Тёмный

በ ሞምባሳ ቆይታ ከ ጉአደኞቼ ጋር 

Meklit Abayneh
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 169 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
እኔኮ ቅፅበታዊ በሆኑ ነገሮች የምትፈጥሪያቸው ነገሮች እንዴት እንደምታስቂኝ 😂😂😂😂 ከማንኛውም ሰው ጋር ያለሽ ቀረቤታ ስወደው የኔ ምርጥ
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms Год назад
🏝 Meklit, The way how you described those beautiful African Mombasa women ግንባር show how cheap you are. Please remove that part and work on your belly ቦርጫም።🏝
@yabentertainment4504
@yabentertainment4504 Год назад
Meklit ቀን በቀን ቪዲዮ ብትለቅ አይሰለቸኝም የምትሉ👍👍
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
እብድ ስለዎነች
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ጓደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል ታድላቹ ለ11 አመት በጓደኝነት መቆየት ቀላል አይደለም አይለያቹ
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
መክሊትዬ በየሄድሽበት ካገሩ ዜጋ ቶሎ እምትላመጂው ነገር ዋው ገራሚ ነሽ ከልጆቹ ጋ ያሳለፍሽው ጊዜ በጣም ደስ ይላል
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Год назад
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው🤲እውነት በጣም ነው ምታምሩት🥰🥰🥰
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Год назад
መክሊት ያለችበት ቦታ ቅዝቅዝ የሚልበት ቀን ካለ ይገርመኛል ወድድ ነው የማደርግሽ የኔ እብድ ደግሞ ኣፍሪካ ውስጥ ትኩረት ያደረገ መዝናኛ ቦታ ስለምታሳይን ልዩ ያደርግሻል ሌሎቹማ ገና ወጣን ሲሉ ኣውሮፖ 😘😘😘😘
@habeshaclip
@habeshaclip Год назад
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትንለ ታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@aAlias
@aAlias Год назад
በምድር ላይ በጣም ከባዱ ነገር ታማኝና ትክክለኛ ጓደኛ ነው ቀናው በናንተ በ11ዓመት ውስጥ ያሳለፋችሁትን ጊዜ ለማወቅ ጓጉቻለው❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
መክሊታታ አንደኝአ እኮ ነሽ ምችት ይበላቸው ፕሮግራምሽ ሁሉ ፈታ ያለ ነው ስንቱ ለማስመሰል ይላላጣል ያልሆነውን ለመሆን በልብስ ከአወራር ጀምሮ እራሱን ይቀይራል አንቺ ግን ልዩ ነሽ በራስሽ ሙድ ነው የመጣሽው መበላጠጥ መሞላቀቅ መክሊታታ ጋር የለም የአራዳ ልጅ ነሽ ተወዳጅ ተመልካቹ እራሱ ፈታ ይላል ይመቻችሁ
@seblekitchen
@seblekitchen Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ ወደ ሞምባሳ ቀደም ብዬ አውቄ ቢሆን እቀበላችሁ ነበር መልካም ቆይታ ፈታ በሉ 👍👍
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
Wow…beautiful…I’m from Ethiopia living in Sydney,Australia and I used to work Mombassa 10 years ago..I know the area very well..and beautiful specially the beachside እዚያ አካባቢ የሉም ቤቶች በጣም ያምራሉ....Anyway,እራሳችሁን እየጠበቃቹህ ብዙ የድራግ ተጠቃሚዎች አሉ በብዛት ወደ ቢች አካባቢ አየሩም በጣም ይሞቃል ብዙ ሰዎች ከሙቀቱ የተነሳ ውጪ ነው የሚተኙት ግቢ ያላቸው ወይንም ታውን house አካባቢ ...however,enjoy ….
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
The story of the cupples was so funny,I love the way you just made it up.
