Тёмный

🔴ብዙዎችን ያስገረመው የመንሱር ጀማል ቪድዮ!! |Mensur Jemal 

Ado Dekebo
Подписаться 2,1 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

🔴ብዙዎችን ያስገረመው የመንሱር ጀማል ቪድዮ!! |Mensur Jemal

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 284   
@AbduHussein-u7z
@AbduHussein-u7z 3 месяца назад
ከጫልቱ ጋር ያለ ሂጃብ ሥንት ቀን ኖራችሁ?
@tajuhsulxan2112
@tajuhsulxan2112 3 месяца назад
Mashaa. Alhaa❤
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 3 месяца назад
ጫልቱ ድረሺ😂😂😂😂😂😂
@Yuuyg-tv9ft
@Yuuyg-tv9ft 3 месяца назад
@MehbubaHpxjfif
@MehbubaHpxjfif 3 месяца назад
ሂጃባችን ውበታችን ነው❤❤❤
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 месяца назад
ሂጃብ ጁምአ ስለሆነ ብቻ የሚለበስ አይደለም ! እንዲሁም አንተ እንዳልከው "በተለይ ዛሬ ጁምአ ስለሆነ ሂጃብ ካላደረግሽ ላናግርሽ አልችልም ! " ብለክ ሴት ልጅ ሂጃብ ማድረግ ያለባት የተለየ ቀን እንዳለ አድርገክ ስለ ሂጃብ ብዙ ለማያውቁት የተሳሳተ መልዕክት ባታስተላልፍ እና ለካ ሂጃብ ቀን አለው ብለው የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ባታደርግ ጥሩ ነው !!! የማይሆን ነገር ከመዘባረቅ እንዲሁ ዝም ብለክ እራስክን ሆነክ ሚዲያ ላይ እንደ ሁል ግዜክ ብትቀርብ ይሻልካል !!!
@MedinaMedi1234
@MedinaMedi1234 3 месяца назад
ማሻ አላህ መንሱር ጀግና ያለ ሂጃብ እንዳታወራቸዉ በዚ ቀጥል🙏
@BirhaneHussen
@BirhaneHussen 3 месяца назад
Dmrign❤
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 3 месяца назад
በአናትህ ትተከላለህ እንጂ አላደርግም 😏አንቺ እራስሽ ልፍስፍስ ነሽ መነፅርሽን አውልቂ ሲልሽ አወለቅሽ ለምን አንተም አውልቅ አላልሽውም ሲቀጥል ደሞ ሻርፕ አድርጊ ሲልሽ ማድረ ማነው እሱ ኮንፊደንስ የለሽም ማንም ሊያዝሽ አይገባም ለፈጣሪ ብቻ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 3 месяца назад
ጫልቱን ጋቢናህ አድርገህ ሂጃብ መችአለበስካት
@rahimafaode8912
@rahimafaode8912 3 месяца назад
Eko😂😂😂😂
@zezeze4356
@zezeze4356 3 месяца назад
Eko
@oksure440
@oksure440 3 месяца назад
ለብሳነው ያገባት
@oksure440
@oksure440 3 месяца назад
ለብሳ እና ሽሀዳ አሲዞ በሀላል ነው ያገባው እህት
@hikingfan3665
@hikingfan3665 3 месяца назад
በሀላል ፈታችው😂​@@oksure440
@asternegeri4123
@asternegeri4123 2 месяца назад
አይ መንሱር አንተ መንግስት የሆምክ ግዜማ ታየኝ እያንዳንዳችን ተሸፋፍነን ስንሄድ ። ሳይወደድብን በጊዜ ሻሾቻችን እየገዛን ማጠራቀም ሳይበጅ አይቀርም እህቶቼ ልብ ያለው ልብ ይበል ወገን ።
@HayetHawsen
@HayetHawsen 3 месяца назад
ይሄ ሰውየ ጉርኛነው
@MuheAmin-mn1ir
@MuheAmin-mn1ir 3 месяца назад
ሂጃብ ውበት ነው ወላሂ
@SaraOmar-t7k
@SaraOmar-t7k 3 месяца назад
ላይክ ውበት በሂጃብ
@abdujemal347
@abdujemal347 3 месяца назад
ከጁመአ ውጪስ ፀጉር ማየት ይቻላል እንዴ
@Yalfal2009
@Yalfal2009 3 месяца назад
አይ የጫልቱ ባል 😂😂😂
