Тёмный

የባሌ እህት አቃተቺኝ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ Ethiopian Love Story 

Beras Tube በራስ ቲዩብ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 140 тыс.
50% 1

The content is about solving problems between wife and husband. የባሌ እህት አቃተቺኝ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 года назад
አሪፍ ትረካ ነው እናመሰግናለን አሪፍ ድምፅ ነው ያለክ የማህሌት ትእግስት በስማም ነው መታደል
@zulfazulfa3140
@zulfazulfa3140 4 года назад
ማህሌት ያላትን ትዕግስት ስጠኝ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 года назад
የማህሌትን ትግስት ስጠኝ
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 года назад
እንደት እስከዛሬ ሣላያች ። You tubere ሮች በዙና ጥሩና መጥፎዉን መለየት አቃተኝ ለማንኛዉም በጣም ደሥ ይላል ደሥም ትላላችሁ ። እናመሠግናለን ትረካ እወዳለሁ አቀራረብ ደሞ አንደኛ ናችሁ 👌👌👌👌👌
@user-wp6mw7on4m
@user-wp6mw7on4m 4 года назад
ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
አቤት ድምፀህ አቀራርብህ ይመቻል🥰
@ahmrdahmed7129
@ahmrdahmed7129 3 года назад
ድምፆህ ልዩነው አቀራርብቅ ህም ልዩ ማሻአላህ
@adnachdetamo6903
@adnachdetamo6903 4 года назад
አስተማሪ ነው እነመሰግናለን
@user-kb3fd8fo4g
@user-kb3fd8fo4g 4 года назад
ዋው በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ደግ ልብ ይሥጠን
@umubelal5266
@umubelal5266 4 года назад
አቀራረብህ አሪፍ ነው በርታ
@zahramohammed3090
@zahramohammed3090 4 года назад
እናመሠግናለን በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ታሪክ ነዉ መልካምነት ለራሥ ነዉ
@eyaalem7990
@eyaalem7990 4 года назад
ጥሩ ታሪክ ነው ግን አተራረክህ አይመችም:: ድምፅህ ጥሩ ነበር ግን ስተርከው የፖሊስ ዘገባ ይመስላል:: በየመሀሉ አረፍ ብለህ እንደገና ደግሞ ረጋ ያለ ክላሲካል ሙዚቃ እንደዚሁም የያንዳንዳቸውን ንግግር እያስመሰልክ ብታቀርበው የበለጠ አማላይ ያደርገዋል ታሪኩን:: ለምሳሌ አሁን ኣሮማይ የሚለውን ድምፅ ቅጂ አዳምጠው እንዴት እንደተቀናበረ:: በቃ ሳትፈልግ እንድታደምጠው ያደርግሀል::
@GffGt-eq4mg
@GffGt-eq4mg 10 месяцев назад
ኧረ እደዚህነው የሚያምረው
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
ማሂበጣም ምርጥናት የኔቆጀ
@eve.5192
@eve.5192 4 года назад
ማሂ የእውነት ጎበዝ ነሽ እዳች መልካም ልጆችን ፈጣሪ ይስጥሽ የትግስት ፈፌሬው ሲጣፍጥ ያአላህ ሶብረኛ ሴት አርገኝ
@abelrozi8166
@abelrozi8166 4 года назад
Nice love story
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Год назад
ደስ የሚል ታሪክ እናመሠግናለን ዋዉ የድምፅ ነገርስ😂
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 4 года назад
በስመአብ እንደዚህ ያለ ትእግስት ያድለን
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 4 года назад
እናመሰግናለን
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ማህሌት እውነትም ከልብ ፍቅር ነሽ
@alisaalisa7907
@alisaalisa7907 3 года назад
Bexaam desi yemili astemari tarik new inameseginalen
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 Год назад
አመሰግነዋለሁ
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 4 года назад
አቦ አንተልጂ አቀራረብህ ደሥ ይላል ቀጥልበት
@selamdamtew369
@selamdamtew369 4 года назад
በጣም ምረጥ ሰው
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው አቀራረብህ አንደኛ ነው መልካምነት አያስከፍልም መልካም ስለሆነችላት ቀየረቻት
@zenbemola6456
@zenbemola6456 4 года назад
የየየየየጀጀጀደደደደጀፀፀፀጀፀለየጀየየለጀ ነገ ፐፐኘኘጠኘኘጠአአጨገገ51💀11225??75!687089 0336!!
