Тёмный

ስለፍች መታወቅ ያለባቸው ወሳኝ ነጥቦች || ሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ|| አል ፈታዋ|| 

አል ፈታዋ / Al Fatawa
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

ስለፍች(ጠላቅ) ወሳኝ ነጥቦች፡- በአንድ ጊዜ 3 ኒካሕ ስለማውረድ፣ ረጀዕቱ ስለማለት፣ ሙሐሊል እና ሌሎች ጠአሚ ነጥቦች በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ የተብራሩበት አጭር ፈትዋ!
ዘካን ለመስጂድ ማሰሪያ መስጠት በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ
• ዘካን ለመስጂድ ማሰሪያ መስጠት||...
በኩፍር ላይ ለሞቱ ዘመዶች ዱዓ ማድረግ || አል ፈታዋ||
• በኩፍር ላይ ለሞቱ ዘመዶች ዱዓ ማድ...
በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ
በኩፍር ለሞቱ ዘመዶች ዱዓ ማድረግ || አል ፈታዋ || Al Fatawa || በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ
ሌሎች የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ:
የሰውን ሐቅ መብላት የሚያስከትለው መዘዝ || ከኪርኪራ ታሪክ || በሸይኽ ሰ3ዒድ አሕመድ ሙስጦፋ
• የሰውን ሐቅ መብላት የሚያስከትለው ...
ስለ ቀብር ላይ ውሃ ማፍሰስ፣ ዛፍ መትከል፣ መገንባት አጠር ያለ ማብራሪያ በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ
• ቀብር ላይ ቅጠል ማስቀመጥ || አል...
ለቀብር የሚያርድ ሰው ተከትሎ መስገድ እንዴት ይታያል?
• ለቀብር የሚያርድ ሰው ተከትሎ መስገ...
በቁርአን እና በሱና የመጡ የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን በማዘውተር ራስን መጠበቅ
• ራስህን በራስህ ልታክም ትችላለህ። ...
ስለዒባዳ ወሳኝ ጥያቂዎች በሸይኽ ሙሐመድ ሃሚዲን
• ዒባዳ ምንድን ነው?||አል ፈታዋ||...
ሰብስክራይብ{Subscribe} : bit.ly/3cXN9rE
ሌሎች አጫጭር የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ቪዲዎዎችን ለመከታተል ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
#አልፈትዋ #ፈትዋ #ፈታዋ#ጥያቄ #ኢስላም #ቁርአን #ዚክር #ሀላል #ሀራም #ሙስሊም #ዳእዋ #ሀዲስ #ላኢላሀኢለሏህ #fetwa #islam #በኢስላም #alfatawa #ሙስሊም
ሰብስክራይብ{Subscribe} : bit.ly/3cXN9rE
ሌሎች አጫጭር የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ቪዲዎዎችን ለመከታተል ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
#አልፈትዋ #ፈትዋ #ፈታዋ#ጥያቄ #ኢስላም #ቁርአን #ዚክር #ሀላል #ሀራም #ሙስሊም #ዳእዋ #ሀዲስ #ላኢላሀኢለሏህ #fetwa #islam #በኢስላም #alfatawa #ሙስሊም #ሸይኽ #ሰዒድ #አሕመድ #ሙስጦፋ #አማርኛ #ዲን #በኢስላም #ኒካህ

Опубликовано:

 

2 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@EThiopia765
@EThiopia765 8 месяцев назад
ያረቢኡዝታዛችንእድሜናጤናይሥጠወት
@user-th2yw9oj8o
@user-th2yw9oj8o 19 дней назад
ረጅም እድሜ ለሸኻችን
@user-nb4wr9fi8x
@user-nb4wr9fi8x Месяц назад
መሸአሏ
@hayatramato9941
@hayatramato9941 2 года назад
ረጅም እድሜ ለመሻይኮቻችን ጄዛኩም አላህ ክይር የሼክ
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 11 месяцев назад
ጀዛአኩሙሏሁ ኸይር ያኸረናሥ ሀፈዘኩሙሏህ ወራአኩም
@user-qm4ii2mb8c
@user-qm4ii2mb8c Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ ሸህ አላህእድሜና ጥና ይሰጣችሁ
