Тёмный

በፍቅር የተለዩትን ሰው መርሳት | Inspire Ethiopia 

Inspire Ethiopia
Подписаться 670 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 426   
@yeneneshejgu2708
@yeneneshejgu2708 Год назад
እውነት ወንድሜ በትክክለኛው ሰዓት ነው የደረስክልኝ እኔውስጥ ያለውን በሙሉ ነው ያስተማርክኝ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 года назад
ይሄንን የመሰለ ትምህርት ያለ ምንም ክፍያ በነፃ መማር መታደል አይደለምንህ ? አመስግኑ ወገኖች አዘጋጆቹም ተባረኩ 👍👏
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
Alhamdulillah 😍
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እህታቸን
@gantgant6451
@gantgant6451 4 года назад
በጣምምም
@dagimbirhanu2028
@dagimbirhanu2028 3 года назад
Ewunet belashal ehete
@አህለምዩቱብ
@አህለምዩቱብ 3 года назад
@@InspireEthiopia እነመሰግነለን
@saraabreham2729
@saraabreham2729 3 года назад
sine በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ምንም ቃላት የለኝም:: እግዚአብሔር አዕምሮህን አብዝቶ ይባርክልህ !!!
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 года назад
ዋዉ በጣም ደስ የምል ምክር ኔዉ 👋👋👋
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 года назад
ትክክል ብለሀል በፍቅር ላይ ጠክሮ እያመመውም ያሳለፈ በርግጥም ጠካራ ነው በራሴ አይቸዋለሁ የዋህና ሰው አማኝ ነበርኩ ግን ሰውን እደራሴ በማመኔ በጣም ተጎድች ነበር ግን እደዛ ሁኘ እኳ ማንም እዲያውቅብኝ አልፈልግም ነበር እዲያውቁም አልፈልግም ነበር ውስጤን እየተመመ እራሴን በራሴ አዳኩ በዛ ቦታ ማንንም ሳልተካ በጠነክሬ አለፍከኩ ዛሬ ላይ ዘወር ብየ ሳስበው ያለፍኩትን ሳስታውስ ውስጤን ሰላም ይሰማኛል ውደፊትም ጠቃራ ሆኑ መለፍ ምን አይነት ድስታ እንዳለው እራሴን አሳመኩት ዛሬ ጠካራሁኘ እራሴን በሁሉ ነገር ቀያርኩ በአላህ እገዛ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ እኔን ላጡት አዝንላቸዋለሁ እይ እነሱን ስላጣሁ አዝኘ አላቅም በህይወቴ ትልቅ ህልም አለኝ አላህ ይርዳሽ በሉኝ አብሽሩ በርቱልኝ
@safeh2633
@safeh2633 3 года назад
አላህይሪዳሺ እሀያቲ ለኔምዱአሪጊልኝ 💔
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 года назад
@@safeh2633 አሚን ውዴ ለሁለችንም
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አላህ ይርሽ ጀግና
@abdulhafizmiftah5883
@abdulhafizmiftah5883 Год назад
አላ ይርዳሽ እህቴ የኔ ና ያንቺ ታሪክ አንድ ነዉ ስልክሽን አጊንቼ ባዋራሽ ምን ያህል ደስ ባለኝ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አቦ የተጎዳዉን ልቤን አጠነከርከዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ተባረኩ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
kkkkkkkkkklllkkk 🤔ye tagodu libi alee inde indinemi😫 gin yeneni liba manim xagno aychlmi😭
@mtube6105
@mtube6105 3 года назад
🇪🇹🇪🇹
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 года назад
እኔ ግን የነዚህን ልጆች ፔጅ መቶ ጊዜ ስብስክራይብ ባረጋቸው ደስ ባለኝ ከምር በቃ አለ አይደል ምክራችሁ አጀት ያርሳል አቦ ምን ልበልህ ይመችህ በምድር ላይ ያለ ደስታ በሙሉ ላተ ይስጥህ ፈጣሪ 😘
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 года назад
አሜን አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@aebayehu1990