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 года назад
እራሔል እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው
@moobo9496
@moobo9496 4 года назад
ኣንተም ኣቀራረብህ በጣም ጎበዝ ቀጥልበት
@sharjahuae5793
@sharjahuae5793 Год назад
ያረብ እንደ ማህሌት አይነት ልብ አድለን
@rahmabintjemali6972
@rahmabintjemali6972 4 года назад
Wow akerarebih ke arif dimtsigar siyamr
@emebetkadebe5259
@emebetkadebe5259 4 года назад
በእውነት በጣም ደሰየሚል ነው
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 года назад
Yemahi tgeste wow
@Ali-lz3ys
@Ali-lz3ys 3 года назад
ደስይላል
@adnachdetamo6903
@adnachdetamo6903 4 года назад
በጣም ደስ ዪላል መጫረሽ
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 года назад
አቀራረብ አንደኛ ።
@ethioonelove9932
@ethioonelove9932 4 года назад
Thank u beras!
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
ጠፊህአረምነው በሰላምነውየጠፊሀው
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 года назад
አልሀምዱሊላህ መጨረሻዉ ያምራል
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад
Wow mert new gn dmo yesazenal
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 года назад
ጥሩነትለራሰነው
@dubaidubai1556
@dubaidubai1556 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው
@hanadijassim6908
@hanadijassim6908 4 года назад
Betami desi yilali melkaminati lerasi naw yinati fikiri indet yasidasitali melkami seti nechi inati
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 4 года назад
ትግሰት መልካምነዉ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ
@jonasjonas1254
@jonasjonas1254 4 года назад
Wow
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 года назад
ዋው በጣም ደሰ ይላል መልካም መሆን ለራሰ ነው በርታአቀራርብህ በጣም ደሰ ይላል♥♥
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍወኔ ሚስኪን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@makdismakdis8643
@makdismakdis8643 4 года назад
እኔኮ ከታሪኩ ያንተን ድምፅ ለመስማት ነው ታሪኩን የማዳምጠው
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 4 года назад
ትልቅ አስተማሪ በጣም በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@selamdamtew369
@selamdamtew369 4 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@moobo9496
@moobo9496 4 года назад
በትእግስት ሽ በጣም ኣድንቀሽ ኣለሁ
@saadassaa2910
@saadassaa2910 4 года назад
Thank.you
@seadaaehmedahmed4311
@seadaaehmedahmed4311 4 года назад
አቀራረብ (1ኛ ) ዋው
@AYlove2487
@AYlove2487 4 года назад
የሚገርም አቀራረብ ነው
@user-yv4np8zt5n
@user-yv4np8zt5n 4 года назад
የኔ ደግ መሀሌት ፍቅር ነሽ
@azimachukebede9991
@azimachukebede9991 4 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው !
@Lee-mv1lu
@Lee-mv1lu 4 года назад
እኔም ምርጥ አይቶች አሉኝ አልሀምዱሊላህ
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 2 года назад
እደማሌት ሴት መሆን መታደል ነው
@fediladiltata47
@fediladiltata47 4 года назад
የኔ ማር ውድድድድድድድድድድድድድ
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 4 года назад
Wow betam yamral mechereshaw wow
@user-ez3cw4rz3y
@user-ez3cw4rz3y Год назад
የምግርም ታርክ ነዉ
@HadiHadi-zm4yz
@HadiHadi-zm4yz 4 года назад
Best
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
አረጠፊህ
@janetkousa7052
@janetkousa7052 4 года назад
ጥሩ ነት ለራስ ነዉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
Ye wushet tarik
@rahmaseid7774
@rahmaseid7774 4 года назад
Amazing
@user-ci5vz3wn1t
@user-ci5vz3wn1t 3 года назад
ሀደደደ
@MekdisMenda
@MekdisMenda 4 года назад
Wowwwwwww
@HiHi-in3me
@HiHi-in3me Год назад
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 4 года назад
ዋውውውውው
@user-yg5qq6wg5p
@user-yg5qq6wg5p 4 года назад
ዋው
@Fano44
@Fano44 4 года назад
በስመእብ እሚገርም ልብ ነው ያላት የማህሌት ሁሉም ሰው እንደ ማህሌት ቢሆን ጡሩ ነበር
@ethioonelove9932
@ethioonelove9932 4 года назад
Welcome back tewedajoche!