@zzaytn4041
@zzaytn4041 3 года назад
ማሻአላህ ሸህ እረጅም እድሜና ጤና
@nurahamza8592
@nurahamza8592 3 года назад
ሺኩረን፣ያኡሥታዝ
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Год назад
جزاكم الله خير
@anshaali7259
@anshaali7259 3 года назад
ኡስታዝ ጀዝኩም አለህ ኸይር አለህ እደሜና ጤና ይስጠውት ያረብ
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አሚን
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 3 года назад
ማሻላህ አህለን ውስታዛችን
@user-fu8wh5bi2b
@user-fu8wh5bi2b 2 года назад
ጀዛኮም አላህ ኽይር
@user-sp9dc9gl8h
@user-sp9dc9gl8h Год назад
جزاكم الله خيرا
@user-bv8sv7kp4d
@user-bv8sv7kp4d 6 месяцев назад
ባልዬው በጣም እየወዴዳት ሚስቲቱ በንዴት ካልፈታህኝ ስትለው በ ስልክ ደስ ይበልሽ እሺ ፈትቼሻለሁ ካላትስ
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 4 месяца назад
ተፈታለች ፈትቸሻለሁ የሚል ቃል ከወጣው ፍቹ ይወድቃል ግን አደኝፍቻችሁ ከሆነ እረጃቱ ይበል ኢዳው ሳያልቅ😊
@zahrazahr824
@zahrazahr824 Год назад
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tubu3524
@tubu3524 3 года назад
ጀዛኩምአላህይር አላህእደሜወትንያረዝምልን ለአላህብየእወደወታለሁ አላህ
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አሚን አሚን
@user-pn8ms5vj5x
@user-pn8ms5vj5x 10 месяцев назад
ጀዛኮም አሏህ ኸይር
@halemaha7786
@halemaha7786 9 месяцев назад
ጀዛኩሙላህኸይረን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 года назад
ሀፊዘሁሏህ ሸኽ ኡሂቡኩም ፊላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አሚን አሚን
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ. ጀዛኩምአላህይር ሽህ. አላህ ጤናወትንይስጠወት
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ሰብሀን አላህየጌታችን እዝነት ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@zuzuzuzu136
@zuzuzuzu136 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አሚን
@HazeraEthio
@HazeraEthio 2 месяца назад
ጀዛኩም ላከይር
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp 9 месяцев назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት ያረብ
@user-xz4ng1qu6g
@user-xz4ng1qu6g 26 дней назад
ጀዛ ከላህ
@user-ok5ty2ii4m
@user-ok5ty2ii4m Месяц назад
الله يحفظكم يشح
@user-mv9rg3nf6c
@user-mv9rg3nf6c 3 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያሸህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አሚን
@mkrujaonna9636
@mkrujaonna9636 2 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያሸህ እረጅም እድሜ ከጥና ጋር
@alimaothman9700
@alimaothman9700 2 года назад