@aebayehu1990 2 года назад
@@InspireEthiopia ❤❤❤❤
@hayatmar9979
@hayatmar9979 2 года назад
በዚች ደቂቃ ቀየርከኝ ወንድሜ አላህ ከነቤተሰብህ በደስታ ያኑርህ
@SaraMohamed-ki4dz
@SaraMohamed-ki4dz 4 года назад
5 አመት ለኔ በጣም አስከፊ የጨለማ ዘመን ነበር ያሳለፍኩት ጩኼ አይወጣልኝ አልቅሼ አንድም ቀን ያለማቋረጥ 5 አመት አለቀስኩ መርሳት ባይኖር ኖሮ የሰው ልጅ ምን ይሆን ነበር? ምነው የናንተ ኘሮግራም ያኔ በኖረ ያን ሁሉ ግዜ ባልባከነብኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁሉም አልፎ ተረስቶ ዛሬ አድስ ህይወት 6ኛ ወር ላይ እገኛለሁ ኘሮግራማችሁ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 3 года назад
የኔቢጤ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
የኔቢጤ ነሽ እኔም. አመቴ. እያለቀ ስኩነው
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 3 года назад
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ አው ፍጥረት ይመስገን እየረሁ ነውአሁን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እኔ ባለቤቴ ወደድኩሽ ብሎ መከራ አይቶ አግብቶኝ መከራየን አሳየን እንዴት ልግለፁልሽ የምድር ጅሀነም ሆነብኝ አንድ ልጅ አለኝ ሳይፈታኝ አገር ስገባ ሌላ አገባ ስቃየን አሳየኝ እንደዛ እያረገኝ ፈታኝ እኔ ግን በጣም እወደዋለሁ እሱን ለመርሳት ስል አገባሁ ግን አሁንም አዳደየ ልጄን ሳየው እሱ ይናፍቀኛል ድጋሜ ላፈቅር አልቻልኩም አሁን ግን ባለ ትዳር ነኝ ባለቤቴ መላካም ሰው ነው እኔ ግን መጥፎ ነኝ አሁንም አዳደየ ያንን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ ልጄም አባቴን ደውልልኝ በይው ይለኛል እኔ ግን ድምፁን ከሰማሁ 7 አመት ሞላኝ ለባለቤቴ ታማኝ ነኝ እሱ ጋር አልደዋወልም ያው በውስጤ አረሳሁትም ፍቅር በቃ እሱ ጋር አበቃ አሁን ኑሮ ነው የምኖረው
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
5 አመት ወይ ጉድ
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 года назад
ቃል የለኝም ትችላለህ ስነ ወርቅ 🙏❤
@كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي
የእወነት እያለቀስኩ ከልቤ አዳመጥኩህ አሁን ላይ ያለሁበት የህይወቴ ከባዱክፍል ይህ ነበር ሳይወደኝ ወድጀው እንድት ልርሳው የሚል ሀሳብ ጭንቅላቴን ተብትቦት ነበር አሁን መፈትሄወን ሰጠከኝ ዛሬ ከልቤ አለቀስኩ ግን ደግሜ በዚህ ጉዳይ ላይ ላላለቅስ ለራሴ ቃል ገባሁ!! በሄድ ለፈለገ ሁሉም ጎዳና ነው ያለማንምና ምንም መቆም መራመድ ከፍታው ላይ መውጣት እችላለሁለኮ ወንድሜ አመሰግናለሁ...🌹
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
Kkkkkkkkkkkkkk ቃል ብትገብ ያለቅሳል 😭🤔እኔም እንደዛ ነኝ🤨
@Makihermen
@Makihermen 3 месяца назад
Enem enedezaw😊❤
@መቅደላዊትፍቅርተስላሴ
የኔን ነዉ የነገርከኝ ግን ደግሞ የማስበዉን ወይም አለሱ ወንድ ያለ አይመስለኝም በቃ እናንተን የፈጠረች መሀፀን የተባረከች ነች ግን በጣም ጀግኖች ናችሁ ድንቅ ነዉ ሁሉም ትምህርታችሁ የሚነቀፍ የለዉም ኮሜት ማድረግ አልወድም ግን ለእናንተ አለመፃፍ አልችልም ወይኔ በደንብ ጠንክሬ ምክርህን በተግባር አሳክቼ ተመልሼ ለመኮመት ዝግጁ ነኝ አስቡኝ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አግዙኝ
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 3 года назад
እናመስግናለን በርቱልን ውድ ወገኖቸ የዘመኔ ምርጥ ቻናል😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹
@NURA763
@NURA763 3 года назад
ሌሎቹ መልክቶቺ እንዳሉ ሆነዉ የሰዉየዉ እና ጉድግዋድ ዉስጥ የገባዉ አህያ ታሪክ እኔን እራሴን እንዲመለከት አድርጎኛል.. ሰዉ የሚኖረዉ የሚያስበዉን ነዉ አላህ ይዉደዲህ ወድማቺን
