Тёмный

በ14 ዓመቴ ወደ ሳውዲ አረቢያ መጣሁ እና 30 ግመሎችን ብቻዬን በረሃ ውስጥ እጠብቃለሁ በጣም ያሳዝናል 

Ethio Tube 1
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

በ14 ዓመቴ ወደ ሳውዲ አረቢያ መጣሁ እና 30 ግመሎችን ብቻዬን በረሃ ውስጥ እጠብቃለሁ #remember#gurage#America#hager media# Ethio chanel#oromo#sidat#

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Месяц назад
የኔ አባት የአፍር በረሀ የጅቡቲ በረሀ የየመን በረሀ ያላየ ይየው አፈር ግጠን ቅማል ፈልቶብን ነው የምንደርሰው አይዞክ የኔ አባት አንድ ቀን ያልፍልናል ከኔ ጋ እራሱ 4ያለማጣ ልጆች ባንተ እድሜ አብረውኝ መተዋል ጠንክርልኝ❤
@user-rn7mh4sl1l
@user-rn7mh4sl1l Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um Месяц назад
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um Месяц назад
,በጣምነዉየምታምረዉ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ።።
@user-fj2lx4ls3m
@user-fj2lx4ls3m 15 дней назад
አላህይገዘህ አላህይጠብቅህ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Месяц назад
ሀቢቢ ልጄ አላህ መጫረሸክን የሰምርልህ ኩፉ አይከህ❤❤❤
@FhfJcjg
@FhfJcjg 27 дней назад
ለዚህ ህፅን ልጅ ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ አላማህ ይሳካልህ ❤የኔ ልዩ የኔ ታታሪ የኔ ቀልጣፋ አይዞ ሁሉ ነገር በልጅነት ያምራል 💕💕💕 🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Месяц назад
እግዚአብሔር በሰላም ወደ ቤተሰቦችህ ይመልስህ የኔ አባት
@SemiraSemu-bf7zp
@SemiraSemu-bf7zp Месяц назад
ትክክል ነህ አዲስ ሰው በጣም ነው የሚጎዱት አረብ ከባድ ነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 3:46
@FhfJcjg
@FhfJcjg 27 дней назад
የኔ ወንድም አይዞክ በሰላም ለአገራችን ያብቃን መጨረሻህን ያሳምርልህ !!
@ChfCh-fk9fd
@ChfCh-fk9fd Месяц назад
የኔ አባት እግዚያብሔር ያሣድግህ ሁሉም ያልፋል ወድሜ
@SemiraSemu-bf7zp
@SemiraSemu-bf7zp Месяц назад
አው ወላህ ልክ ነህ ባይመጡ አሪፍ ነው እኔ እራሱ አዲስ ነኝ ግን ገባድ ነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 3:26
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r Месяц назад
የኔ አባት የኔ ስስት ቃላት አጣሁልህ ወድሜ ወዴ አንተ ይምጣ አረቡን አናግረዉና ሪያድ ነዉ ያለዉ ስራ ገና አልገባም ዱአም አድርጉለት ኮሜንት ፃፍልኝ የኔ እስማርት የልጂ አዋቂ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 4:01
@tube3481
@tube3481 Месяц назад
ልጅ ሲጀመር ቅንጭላቱ ከእድሜው በላይ ነው የወጣችሁትንም ይመቻችሁ ያልወጡትንም ያረጋጋልን😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 4:14
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r Месяц назад
ቻናሉን ፖሮፋይልላይ አስቀምጥልን አባ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 5:39
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k Месяц назад
አይ ሀገሬ ህፃናቱም ስደት ወጣ በጣም ያሳዝናል 😢😢 አይዞህ ወንድሜ በአንተ እድሜ ልጂ አለኝ አንድ ቀን መለየት ይከብድዋል አንተ ከእናት እና አባት መኖር ስትችል ችግር አስደደህ 😢😢😢😢😢 አመመኝ የእኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l Месяц назад
የኔልጅ በናትህ ሆድ ውስጥ እያለህ 30 አመትህ ነበር መሰለኝ እኔ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እመቤቴ ትጠብቅህ በርታ ግን ስለ ፍቅር ያልከው እንኳን ያለፈ ሒወትህላይ ነው እና አሁን ያለህበት እድሜ እንኳን ለማፍቀር አልደረስክም ፀልይ ተረጋጋ በዚህ እንድሜ ፀልይ እንጂ ሌላ ነገር አታስብ❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 2:58
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs Месяц назад
ያረብ አላህ ይጠብቅህ 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🍀🍀
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 5:56
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c Месяц назад
አይዞክ ወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Месяц назад
ቆንጆ ነህ እኮ ጸጉርሕ እራሱ የአረቦችን ነዉ የሚመስል በጣም ቆኖጆነህ
