Тёмный
No video :(

ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ?  

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Просмотров 47 тыс.
50% 1

#breakup_trauma #relationship #ethiopia

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@Yezobla
@Yezobla 11 месяцев назад
ትክክል ፈጣሬን መለመን ብቻ ነው መፍትሔው ሌላው ውሽት ነው ብቻ ለተጎዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tsehayneshgute2932
@tsehayneshgute2932 4 месяца назад
Amen 🙏
@dagimtube9873
@dagimtube9873 9 месяцев назад
ፍቅር እዉነት ነዉ ለኔ እዉነትን ደግሞ በዉሸት መሸምገል አይቻልም። ለመርሳትም ለመጥላትም አላስብም የሆነ ግዜ ዋጋ ከፍየለታለሁ የሆነ ቀን ብዙ አልመናል የሆነ ቀን ብዙ እረጂም ሀሳብ አስበናል ሁሉም ቀርቷል እሱም አብሮ ለሱም ሰለም እኔ እሩቅ ነኝ ።ትናት ዛሬ አይደለም ጉዞ ወደ ነገ በቃ🙋
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 2 месяца назад
እኔም ነገን ማሰብ አቃተኝ 😢
@AyAL-qk7tq
@AyAL-qk7tq 7 месяцев назад
በጣም በተጎዳሁበት ሳዓት ነው ያገኘሁህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏🙏 ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makdestigab8987
@makdestigab8987 Год назад
ትክክል ፀሎት የሑሉነገር መፍቻ ቁልፍ ነው ! እናመሰግናለን
@Shahdenaser
@Shahdenaser 8 месяцев назад
አልሀምዱሪላህ ጎድተዉን ቀናቶችን አጨልመዉብን ግን ደግሞ በእነሱ በደል የለለ ጀግና አድርገዉናል
@Godolyas965
@Godolyas965 6 месяцев назад
መጀመርያ መፍተህው ፆሎት ነው ከዛም በራስህ መተማመን ኣይዞን እንመሰግናለው ወንድማችን ❤❤❤❤
@AyinaddisAlemayehu
@AyinaddisAlemayehu 3 месяца назад
እውነት ለመናገር በጣም ከባድ ነው ግን ስለሁሉም እግዛብሄር አለ 😢😢😢😢 በዛ ህይወት እያለፍኩ ስለሆነ እግዛብሄር ይርዳሽ በሉኝ በደንብ እየፀለይኩ ነው ❤❤❤❤ ወንድሜ አንተን ሳላመሰግን አላልፍም ❤❤❤😂
@AbebaAginche
@AbebaAginche 9 месяцев назад
እንደኔ ከልብ ያፈቀረ ልብ መተው 100,ይቻላል በራስ መተማመን ካለ መርሳት ግን ፈፅሞ አይቻልም ነገር ግን የሁሉም የመለያያ ኬዞች ይለያያሉ አገላለፅህ እጅግ የሚደነቅ ነው ወንድማችን
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 9 месяцев назад
አንደበትህ ይባረክ ቃል የለኝም በወሰንኩት ውሳኔ እድፀና ልክም እደሆንኩ ነገርከኝ የልቤን ነው የተነፈስክልኝ መተው የውሳኔ ሰው መሆን በቂ ነው የሚወዱትን ሰው በጭራሽ ለመጥላት ማሰብ አስፈላጊ አይደለም መንገድን መቀየር more ፀሎት ያለው ደስታ ይለያል🙏🙏🙏🙏
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Год назад
ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት ዛሬ ነው ስብስክራይብ ያደረግሁት የምትናገራቸው ነገሮች ጠቃሚ ናቸው በርታልን
@hulumenegrlbegonew3814