@@alfatawa1 አሠላም አለይኩም ባሌ ሚሥት አለህ ወዮ ሢሉት የለኝም አለ ይሄ እዴት ይታያል ባአላህ መልሱልኝ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
​@@alimaothman9700ልክ እደኔ እኔኳን ተፋተናል እየተጨቃጨቅን ነበር
@toybaethubia9852
@toybaethubia9852 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አሚን
@rukyaebrahem3598
@rukyaebrahem3598 Год назад
jezakm Allah keren jezak wsetaze
@Fhfh-bq7vc
@Fhfh-bq7vc Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@rukyaebrahem3598
@rukyaebrahem3598 Год назад
Allah Afeya yadegaceuh wsetaze
@user-ex2gf2gp7q
@user-ex2gf2gp7q 3 года назад
👍👍👍
@user-zj1ik2gb4x
@user-zj1ik2gb4x 5 месяцев назад
ሳህ ወሌላ
@cvbdgh3372
@cvbdgh3372 3 года назад
ዱኒያ አኬራችሁን ያሣምርላችሁ ኡዝታዝና ያረብ
@user-sv6jz2yz2c
@user-sv6jz2yz2c 2 года назад
ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ያሸህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-sv8co4yl9o
@user-sv8co4yl9o 11 месяцев назад
ማሻ አላሃ
@HananOumer-sq2bs
@HananOumer-sq2bs 2 месяца назад
الله يحفظكم
@Ddkdtie5ieacuSsfod5otodd
@Ddkdtie5ieacuSsfod5otodd 6 месяцев назад
❤❤❤
@semiramundino2570
@semiramundino2570 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HazeraEthio
@HazeraEthio 2 месяца назад
ሀዩ የባቦዋ
@user-iq9hn7jb7u
@user-iq9hn7jb7u 3 месяца назад
@fatunafatuna6373
@fatunafatuna6373 5 месяцев назад
🎉🎉🎉
@user-uh4xs5wl1w
@user-uh4xs5wl1w 3 года назад
አህለን
@user-nb4wr9fi8x
@user-nb4wr9fi8x Месяц назад
ጀዛታሏህከይር
@user-zl4zh4gh9x
@user-zl4zh4gh9x Год назад
አስማሊይኩምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ጥያቂበኮሚት መጠየቅይቻላል
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 9 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰😊
@saeedahmad8277
@saeedahmad8277 Год назад
ኡስቲዚ
@user-fh3mx8bx4q
@user-fh3mx8bx4q Год назад
አላህ አፊአ ይስጣችሁ
@hayatimam231
@hayatimam231 Год назад
በዋሳብ መጠየቅ እችላለሁ ሸሀችን
@fetihakedir7775
@fetihakedir7775 Год назад
ኢድያ ላይ እያለች ሸሪአውን ሳላውቅ ፈታኋት ፍቺው ይጸድቃል ወይ
@ARITi01
@ARITi01 Год назад
እስኪ ቁጥራቸውን የሚያውቅ ይተባበረኚ
@MedinaSaid-dk5cq
@MedinaSaid-dk5cq 2 месяца назад
ቁጥራቸዉን ከየትነዉአማገኘዉ
@user-nd7fc6gw7j
@user-nd7fc6gw7j 3 года назад
እና በአንደ 3ጊዜ ከፈታ አለቀ ማለት ነው
@petsofiya2035
@petsofiya2035 4 месяца назад
3 ባንደዬ ፈቶኛል
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl Месяц назад
እኔም 😂😂😂😂😂😂​@@petsofiya2035
@user-bb2tr6mi5z
@user-bb2tr6mi5z 7 месяцев назад
አሰላምዓለይም ያሼክ በስልክ ሁለት ጊዜ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ካላት እንዴት ይቆጠራል፤ ጀዛከላህ
