назад
ዳኒ የአንታ መዝሙሮችና የወንድም ዳዊት ፋሲል ስብከቶች ሰሚቼም አልጠግብም❤❤❤ ጸጋና ሰላም ምህርት ይብዛለችሁ
@derejekochito3784
@derejekochito3784 Год назад
Dawit fassil 😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@nahomamare1506
@nahomamare1506 Год назад
Ye jimma university temari hogne ihe program ameletegn betam kochtogn neber gen neger hulu lebego new balehubet getan amesegenku🙌
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 Год назад
የእግዝአብሄር ባርያ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ❤
@Lyzo777
@Lyzo777 Год назад
መዝሙር 👏🏾👏🏾👏🏾 ያልተዘፈነ መዝሙር
@meritesfaye1474
@meritesfaye1474 Год назад
Daniye you are our blessing
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 Год назад
ተባረኩ ዳድዬ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል 🙏❤️❤️🥰🥰🥰
@gezahegngessesse5112
@gezahegngessesse5112 Год назад
amen አዳነኝ በጸጋው
@alexslulu9782
@alexslulu9782 Год назад
ደኒ የተባረክ ወንዴሜ
@dgtt214
@dgtt214 Год назад
God blessed you dani Amazing day ❤️❤❤
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 Год назад
Daniye you are really blessed.
@abidesta8755
@abidesta8755 Год назад
ደንዬ የአንተ መዝሙሮች ህይወተን ያደሰ ነው ተበራክልኝ❤❤❤
@betsegawfeleke9144
@betsegawfeleke9144 Год назад
What a song Daniye God bless u ❤❤❤
@richo3092
@richo3092 Год назад
Wow what a night, i am so eager to worship with u next yr too. You are our blessing
@henokgube3789
@henokgube3789 Год назад
amennnnnn ..God bless you daniye
@yihuntsega
@yihuntsega Год назад
አሜን! ብሩክ ነህ!
@bfg314
@bfg314 Год назад
What a blessing! And Props to our beloved drummer💪
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g Год назад
One of my fav songs!!
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 Год назад
Daniye our blessing ❤
@yosephworku13
@yosephworku13 Год назад
How’s there 🙌🏾
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Год назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@tesfalemkidane7041
@tesfalemkidane7041 Год назад
God bless you
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great Год назад
God bless you all
@sinshatgenene124
@sinshatgenene124 Год назад
Hallelujah 🙏🙏🙏
@selamselam366
@selamselam366 Год назад
የሰው እጅ የለሌለበት የማዳኑ ስራ ሃሌሉያ በደስታ ላምልከው
@katelogamade9455
@katelogamade9455 Год назад
You are our most precious gift we praise the Lord about you Daniye.....love you so much
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Год назад
ዳኒዬ ተባረክ❤❤❤
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 Год назад
Danye❤ God bless you all time wow actually god bless you
@mr.n.3139
@mr.n.3139 Год назад
Tbarekulign! Dani and the whole his family as well as all of the audiences!
@edinhaila6788
@edinhaila6788 Год назад
ዳንኤል ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ 🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏 አንድ ቀን በአይኔ ባየህ በጉባኤው በአካል ብገኝ ደስ ይለኛል እኔ የምኖረው maryland ነው አንተስ የት ነው የምትኖረው ሌላ program ሲኖራችሁ እንደመጣ እባክህን ፕሮግራም ሲኖር ነገረኝ
@kefyalewgosakefe2642
@kefyalewgosakefe2642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የፀጋው ባለቤት!!
@ChristianWorldwideMedia
@ChristianWorldwideMedia Год назад
Dani U are a blessing to Us ❤❤❤❤
@zeroto2347
@zeroto2347 Год назад
እሰይይይይይይይይይ ❤🙌
@abigailminas1787
@abigailminas1787 Год назад
It was an amazing day, You are a blessing Daniyee, Keep shining Jesus😊🤗
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Год назад
Wow God bless you ❤❤❤❤❤❤
@hirutmogesofficial3057
@hirutmogesofficial3057 Год назад
amen amen All Glory Be To God🙏 You Are Blessed🙏
@tsionzarello8342
@tsionzarello8342 Год назад
Amen bless you 🙏♥️
@asmamawamare4393
@asmamawamare4393 Год назад
What a blessing ❤❤❤
@derejemilli1408
@derejemilli1408 Год назад
እግዚአብሔር ይበረክህ ❤❤❤❤
@mekkaguintamo5538
@mekkaguintamo5538 Год назад
እልልልልልልእልልልልልልል❤❤❤❤እዬሱስ ጌታ ነዉ❤
@josephalemu10
@josephalemu10 Год назад
Wow❤❤❤❤❤❤
@mihiretabtesfahun2392
@mihiretabtesfahun2392 Год назад
Daniye God bless u 🙏
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 Год назад
Saved by his Grace !!Adanign besgaew !!!!
@mogosz3620
@mogosz3620 Год назад
ተባረኩ ቅዱሳ ኢየሱስ ጌታ ነው
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Год назад
AMEN !!! BLESSED
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Год назад
Tebreke❤❤❤ wondeme❤❤❤❤
@ariamissak1348
@ariamissak1348 Год назад
amen amen ❤
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 Год назад
Ameeen ameeeen elelelelele
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste Год назад
God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asteraster9931
@asteraster9931 Год назад
Bebzu tebareki daneye
@Fayisa624
@Fayisa624 Год назад
igzabeher abzito abzito tsegawun yi cemerilih
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Год назад
😇😇😇😇😇😇 God bless you with your family
@godisgood842
@godisgood842 Год назад
Amen tebarek
@biblestorynarration
@biblestorynarration Год назад
daniye egziabher ybarkh
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Год назад
👏👏👏❣️❣️❣️👍👍👍 Dio ti benedica 🙏🙏🙏
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Год назад
Amen Amen 🙏
@lemlembaka6444
@lemlembaka6444 Год назад
Amen Amen ❤❤❤
@deliciouscake8
@deliciouscake8 Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hana-dy3in
@hana-dy3in Год назад
blessed dani❤
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 Год назад
Tebarek Dani buruk ❤❤❤
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Год назад
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@fgሕሃይን
@fgሕሃይን 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MyJesus484
@MyJesus484 Год назад
Daniyewa ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@asratb8766
@asratb8766 Год назад
Where was this program?
@markoswolde-d7z
@markoswolde-d7z Год назад
tebareklin daniye
Далее
ያንተ መልካምነት
13:35
Просмотров 502 тыс.
ደስታዬ
8:36
Просмотров 2,4 млн
ሁሉ ባንተ ነው Live Worship
7:51
Просмотров 268 тыс.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 28 ( BY BRUNO )
41:37
ይገባሃልና!
11:45
Просмотров 124 тыс.