Тёмный

በ ኒካህ ክልክል ስለሆኑ ሰዎች ኡምደቱል ኣህካም ሀዲስ በ ሽህ ሰኢድ ሙስጠፋ 

On-Time Khalid
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

በ ኒካህ ክልክል ስለሆኑ ሰዎች ኡምደቱል ኣህካም ሀዲስ በ ሽህ ሰኢድ ሙስጠፋ

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@samra3023
@samra3023 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስጣዜ
@susubinthassen138
@susubinthassen138 7 лет назад
ማሻ አሏህ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረ ያሸህ እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት
@rhmaabigaz7675
@rhmaabigaz7675 5 лет назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱ አሏሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛኩም ኸይር አላህይጠብቃችሁ
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
Jezakelahu heyiren ustaz allah yitebqachihu yareb አልሀምዱሊላህ ኢማንሽን ሙሉ ያድርግልሽ በሉኝ ትዳራችን ለሁላችንም ሙሉ ይሁልን ያረብ ጉሉ አላሁመ አሚን በናት
@demekealebachewu2729
@demekealebachewu2729 5 лет назад
ኢንሸአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውስታዝ
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 4 года назад
Masha Allah
@ekramworkutrdgygftg3603
@ekramworkutrdgygftg3603 6 лет назад
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ሸኽ አችን አሏህ ይጠብቅሁ ኑሩልን ያረብ
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA
እንሸ አለ አለህ በሚወደው ማንገድ የምነተግብረው የርገን
@rahimarahima1430
@rahimarahima1430 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሰታዝ
@aminathessen2463
@aminathessen2463 5 лет назад
እኔ ሁሉም የተሟላ ነው አልሀምዱሊላህ ብዙ ጊዜ የሸህ ሰይድ አህመድ ፈትዋ ስለምከታተል እጉርባቸው 4 አመቴ ብዙ ነገር አውቄአለሁ
@amena8567
@amena8567 5 лет назад
እሰኪ የግርፕን ሊንክ የሚታቁ ተበሰበሩኝ
@ሶፊሀበሻ-ጰ3ኘ
@ሶፊሀበሻ-ጰ3ኘ 6 лет назад
ሹኩረን አላህ እረጂም አድሜ ከጤናጋር ይስጥሁ
@husainmahamdseyid2776
@husainmahamdseyid2776 7 лет назад
ماشاء لله ماشاء لله شيخ جزاكم لله خير
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 7 лет назад
ማሻአላህ አላህ እዱሜ እናጤናይስጥሁ ያረብ
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 6 лет назад
ኡስታዝ ቁጥር ባአላህ ያላችሁ
@SsSs-yt5th
@SsSs-yt5th 7 лет назад
ማሻአላ አላህይጠብቃችሁ ጀዛኩምአላህኸይር
@alemmoha110
@alemmoha110 7 лет назад
ማሻላህ ጀዛኩም ኸይር። አላህ እድሜነ አፈያ ይስጣቹ .እኔ ግን ሁሉንም አሞልቼለው .አልህምዱሊላ አላህ ሳሊህ ያርግልም.አሚንንንንንንን
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 6 лет назад
Alem Moha ጀዛኩመላህ
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 6 лет назад
እባክወቁጥረወንፈልጌነበር
@haiathaiat9554
@haiathaiat9554 7 лет назад
MASHA ALLAH ALLAH YETABEQACHU Shek
@meyiramawol5993
@meyiramawol5993 5 лет назад
ጀዛከ አላህ ኸይር
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 6 лет назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ያሸህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ከይረን