@user-kd5gr7fu5x
@user-kd5gr7fu5x Месяц назад
የኔ ጌታ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 24 дня назад
የኔ፡ወድም፡በርታ፡አይዞህ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡ጓደኞችህ፡ካተ፡ብዙ፡ትምርት፡መውሰድ፡አለባቸው፡ቅዱስ፡ኡራኤል፡ላገርህ፡መሬት፡ያብቃህ
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r Месяц назад
ቆንጆነህ ሲጀመር የኔ ጣፋጭ አላህ ካተጋ ይሁን
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p Месяц назад
አሚን ግን አላህ እስልምናንም ይወፍቅህህህ በጣም ከዲሜህ በላይ አስተሳስብ አለህ
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x Месяц назад
​@@user-qt1oj6rt6pእውይ😮😮😮
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
​@user-qt1ojደሚርኝማ6rt6p
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 11:10
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Месяц назад
ዳዊት አይዞህ በርታ ጎበዝ እሺ የኔ ቆንጆ እድግ በል የልጅ አዋቂ 👍
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Месяц назад
የኔ ጠንካራ ደግና እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን❤❤❤
@terizatadila5276
@terizatadila5276 Месяц назад
በጣም ቆንጆ የቆንጆ ቆንጆ ነክ እራስን በጣም ከፈጣሪ በታች ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@terizatadila5276
@terizatadila5276 Месяц назад
ጎበዝ አንተ በመልካምነትህ የትላልቆች አጉል ንግጊራቻዉን አትስማቻዉ ሁሉንም በትግስት እለፋቻዉ ወይኔ በጣም ቆንጆ ነክ
@user-ro7el1lr3q
@user-ro7el1lr3q Месяц назад
የኔ ወንድም አለህ ይጠብህ የኔ አስተዋይ አለህ ይጨምልክ መሸአለህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 4:26
@zebibamohammed7843
@zebibamohammed7843 22 дня назад
የልጅ ጀግና ኡፍፍፍፍ የወንድሜን ልጅ መሠለኝ አላህ አላማህን ሁሉ ያሣካልህ
@Ema-nk6gj
@Ema-nk6gj Месяц назад
የእኔማር ቆንጆኦኮነህ ተለያለህ ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 9:19
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 Месяц назад
እሔን ል ሣየ እባ ሚተናነቀኝ የኔ ወድም በርታልኝ ጀግናነህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 5:12 🎉
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u 11 дней назад
እግዚያብሔር ..ይጠብቅህ❤❤❤❤
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 7 дней назад
የኔ ዉድ ጥክር በልአይዞክ ፈጣሪ አለህ ወዲሜ፡ኢትጲይ ላሉት አስተላልፍ፡እዲህ መከርተት እዳለ፡ይርዱ አብሽር
@RedfgdffrDtdfgg
@RedfgdffrDtdfgg 6 дней назад
የኔአባት አላህ ወዴቤተሠቦችህይመልስ የኔከርታታ እኔን አባቴ
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n Месяц назад
Yen geta amilkeee yebarekheee,amilke yetebkheee❤uffff yaszenaliee
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r Месяц назад
እግዛብሄር ይጠብቅህ
@abdallahaltamimi928
@abdallahaltamimi928 26 дней назад
የኔቆጆ ልነህ በሰላም መተሀል እግዚአብሄር ቀቶሀል ❤❤❤❤
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k Месяц назад
የኔ ወንድም አላሐ ይጠብቅክ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 8:03
@user-ox1se3fu7f
@user-ox1se3fu7f Месяц назад
እግዛብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f 19 дней назад
አለህ,,ይጠብቅህ,,,ወንድሜን,,,አስተወስከኝ,,የኔ,,መር,,አለህ,,የሰከልህ,,እስከ,,መጨረሸ,የሰከልህ❤❤❤
@MuheeArsitube2
@MuheeArsitube2 Месяц назад
Baga nagayaan dhufte sanyii
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u 11 дней назад
የኔ ወድም😢😢😢
@user-ji7ch9xs6j
@user-ji7ch9xs6j 9 дней назад
አይዞህእኛም14ነውየመጠነውአብሺር
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የአገር የልጆች የምወከብራቸው ሰላማችሁ በያላችሁበት ቦታ እኔ ደህና ነኝ አለሁላችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-bg9dm3xr5r
