Тёмный

በፋይናንስ ተቌማት በተከበበው ለገሀር | New apartment vilage in Addis Abeba, Ethiopia  

Gift Real Estate
Подписаться 1,3 тыс.
Просмотров 149
50% 1

HERE to provide the best apartment in Addis abeba, Ethiopia.
ጊፍት ሪልእስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
1/ በሪርእስቴት ዘርፍ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ መቆየታችን ተመራጭ እና ተዓማኝነትን አትርፈናል።
2/ሶስት ሰፋፊ እና ተመራጭ የሆኑት መንደሮችን ማስረከባችን እና በሺዎች ለሚቆጠሩ ደንበኞቻችን ታማኝ መሆናችን ።
3/ ከመንግስት ጋር አጋር በመሆን ስለምንሰራ የግንባታ መጓተት የሊዝ የካርታ የባለቤትነት ችግሮች የማይነሱ መሆናቸው።
4/ እንደ ደንበኞቻችን ፍላጎት ኮምፓውንድ ለሚፈልጉ እና ለማይፈልጉ እንደ ፍላጎታቸው የሳይት አማራጭ ማቅረባችን።
5/ መሀል ከተማ በመሆኑ የተለያዬ የመንግስት እና የግል መ/ቤቶች በቅርብ መኖራቸው።
6/ ኮምፓውንድ በመሆኑ ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት ምቹ መሆኑ ለምሳሌ፦የህፃናት ማቆያ ት/ቤት መዝናኛ የመሳሰሉት በሚኖሩበት ግቢ ውስጥ በቀላሉ ይገኛሉ።
7/ ወደ ማንኛውም አካባቢ ለመሄድ የመንገድ አማራጮች ምቹ መሆናቸው።
8/ የተለያዩ ማህበራዊ ህይዎትን መሰረት ያደረጉ አገልግሎቶችን ታሳቢ አድርገን ሳይቶቻችንን መገንባታችን እና ለደንበኞቻችን ቤታቸውን በወቅቱ ማስረከባችን።
9/ የውስጥ ስራዎችን እንደ ደንበኛው ፍላጎት መስራታችን
10/ ደንበኞቻችን የመክፈያ ጊዜአቸውን ጠብቀው መክፈል ቢያቅታቸው የመክፈያ ጊዜ ማራዘማችን ።
11/ ለአዳድስ ደንበኞች ብቻ ሳይሆን ለነባር ደንበኞች የበዓላት ቅናሽ ማዘጋጀታችን።
ጊፍት ሪልእስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን።
#realestate #addisabeba #ethiopia #giftrealestate #property

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
Провал со стеклянным хлебом…
00:41