Тёмный

በ ኢህአፓ ፍርድ ቤት በሰላማዊት ዳዊት ጥብቅና ለፍቅር ከሞት የተረፈው .... IHasabe Nibab 

Nahoo TV
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በ ኢህአፓ ፍርድ ቤት በሰላማዊት ዳዊት ጥብቅና ለፍቅር ከሞት የተረፈው .... IHasabe Nibab

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@frewabebe6891
@frewabebe6891 Год назад
ግሩም ሥራ - ሕይወት እና ሞት - አገር እና ሕዝብ - ነፃነት እና ፍቅር የታደሙበት በዘመን ቆይታ ጉጉት እና ዋጋ ጨምሮ በነበረ ሰዉ የሚነገር እዉነተኛ ታሪክ ...አዘጋጁ ሆይ ተባረክ
@jemalabdie3435
@jemalabdie3435 Год назад
A true story told by a person who lived the life of revolutionary era! Love, dedication, sacrifices for the people! Thank you
@user-dx4me2hj4t
@user-dx4me2hj4t 10 месяцев назад
ዘርዓብሩክ አበበን ዘላለምነ ያስገደልከው አንተ መሆንልን የረሳን አይምሰልህዘሩ ክሕሸን በሰጠህ ምስጢራዊ መመሪያ መሰረት ቨታማኝነትህ መነገድ አሳስተህ በጠላት አስከበብካቸው።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
Thanks for the information I love to know about the old ehapa generation if u know let me know how Tselote Eskiyas was killed 😊
@Introvertcritic
@Introvertcritic 3 месяца назад
Bedemb abraraw please
@user-dx4me2hj4t
@user-dx4me2hj4t 10 месяцев назад
ድንቅዮዋ ሠላማዊት ዳዊት እና ውድ ባለቤቷ ፀሎተ እንደት እንደሞቱ እንኳን ለመነገር አልሞከርክም
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
Please if u have knowledge let me know thanks
@kenawbogale5797
@kenawbogale5797 Год назад
ግሩምና ታሪካዊ ውይይት ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት መፅሐፉን የት ማግኘት እንደሚቻል ብትጠቁሙ መልካም ይመስለኛል አመሰግናለሁ::
@srvneyo9011
@srvneyo9011 Год назад
ይገርማል
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Год назад
እውነተኛ ታሪክ ፤በጣም ልብ አንጠልጠል ቃለመጠይቅ ነው ደራሲውን በጣም ነው የማከብረውና የማደንቀው፡፡ የሚገርመኝ ግን ዛሬም የተረፉት የዛ ፓርቲ የበላይ አመራሮች ያን የመሰለ ተተኪ የማይገኝለት ትውልድ በተሳሳተ አመራር አስፈጅተው ስህተታቸውን አለመቀበላቸው ነው፡፡
@milliong.tsadik5540
@milliong.tsadik5540 Год назад
This is like the love of David and Jonathan in the Bible. David even took care of Menphebuste who had an accident. Did you take care like David, if not do it now. I appreciate the true love your have for Ethiopia which the TPLF followers have to learn.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
ስለ ነጭ ሽብርና የኢህአፓ ጥልቅ ተሳትፎና ሚና ለማስረዳት ለምን አቅም ያንሳችኋል የዛሬው ትውልድ አውቆት የራሱን ፍርድ መስጠት አለበት አወያዩም በእርግጠኝነት አባል ስለነበርክ ትሸፋፍናለህ
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Год назад
ሂስና ግለሂስ ፣ ምን ማለት እንደሆነ ብናውቅ መልካም ነው። ለአሁኑ ሰላም ድርድር ጠቃሚ ትምህርት ይኖረዋል።
@germayhagos2563
@germayhagos2563 Год назад
ሲስ እና ግለ ሂስ ግምገማ ነው ጥፋት ካለ እንድታም እና ለማረም አቅጣቻ ይሰጣል ወይም ታስረዳለሀ
@asnakeabdi
@asnakeabdi Год назад
ኢሕአፓ ካኒባልስት ነዉ። በደመ ነፍስ ለመግደል የሚፈጥኑ ሰዎች የሚመሩት ድርጆት ጌታቸዉ ማሩን ሸገር ፣ ይርጋ ተሰማንና ሌሎች 11 ጓዶቻቸዉን በሰንገደ የገደለ ጸሎተን የማይገድልበት ምክንያት አይታየኝም። በላይ ሐሰን (ደጀኔ) ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በኃላፊነት ሲሰራ የነበረና 60 ሺ ብር ይዞ የተቀላቀላቸዉን ጓድ ቁም ስቅሉን በማሳየት ዲፕሬሽን ዉስጥ የከተቱት እነ ደብተራው ናቸዉ። እነ ይርጋንም የገደለና ያስገደለ ደብተራዉ ነዉ። ጸሎተ የተገደለ ዕለት ወደ ወንዝ ከዳዊት ጋር የሄደበትና ፀሎተ በተገደለበት ቅጽበት ከስፍራዉ የተገኘበት ግጥምጥሞሽ ተብሎ የሚታለፍ አይደለም። ቢያንስ ቢያንስ ባመነበት በዳዊት ግድያ እንዴት አልተጠየቀም። ዲፕሬስድ የሆነ ሰዉ ራሱን ይገድላል እንጅ የሚቀርበው ወዳጁን የሚገድልበትስ ሁኔታ ግራ አይደለም ወይ?