@user-bg9dm3xr5r Месяц назад
ሀመ መዝገበ ለበለጠ ❤🎉ረሠሸሰአከ የተወሰደ መዝገበ 🎉❤😅😮🎉😅❤❤🎉❤🎉❤🎉❤😢
@MadinaEimar
@MadinaEimar Месяц назад
ወላሒ ምን አይነት እዉቀት ነዉ የሠጠህ እንደት የሆደን ቁስል እንደነካኸዉ ስለ መዳም ቅመሞች ሥታወራ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 4:47
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s Месяц назад
አላህይጠብቅህ
@getegeteGete
@getegeteGete 16 дней назад
አይዞህ፡የኔ፡ወንድም፡ራስህን፡ጠብቅ፡አረብ፡ለአበሻ፡ሚጎዳ፡አይመስላቸውም፡እኔ፡ሳውዲነኝ፡ስልክህን፡ፃፍ፡ውዴ፡የት፡አካባቢ፡ነው፡ያለህው፡❤❤❤
@Teyonmaryam
@Teyonmaryam Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ናችሁ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ደስ ይላል በርችልን ስራ ክብር ነው እናመሰግናልን በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን በእውነት
@JamilaMaxamed-sb6kn
@JamilaMaxamed-sb6kn 22 дня назад
የኔማር ያገር ልጅ አይዞህ እሽ የኔቆጆ
@BbrrtUu
@BbrrtUu Месяц назад
የኔወንዲም ቆጆነህእሽ ውደ
@SalamBpower
@SalamBpower Месяц назад
God Bless You ❤❤❤❤
@NuruMohammed-cd4kh
@NuruMohammed-cd4kh Месяц назад
Yene abat allah yitebkih❤❤❤
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u 11 дней назад
የምርር አጀቴን በላሀኝ❤❤❤❤
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Месяц назад
Btam ❤gobez❤ lji berta ayzoh 🎉 enathn agzat antem allah ytbkh
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm Месяц назад
የኔ ውድ ❤🎉 አይዞህ ያልፍል
@halikahalika
@halikahalika Месяц назад
ኡፍፍ አብሺር ጎበዝ በርታ ጃግናናክ ያልጅ ጃግና በርታ ሁሉም ያልፈል አላህ ይጣብቅክ❤🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 9:58
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 10:14
@sayiethiopia
@sayiethiopia 11 часов назад
ውይይይይይ የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@TamimaMohamed-cn5jw
@TamimaMohamed-cn5jw 18 дней назад
አይዞህ ወንዲሜ ሁሉም ያልፉል አላህ ከየመን ያወጣህ እዚያ ቦታ ያለ ስቃይ ወሏሂ
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 28 дней назад
የኔ ውድ ልጅ መልክህ ቆንጆ አሰተሳሰብህ ቆንጆ ምርጥ ልጅ
@BuzuuMedia
@BuzuuMedia Месяц назад
NAGENYII Waqqaayyoo Siif yaa Bayyatuu baga Naga dhufteee qalii tiyyaaa jabbadhuu irraati Hojadhuu ❤❤❤😢😢😢
@taniawadi1427
@taniawadi1427 Месяц назад
Wow
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r Месяц назад
የኔ ጩጬዋ የኔ ማር የኔን ወድም ስል የባሰ አለዉ እፍፍፍፍ የኔ ጣፋጭ አላህ ካተጋ ይሁን ያገሬልጂ የሸዋ ሮቢት ልጂ
@user-tg6gu2yu1p
@user-tg6gu2yu1p Месяц назад
የኔአባትእግዛሔቤር ይጠብቅህ ፈጣሪላገራችን ያብቃን
@MadinaMahmodi
@MadinaMahmodi Месяц назад
የኔ ውዱ ነገር አብሽር ሲጀመር ልጁ ፍስት ነው አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 6:12
@DiribeDasale
@DiribeDasale Месяц назад
Bartaa yene wandii kasaudii ❤❤❤❤
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 12 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@cutepink1706
@cutepink1706 Месяц назад
የኔ ወንድም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-ns9ep1ek1j
@user-ns9ep1ek1j Месяц назад
እግዚአብሔር ከክፉው ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድሜ ጎበዝ በርታ እሺ ❤❤❤😂😂🎉🎉
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 Месяц назад
አረ ቆጆየነህ ወንድሜን ትመሰለኛለህ
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh Месяц назад
ማሻአላህ
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh Месяц назад
የምድር ጠካራነህ
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh Месяц назад
የምር