@makiaaja1096
@makiaaja1096 5 лет назад
ቁጥርላኩልኝ
@Muhammed-gw4jn
@Muhammed-gw4jn 6 лет назад
ማሸአለ. ሼኽ.አለህ.ይጠብቃቹ።
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
ሀቢቢ ሸህ ሀፊዘሁሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር በአሁን ሰአት ሴቶች እህቶችን ልብ አላህ ይስጣቸው ለወንድ እየቀለቡ
@makiyabintislam1222
@makiyabintislam1222 7 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅዎት ያሸህነ
@sainabag3125
@sainabag3125 5 лет назад
Makiya bint islam ጀዛኩምሏህ።ኡሥታዝአላህይጠብቃችሁ
@Ann-ud9pw
@Ann-ud9pw 7 лет назад
ماشالله ماشالله جزاكم الله خيرا
@ametullahali5413
@ametullahali5413 7 лет назад
ሸህ.እድሜወንያርዝመው
@siddiqbinrazack6914
@siddiqbinrazack6914 5 лет назад
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይወፍቆት ኡሥታዙና
@asa804
@asa804 5 лет назад
ጄዛ ኸላሁ ኸይር
@roziarozia7298
@roziarozia7298 5 лет назад
ጄዛከላህ ኸይር
@saadahibrahim8641
@saadahibrahim8641 5 лет назад
ጀዛኩምአላሕኸይርንአላህይጠብቃችሁ
@hayatznabe6173
@hayatznabe6173 5 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላሁኸይር
@عبداللهالعامري-ش1ر
ጀዛኩምአላህኸይርን
@----2564
@----2564 6 лет назад
ማሻአላህ ጀዛኩመላኸይር ኡስታዝ ግን ሀባይቢ በአላህ የኡስታዝን ቁጥር የምታዉቁ ተባበሩኝ፡ለአላህብላችሁ
@lubabaebrhaim6891
@lubabaebrhaim6891 6 лет назад
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቅልህ
@kedijahussein2462
@kedijahussein2462 6 лет назад
jeza allah kheyr
@mameelve9064
@mameelve9064 6 лет назад
ጀዛከላህ ከይረን
@سانيهال
@سانيهال 4 года назад
ያአላህ የረብ ሡባሀነክአላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@fatumtube4298
@fatumtube4298 7 лет назад
አሰላሙአለይኩም ያጀመአ እኔ አግብቸ 2አመት ሁኖኛል ግን አባቴ ልጁን እዳገባው አባቴ ፍቃደኛ አልነበረው እኔ ደግሞ በጣም እወደው ስለነበር አባቴን አስገደድኩት ማለቴ ካልፈቀድክልኝ እሞታለሁ ምንአምን እያልኩ አስፈራራሁት ከዛ ከምትሞች ብሎ አባቴ ለማያውቀው ሰው ውክልና ሰጠልኝ ግን ባለቤቴን አባቴ ያውቀዋል ወኪሉን ግን አባቴ አያውቀውም እኔ ለራሱ የማውቀው እዚህ ሳኡድ ስውጥ ነው አሁን ግን ያጎቴ ልጂ ባል ሁናል እናም ኒካየ ትክክል አይደለም ማለት ነው ኡለማወቻችን ለምን እደሚከፋፈሉ አልገባኝም በሰአቱ ሸህ መሀመድ ዘህረድን እሰውን ጠይቄ ይቻላል ብለውኝ። ነው እና የሚያውቅ ሰው። በአላህ እጠይቃችኃለሁ ንገሩኝ ካሁን በኃላ ደግሞ መልሸ ወጀል ውስጥ እዳልገባ ።
@zebibaahmed9979
@zebibaahmed9979 6 лет назад
Sa wr wb
@zebibaahmed9979
@zebibaahmed9979 6 лет назад
Kabata gar shareya fard bat new neka yarkut
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
እህቴ ግደታ አባት አጎት መሆን አለበት ሙእሚን የሆነሰው መሆን አለበት አጎትም ሆነ አባትሺ ግደታ
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
ደሞ ሁለት ምሰክር መኖር አለበት ሙእሚኖች
@zenata231
@zenata231 5 лет назад
@samsiyamohammad2468
@samsiyamohammad2468 6 лет назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ያሼኽ አሏህ ይጣብቅልን!!!