@ToibaAli-o8r
@ToibaAli-o8r 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@ematube9407
@ematube9407 3 месяца назад
😂😂😂😂
@Adme1244
@Adme1244 3 месяца назад
ጉራ ጫልቱ በአንቦሎ አይደል የመጣችው ማስመስል ጠላሁ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
😂😂😂
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 2 месяца назад
አሁን የህትሺን ሆነ የሰዉ አይብ አታዉሪ ዉዷ❤
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 3 месяца назад
አቤት ሳክስ ጫልቱ መች አሰረች
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 3 месяца назад
የኢ/ያ አለባበስ እንደዚህ ነው ።
@dagimhagos1420
@dagimhagos1420 3 месяца назад
አስመሳይ አንተን ብሎ ሀይማኖተኛ ውሸታም እች ብር መሄጃዋን የማታውቅ ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ሀብታም ለመሆን ባለስልጣንን መጠጋት ነው ።
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 3 месяца назад
ቆሻሻ ምን ስለሆንክ ነው የማደርግልህ የማትረቢ
@Hela259
@Hela259 3 месяца назад
እንደነዚህ አይነት ወራዳ ሴቶች ሳይ ነው ሴትነቴ የሚያስጠላኝ።መሽፈንን አምነሽበት ሳይሆን ከሱ ጋር ለማውራት ብቻ ያለሽን ታደርጊያለሽ።ያቺም በቅርቡ የፈታት በወራት ትውውቅ ለሷ ሲል በመስቀል የተቸነከረውን ፈጣሪዋን ትታ እሱን አምና ከብርሀን ወደ ጨለማ ስትገሰግስ የሚታመን ጌታ እግዚአብሔር እንጂ ሰው እንዳልሆነ ባደባባይ አሳያት።ሴቶች እኛ ትልቅ ክብር ያለን ነን ገንዘብንና ዝናን የምንከተል እርካሽ መሆን የለብንም።በተለይ በተለይ ለወንድ ወይንም ለሴት ብሎ በመስቀል ስለሱ ሲል የሞተለትን ፈጣሪውን በሰው ፊት የሚክድ እኔም ባባቴ ፊት እክደዋለሁ ብሎ ጌታ በቃሉ ተናግሯል።
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 3 месяца назад
ዋዉ ኪያዬ አመረብሽ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ 3 месяца назад
ከጁምዓ በቀር በሌላ ቀን ተገላልጣ እያት ያለው ማነው አንተ ቀን አምላኪ እንደው ምኑም አያምረኝም እረ እባክህ ቻልቱህን ሸፍናት መጀመሪያ
@helenshemeles4307
@helenshemeles4307 3 месяца назад
Stop laying
@Rim_mame
@Rim_mame 3 месяца назад
መንሱሬ ብራቦ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 месяца назад
ባሪያ ነው የምትሆኚው እዛው አገራችን ቁጭ ብለሽ እድልሽን ሞክሪ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 3 месяца назад
መንሱር ሰለሂጃብ ታወራለህ??? ጫልቱን በሂጃብ ነዉ ያገኘሀት ?? እንደ አንተ ያልተማረ ይመስልሀል ሌላዉ ሰዉ??? ለነገሩ ሂጃብ አድርገዉ ፍታት እናገባሀለን የሚሉ ጥቅመኛ ሴትች ሞልተዋል ከነሱ ጋ ተጃጃል
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 3 месяца назад
አንተ በሰባሳ በመነፅር እራሰህን እንደመከለያ የምትጠቀምበት ኮተት
@abdujemal347
@abdujemal347 3 месяца назад
መንሱር እቺ ልጅ ኢጃብ ስትለብስ ያምርባታል ስለዚህ አስልመህ አግባት ። ጫልቱም አለች እንዴ?
@SamSma-rs7in
@SamSma-rs7in 3 месяца назад
😂😂😂
@AmanDejen-gt1jr
@AmanDejen-gt1jr 3 месяца назад
ወረኛ ለምን ቀድመሽ አልተሸፈንሽም ታዲያ?