@tsegayetadesse-vz8bp
@tsegayetadesse-vz8bp Год назад
@meklit abayneh i have question how to i buy full packeg
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
የኔ እብድ ስታምሩ ከዚ በላይ ጓደኝነታቹ ይዝለቅ መክሊትዬ
@metimeti2656
@metimeti2656 Год назад
አብራቹ አርጁ ፍቅርን እንደሸማ ያላብሳቹ እውነት ከጤና ጋር ያሰባችሁት ሁሉ ያሳካላቹ
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 Год назад
ሀራችን ስላስተዋወቃችሁልን ስትመጡ አቀባበል ልናደርግላቸው ይገባል😂
@marthameko6144
@marthameko6144 Год назад
mombassa my favourit city... please dont miss to visit the city WATAMU
@sunshine-uo3ex
@sunshine-uo3ex Год назад
Welcome to Mombasa, yet nachu South coast
@betiroyal7245
@betiroyal7245 Год назад
የኔ እብድ ውድድድ ነውኮ ማረግሽ ቪዲዮሽኮ አይጠገብም🥰❤❤
@zamiaddis690
@zamiaddis690 Год назад
ዋው መክሊትዬ በጣም ደስትላላችሁ ጥሩ ጓደኝነት አይለያችሁ አንቺ ደግሞ እብድ ነገር ነሽ🥰🥰
@lomondo
@lomondo Год назад
U r one of a kind ,I enjoyed every second of this video mekita
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ ልጆቹ ግን ጎበዝ ናቸው አማርኛ😂😂😂💞💞💞💞💞💞
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ደስስትሉ የጓደኝነትጥግ ፍቅሩን ይጨምርላቹ
@diramudub6995
@diramudub6995 Год назад
መክሊትዬ ስወድሽ! የባልናሚስቱ ታሪክ የፈጠርሹ ታሪክ በጣም ነው ያሳቀኝ። ነገርግን ስለፀጉራቸው ያወራሽው አማርኛ የሚሰሙ ሞንባሳ ብለው ሰርች ሲያረጉ ሊሰሙሽ ስለሚችሉ ከጓረቤት ሀገራት ጋር አታቃቅሪን! Ha
@jemaneshabebe6154
@jemaneshabebe6154 Год назад
መክልትዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ❤❤
@haniethio8411
@haniethio8411 Год назад
Des tilalachu mn yahl fejebachu esti nigerin egnam mehed flgen neber le 4 ?
@amraphelabera324
@amraphelabera324 Год назад
Really love the kids part😂
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Год назад
የኔ ማር ባለማእተባ። ሁሌም ባይሽ የማትሰለቺ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
ትርጉም በመኪታታ ወደነዋል 😍
@natitilaye1065
@natitilaye1065 Год назад
Mekita leminidin nw endebefitu ke nebil ena lelochu gar matiserut ??? lemanignawum enwedihalen❤️❤️
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
I was thinking the same.
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
ነቢል እንደ አቤል እያጫወተው ነው ሀብት ዝና ሲመጣ
@natitilaye1065
@natitilaye1065 Год назад
@@hiwetbehayilu5678 like bileshal
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Год назад
Le hagershi yaleshi kebere yemedeneka new keep it up 👌💓
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Год назад
Mekeletiyyy ke abel gaa video serelena eshi please we love you best
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 Год назад
አይይይ😀ሞባሳ እኮ😃😀😊 የነጭ አሮጊቶቺ መጠበሻ ነው 😃😄😌 በዛ አይን እንዳያቹ ጠንቀቅ ነው የኔ ጀቶች🙈🙉🙊
@sabameharisemere960
@sabameharisemere960 Год назад
በተፈጥሮ ላይ አለ መሳቅ ስርዓት አድርጉ
@kalmes2007
@kalmes2007 Год назад
Good point! Not nice at all... it's disrespectful.
@salamaasalamaa5951
@salamaasalamaa5951 Год назад
መኪታዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን አንድ ነገር ልበል ሰውን ያለፍቃድ መቅረዝ ወንጀል እንደሆነ አታውቂም ወይስ እንዴት ነው የደፈርሽው ?¿??