@esmaytsolomun
@esmaytsolomun Год назад
ንግግርክ አይጠገቤ ነው በጣም ነው ምወድክ እናመሰግናለን
@ኤማልዳደሳለኝ
@ኤማልዳደሳለኝ 4 года назад
እኔ እናንተን መቶ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ አድርጊያችሁ ሚሊዮን ቤት ባስገባችሁ ደስ ይለኝ ነበር ግን በርቱልኝ ሚሊዮኖችን እያፈራችሁ ነው
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እህታችን🙏🙏🙏
@jemalibrahim7413
@jemalibrahim7413 2 года назад
@@InspireEthiopia betam 10Q
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 11 месяцев назад
​@@InspireEthiopiaኧረ እኔ በጣም ፈተናዬ በዛ እዉነት ምክር ያስፈልገኛል😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ
@shemsuseyfu9878
@shemsuseyfu9878 2 года назад
በጣም በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
የማልፈልገውን ሀሳብ እንዴት ከአእምሮየ ላውጣው? ማሰብ አልፈልግም ግን አሰበዋለሁ?
@zeynebazeynu
@zeynebazeynu 4 месяца назад
ወድሜ በናትህ መላ በለኝ ወድሜ በፍቅር ሊያብድብኝ ነው ልጂቷ አግብታለቺ እሱ ግን አያምንም የሚያወራው ሁሉ ልክ አይደለም እኔ በጭቀት ልፈነዳ ነው ምን ይሻለኛል
@betyatk5570
@betyatk5570 2 года назад
ተባረክ ብሮ tnk so mach
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 3 года назад
አቦ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ በቃ ነሩልን::
@merimeri9621
@merimeri9621 4 года назад
ኣንተ ብቻ ነህ የልቤን የምታውቀው በጣም ኣመሰግናለው
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 года назад
የኔ ጌታ እስኬ ስለገንዘብ አጠቃቀም እዴት እንቆጥብ በማለው
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 3 года назад
የፉጥራን ጌታ አይባልም
@toybaoumer6080
@toybaoumer6080 3 года назад
አመሰግና ለሁ ወድሜ በጣም ጥሩ ተምህሮት
@quranlove8630
@quranlove8630 4 года назад
ፈጣሪ ጊዜያችሁን ይባርክላችሁ የእውነት ድንቅ ናችሁ በርቱልን
@abigufirew5620
@abigufirew5620 4 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
@ሜሪቀበጥ
@ሜሪቀበጥ 3 года назад
ዋው አደኛ ምርጥ ምክር ነው በርታ በፈተና ሚያልፍ የተባረከ ነው
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
ምን ልበልህ የኔ ጌታ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅህ😘😘😘
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 года назад
ወለድ ስም
@minilkabraham9604
@minilkabraham9604 4 года назад
ሰለ መሰልቸት ሃሳብ ብታወሩበት ደስ ይለኛል
@RahmaRahma-bm8dy
@RahmaRahma-bm8dy 3 года назад
በርቱ በጣም ተፅኖ እየፍጠራቹብኛ ነው ለውጥ እያመጣሁ ነው ለዚህ ከምስጋና ውጭ ምንም አልልም በርቱ በከመኛ ሰለቸኘ ሳትሉ ለምትለፋት ሁሉ እናመስግናለን በርቱ ወጣትነት እንዲህ ሲያምር ምንኛ ደስ ይላል
@natnaelesayas4747
@natnaelesayas4747 4 года назад
እንደ ሁልግዜው ስለምሰጡን ምክር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ተርቱልኝ።
@Mahder...Rechords
@Mahder...Rechords 4 года назад
Betame Amesgenalewa 1 Enane Aterfekge Gebade Geza Eyaslfko Naber ewnat terdchalew tnx 🙏🙏🙏🙏🙏
@zidman1311
@zidman1311 4 года назад
እናመስግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው!