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 3 месяца назад
መንሱር አስመሳይ አይገልፅህም 4 አግብተህ የፈታህ አስመሳይ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 3 месяца назад
ምን አገባህ አስርስ ቢፈታ
@AhmedAli-uc9qy
@AhmedAli-uc9qy 3 месяца назад
She is beautiful now
@sofiyaaEbirhim
@sofiyaaEbirhim 3 месяца назад
ማሻሀለ መሱሬ❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 месяца назад
Mensur I respect 🙏
@AshanafiAshanafi-x4e
@AshanafiAshanafi-x4e 3 месяца назад
ተገናኛችሁ፡ሁለት፡አስመሳዮች፡ሀይማኖት፡አፍላይ፡አደለም፡ይለው፡ልብውስጥ፡ሁለት፡ደደቦች፡እኔለናተ፡ሼም፡ይዘኝ።
@sarafromaddis143
@sarafromaddis143 3 месяца назад
ሴቶቹ ግን ምን ሆነዋል።
@Nejash2023
@Nejash2023 3 месяца назад
ቆሻሻ
@Menelik27
@Menelik27 3 месяца назад
ሙንሱር ማን ስለሆነ ነው ካለዕምነትሽ ሻሽ የምትጠመጥሚው? ሙስሊሞች አውልቁ ቢባሉ አያወልቁም የሆንሽ ነሽ በእውነት ክርስቲያን ነሽ መልስሽ እሱ ነበር መሆን የነበረበት አለቀ።
@HananHaderi
@HananHaderi 3 месяца назад
መሱር ሳይሆን እስልምና ነው ሚያዘው ሀይ
@Menelik27
@Menelik27 3 месяца назад
@@HananHaderi የሚይዘው ለሙስሊሞች እንጂ ለክርስቲያኖች እይደለም።
@leyluchannel2713
@leyluchannel2713 3 месяца назад
😂😂😂😂​@@Menelik27
@Zebura-d5v
@Zebura-d5v 3 месяца назад
ማሻአላህ ሂጃብለባሽቱወዲቱ ሙዕሚናት አጭበርባሪ ሌባ ዱርዬ እማይቀርባት ❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ሙሥሊምነኝ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 месяца назад
መንሱርዬ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 3 месяца назад
Take your glass too
@abduke112
@abduke112 3 месяца назад
መንሡሬ የምር ትችላለህ
@NuruAli-qy2gc
@NuruAli-qy2gc 3 месяца назад
መሱሬ ባችሩ ንገራት በቃ እደዚ አይነት ሙስሊሞች ስማቸው የሙስሊም ስም ዝለያዙ ሙስሊም አይባሉም ቀጥታ ከእስልም ያወጣቸዋል
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 3 месяца назад
ሂጃብ ዉበትነዉ ለሴትልጅ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад
ትክክል የሴት ልጅ ውበቷ ሂጃቧነው❤
@negagetachew974
@negagetachew974 3 месяца назад
ስለ ሒጃብ የሙስሊም ሴቶች ጋር ብትነጋገር ያምርብሐል፣ እነሱን ፈርተህ ክርስቲያን ሴት አምጥተህ ስለ ሒጃብ እስላም ሴቶችን ለማስተማር መሞከር ድፍረት ነው ኪያ ስለ ሚስሊም ሴቶች የሰጠሽው ትንተና ማቃጠር አይሆንብሽም፣ ምን አገባሽ በዚህ ስማቸው የምታነሺ ስለ ራስሽ ብቻ ብትናገሪ ጥሩ ነበር፣
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 месяца назад
አንቺ ቦርኮ ሻሽ ጠምጥመሽ ቂጥሽን የትም ነው ምከፍቺው እናቃችኃለን እኮ እንደናንተ ዝሙተኛ ጫታም የለም አስመሳዮች
@negagetachew974
@negagetachew974 3 месяца назад
@@SintayehuEshetu-hg8us ሽርሙጥና ከናንተ ነው የተማርኩት፣ you are the master of ሸርሙጣ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
ጂል እከፍ ክርስትና እድትገላለጥ ማንፈቀዴ
@negagetachew974
@negagetachew974 3 месяца назад
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ሃይማኖት አስተሳሰብና ስብዕና ገንብቶ የልብ ንጽሕናን የሚመጣው እንጂ ከማምለኪያ ቦታ ውጪ እየተሸፋፈናችሁ ሒዱ የሚል መመርያ ከየት ነው ያመጣኸው??