@hulumenegrlbegonew3814 Год назад
ጎበዝ በርታ የብዙ ሠው ጥያቄ ነበር ብዙ ይማርበታል ኤልዳናን ጋብዝልን ትምከረን ጠንካራ ልጅ ነች ንግግሯ በጣም ወሣኝ ነው
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 11 месяцев назад
ወንድሜ በርታ ጥሩ ምክር ነው በተለይ በፆሎት ያልከው ነገር ትክክል ነህ እኔ በዚህ ነው ያለፍኩት🙏
@zahara6583
@zahara6583 7 месяцев назад
🎉🎉የእውነት ትለያለህ ምክርህ ውስጥሰርስሮነው የሚገባው👌👌👌ቀጥልበትወድም ቢወራአያልቅም አላህየተሻለውን ይስጠን የተሰበረንልብአላህነውጠጋኙ ❤❤❤❤
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v Год назад
እውነት ተባረክ በጣም እናመሰግናለን🙏
@genetababu939
@genetababu939 9 месяцев назад
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ትምርትህ በጣም ገራሚ ነዉ ከሁሉም በላይ የተመቼኝ ከ እግዚአብሔር ጋር ያለህ ቅርርብነት ና ከዚህ በፊት መልካም ግንኙነት የነበረን አሁን ላይ ካጠገባችን የለለን ሰዉ ለመርሳት ሳይሆን እዳለፈ ክረምት ባለበት ይቀመጥ ያልከዉ ተመቼኝ ❤❤❤❤ኑርልን❤❤
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Год назад
መርሳት ፈፅሞ አልችልም በዚህ ሂወት ላይ ካለሁ 14 አመታት ተቆጥረዋል ነገር ግን አልቻልኩም ከ15 አመቴ ጀምሬ የው ነኝ ያ ማለት ልጅነቴ በሙሉ አልቋልም የ እድሜየም ግማሽ ሄዷል ግን ግን ግን ምናልባትም ከኔ በላይ እና ይህን ጊዜ ያሳለፈ ሰው ይኖራል ብየ አላስብም
@fakehaalkkgt3006
@fakehaalkkgt3006 Год назад
እኔ ህዳቺንኚ
@menberemenbi8053
@menberemenbi8053 Год назад
😢እኔም እንዳንቺ ነኝ ከ 16 ዓመት ጀምሮ ይሄው አሁን እድሜዬ ኸያወቹ መጨረሻ ደርሻለሁ አሁንም ስለሱ አስባለሁ አለቅሳለሁ በራስ መተማመኔ ጠፋ ብዙ ነገሬን እያጣሁ ነው ውድ ጊዜ ልጅነቴ አለቀ መልኬም ደበዘዘ ተስፋዬም እየጨለመ ነው ብዙ ነገር መንፈሳዊይም የተለያዩ ትምህርቶችን አዳምጣለሁ ግን ተመልሼ ያው ነኝ ህመሙ ከባድ ነው😢
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Год назад
@@menberemenbi8053 የኔ ምስኪን አይዞሽ ከዚህ ውጭ ምን ይባላል በስ ከእንደዚህ አይነት አጣብቂኝ ውስጥ ይሰውራችሁ ለማንም አይጣልበት
@noo4088
@noo4088 Год назад
በጣም ከባድ ነው ሁሌም በፀሎት ጠንክሪ እህቴ
@AmettuJemal-dh5tt
@AmettuJemal-dh5tt Год назад
14 Ahun 20amate nawu ahun gin agibechalawu batidar wusti enkon barase matamaman tafa isu gin lane miskin nawu
@user-hz7he1ly7m
@user-hz7he1ly7m День назад
ተውኝ እስኪ ያልተያዘ ግልግል ያቃል ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው ሌላው ድካም ብቻ ነው😢😢
@KidesKides-iq4lq
@KidesKides-iq4lq 9 месяцев назад
አመሰግናለው ግን መርሳት አልቻልኩም በጣም ይከብዳል❤❤❤❤❤
@buffer-ethio
@buffer-ethio Месяц назад
ያቃተወሰ ሰው ካለ"ሁሉ ለሚቻለው የሠራዊት ሀምላክ እግዚአብሔር አልቻልኩምና እርዳኝ ብሎ ይፀለይ!" በእወነት ፈጣሪ ባምንቸው ነገር ሚረዳን እኛ መቻል ያቃተን ነጥብ ላይ ነው። ለኔ ሰርቷል!