@afirasergg9172
@afirasergg9172 Месяц назад
ጥያቄ ነበረኝ ባል ሚስት ያለው የለኝም ብሎ ካለ እንዴት ይታያል
@jamelamottatube9678
@jamelamottatube9678 2 года назад
ያአህዋቲ እረ የት ነችሁ
@ksaaksaa5951
@ksaaksaa5951 Год назад
ሼክ ግረ ገበኝ የኔ በል የንደዱሮ ሰዎችነዉ ሺነደድ ሁሉም ፈቲቼሸለዉ ይለኘል ምን ለርግ ሲለዲን አየቅም
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 9 дней назад
ዉስጤን ያስፈራዉን ልገራችሁማ 😢 እኔ አግብቼ ነበር ሲፈታኝ በዋስታብ ነዉ እሺ አዉርጀልሻለሁ ብሎ ወረቀትላይ ፅፎ ፎቶ አስቶ ላከልኝ ፍቹ የሚለዉ እሺ አዉርጄልሻለሁ የሚል መበር ይሄ ነገር ይሆናልን ብዬ ስጠይቅ ፈትዋ ብዙ ኺላፍ አለ ግን ይሆናል አለኝ እኔ አሁን ነካ ሊደረግልኝ ነበር አልደዉል ከተፈታሁ 5 ወር ሆነኝ ኤዳዬንም ጨርሻለሁ በዛላይ እሱ ከፈታኝ ጀምሮ አንድቀን መቶ አያቅም በብሎክ ተለያይተናል ምን ይሻለኛል ያረብ የስልክ ፍቺ ይሆናልን? የሰማችሁ ንገረኝ
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 4 дня назад
እህቴ ነብስያሽ እዲረፋ ፈትዋ ጠይቂ ግን በትክክል እሱ ከሆነ የፃፈልሽ አውረጃለው ካለ ይወረዲ ይመስለኛል ለምን አች ፈትቸሻለው የሚለውን ቃል እዲናገረ አላረግሽም
@user-ye4yx7xe8o
@user-ye4yx7xe8o 3 года назад
ባአላህ መልሡልኝ ጓደኛየ ባሏ ከፈታት ብኋላ ሂዳቸው ሳያልቅ ግንኙነት ፈጠሩ ኒካው ይመለሣል እደ
@user-ye4yx7xe8o
@user-ye4yx7xe8o 3 года назад
መልሸሻለሁ ሳይል ዝብለው ነው ግንኙነት ያረጉት ከዛ ተለያዩ
@user-kg3fw6fo2o
@user-kg3fw6fo2o 7 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ያሼህ እንደት ናችሁ ኧረ የዋሳብ ቁጥራችሁን በየት እናግኘው
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Месяц назад
እኔ ጥያቄ ነበርኝ ግን ያፎሪካ ትቪ አልሰራ አለኝ የነ ሸህ ሙሀመድ ዘይን በናታችሁ የምታቁ ንገሩኝ ላይቭ ሲገብም አይሰራለኝም ለምን እደሆነ አላወኩትም😢
@kulmiyeibrahim9631
@kulmiyeibrahim9631 Год назад
አሰላሙአለይኩም ሸህ ጥያቄ አለኝ ስለውርስነው የልጂልጂቢወርስ ይበቃል ወይስ እና ስለ እርሻ የኩልመስጠትእናማረስይበቃልወይስ
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 3 года назад
ጀዛከሏህ ያኡሥታዝ በአንድ ጊዜ በ3 ፈታኝ መመለሥ ይችላል ?
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 2 года назад
አይቻልም ውድ 3ጊዜ ተፍታሽ ሌላ አግብተሽ ካልተመለሽ ማግባት አይችልም 3የፈታሽ ባል የምታግቢውም እውንት ትዳር ይሆንኝ ብልሽ እጅ ይህኛውም ለማግባት ብልሽ ማግባት የለብሽም
@EThiopia765
@EThiopia765 8 месяцев назад
መጀመሬጥያቄውንእየመለሡትነውአምጡልብብላቹህ
@matrail4794
@matrail4794 Год назад
እሰኪ የኡሰታዝ ሸክሰይዲ ቁጥረላኩልኝ. ጥያቂነበርኝ
@NejatKonjo
@NejatKonjo Год назад
መልሱልኝ ባአላህ
@zahrazahr824
@zahrazahr824 Год назад
አሰላምወአለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ እና ለዘጠኝ አመት አንድላይ አልኖርነም እና ዛሬ ብር ከፍየ ተፈታሁ ኢዳ ይቆጠራል አይቆጠርም፡ የፍች ወረቀት ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም በዲናችን ። ይህንን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ም ካወቃችሁ መልሱልኝ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Год назад
ስትጋቡ ተገናኝታችሁ ኣታቁም?