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh Месяц назад
አላህ ይገዝህ
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh Месяц назад
ወድም ስት አመት ሠራህ
@alemtesfaye3912
@alemtesfaye3912 Месяц назад
God bless you 😢😢😢😢😢
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube 19 дней назад
Bagaa nagaa dhuftee qalii namaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu ittii fufii
@user-ik2ie3ul3f
@user-ik2ie3ul3f Месяц назад
Betam gerami lij new kemir.Yelij awaki
@SamSung-fc1op
@SamSung-fc1op 13 дней назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-mg2ne1nr6z
@user-mg2ne1nr6z Месяц назад
አይዞህ ወድሜ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@SuziTube-wh3cq
@SuziTube-wh3cq Месяц назад
ጠንክር አይዞክ
@WarkieDebassa
@WarkieDebassa 28 дней назад
Welcome
@user-dx6oz9lv5l
@user-dx6oz9lv5l 17 дней назад
የኔ ወድም አላህ የጠብቅህ ትኑሽየ❤❤❤
@NigstWelde
@NigstWelde Месяц назад
አፈር ልብላ የኔ ቆንጆ
@SeidReta-pb2sv
@SeidReta-pb2sv 24 дня назад
ሚስኪን አይዞህ እሽ ባባየ ዉይይይይ አይዞን እሽ
@MdjjMdyt
@MdjjMdyt Месяц назад
የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤
@hao90
@hao90 27 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ውድ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@REHAM.1r
@REHAM.1r Месяц назад
😢😢 አላህ ያበርታህ ወድምዋ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 14:31
@user-rs9ld6vm6f
@user-rs9ld6vm6f Месяц назад
አላህ ያግዝህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 8:50
@user-rr7pv8wl8q
@user-rr7pv8wl8q 21 день назад
በጣም ጎበዝ
@user-rx6oi2ue1k
@user-rx6oi2ue1k 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤ ayezo yene wodume yene gegena💪💪💪💪😭😭💪💪💪💪💪
@MissKhadija-tp6qy
@MissKhadija-tp6qy Месяц назад
አለህ ይጠብቅህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 8:17
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 28 дней назад
ዝበላቸው መልክህስ ቆጆ ነህ❤❤❤❤
@TurungoEshete
@TurungoEshete 28 дней назад
በእውነት ስደት በጣም ከባዲ ነው
@user-hy9cy8pk6k
@user-hy9cy8pk6k 21 день назад
የኔማር❤🎉🎉🎉🎉
@user-hy9cy8pk6k
@user-hy9cy8pk6k 21 день назад
የኔወዲም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-md9cg1vk1d
@user-md9cg1vk1d Месяц назад
የኔ አባት አለህ ይጠብቅህ 💕💕💕በርታልኚ
@GdHhd-el4ht
@GdHhd-el4ht Месяц назад
የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 Месяц назад
Egziabher kekifu hulu yitebikih yene lij kekifu yitebkih
@FamousMob-bz8mw
@FamousMob-bz8mw Месяц назад
እግዛብሄርይጠብቅህወድሜ
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Месяц назад
የኔ ወንድም አላህ ይጠብክህ 🥰🥰
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝማ 8:33
@naemaadam4175
@naemaadam4175 Месяц назад
❤❤❤አይዞክ
@user-cs6ox7lg6y
@user-cs6ox7lg6y Месяц назад
እድግ በል የኔ አባት
@user-hj3hs6yi6q
@user-hj3hs6yi6q Месяц назад
አላህይጠብቅህ፡አይዞህያልፈል፡
@user-fo4nu9lv3e
@user-fo4nu9lv3e 29 дней назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም
@bipbip3883
@bipbip3883 Месяц назад
ወድማችን አይዞህ በርታ ጀግና ነህ
@ethiopiaha8531
@ethiopiaha8531 22 дня назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh Месяц назад
Barta wandema helum yalfal.eshy Gat yxabkeh
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 1,4 млн
ዘርኦም መጸ ዕላል ጸወታ ሓጉዙኒ
33:11