@Ngsti123
@Ngsti123 Год назад
ዛሬ ነው ለመጀመርያ ግዜ ቪድዎችህ ያየሁት እና እሄ ሶስተኛ ቪድዮ ነው እና ሳይነስ ሊፈታው እማይችለው ፀሎት እንደሚፈታው ስለተናገርክ በጣም ነው ያደነቁህ የእውነት የመጀመርያው ነገር ወደ እግዚአብሔር መጮህ ነው በተለይ ኦርቶዶክሳውያን ከአባት በላይ አምላክ አለን ከእናት በላይ እናት አለችን ከቤተሰብ በላይ ቅዱሳን መላእክት ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት አሉን ❤❤❤
@ayshalslamislam368
@ayshalslamislam368 Год назад
ወላሂ በጣም ጎበዝነክበርታ❤️👍
@zahramohummad2849
@zahramohummad2849 9 месяцев назад
ሳሚየ በጣም አመሠግናለሁ ወንድም ቡዙ ተመራለሁ ካንተ በርታልኝ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@mesimesi5216
@mesimesi5216 4 месяца назад
አግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ
@konjolove3954
@konjolove3954 Год назад
እኔም።አስራአራት።አመት።የወደድኩትን ሁሉንም።ስክተት።ያሳለፈሁትን።ግዜ።ብዛት።በማሰብ።ከዛሬ።ከነገ።ነገሩን።ፍቅሬን።ይገባዋል።ብየ።ውድ።ግዜየየም።አባከንኩ።ግን።አልሆነም።ብጠብቀውም።ብተወውም።አንድ።ነው።ህመሙ።ብየ።ግዜየ።ቤቃጠልም።ግን።እርፍትአርጌለሁ።ግን።አሁን።የጠቀመኝ።በፌት።ብሎክ።ባርግም።እከፍት።ነበር።ስልኩን።በቃሌ።ስለማውቀው።አሁን።ጠፍቶኞል።ስሉኩው።በስልኬ።ሴብ።ስላልነበር።ብሎክ።አድርጌየ።አጠፍሁት።ከዛ። ጠፍ።ግን።እኔ።ብሆን።በሌላ።ስልክም።እደውል።ነበር።እሱ።ግንአልደወለም።አልሀምድው።ሌላህ።እርሳሁት።አሁን።በጣም።ደስተኞ።ነኝ።ያለፈው።ግዜ።አልፎል።አንድ።ቀንም።እርፍት።ነው።
@temesgen637
@temesgen637 Год назад
በጣም ወድጄዋለሁ ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ i hope በሌላ ምክር እንደምትመጣ
@sofiaamane8994
@sofiaamane8994 9 месяцев назад
አለሃምድልለህ ምወዳዉን ሰዉ ሰልለያዉ ለሱ የለኝን ፍቅር ራሱ ጋዳለዉ ህይወት ያለ ፍቅር ሰለም ናት አለ አዳል ልብ ድንጋይ ስሆን🪨 ምንም አይዳንቃዉም😅🪨
@user-jr3xh5ot6w
@user-jr3xh5ot6w 3 месяца назад
ተባርክ ከቻላንህ የተቀላቀልኩት በቀርቡ ነው በጣም ወድጀልህ አለው በጣም ቢዲው ሙሉ ተመልከቸ አላቀም ያትን ገእን ተመሰጨ የምሰማው❤
@tetetety3946
@tetetety3946 2 месяца назад
Btam enamesgnalen btam kebade nw alefabetalehu ahun laye gen egziabhar ymesgn ❤❤❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 месяцев назад
እውነት ነው ወደ ፈጣሪ ፀሎት ማድረግ ነው ግን መጥላት መቼም አልጠላውም መርሳት ግን ብችል ደስ ይለኛል ወድሜ አመሠግናለሁ
@BetelhemBetty-xk2ie
@BetelhemBetty-xk2ie 2 месяца назад
ፈጣሪይባርክህ
@tsheymola
@tsheymola Месяц назад
ተክክል ውንድሜ
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt Год назад
እናመሠግናለን ሀቢብቲ እረጅምእድሜ ይስጥህ አተልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 8 месяцев назад
Bexam Atife temert new enamsegn alen sam ❤❤❤
@AbebaAginche
@AbebaAginche 9 месяцев назад
ከምንም በላይ የከበደን ነገር ፀሎት ወሳኝ ነው
@SintayehuAsmare
@SintayehuAsmare Год назад
ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-ym6bq8lh1c
@user-ym6bq8lh1c 3 месяца назад
ትዝ ሲለኝ የማለቀሰውስ ነገር በሰደት ሁኝ እራሴን እጠየቃለሁ እርትይ እረሸው የበደለኝን ሳስታወሰ ሁለተኛ እሱን ማሰታወሰም አልፈልግም እልንና መልሸ እዛው ነኝ ምንም🥺🥺🥺
@RahelDebesay
@RahelDebesay 2 месяца назад