@امالبه
@امالبه 3 месяца назад
ሞኝ መፅሀፍ ቅዱስሽን አንብቢ አንች ሞኝ
@Muna-u9l
@Muna-u9l 3 месяца назад
አይልም ስለራስህ እምነት አውራ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 3 месяца назад
መሰምርያ መፅሀፍሽን አንብቡ ከዛ ኮምቺ
@hikingfan3665
@hikingfan3665 3 месяца назад
መንሱር አንበሳው😂
@TegegeneAdem
@TegegeneAdem 2 месяца назад
መንሱሬ ጠንክርልን
@العتيبي-ط2ط
@العتيبي-ط2ط Месяц назад
ማሻአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayBulcha-v5i
@SisayBulcha-v5i 3 месяца назад
መንሱር ጀዛከላህ ሂጃብ ስላስለበስካት
@DemekeMerga-pu1mf
@DemekeMerga-pu1mf 3 месяца назад
እድታምር አንተም ለምን ኢዳብ አላረክም
@qweqwe444
@qweqwe444 3 месяца назад
ወይ አንተ❤
@uaeuae1256
@uaeuae1256 3 месяца назад
😂😂መሱረን ለማገባት በለሺ አትቅባጠሬ ጫረታው ገቢ ዝም ብለሺ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 месяца назад
ሰው ሳይስመስ መኖር አይችለም ምን አለ ለሀቅ ብንኖር ባለፈው ጫልቱ እዴት አርገህ እዳቀረብካት አይተናል ክርስቲያን ተብየወች ደሞ በክርስቲና መገላለጥ እዴሚፈቅድ አርጋቹሁ ተገላልጣቹሁ ትወጣላቹሁ እዝህ ሀይማኖትሽን ያላከበርሽ እዴት ሰውን አክብረሽ ሰው ያለሽን ፈፀምሽ አምላክሽ ያዘዘሽን ሳፈፅሚ አይ ሰው😢😢😢😢😢
@SaddHadf
@SaddHadf 3 месяца назад
ትክክል ብለሻል
@melekeKetema
@melekeKetema 3 месяца назад
ለጫልቱ ሲሆን ግን መንሱር አትሸፈንም
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 месяца назад
Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut Metsehaf kidus Anbebu
@negagetachew974
@negagetachew974 3 месяца назад
መንሱር የራስህ ሐይማኖት ተግባራዊ ሳታደር ዘለህ ወደ ማታቀው አትግባ፣ ተሸፋፈኑ የሚለው ቤተ-ክርስትያን እንጂ ለYou tube እና TikTok ተሸፋፈኑ የሚል አንተ ያወጣኸው ሕግ ነው። ጉረኛ
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b 3 месяца назад
ዴዴብ
@melekeKetema
@melekeKetema 3 месяца назад
እሷ እራሷ የሆነች ቆራጣ
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 3 месяца назад
Absolutely True.
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 3 месяца назад
ቤተክርስቲያን ብቻ ስትሄዱ ነው እንድትለብሱ የታዘዛችሁት?
@negagetachew974
@negagetachew974 3 месяца назад
@@FoziaFOZia-h9b መሐይም መሆን እንዃን አታውቅም
@maheletnuri660
@maheletnuri660 3 месяца назад
እጃቡ ልክነህ
@shueibMohammednor
@shueibMohammednor 3 месяца назад
juma ken bcha new😅😅😅??
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 3 месяца назад
ምንድነው የምትይው መስቀል ጭፈራ መግቢያ ማን አደረገው ።መቼም ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አይመስለኝም 😂
@asqw6481
@asqw6481 3 месяца назад
አልተሰቀለም ዉሸት ነዉ
@YasminAsefa-bc2tl
@YasminAsefa-bc2tl 3 месяца назад
ሀይ.መሱር.ማሻላህ.ተባረከላ
@YasminAsefa-bc2tl
@YasminAsefa-bc2tl 3 месяца назад
ባለቤትህ.የነበረቸዋ.በንግግር.እካን.አችልም.ተገላገልህ.ራህመቱ.ሰፊነዉ
@almazgessesew13
@almazgessesew13 3 месяца назад
You dont have right to ask her to cover iwish you ask me
@SamSma-rs7in
@SamSma-rs7in 3 месяца назад
የመንሡር መነፀር እንዳሮጊቶች ነው ያደርገው 😂😂😂
@fantahunareda894
@fantahunareda894 3 месяца назад
እረ ተው እባክህ አትቀልድ
@MominaJemal-ns5bd
@MominaJemal-ns5bd 3 месяца назад
Mashealahe
@NuruAli-qy2gc
@NuruAli-qy2gc 3 месяца назад
እነሱ ሙስሊም አይደሉም
@FikruFikruchane
@FikruFikruchane 3 месяца назад
በጣም እምታሳዝን ነህ ስአሁንም አታርፍም ጫልቱ እኮ አዋርዳሀለች
@wollokocha
@wollokocha 3 месяца назад
ምናባሽ አሳፈረችው አሳፈራት እንጂ እየተንቀዠቀዠች መጥታ.