@user-if4zy5fd4w
@user-if4zy5fd4w 11 месяцев назад
ስልክ ቁጥራቸውን የምታውቁ ላኩልኝ
@Wነኝየደገሯ
@Wነኝየደገሯ Год назад
እረበፈጠራችሁ የፈተዋ ቁጥር የምታቁንገሩኝኝኝ😭😭😭😭😭😭
@user-zy4nv8mz5j
@user-zy4nv8mz5j 3 года назад
የኔ ባልም ደውሎወ ባዳፍ ሶስቱንም ፈትቸዛለሁ ነው ያለው
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 года назад
እባክሽ ላነግርሽ እፍልጋለሀ እህቴ በምን ላግኝሽ እኔም ስላጋጠመኝ ነው
@user-zy4nv8mz5j
@user-zy4nv8mz5j 3 года назад
@@user-cj4xg2gf9x በሚሴጀር አናግሪኝ የፌስቡክ ስምሽን አስቀምጭልኝ
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 года назад
sofya Edris ይባላል ፍስቡኪ ብሮፍይሉ በቢጫ ፀሁፍ የተፀፍ ነው ያርቢ የሚሆነኝ እንጅ እማይሆነኝ ነገር ላይ አታልፍኝ ነው የብሮፍይሉ ጥቅስ ግቢነ አነግሪኝ
@user-zy4nv8mz5j
@user-zy4nv8mz5j 3 года назад
@@user-cj4xg2gf9x እሽ
@ZaharaHussen-xf3ov
@ZaharaHussen-xf3ov 2 месяца назад
ስላም አለይኩም ጥያቃ ነበረኝ ስልክ የላችሁም
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 года назад
እባህ ያሽህ እኔም ጥያቄ ነበርኝ እንድት አርጊ ነው የማገኛቸው
@yamichetube7201
@yamichetube7201 2 года назад
Like
@mohammedkorie1922
@mohammedkorie1922 2 года назад
ለኔ ጥየቄ አለኝ ምስቴን በ3 ፈትቼየት ነበር ግን በርከርድ ነዉ እና ደሞ አልሰመቺዉም እሄ እንዴት ይተየል
@hhbh7719
@hhbh7719 Год назад
😅😅😅
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 месяцев назад
😂😂😂
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 9 месяцев назад
ሱብሀን አላህ ስንት አይነት ወንድ አለ ምን አቾኩለህ ሶስቱን ባንድየ ባሌዋ የኔ ውድ ሽ አመት ኑርልኝ ስንጣላ እንኮን እኔ ፍታኝ እያልኩኝ ስጨቀጭቀው ስልክ ይዘጋብኛል ቆየት ብለን መልሰን እንታረቃል በኔ ትግስት ሳይሆን በባሌ ታጋሽነት ወንድ ልጅ ታጋሽ ሲሆን ጡሩ ነው
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 9 месяцев назад
አላህን ፍራ ለወደፊትህ
@user-ok7mn1xh6w
@user-ok7mn1xh6w 2 года назад
ቁጥራችሁንፈልጌነበር
@uhshehdhejs9796
@uhshehdhejs9796 9 месяцев назад
የአረቦች ሼህ ሰህል ናቼው ማለት ብዙ አማራጭ ይሰጣሉ ለምሳሌ በጡህርና በሀይድ የተፈታች ፍቹ አይወድቅም የሚሉ አሉ እና የኛ ኡለሞች በጣም ሙተሸድዶች ናቼው መፈናፈኛ የለም የአለም ኡለሞች በአረበኛ ብዙ ማብራሪ በመረጃ ብዙ ውይይቶች ያለበት ማሰርጃ ይሰጣሉ አንድ ወድ ሰለ ፍች ሁክም የማያቅ ጃሒል ዝብ ሎ ፈተውሽ ስላለ እንዴት ሁሉነገር ያበቃል የፍችን ሒደቶች ሳያውቅ በንዴት... በሀይድ በጡህር ፈተውሽ የሚል ሰት ጃሒል በሞላበት ሓገር ተቀምጠን ሰት ልጆች ሜዳላይ የቀሩ ከናትና ካባት ጋ ማደግ ያልቻሉ ሞልተዋል ....