@emanbintyesufyemedamtakisy3151
@emanbintyesufyemedamtakisy3151 4 года назад
መስጦኝ ስብ አደረኳችሁ ቀጣይ ቶሎ እጠብቃለሁ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 года назад
des yemil New endi Yale tigist yesten
@fediladiltata47
@fediladiltata47 4 года назад
የማህሌት፣አድነሸቅሽ ነኝ
@user-fx9ml2ry3k
@user-fx9ml2ry3k 4 года назад
ማሻአላህ ሶብርነቷ አደነኳት
@user-hc3zd9mb2v
@user-hc3zd9mb2v 4 года назад
ያረብ የማህሌትን ትግስት ሥጠኝ
@NoorNoor-xl5ny
@NoorNoor-xl5ny 2 года назад
💚💛❤️
@yekertahaoafq9720
@yekertahaoafq9720 4 года назад
Wooow
@user-ve4ul9ug2u
@user-ve4ul9ug2u 4 года назад
Very amazing story your sister is very skill full
@user-sv9xt9th1x
@user-sv9xt9th1x 4 года назад
Wowww
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 4 года назад
Woww
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
ወኔማሂግን ጎበዠናት ሳላያት ወደድኮት
@saratsegaye3559
@saratsegaye3559 4 года назад
ወይወይ ሥታሳዝን
@nonoopjf5110
@nonoopjf5110 4 года назад
Betam des yilal qni sew malet indezi new
@yayehmuche8471
@yayehmuche8471 4 года назад
Mahiye mawkati new yemeselegni yene deg
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 года назад
ሚገርምነው ትግስቷ በፈጣሪ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 года назад
የማህሌትንትግስትአድለኝፈጣሪአሜንንን
@shewittemesgen6997
@shewittemesgen6997 4 года назад
Betam desyilal abet tigstish
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
ዋው አቀራረብህ ደስ ይላል
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
Migerim melkaminet new
@jenaabdala8294
@jenaabdala8294 4 года назад
Desi yemil tarik now
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 4 года назад
😘
@sweetloumi3017
@sweetloumi3017 4 года назад
Baxam das ylal macarashaw
@ahmrdahmed7129
@ahmrdahmed7129 3 года назад
የማህሌት ትግስት ሳላደቅ አልልፍም
@sisayidamise7842
@sisayidamise7842 4 года назад
Malakami larasi nowi
@terudelzewdu8531
@terudelzewdu8531 4 года назад
ግሩም አቅራቢ ነህ
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 года назад
አቤት ትግስትሽ የተመረቅሽ ነሽ ታድለሽ
@tajethiopia
@tajethiopia 4 года назад
Uuuuuuuuuuuufffffffff 💔💔💔❤️👍
@ahmabetalamayu3972
@ahmabetalamayu3972 4 года назад
LaVeeeeeeeeeeeeeeeeeee,,,,,marrrrrrrrrrrrr,,,,,,
@sudirashad8873
@sudirashad8873 4 года назад
Wwwwwuuu
@fitalyfita9701
@fitalyfita9701 4 года назад
Uufff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bkhaile4310
@bkhaile4310 4 года назад
👉👌👌👌👌
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 339 тыс.
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 4,3 млн
የአፍቃሪ ልቡ ግጥም#ግጥም #foryou
3:07
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 339 тыс.