@ilmawalloo-p3o
@ilmawalloo-p3o 3 месяца назад
Mansuur guyyaan jumaa qofaa miti guyyaan hundumaa kun hajinabiidha
@አይደለም
@አይደለም 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AbdoSaid-er7vw
@AbdoSaid-er7vw 3 месяца назад
የርገላት
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ጉድ
@SbadinShafa
@SbadinShafa 3 месяца назад
ጉርኛ ተበዳ
@RomanaAlRomana
@RomanaAlRomana 3 месяца назад
መንሱሬ❤❤❤❤❤
@AhmadSisayKatama
@AhmadSisayKatama 3 месяца назад
አስመሳይ የቲክቶክ ጡረተኛ
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 3 месяца назад
ጉረኛናሻፋዳነው
@meseehallu1001
@meseehallu1001 3 месяца назад
ምን ትባላለች
@Kadiga-kj9fz
@Kadiga-kj9fz 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 2 месяца назад
ለራሥሸ ሣለብሽ ሙሥሊም ትተቻለሸ ፈረሥ ደሞ መሥቀል አድርገው አለች
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g 3 месяца назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 месяца назад
ለንደን ካርቶን መሸከም ነው ያለው ስራ ሰው እደፈለገ መሆን ይችላሉ ወሬ አለብሽ
@ابللال-ط9ذ
@ابللال-ط9ذ 3 месяца назад
ምሻላህ ሕጃብ ያምራል
@genetwoldekidan-yz9ol
@genetwoldekidan-yz9ol Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ABDOKed-x1n
@ABDOKed-x1n 2 месяца назад
መንሱር የትነህ ላገኝህ በጣም አፈልጋለሁ pls
@amelanayir7981
@amelanayir7981 3 месяца назад
Yeset❤ lij webet sylka ❤❤ behiab new leka 😂😂😂❤❤❤❤
@Atifra1532
@Atifra1532 3 месяца назад
ኢጃብ አድርገው ከሌሎች ዜጋ ጋትዳራቸው ላይ የሚወሰልቱ ብዙዎች አሉ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 месяца назад
አንተ ስለ እስላም እንጅ ስለሌላው እምነት ምናገባህ ቀዳዳ
@abduljelilkasim5793
@abduljelilkasim5793 3 месяца назад
Masha Allah
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 3 месяца назад
Unethenew masure
@zannahvlog9227
@zannahvlog9227 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@samielyas7592
@samielyas7592 2 месяца назад
Muslimoch eko hijab adergew club maygebut le emnetu kiber selalachew new
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
አወ ሂጃብ ዉበትነዉ
@seidabate8547
@seidabate8547 2 месяца назад
ሂጃብ ለሴት ልጅ ውበት ነው የኡነት አምሮብሻል።
@Noor-v3q6g
@Noor-v3q6g 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 месяца назад
What???😜😜😜 አሃ! ሀይማኖተኛ? ረስቼው😂
@MaryamMerry-c8y
@MaryamMerry-c8y 3 месяца назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g 3 месяца назад
ጠጉርሺን ሸፉኝ አላለም ሸፍኖ ማውራት ይፈቀዳል ያለህ ማነው ሆ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 3 месяца назад
ውነቱን ነው
@SaddHadf
@SaddHadf 3 месяца назад
አረ ተይኝ እህቴ ሲጀመር አላህ ይምራን
@AlAl-lc3jk
@AlAl-lc3jk 2 месяца назад
መንሱር እረ እኔን ስራ ፈላጊ ነኝ ስራ አስገባኝ
@abiavi43
@abiavi43 3 месяца назад
ስለሀይማኖት አትግቢ አላማሽን ምትፈልጊውን አውሪ❤
@amenabb
@amenabb 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 386 тыс.
Obbo Mensur Jemal fi Aseya Jemal Biyya Dubai Irraa
31:24