@MekaMeka-re8bd
@MekaMeka-re8bd Год назад
አላህጤናእድሜይሳጤቻህእሰታዝሰዔድያርብ😭
@user-pn5wj8of7f
@user-pn5wj8of7f 3 года назад
የጀመአ ስልክ ቁጥራቸውን የምታውቁ ላኩልኝ
@user-ij2kd6cb3r
@user-ij2kd6cb3r Год назад
በሸሪአፍርድቤትመፈታትይቻላልእደ
@Etovan-xn4wl
@Etovan-xn4wl Год назад
@@user-ij2kd6cb3r አወ እሱ አልፈታም ካለ ይቻላል ብቻ አንችም ኢትዮጵያ ከሆንሽ ነው እኔ ሰውዲ ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ፈታኝ ስለው እምብይ አለ ሁለተኛ ሴት ጠልፎ አምጥቶ አሁን እኔ ሀገሬ ልሄድነው በዛወ በሸሪአ ዳኛ እፈታለሁ
@dyccg5252
@dyccg5252 2 года назад
ውስታዝ ባሌሚስት አለህእደሲሉኝ የለኝምልልነውአለኝ ኒካሁእደትይታያል. ያውቃል የለኝምካለ ኒካሁእደሚወርድ እያወቀ ነው መልሱልኝ
@user-vo9it3bx2j
@user-vo9it3bx2j 11 месяцев назад
የለኝም ካለ ይወርዳል
@user-mj7jr4zi6z
@user-mj7jr4zi6z 2 года назад
ወላሂጥያቄነበረኝቁጥርያላቹህላኩልኝ
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 3 года назад
👍👍👍👍
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 года назад
አንደወ በየቦታው ሠለፈች ነው እሚወራው አንተ ጠብቅኝ የከሪም ተዳራ ሀይወቴ የረቢ አተው አይቸግርህም እኩያ በለሌን አንደሠጠኸኝ ያገሬን ለጅ አንደሠጠኸኝ አንተ አንተው የመጀመሪያ የመጨረሻ አርግለኝ ያከሪም
@NejatKonjo
@NejatKonjo Год назад
አሰላሙአለይኩም ያጀማአ እኔ ከባሌጋ ባጋጣሚ ትጣላ ከዛ እኔ በቃ ከዛሬ ጀምሮ እኔና አተ እንደዚ ከምንሆ ከዚ በሀላ ማቆም አለብን አልኩት ከዛ እሱም እሺ አለኝ በዛው ስልክ ተዘጋጋን እና ይሄ እንዴት ይታያል
@alikabadru2266
@alikabadru2266 11 месяцев назад
ኢሄ የኔም ጥያቄነነው
@user-cg9hj7fk3g
@user-cg9hj7fk3g 3 года назад
እህት ወንድሞቸ እስኪ ፈታዋ ልጠይቅ ነበር ቁጥር የምታቁ አስቀምጡልኝ
@mismarifa5913
@mismarifa5913 2 года назад
እኔራሹእፈልግነበር
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Год назад
Esuase kalefelegechew yechalale big baby😢
@user-qm7vw8sm8q
@user-qm7vw8sm8q 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም
@user-qm7vw8sm8q
@user-qm7vw8sm8q 7 месяцев назад
ሽህ ጥያቄ አለኝ. አድ ወድ ሲናድ እፈታሽ አለሁ
@user-qm7vw8sm8q
@user-qm7vw8sm8q 7 месяцев назад
ሲናደድ ወድማችን ልፍታሽ እፈታሽ አለሁ ሲላት ሚስት ግን መልስም አልሰጠችው
@user-qm7vw8sm8q
@user-qm7vw8sm8q 7 месяцев назад
እና እደት ይታያል. ተባላሽቶበት ከሆነ. ቤተሰብ ማድረስ ይችላል ወላ ሚስቱን ብቻ እርጃቱ ማለት ማሌሽ ግልጽ አርጉልን
@user-pk3nc8sx4v
@user-pk3nc8sx4v 3 года назад
ሽኩረንሌኩምአላህእድሜናጤናይስጥልንበፍችዙሪያጥያቄአንድሴትየወራባእያለችፍችተፈታችከዛዉላይመለስኩአለይህእንዴትነዉየሚታየዉ?