@betyatk5570
@betyatk5570 2 года назад
የሚገርመው ነገር ከናንተ ፕሮግራም ብዙ ተምሬለሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው ዘመናችሁ ይባረክ
@Mariam-hc4po
@Mariam-hc4po Год назад
ትክክል እዉነት
@zidman1311
@zidman1311 4 года назад
ሰለ ዘላቂ ፍቅርና ስለ ጊዜዊ ፍቅር ሁለቱ እንዴት እንለያለን ።አንድ ሰው ከሚያፈቅረው ጓደኛው ጋር ቢጣላ የመጨርሻ ደረጃ ላይ ብደርሱ ያሰው ወድያውኑ ከሌላ ሰው ፍቅር ልይዘው ይችላል? ወይስ ምን ያህል ጊዜ ይውስዳል?
@hana967
@hana967 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ በረታልን ወንድማችን
@mebratbeletew8493
@mebratbeletew8493 3 года назад
Betam gobez nachu menta nachu adel betam new mimechegn ketilubet
@rozaatajawar2433
@rozaatajawar2433 2 года назад
Dhugaa Keti walhii galtomii
@nigisttewolde9192
@nigisttewolde9192 2 года назад
Ewenat naw betam thank you 🙏👏👍
@abigiya4547
@abigiya4547 3 года назад
አንተ ማለት ሙሉ ሰው ነህ
@adishay-z4u
@adishay-z4u 9 месяцев назад
በጣምደሰይላል♥♥♥
@husab29
@husab29 Год назад
እኔ እራሱበአሁኑስአንእጭንቀትላልነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 3 месяца назад
አረ ወዶች አፈረ ይብሉ ለሡ ይብላኝጅ እኔስ እንደንግስት የሚከባከበኝ ወንድ ሰእቶኛል አልሀምዱሊላህ
@yosangoytom7755
@yosangoytom7755 Год назад
Tebarekelni wendem amesegn alew
@user-tv8ss5yn5s
@user-tv8ss5yn5s 11 месяцев назад
ወንድሜ እኔ ተሰቃየው ከባድ ግዜ እያሳለፍኩነው😢😢😢😢 በምን ላግኝህ እርዳታህ ያስፈልገኛል😢😢😢
@meazafesiha3845
@meazafesiha3845 3 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@AstareEngdaw
@AstareEngdaw Месяц назад
እውነት የምፈልገውን ነገር ከተነው የማገኘው የሆነነገር ከመወሰኔ በፊት አተን አዳምጣለሁ የምር በጣም ነው የቀየርከኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hopeworship-7650
@hopeworship-7650 3 года назад
you are unique!!!
@tigistotoko1718
@tigistotoko1718 3 года назад
ዋው የእውነት እናመሰግናለን ጸጋው ይብዛልህ አስተዋይ ተባረክ !