@teybintubeteybin2618
@teybintubeteybin2618 6 лет назад
Allah ytebkot yareb
@zahraahmed598
@zahraahmed598 5 лет назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እኔ በ2004 ላ ባል አገባሁ በቤተሠብ ከዛ 2005 ላይ ሦሥት ፍች ፈትቸሻለሁ አለኝ ከዛ በጪ እና አጫሽ ሥለሆነ ሠክሬ ነው እንጂ ያልኩት አላልኩም አለኝ ከዛ መረረኝ ከሡጋር መኖር ከዛ ወደሥደት ተሰደድኩኝ እኔ ቁርአን እቀራለሁ እሠግዳለሁ እሡ ግን አይሠግድም ከዛ በኋላ አሁን እሡ አግብቶ ወልዷል እኔ ግን 8 አመት ሆነኝ አላገባሁም እና እኔ እና እሡ ኒካህ አለን ወይ በአላህ ስም ይዣችሁለሁ እሥቲ አሥርዱኝ አልገባኝም
@demekealebachewu2729
@demekealebachewu2729 5 лет назад
ውድ የህስላም በተሰቦች ሰላምችሁ ይብዛ ግን ጠያቄ እድጠይቀው ፍቃደኛ የሆነሰው ጠይቄኝ በሉኝ ቁጥሬን ልላክ እርያድ ያለ ጥያቄየ ስለኔካ ነው ክረስቴን ነኝ ግን ለማግባት ቤተሰብ አልፈቀደልኝም ሰለዝህ የምችሉትን እርድኝ በሀሳባችሁ ቤተሰብ አልፈቅድም ብለውኛል በተደጋጋሚ ጠይቄ በምን አይነት
@kifayazain8880
@kifayazain8880 6 лет назад
Asalamualeykum ibakachu silk kutirachun lakuligne tiyake akegne
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 лет назад
ኡስታዝ ምሳሌ አንድ ወንድና ሴት ሊጋቡ ተስማምተዉ ተኒካ በፊት ቢሳሳቱ እስከሚጋብ ሁለተኛ ኒካ አድርገዉ ቢጋቡ ይሆናል ወይስ አይሆንም እምታቁም መልሱልኚ
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA
ሼኳችን አለህ እድምአቹን ያርዝምልን
@መሬምመሀመድ-ኀ7ቸ
@መሬምመሀመድ-ኀ7ቸ 6 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ሸህ ግን ቁጥራቸውን ላኩልኝ በአላህ
@zahra7128
@zahra7128 5 лет назад
አሰላሙአለይኩም እህትወድሞቸ ጥያዌነበረኝ. አባቴ ኒካህ እዳሳስረኝ ጠየኩት. እሽ ብሎፍቃደኝ ሆነ ግንየናቴ ቤተሰቦች እቢ አታገባም እሱን ብለው. አባቴን አገዱት እኔ አግብቸ ገትቻለሁ ካሁንወደም. እናም አባቴን. አሷን ከዳርካት እናቴን እደሚነጥቁት ነገሩኝ. እኔ አባቴን በራሴ እራሴን አወክየ. ኒካህ አደርጋለሁ አልኩት. እሱም እሽ አለ. ይሄእደትይታያል. እባካችሁ ፈርጁኝ በወጀል ምክንያት እሳት እዳልገበሰ. ይበቃል አይበቃም ሴትልጅ ጋለሞታ ብኮንም እራሷን እድር ወይስ እደት ይታያል. በአላህ. ይሁንቧችሁ የምታቁ. ካላችሁ ንገሩኝ
@omerseid6269
@omerseid6269 7 лет назад
አሰለማለይኩምወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እኔ ያሽ እዚህ ሀገር ዘመድ የለኝም እንደት ማግባት እችላለሁ
@asdqwe985
@asdqwe985 5 лет назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ከዚህ በፊት አግብቸ ነበር ግን አባቴ ኢትዮጵያ ነበር ያለው እና ውክልና ሰቶልኝ ነበር ያውክልና የተሰጠው ልኝ ስራ ቦታው ቅርብ ስላልነበረ ተወክሎነነበረው ለሌላ ውልክና ሰቶልኝ ነበር እና ይሄ ኒካው ኒካ ይሆናል ወይስ እንደት ነው ሌላ ሰው ጠይቄ ኒካው ኒካ አይሆንም ስላሉኝ ነው