Sometimes chilling is important
@udhdhb7201
@udhdhb7201 Год назад
ለቤትህ አዲስ ነኝ ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ❤❤
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp 11 месяцев назад
ከባድ ነዉ ህመሙ በተለይ ለሴት ልጅ
@movidatech
@movidatech 10 месяцев назад
gadegnaye yalebet huneta btay betam yasaznal eht
@AnshaMehamed-tc6kk
@AnshaMehamed-tc6kk 2 месяца назад
በጣምምምምምም😢😢😢
@tayba1611
@tayba1611 2 месяца назад
ልክ ብለሃል ለመርሳት መሞከር ያስታውሳልንስለዛ ሠው ለሌላ ማውራትም ይጎዳል እኔማውራት አልወድምግን ብዙ ተጎድቻለሁ 😢😢😢እስቲል አሁን እዚህ ስሜት ውስጥ ነኚ ግን አልሀምዱሊላህ አላህን ይዣ አልፈው አለሁ በጌታየ እተማመናለሁ ❤
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወዲሜ ለቤትህ አዲስነኚ በጣም ትክክልነህ❤❤❤❤❤❤
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p Год назад
ትክክል ወንድማቹን እናመሠግናለነ
@tsehayneshgute2932
@tsehayneshgute2932 4 месяца назад
You right thank you so much 🙏
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Год назад
ሳንች እናመሰግናለን።
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
አመሠግናለሁ ወድሜ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@mengstumengstu7062
@mengstumengstu7062 Год назад
ሳንች ብዙዎችን የምያስተምር ነዉ በርታ
@SsS-sk5lg
@SsS-sk5lg Год назад
እናመሰግናለን ወድማችን በረታ❤❤😢
@SamiraTajali
@SamiraTajali 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@BetelhemBetty-xk2ie
@BetelhemBetty-xk2ie 2 месяца назад
እውነትነውወድሜብዙትምህርትተምሬለውየምር
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 5 месяцев назад
ኣመሰግናሎው የነ መልካም❤❤❤
@ehtiolove2464
@ehtiolove2464 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን
@zemenugezu7446
@zemenugezu7446 5 месяцев назад
ስለምቸኩል ሳልሰማ ጻፍኩት በብዙ ዋጋ የገነባሁትን ግንኙነት በ4 ዓመት አንሆንም በሚል ቃል ቋጨሁት ገና መለያየት የሚባለው ስሜት ልቀምሰው ነው ። የክርስቲያን ቤተሰብ እመሰርታለሁ ብዬ ነበር በብዙ ዋጋ ያለፍኩት ግን ለምን ፍቅር ዋጋዬን አሳጣኝ
@safiasafia9775
@safiasafia9775 6 месяцев назад
በጣም የምፈልገው እርእስ❤❤❤❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን። ለኔ ነው😢ዛሬ ያለሁበት ፈተና ነው ልቤ ድክም አለው 😢😢😢ሁሌም እወደዋለሁ ግን የኔ አልሆነም።።እግዜር አልፈቀደውም ብቻ እወደዋለሁ ለመርሳት እየታገለሁ ነበር ለካ አይቻልም።
@zahranabro8677
@zahranabro8677 10 месяцев назад
እር ተጎድቸ አለሁ ግን እግዚብሔር ይመስገን❤❤😢💔💔💔💔
@genatgosa3965
@genatgosa3965 Год назад
Taabarki baarta
@RahelDebesay
@RahelDebesay 2 месяца назад
Exactly
@precious954
@precious954 Год назад
Thanks! U'r young, but U'r so matured ❤👍
@Mihirati
@Mihirati 8 месяцев назад
በጻብና በጥላቻ የተለያዩት ከጊዜ ቦሃለ ልርሱ ይችላሉ😢 ግን በጣም እየተወዳዱ በሆነ ሚክንያት ወይም በቤተሰብ ሚክንያት የተለያዩት እንዴት መረሳት የሚቻለው😢ወንድሜ❤ በዚህ ሰዓት እኔ ጨንቆኛል የመጀመሪያ ስለሆነ ከልቤ መወጣት አልቻልኩም😢😢😢😢😢
@ZebibaZebib-pz4ts