@emanaaa733
@emanaaa733 Год назад
አቤት ኮሜተሮች ግን የኔ አንዲት የማዳም ቅመም እንዲ ለብሳ ሰትዝናና ብታዩ አጥባቹ ጨምቃቹ ታሰጡዎት ነበር
@selamselam9188
@selamselam9188 Год назад
የልቤ ነው የተናገርሽልኝ ማርያምን ልጽፍ ስል አነበብኩት ኮሜንትሽ አንጨብጫቢ ህዝብ ነው ያላትኮ ኢትይዮ😏
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Год назад
መክሊትዬ እናመሰግናለን
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Год назад
መኪታታዬ ተመራጭና ተወዳጅ እኮነሽ የኔ ውድ
@MekdiTube
@MekdiTube Год назад
አይለያቹ በጣም ደስ ትላላቹ መክሊት በጣም ነው የምወድሽ በጣምም ታዝናኛለሸ ❤️❤️❤️
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Год назад
Great trip so nice & good 2 c u sweetyyyyy maniac I love it da trip I wish next time I'm coming with u let me know be 4 u do some travelling okay. Like it Yemecheshd eshi Gen atetfeee eshii 10q
@lifeofreem651
@lifeofreem651 Год назад
My fev girl meklitataaaataa✌️🥰
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 Год назад
Mesmerizing🤩
@tsegeredamekuriya1614
@tsegeredamekuriya1614 Год назад
Mklitya konjo bless you
@astuethi9020
@astuethi9020 Год назад
Woww amazing
@kidisty
@kidisty Год назад
Funny sweet lovely girl
@rahwawesena7914
@rahwawesena7914 Год назад
ጓደኝነታቹን ስወደው መኪታታ ትርጉም በስለሺን ወድጄዋለው ♥♥♥♥
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ሀይ መኪታ ከልጆቹጋር ኣባው ጃልዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጀመርሽ አቦፈታያልሽ ልጅነሽ ውስጤነሽ ይመችሽ አቦ
@melug1068
@melug1068 Год назад
ኧረ ትረካው በሳቅ ገደላችሁኝ
@nie_ma
@nie_ma Год назад
it was so beautiful
@menberesolomon8219
@menberesolomon8219 Год назад
Mekita My favorite person love uuu mpuaaaaa
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 Год назад
You got to be respectful to your captain and driver
@hayattube8562
@hayattube8562 Год назад
እንዴትያዙት ልጆቹ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት ስንት ኮስት ያረጋል ለምሳሌ ለ 1 ሳምንት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል ይህቺን ወጪዋን በናንተ እንዳልሽው ስንት ይዘን ብንሄድ thankyou so much guys
@selame30
@selame30 Год назад
U r amazing
@abrahamdessie4301
@abrahamdessie4301 Год назад
ke ethiopia yeselam ambasader anch ###11111 nesh gobez nesh betam gerami kumneger new yastelalefshw
@redietsamuel3771
@redietsamuel3771 Год назад
❤❤🥰🥰😘😘😍😍 mekita ta ta ta ......❤❤❤❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Год назад
Have fun you guys❤
@tigistethiopia3570
@tigistethiopia3570 Год назад
ሉሲዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ታዲያ ጎራ አትሉም
@metikebekele163
@metikebekele163 Год назад
መክለትዬ ስወድሽ እኮ ታድለው ጋደኞችሽ
@havenruper4033
@havenruper4033 Год назад
I am from Ethiopia 🇪🇹
@rahwagebremichael8376
@rahwagebremichael8376 Год назад
Ancy teleyales crazy 😍
@mafis9959
@mafis9959 Год назад
ስወድሽ 👌
@abyssiniaafrica2355
@abyssiniaafrica2355 Год назад
We love you Meklit
@mekdesmekdes6920
@mekdesmekdes6920 Год назад
Eshi terguami mekiye 😍😍😍
@danielhadish5252
@danielhadish5252 Год назад
ስንት ይሆናል ወጪው በነፍስ ወከፍ
@eyerusmare7262