@zdtube5432
@zdtube5432 2 года назад
የዚህ ዘመን ትውልድ በመሆኔ እኮራለሁ የእውነት መማር ማወቅ መስራት ማደግ ከፈለግን የትም ሳንሄድ መሆን እንችላለን በቃ ዛሬ ጀምረን መለወጥ እንችላለን ዋው ምክርህ ትምህርትህ ልዩ ነው የሞተን ስሜት ያድናል እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🙏🙏
@MahlietShibabaw
@MahlietShibabaw 4 дня назад
ohh የሆንክ ፍቅሪ ነገር ሃይማኖትህን ግን ኦርቶዶክስ መሆን ኣለብህ.
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 3 года назад
የእውነት ከናንተ ብዙ ተምሬአለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 года назад
በጣም ትክክል እኔ ገጥሞኝ ነበር ያ ሁሉ ነገር ግን አሁን ላለሁበት በጣም ጠቅሞኛል ጠንካራ ሆኛለሁ ።
@MedinaKemal-xn9qf
@MedinaKemal-xn9qf 10 месяцев назад
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ከብዶኛል እህህህ ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethioamharatube459
@ethioamharatube459 10 месяцев назад
ነይማ ማማ በውስጥ እንወያይ እኔም😢
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 3 месяца назад
እስኪ ይለፍ ይህግዜ አላሃምዱ ሊላህ ብቻ. አልፎ ልየው 😢😢😢😢😢😢
@meronapaw
@meronapaw 3 года назад
ከፍተኛ view እንዲኖረው change the title to በፍቅር የተለዩትን ሰው መርሳት, ,,, your volunteer marketing 😊
@hanoofmohammed6025
@hanoofmohammed6025 3 года назад
ከልብ እናመሰግናል ወድሞቸ በርቱልኚ የሚገርም ትተና የሚገርም መፍቴሄ እድሚያቺሁን ያርዝመው በነፃ የትምህርት እዲል ሰለሰጣቺሁን እኛም ልባቺንነ አይምሮቺንን ይክፈትልን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@User-yr6wg
@User-yr6wg Год назад
❤😂
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 4 года назад
ምርጥ እኮ ነህ የምርጦች ምርጥ በእናት አግባኝLol..........
@gantgant6451
@gantgant6451 4 года назад
እርፍ
@desumenge8898
@desumenge8898 4 года назад
እንደነዚህ ሰዎች ለትዳር አይሆኑም የማንነት መቃወስ አለባቸው ፣ ዕድመ ልክ መቃጠል ከፈለግሽ መኩሪው ።
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 года назад
Different Feeling ! When you love someone he don't love you back . That means God he don't want West your time . And Emotional also that is good Single.
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x 3 года назад
Thanks
@ቲጂ-ሰ5ኀ
@ቲጂ-ሰ5ኀ Год назад
ኣመስግንለወ ❤️
@Teweldemulu
@Teweldemulu 2 месяца назад
Yeejish ystsh bety 😢😢😢 endet lrsat biye yehe video search eske mareg dereskugn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Ayzogn
@ሀዋነኝየለሚዊ
@ሀዋነኝየለሚዊ 2 года назад
አንተ ልጅ የምር እንጀራ ይውጣልህ ወንድሜዋ አላህ ይጠብቅህ አለሜ አንተ ማለት አንደኛ ነህ የምር ምርክር በጣም በጣም ጡሩ ነው
@fantahunkasa872
@fantahunkasa872 4 года назад
መልካም ስራ እናመሰግናለን በርቱ።።።
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 года назад
ምንም ምክር ብሰማ እሱን መርሳት አቃተኝ
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
እረ ይቻላል መርሳት ዋናዉ እራስን ማሳመን ነዉ
@ethiopiayeethiopiaye4129
@ethiopiayeethiopiaye4129 3 года назад