@ZebibaZebib-pz4ts 9 месяцев назад
Betam teru meker new sanch❤❤
@muktartube1326
@muktartube1326 Год назад
ካፈቀሩት መራቅ እንጂ ያፈቀሩትን መርሳት አይቻልም
@KimberlyPablo-iz9qo
@KimberlyPablo-iz9qo Год назад
ይቻላል
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 10 месяцев назад
ትክክል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 месяцев назад
ይቻላል
@muktartube1326
@muktartube1326 9 месяцев назад
@@eshetubeyene9557 አይቻልም የኡነት ፍቅር ከሆነ አይቻልም
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u 8 месяцев назад
በጣም ትክክል ፆለት ነዉ መፍትሄዉ
@user-ym4zr7ps2v
@user-ym4zr7ps2v 8 месяцев назад
ሳንች በጣም ትክክል እናመሰግናልን
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 3 месяца назад
እውነት ነው😢😢😢😢😢
@seadaawol8455
@seadaawol8455 8 месяцев назад
ለሰዉ ማስረዳት አይጠበቅብንም ሰዉ ከተየቀን ሰላም ነን ብሎ መዝጋት ነዉ ለአላህየ ያግዘኛል ካገጠመኝም ከባድ ነዉ መለያየት አላህየ አደራዉን ከሀላሌ ጋር በደስታ በፍቅር እያኖረኝ ነዉ አልሀምዱሊላህ ወደፊትም አላህ ይጠብቀን ፍቅራችንን ያብዛልን ያረብ
@yarieddessale6492
@yarieddessale6492 8 месяцев назад
መናገር እንዳለበት የሚያምነው በህመም ውስጥ ያለ ሰው ብቻ ነው እህት‼ ምርጫ የለውም ጭንቀቱን ሚያካፍለው ሰው ሲኖር ነው የተሻለ ተስፋ እፎይታ የሚያገኘው።
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 3 месяца назад
👍👍👍
@tesfamichaelsolomon138
@tesfamichaelsolomon138 Год назад
Betam nw emamesegnew kante bezu tebkalew yimecheh
@AkberetWelela
@AkberetWelela Год назад
Betam amesegnalewu sancheye
@user-mt2ld1mn5l
@user-mt2ld1mn5l 5 месяцев назад
Betam teru meker new sanch
@slove3577
@slove3577 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ይከብዳል ከምር
@zehraali-br5hh
@zehraali-br5hh 7 месяцев назад
እህህህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hiyabey757
@Hiyabey757 8 месяцев назад
ይቻላል ከልብ አምኖ በመፀለይ የማይስተካከል የማይቀየር የማይሆን ነገር የለም በፈጣሪ እርዳታ ሁሉም ይቻላል
@aeeazz437
@aeeazz437 9 месяцев назад
እናመስግናለን❤❤
@EldanaDaniel-tr8vr
@EldanaDaniel-tr8vr 5 месяцев назад
እናመሠግናለን
@hannatube1024
@hannatube1024 10 месяцев назад
Thank you 🙏
@dudu-ki4fe
@dudu-ki4fe Год назад
Thank you so much
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Год назад
እንኳን ደህና መጣህ
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 7 месяцев назад
እውነት ነው ወንድሜ አሳከኝም አስለቀስከኝም ግንዋናውአሏሕን መያዝነው በዱአ ይሑሉምይስተካከላል አልሑምዱሊላሕ😢
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f Год назад
ለእኔ ስትል የሠራሃው መሰለኝ በጣም ተገጣጠመብኝ አይ ይች ዓለም ከነፉሴ ከሁሉ አብልጨ የማፈቅረው በጣምምምም የምወደው ማንም ስለሱ መጥፎ ቢሉኝ አፍቸውን ነበር የምይዛቸው ግን ግን በስተመጨረሻ አይሠሩ ሥራ ሠራኝ አይይይይ ወንዲ ስንት የሆንኩለት አጄን ላመዲ የላኩትን ያረብ ሽንት ቤት አጥቤ ያሙጣውትን ብር ሲበትን ኑሮ ጭራሽ አሁን የመን ይገኛል ይገኛል ባሁኑ ጊዜ እኔስ በቃኝ ከአሀን በኋላ ልቤ ማመንም አልችልልልልልምምምም