@eyerusmare7262 Год назад
❤❤❤no words
@mesikebebe4794
@mesikebebe4794 Год назад
love you meki ta ta 😘
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 Год назад
ትለኛለሽ 😍❤❤
@birukwondimu2371
@birukwondimu2371 Год назад
Betam des tilalachuh tebareku
@caitlinterrynlee4287
@caitlinterrynlee4287 Год назад
Enjoy mwha nice style 👑🍻🥳
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
Abet Tergum,... 😅 Mekliteye 😅 Iam dying
@CR-xn3tx
@CR-xn3tx Год назад
Yemchachu ❤
@kedeistyerga9044
@kedeistyerga9044 Год назад
You guys 👦 ingoy have fun
@Emu-tg2fd
@Emu-tg2fd Год назад
yes my sweet yena 1 yemaheshe ga magebateshe bafete fata baye
@biniyamahmed5916
@biniyamahmed5916 Год назад
ከዚህ ወደል ኬንያዊው እራሳችሁን ጠብቃቸው ስለመጣቹ እናመሰግናለን
@sabatadesse95
@sabatadesse95 Год назад
I hope anbelam 🤣🤣🤣 Mekitaa gedlshign besak
@melakumelkamu9676
@melakumelkamu9676 Год назад
ደረሰ ይላል ምችት ይበላቹ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Год назад
Are you looking for a job as a translator, Mekilit?
@nebiyukebede4046
@nebiyukebede4046 Год назад
wow
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Год назад
I love u guys especially mekilitatata
@kedeistyerga9044
@kedeistyerga9044 Год назад
Hi mekilt you are my family you know that
@rozita2895
@rozita2895 Год назад
I love you crazy 😍😍😍😍
@timnitnega5977
@timnitnega5977 Год назад
Sewedesh❤❤❤
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Год назад
የኔ ውድ ስወድሽ 🥰🙃
@asheee_1179
@asheee_1179 Год назад
Andua ye eshenmist yemeselechgh ene bcha negh🤔
@melkamumitikie4771
@melkamumitikie4771 Год назад
መኪታታ ሉሲዬን ዳሪልኝ ስወድሽ...
@relaxationtube2527
@relaxationtube2527 Год назад
Abau jalye scene.....jst killed me....go on meklit....
@hiku_kika8984
@hiku_kika8984 Год назад
Mekitaye ke abel Ga ande enyachu plzzz video seri
@genelkasa5493
@genelkasa5493 Год назад
መክሊት ሰውድሸ ሑል ነገር ያምርብሻል ቀልድሸ ደሰ ይለኝል በርቺ
@jaguar3050
@jaguar3050 Год назад
እንዴት እንደምወዳቹ!!!
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Год назад
መክሊትዬ ትለያለሽ 😘😘😘❤️❤❤
@aberaagena2862
@aberaagena2862 Год назад
peoples aybalm
@kininetube
@kininetube Год назад
አንቺ እብድ ነገር😂🥰
@toybatadesse9714
@toybatadesse9714 Год назад
መክሊት በጣም ፈታ አላችሁ ዎዉ ይመቻችሁ
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 Год назад
You’re so funny ❤️
@gezahegndabale6307
@gezahegndabale6307 Год назад
so cool
@hirutfitaw
@hirutfitaw Год назад
Baxam naw miwedesh yene xafac
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Год назад
ጉአደኞች ምንድነው? የክስታኔ ባይ መሆን ከባድ ነው
@kalkidansisay8334
@kalkidansisay8334 Год назад
Mare the way he saw you in the pool ene yelehubetim lol
@kaladdis5745
@kaladdis5745 Год назад
I love you meklit you are the best
@Jackson-arada
@Jackson-arada Год назад
Meklit, "the most sociable cute Girl"
Далее
የ ጓደኛዬን  ሱቅ አሰመረቅን
27:12
Просмотров 206 тыс.
በ 4 ሰዐት ውስጥ ክብደት በጨመረ
19:03