@hayronhayron1459
@hayronhayron1459 5 лет назад
አስለመሌይኩም ዎረሀመቱለሂ ዎበረቀቱ ሼኪኡሲተዝ አለሂ እዲሜህን የረዝመዎ እኔጥየቄ አሌኝ መጠየቅ ፈልገሎዉ
@hayronhayron1459
@hayronhayron1459 5 лет назад
እኔከዝ በፊት አንዲልጂ ቀልገበሁ ግን ቀልገብቴን የለንከ ኮይቴነል እኔየለሁበት የሰዉ ሀገርነዉ የልጂ ደሞ በረሴበኩልነዉ ቀልየገበሁት መለትነዉ አበቴ እነ ዎዲሞቼ ፊቀደኝአይዴሉም በቀእኔ ከዎደዲኩ ብዬ 3ት አመት ከቆየን ቦሀለ አበቴ እነ ተለቅ ዎደሜ እብአሉ ልጁደሞ አሁንንከ ሰይሆነ ሹመግሌ እልከሎዉ ንከ አንቺ ሲትመጪ 1ወር ምነምን ሲቀር አሲረሎዎ ብሎ ነበረ አሁን ሹመግሎቹም ቤተሰብ እብድ ከለቦሀለ 6ወ ይሆነል አሁን እኔ እረሴ እብአልኩኝ የፈለከዉን ሴት መግበት ትቺለሌ ብዬ እኔእብ ብየሎዉ በቀበፊፁም አልፈልግም አሁንሲ ከበዲ ዎንጀል ይሆንብኝል ኡሲተዝ አለአለ ንገሩኝ ምነእደመዲረግ የሌብኝ እሲከዘ መልከም ቆይተ
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
ያሸህነ ጥያቄየ አባቴ ሀላፊ ሆኖ ሌላም ደሞ መሰካሪ ያሰፈልገኛል አደለ ከወንዱም አንድ መሰካሪ መኖር አለበት ከአንች ሀላፊ ጋ አሉኝ ትክክል ነው የአወቃችሁ ለአላህ ብላችሁ ንገሩኝ
@রুজিনাআকতারমুনী
እኔ ዘመዶቸ ክርስቲያን ናቸው ኒካ ያሰረኝ የናቲ የወድሞ ልጂ ነው እዲት ይታያል
@hkvhdfhfgjfjdubs9590
@hkvhdfhfgjfjdubs9590 6 лет назад
ጃዛከለሁሀይር ኡስታዝ እስኪቁጥራቸውን የሚያቅ ላኩልኝ እባካችሁ
@ማሸአለማሸአለሀልጆችአለሀ
መሸአለ ኡስተዙነ አለሀይጠብቆት
@بندرالاثيوبي-خ7ه
እረ ኡስታስ ቁጥረወትን በጣም ተቸግሬ አለሁ ያጀመአ ካላችሁ ተባበሩኝ
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 лет назад
lelakeleshi weyes Agegeshi
@aminaaliaminaali5043
@aminaaliaminaali5043 6 лет назад
@@bintsemu8941 ለኔ ላኩልኝ
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 лет назад
@@aminaaliaminaali5043 lnsha allah whatesupp kaleshi besu elekeleshalehu
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 лет назад
@@aminaaliaminaali5043 kutereshin Lakelig
@makiaaja1096
@makiaaja1096 5 лет назад
ጀዛከልሏሂኸይርን
@ሁሴንሰይዲ
@ሁሴንሰይዲ 6 лет назад
አሠላማሌኩምወራህመትወላሂወበረካቱ.እኔ.ሠለምቴነኝ.ግን.ኒካ.የታሠረኩት.አባቴ.ገጠረነው.ግን.ወደሚ.ተጠይቆ.ሠጠኝ.ግን.አባቴጋ.ሸማግሌአልህደም.ክራሥቴን.ሠለሆኑ.አብሬው.በምኖረው.በት.አክራያ.ኒካታሥረኩኝ.ትክክልነው.ወይሥ.መልሡል
@ፍፊየጉናዋ
@ፍፊየጉናዋ 6 лет назад
ሁሴን ሰይዲ ውይ እብደት አትሠሙም እንደ እሳቸው እያስተማሩ እናንተ ትጠይቃላችሁ ለምን አትከታተሉም!!