እናንተን በተለያየ የተቪ ኘሮግራም ላይ ለወጣቱ ማስተማሪያ እንዲሆን ለምን እደማትታዪ አልገባኝም ምክንያቱም እጅግ ሲበዛ የእውቀት ጅረት ለጉድ ይዘንባል ከሚመስጥ አቀራረብ ጋር : : ያ ሰይፉ ተብዪ የሚያቀርባቸዉ ግለሰቦች ሁሉም ቢጨመቁ እናንተን አያክሉም በርቱ ለኔ ብርታት ናችሁ : :
@zerihunestifanos5460
@zerihunestifanos5460 3 года назад
Thank you bro
@kemalmahmoud342
@kemalmahmoud342 Год назад
ምንም ብር ባንከፍልህም ነገር ግን ካርማ የሚባል አለ ስለ ካርማም አውራልን አላህ ይስጥልን
@gebarrtewolde154
@gebarrtewolde154 4 года назад
የቐኔልና ዝሓወይይ
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
Thanks inspire Ethiopia and your family to me and I Love you 🙏
@kokobegebasa6129
@kokobegebasa6129 8 месяцев назад
ዋዉ ለአምስት አመት የተሰበረዉን ልቤ የተጠገና መሰለኝ ኦፍፍፍ😢
@mdalot7656
@mdalot7656 2 года назад
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትህን ይጨምርልህ 👌🥰🥰🙏🙏
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 11 месяцев назад
Yzihvyeswoye thirty Ed wuha tittt eko new emadrgaw tbark bro
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 года назад
እናመሰግናለን
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Год назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ወደራሳችን ፎከስ ማዲረግ ነዉ የሚጠቅመን
@ኢትዮቢያዊት
@ኢትዮቢያዊት Год назад
ይሄልጅ የሚመቻቹህ በላይክ
@MahlietShibabaw
@MahlietShibabaw 4 дня назад
ዋው ፍቅሪ ኢኻ ትግራዋይ ክትኮን ኣለካ
@neamanumu6786
@neamanumu6786 3 года назад
የኔ ዉድ እኔ ዛሬ ነዉ ይህን vedio ያየሁት እና በጣም ደስ ብሎኛል ስላወኩህ ብዙ መርሳት ምፈልገዉ ግን ያረሳሁት ነገር አለ tanxs bro በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ምትሰራዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 года назад
Ine be hiyiwete mersat yemifeligew dehinetin naw.Mersat bicha sayiho mesheshim hulaa naw yemifeligew.Mersatin betemelekete negeachinin liyachelim kemichil kemanignawim neger meraq yinoribinal.Fiqir degmo sanifeligew bedinget angetachinin xemzizo ke gedel indayiketen mexenqeq alebin.Yeyazen fiqir negeachinin yemiyachelim kehone tolo bilen mengedachinin meqeyer alebin.Ine bebekule ke irase wichi naw menor yemalchilew inji ke isu weyim ke isuwa wichi ayidelem.Mejemeriya irasachinin masqedem inna menkebakeb alebin.Keziya sile lelaw sew maseb.Bezi idmeh hiyiwetin indih keteredah bizu riqet tihedalehina berta.Begize indi menqat astewayinet naw.Ine bizu neger yawekut bizu ketesasatugn bewhala silehone bizu waagaa askefilognal.Bihonim betewesene deteja hiyiweten sileqeyerew sihiteten inde xiru astemari inji inde kifu bizum alqoxirewim.Neger gin bizu siqay inna tesfa mequrexim indenebere sayiresa.Berta be ante wisx tiliq xeqami hasab aallee.
@simaalemayehu9441
@simaalemayehu9441 3 года назад
Wowwww thank u!