@alfatawa1
@alfatawa1 3 года назад
አልፈታዋ በ+966559025391 ሪያድ መጠየቅ ይቻላል።
@fhft1865
@fhft1865 3 года назад
ባአላህ የኔም ጥያቄ ነው
@hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075
@hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075 2 года назад
@@alfatawa1 በአላህይሄቁጥር የፈተዋነውደ
@user-sf5ev8hh1m
@user-sf5ev8hh1m Год назад
ቁጥራችሁን ፈልጌ ነበር ሸህ
@ReRe-hr7mu
@ReRe-hr7mu 9 месяцев назад
እኔም እፈልግ ነበር
@rimtube1298
@rimtube1298 Год назад
አሰላሙአለይኩም ሸሀችን እኔና ባለቤቴ ከአንድ አገር አደለንም 1 ልጅ ወልደናል ከጊዜ ቡሀላ ወደ ሀገር ገባ ባሌ ከዚያ ቡሀላ በሰላም እየኖርን ነው አሁን ላይ ግን ባሌ ሌላ ብዙ ሴቶች ላይ ይጀናጀናል እሰወ ምን ይሉኛል
@user-cv1db2uo6w
@user-cv1db2uo6w 10 месяцев назад
ውዶቼ ቁጥር ካላቹ ተባበሩኝ
@user-mm2zz7qx1t
@user-mm2zz7qx1t 9 месяцев назад
ያሸህ በእኛ በሴቶች ኒካህ ቢሆንልን ደስ ይለኝነበር
@EThiopia765
@EThiopia765 8 месяцев назад
መናተማቢሆንአድምሤትትዳርአትይዝምነበር
@user-mm2zz7qx1t
@user-mm2zz7qx1t 8 месяцев назад
@@EThiopia765 ወላሂ አዎ እኔ ባሌን ፈትቸሀለሁ ብለውም ንቅንቅ አላለልኝም እንደኔ የሚናደዱ ሴቶች ይኖራሉግን
@sihamsultan7184
@sihamsultan7184 Год назад
ቆይ እንዴት ነው ሴቷሳትፈልግ ብዙ በድሎት እሱ ሲፈልግ መለስኩሽ የሚለው
@hellotube4433
@hellotube4433 2 года назад
በአንዴ በሶስት ከፈታት በኋላ ርጃቱ ካለስ እንዴት ይታያል? ጀዛኩም አላህ
@fozyatube553
@fozyatube553 2 года назад
አይችልም ተባለ እኮ ሃቢቢት ሃራም ነው
@jujusiraj103
@jujusiraj103 Год назад
እሺ እኔም በሌ በንድ ቀን ሶስቴ ፈቶኝ ግን በመሀለችን ልጅ ስለለ መመለስ ፈልገንል ግን ከተለየየን 1 አመት ሆኖነል በሰአቱ ግን የወረበበ ለይ ነበርኩኝ ኒከህ አስረን መመለስ እንችለለን? በአለህ የምተውቁ ከለቹ መልሱልኝ
@user-fx9ty1uc4i
@user-fx9ty1uc4i Год назад
እኔምለው ኒካሁ ያለው በወዶቹ እጂ ነው ምን አጣደፋቸው ሶስቱንም ባድግዜ ለማውረድ ካልፈለጉ ቀስእያሉ መገላገል እየቻሉ አዳንድ ወዶች ይገርሙኛል😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
አወን እሣቸው አሥቸጋሪ ናቸው
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Год назад
Asafari himanot
@user-qj8ns6tp1e
@user-qj8ns6tp1e 2 года назад
የተውሶ ወጠጤ። ክክክክክክ
@hayuahmed863
@hayuahmed863 4 дня назад
ሸኻችንን ያቆይልን። ነገር ግን እኚህ ሸኽ ማነው? ሸይኽ እንዲሆኑ ያደረጋቸው???? በእዉነቱ እነዚያ ያለፉት ሐበሻዊ ዑለሞች ናቸው። ታዲያ ያስተማረንንን ዑለማ መቃረን ራስን ተቃርኖ መቆምን ይቆጠራል።
@HazeraEthio
@HazeraEthio 2 месяца назад
ጀዛኩም ላከይር
@sadiya1112
@sadiya1112 3 года назад
አህለን
@MedinaSaid-dk5cq
@MedinaSaid-dk5cq 2 месяца назад
ቁጥራቸዉን ከየትነዉአማገኘዉ
Далее
Построил ДЕРЕВНЮ на ДЕРЕВЬЯХ!
19:07
ፈታዋ #ትዳር# ኒካህ
15:20
Просмотров 31 тыс.
Построил ДЕРЕВНЮ на ДЕРЕВЬЯХ!
19:07