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
አወ አከራይሺ ሙእሚን ኢማን ያለው ከሆነ አወ ይፈቀዳል ክርሰቲያን ማሰር ሰለማይችል ሺማግሌ እንደት ሳይላክ በራሰሺ ነውደ ወደሺ ኒካ ያሰርሺው
@zenata231
@zenata231 5 лет назад
አይ
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 6 лет назад
የተጫጩሠዎች ማውራትይችላሉወይ በድናችን
@مكيهمكيه-ك6ض
@مكيهمكيه-ك6ض 7 лет назад
ماشاللح تباركلاح
@binthislambinth8487
@binthislambinth8487 6 лет назад
Mashalla Allah yitbkchiu wstze
@binthislambinth8487
@binthislambinth8487 6 лет назад
Alhmdulila. Yne yetmola new
@toybaseidyewololij1637
@toybaseidyewololij1637 7 лет назад
ምንም ዘመድ የሌለን የምናገባውንም ሰው አባት ካላወቀው አረብ ሀገር እንደት እናግባ እኔ ዘመድ የለኝም ግራገባኝ እንደት ላግባ ያሸኽጀዛኩም አላህ ኸይር
@لاالهإلاللهمحمدرسولالله-د4ض
ጦይባ ሰይድ ስልክ ላኪ
@zeharikonjo5379
@zeharikonjo5379 6 лет назад
ጦይባ ሰይድ ሥደት ላይ ትዳር ጥንቅር ይበል
@ሁሴንሰይዲ
@ሁሴንሰይዲ 6 лет назад
لا اله إلا لله محمد رسول الله ሥልክሸንላኬልኝ.ኔካለመታሠረነበረ.ሠለምቴነኝተባበረኝ.እህቴ
@fatumaendirs1108
@fatumaendirs1108 7 лет назад
masha allah
@medinaalimohamme2245
@medinaalimohamme2245 5 лет назад
አሰላም አለኩ እስቲ የጠየቃችሁ የተመለሰላችሁ አባትያ የእጀራ አባት. ኒካ ማሰር ይችላል
@አንሻአሊ-አ7ቐ
@አንሻአሊ-አ7ቐ 6 лет назад
እስኪ በአላህ ቁጥሩን ላኩልኝ
@muazzmuaz2928
@muazzmuaz2928 6 лет назад
ሸክ ሰይድ ሙስጦፋ ቁጥሩን ላኩልኝ
@muazzmuaz2928
@muazzmuaz2928 6 лет назад
ያላሽሁ
@bintsemu8941
@bintsemu8941 6 лет назад
Tefelegeyaleshi
@AzdszzzSeadaSeada
@AzdszzzSeadaSeada 5 лет назад
Muazz Muaz
@siyamahmed9907
@siyamahmed9907 5 лет назад
Christian nebreku ena nikha sareg betesebe alebrum .edabate hono gorebete new gen muslim new shemagele new yewokeley .ena nikhaw ayeseram malet new??? Zemed keleles mikniyatum familyoche Christian nachew .koy ametatuwa muslim kalehones??
Далее