@biniyamsolomon2283
@biniyamsolomon2283 3 года назад
mnm meged yaltayew sew wedehilmu lemehed mn yadrg ene lemsale hilm hebtam mehon nw gen edet meged lifter
@bethelihemyohannes3941
@bethelihemyohannes3941 Год назад
ሞኙ አእምሮዬ ከዚህ በሗላ ሞኝ አልሆንልህም
@አፍሚያዮቱብ
@አፍሚያዮቱብ 2 года назад
ይችን ነገር ሰምቸ በጣም መረዛማ የሆነ እሪሌሽን ሽብ ውስጥ እየተሰቃየሁ ነበር ከዛ ህይወት እንዲወጣ አረጓኛህ ተመስገን እፍይ አሁን ደስተኛ ነኝ😁
@fufu2583
@fufu2583 2 года назад
እሰኪ እኔንም እርዱኝ
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 11 месяцев назад
ኧረ ኡኡኡኡ እኔንም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እርዱኝ ጭንቀት ሊገለኝነዉ
@lmlmlmlmm5394
@lmlmlmlmm5394 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ስለ ይቅርታ ቢታስተምረን
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 года назад
ሰደት ሰንቱን አስተማረኝ
@SeniDagef-kt6tx
@SeniDagef-kt6tx Год назад
ግን ስንት ጊዜ እንቃቆማለን😭😭😭💔💔💔💔
@tesfayedejen
@tesfayedejen 11 месяцев назад
God bless you
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 3 года назад
አላህ ይጨርላችሁ የናተን ትምርት ለመስማት እስከዛሬ የት ነብርኩ እያልኩ ነው ለራሴ የነገርኩት
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 3 года назад
ዋውው 1 ነውውውሰሸሸሰ
@SebrinaJoker
@SebrinaJoker 10 месяцев назад
I can't forget him 😢
@hasethaset6453
@hasethaset6453 3 года назад
የራሴን ህይወት የተርካችሁልኝ ያህል ነው የተሰማኝ በቃ የራሴ ታርክ ነው በጣም ነው የማመስግነው ተባረኩልኝ በርቱ ከናንተ ብዙ ተምሬለው
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 2 года назад
ስነ እኔ እዚህ ሙድ ውስጥ ነኝ ግን ያንተ ትምህርት ስሰማ እፅናናለሁ 🙏❤❤❤❤
@MayaviMayavi-zv4hr
@MayaviMayavi-zv4hr 9 дней назад
አናመሰግናልልዩሰውነህ❤❤❤❤❤❤❤
@ባርችወለየዋ
@ባርችወለየዋ 3 года назад
እህ ካፍህማር ጠብይላል የሚጣፍጥና የሚጠቅም ሀርፍ ሀሳብነው እናመሰግናለን
@Panda-gu2yb
@Panda-gu2yb 4 года назад
Subconscious😒 Leza newa 100,000 teseton kemnagegnew desta ylk 100,000 snata yemiyadrbn hmem yemibsew lezawm hulet etf
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 2 года назад
አንተንየሰጠንእግዚያብሄርይመስገንየወለደችህማህፀንብሩህነው
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
የግዜ ጉዳይ ነው እንጅ የማይረሳ ነገር የለም እኔም አልቅሻለው እናመስግናላን ወንድማችን
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 года назад
ዉዴ ፕሊዝ ካለፍሺባቸዉ እኔን አፀናኝኝ እያለቀስኩ ነዉ
@ፀሀይአማራይቱ
@ፀሀይአማራይቱ Год назад
@@SS-yk3ww እኔም በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነኝ እንማከር😭😭😭
@SojibSojib-xk2pj
@SojibSojib-xk2pj Месяц назад
በጣም ትክክል😢😢😢😢😢😢
@prince_neba2615
@prince_neba2615 2 года назад
እኔ እወዳታለሁ ግን እሷ በጣም ትኮራብኛለች እባክህ መፍትሄ ወንድሜሜሜሜ please
@FreTadesse-t6c
@FreTadesse-t6c 5 месяцев назад
I claim and he comeback forever loving me❤
@tgzeena8267
@tgzeena8267 Год назад
Betam Desi yilal Andi sewu salifeligewu wode hiyiwote bememitat yalitebekutin fikiri kesetegn behoala gin iye wodediku keriku bohal Yale minm mikiniyat ke hiyiwotu awotagn bale mikinyati bemetelate betami azignena beyazegn fikiri bizu tegodiche nebere merisati alichalikutim neberea huni gin mebite yagegnewu yimesilegnal ameseginalewu betam Berita
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 1,7 млн
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23