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
Thanks for the information do u know how and why Tselote Eskiyas killed
@Introvertcritic
@Introvertcritic 3 месяца назад
Demo why did he fire his gun for no reason? Mejemeriyam besu mesariya sew tegelual, enesu miyayut metekosun bicha silehone new
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Год назад
ኢሕአፓ ፍትህ ና ርትዕ ማወቁን እየነገርከን ነው ወይ?
@samsongebru4945
@samsongebru4945 Год назад
I think we need more evudence
@tibebugorfu9433
@tibebugorfu9433 Год назад
የመፅሐፉ ዋጋ ስንት ነው የት ይገኛል
@robelles5114
@robelles5114 Год назад
ሰላም ኤሊያስ እኔ የምኖረው danver co ነዉ መፅሐፍ የት ይገኛል
@kahsayabraha
@kahsayabraha Год назад
The book is on Amazon
@f.hailefessuh5691
@f.hailefessuh5691 Год назад
Hi Naboo TV, last week part 2 interview w/Kahsay Abraha, watched and was very interesting. If you need eye witness as that tragic moment I was there and if you need additional info I’m available and happy to share.
@user-dx4me2hj4t
@user-dx4me2hj4t 10 месяцев назад
ዘሩ ክህሸን ሁለቱ እንዲጠፉለት ስለፈለገ ግድያው በታማን አንጋቹ አማካይነት ተገደሉ።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
Do u know how and why Tselote Eskiyas killed please if u have knowledge
@user-dx4me2hj4t
@user-dx4me2hj4t 10 месяцев назад
ታማኝ ሎሌው በሴት አለማገኘት ምክኒያት ሌላ ችግር አንዳይገባ በማሰበረ እሷን ዘሩ ክህሸን ነው ያቀነባበረለት
@user-dx4me2hj4t
@user-dx4me2hj4t 10 месяцев назад
ይህን የዘሩ ክህሸን ታማኝ አሽከርና ምስጢር ተላላኪ ምን ሊናገር ትመኛለህ
@user-dx4me2hj4t
@user-dx4me2hj4t 10 месяцев назад
ነፃ ያወጣህ የምትወደው የምታከብረው ውድ አዛዥህ ዘሩ ክሕሸን ነው።
@aelem9164
@aelem9164 Год назад
ያለቁትን ጓዶች ማሰታወሰ አንጀት ያሳርራል ማልቀሰ ቀላል ነው ማረር እዲሁ መኖር ከተባለ አለን
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
True
@samsongebru4945
@samsongebru4945 Год назад
Eprp doesn't allow love affair during its struggle
@oromay02
@oromay02 Год назад
selamawit Dawit ABdu her mom Eritrean , her grand father was deserted by king Hailesilassie
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
No
@oromay02
@oromay02 4 месяца назад
 ፡ ፡ what ፡ do ፡ you ፡ know ፡
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
I know selamawit her mom isn't the piece sheets of Arab turk Italian British etc called Eritrea 🇪🇷 her husband also Tselote Eskiyas born in Addis graduates Haileselase university and ehapa leader his ethnic tigre so
@eyobabay
@eyobabay Год назад
ይህ ሰዉ የህብ ጠላት ነዉ ለካ? አዘጋጁ ማለቴ ነዉ ።
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Год назад
ስለላ በኢሕአፓ ውስጥ የለም፣ ለጠላት ካልሆነ በስተቀር።
@tayebelihu9728
@tayebelihu9728 4 месяца назад
I heard many and read few writings about EPRP and EPRA at Asimba. I concluded , all conspiracy was led by the Devil ZERU KISHEN the very much emotional stone head.
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 месяца назад
​@@tayebelihu9728 I agree just from reading of the old ehapa generation thanks for the info do u know why Tselote Eskiyas killed 😊
Далее