@rukiya7145
@rukiya7145 Год назад
አብሽር ባኡናታኛ ፋቅር አሻንፋሽዋል ይቆጫዋል እንጂ አንች አትቆጪም አውንም አትከታታይው ችለ ባይው ፖሮፋይልሽን ጡሩ ናጋር አርግ ስለሱ ያሚጋልጥ ያሚያማርር ናጋር አታዲርግ ፋታ በይ እያሮጣ ይማጣል ሚቶጂው ከሆና ታቃባይው
@eskedargetu
@eskedargetu 10 месяцев назад
Enamesegnalen wendim bzu negeren endasb new yeredakegn
@radiadem520
@radiadem520 Год назад
አመሰግናለሁ
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po Год назад
እናመሰግናለን
@jaweeranasirjaweera2403
@jaweeranasirjaweera2403 Год назад
wow maashaa aallh jabadhu 💓💓💓💓💓💓💪👍🏻👌🏼
@hiwitamela8386
@hiwitamela8386 Год назад
Keleb amesegenalew kebezu angel enday eredetehegnale🙏
@user-sy2rm6qu1j
@user-sy2rm6qu1j 10 месяцев назад
just in time , thanks
@user-qc3qs3bu1s
@user-qc3qs3bu1s 11 месяцев назад
Thank you
@hayatsied5066
@hayatsied5066 Месяц назад
ፍቅር ያልቃል እደ ትናት ሞኩልሽ ሄርኩልች ሲለኝ የነበረዉ ዛሬ ምንም በማላቀዉ ነገር ጥሎኝ ሄደ ወላሂ በጣም ከፋኝ እራሴን ጠላሁት 😭😭
@user-tt7lp8hk9d
@user-tt7lp8hk9d 11 месяцев назад
ምን ሊያደርግልኝ አስታውሰዋለሁ በደንብ አድርጌ ነው የምረሳው
@tarikudenansa8074
@tarikudenansa8074 7 месяцев назад
ewunat betam tru tatsino fetar nek bzu bzu timihrt yemihonan negr hule inkan sayinorewu tagarnaleh betam 10q,malef alchalkum nbr gn ahun irasen masamen mokiralewu stil mersat kebdognal bzu tarik alegn
@user-gk1yj4ei7u
@user-gk1yj4ei7u 11 месяцев назад
Betam amsgnalwe bro
@AlamazAlamuu
@AlamazAlamuu 11 месяцев назад
Thanks so much for your help 💔❤️‍🩹🇪🇹 love 💞
@SahiidSahiid
@SahiidSahiid Месяц назад
ሲጀመር፣እደፍቅር፣ትልቅበሽታ፣አለእደ፣የስራዎን፣ይስጣት
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 9 месяцев назад
ዋው 👍
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
Thanks bro 🙏
@UgbadHussen
@UgbadHussen 11 месяцев назад
Ooo wow wow ❤❤❤
@wintayoutube
@wintayoutube Год назад
thanks bro gin betam kabedognale
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 9 месяцев назад
እግዚአብሔርን የማያፍቅር ትውልድ ወንድን መርሳት አልቻልኩም ይላል
@zemenugezu7446
@zemenugezu7446 5 месяцев назад
ያማል
@zeineb1434
@zeineb1434 Год назад
Wondimachin enamesegenalen dess yemil temhert new ...gen mersat kebad eko new men albat wod fetary mezor new engy
@millala7327
@millala7327 Год назад
አመሰግናለው broo
Далее
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 5 млн
Новый фонарик в iPhone с iOS 18
00:49
Просмотров 566 тыс.
ቆራጥ ሴት ወንድ ልጅ ይወዳል
4:35
Просмотров 3,5 тыс.
የርቀት ፍቅር/Distance relationship
15:33
Просмотров 14 тыс.
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17