Тёмный

በ15 ሰአት የሚደርስ የፉርኖ/የነጭ ዱቄት/እንጀራ አዘገጃጀት/ያለ ምጣድ በመጥበሻ የሚጋገር/Ethiopian food enjera recipe/ 

Ayu tube
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 238   
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ዋዉ የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክ እምወድሽ ሼር ላይክ
@fekertube5818
@fekertube5818 Год назад
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማዬ ዋዋዋውውውው በጣም ሀሪፍ የጀራ አገጋገር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሠግናለን የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ
@borena109
@borena109 2 года назад
ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ እንጀራ ነው የጋገርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ 👍👍❤️❤️ ሼር
@user-ej3rw9ul5r
@user-ej3rw9ul5r 2 года назад
እጅሽ ይባረክ እህቴ በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው በዚህ መንገድ ጋግሬ በጣም ነው የምያምረው ፈጣሪ ይባርክሽ😍😍😍😍
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 4 месяца назад
እኔ ግን በጣም ደከመኝ በብዙ መንገድ ሞክሪያለው ምንም ደከመኝ ሰለቸኝ ማርያምን እንጀራ ከበላው ድፍን 15 አመት ሞላኝ ካገሬ ነገ ልሰደድ ማታ እንደበላው ይሄው እርከዛሬ ድረስ እንዳማረኝ አለውኝ ቲክቶክ ላይ ወደ 30 አይነት አሰራር አይቻለሁኝ ልክ እንደነሱ ነው እምሰራው ግን ምንም ያልሞከርኩት የሩዝ ዱቄት ብቻ ነው ሌላ ምንም አልቀረኝም ሊጥ እየደፋው አጥያት ብቻ ነው ያተረፍኩት 😢
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 4 месяца назад
በየ ሚዲያው ሰውች እንጀራ ሲበሉ ሳይ እኔም በጎረሱ ቁጥር ምራቄን እውጣለው ማርያምን በብዙ አይነት ሞከርኩኝ ምንም አንዳንዴ እንደዚህ እሚያስተምሩን ሰውች ከካሜራ ጀርባ እንጀራ እንዲሆን እሚጨምሩበት ነገር አለ እያልኩ ማሰብ ጀመርኩኝ እውነት😢
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 года назад
ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ እህታች እናመሰግናለን።
@elyaslemma9398
@elyaslemma9398 2 года назад
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@ensratube
@ensratube 2 года назад
ወኔ ያቺ እንጀራ ሁሌ እንዳማረኝ 😍😍😍😘
@siyansiyan5464
@siyansiyan5464 Год назад
👍👍💐ዋው በጣም ያምራል እጂሺይባረክውድ🌹
@niattekeste5221
@niattekeste5221 2 года назад
ዋው የኔ እህት በጣም ነው የመሰገን ኩሽ እንጀራ በጣም ናፍቆን ነበረ እና ኣሁን ይሰራሎ 👍❤️❤️
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 Год назад
በጣም ቆንጆ እጂሽ ይባረክ
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 Год назад
ይገርማል እጅሽ ይባረክ ሞክረዋለሁ
@lijimerkil
@lijimerkil Год назад
ጎበዝ በርች ትችያለሽ ተባረክ
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt Месяц назад
ዋው ይለያል
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Год назад
ዋውውውው በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@KhadijaKhadija-xj3bc
@KhadijaKhadija-xj3bc Год назад
ዋው እጅሽ ይባረክ ዛሬ ልሞክር ነው እኔም
@mqidyitub
@mqidyitub Год назад
እጂሽ ይባርክ በጣም ያምራል
@rabia7019
@rabia7019 2 года назад
ማሻአሏህ በጣም አሪፍነው 👍👍👍👍
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Год назад
Wow tebarek
@eimanlove
@eimanlove Год назад
ማሺአሏህ ያምራል
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 года назад
ዋውውውው ሲያምር እህት
@MilonBd-jo5mv
@MilonBd-jo5mv Месяц назад
እኔ ሞክሬ እዴት እደማምር የምር የኔቆጆ ተባረኪልኝ እኔወድምሽ በቂጣ ተጓድቸነበረ
@fatmah1115
@fatmah1115 Год назад
መሸአለህ በጣም ያምረል
@user-uk5mq3dl4p
@user-uk5mq3dl4p Месяц назад
እጅሽ ይባረክ❤
@fouytloiut5695
@fouytloiut5695 Год назад
Wow tabarek abesiti ayicamarime nw ishi
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 года назад
ማሻ አላህ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 2 года назад
እጅሺን ይማረው እማየ በርች የኔባለሙያ በጣምነው የሚያምር
@sedaathuoby8492
@sedaathuoby8492 9 месяцев назад
መሻአሏህ. ትለያለሺ. በጣም. ያምራል❤❤❤
@dgfygfhfhg5000
@dgfygfhfhg5000 2 года назад
ምርጥአሰራርእጅሽይባርክየኔቆጆ
@Azeb1
@Azeb1 3 месяца назад
ejish.yebarek❤❤❤🎉
@afoker6053
@afoker6053 2 года назад
በጣምያምራል
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m 9 месяцев назад
ማሻአላህተባረከላህ❤❤
@user-tw5xd2gq1d
@user-tw5xd2gq1d 2 года назад
ማሻአላህ በርችልኝ እህት እኔም ሞክሬው ቆጂየነው ተባርኪ
@ahlam259
@ahlam259 Год назад
እጅሺ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚
@Nefisa630
@Nefisa630 Год назад
ማሻአላህ ያቺ ሙያ የተለየ ነው የኔ ባለሙያ ወላሂ ጌማትሽ ለራሡ ልዩነው ያቺሙ ልዩነው በርቺ እህታችን
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 2 года назад
ዋው የኔ ባለሞያ። በርቺ የኔ ቆንጆ
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 4 месяца назад
ይባርክሽ መልካም ትምህርት ዕውቀት አካፈልሽኝ።
@lubaba355
@lubaba355 9 месяцев назад
ዋው የኔ ቆንጆ ማሻአላህ
@user-rw5pp3cg3w
@user-rw5pp3cg3w Год назад
Wow ጀግና ነሽ ተባረክ እኔም ተጠቅሜያለሁ 🥰
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
ተባረኪ እህቴ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 года назад
አመሰግናለሁ እህቴ እጅሽ ይባረክ👉👉👉👉🌷🌷🌷🌷🌷
@dessiemichiel5765
@dessiemichiel5765 Год назад
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ኣመሰግናለው ፣
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 2 года назад
በጣም የሚያምር እውነት
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 2 года назад
ማአሻአላህ
@user-rb6ye8jn5r
@user-rb6ye8jn5r 2 года назад
ማሸአላህ
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ ሁኛለሁ like ❤❤❤
@husseintube9803
@husseintube9803 2 года назад
ማሻአላህያምራል
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j Месяц назад
ማሻአላህ ዋው ሙያጎበዝ
@ayaaya9691
@ayaaya9691 Год назад
Ejesh ye barek zare enjera gagire belaw betam naf kogn neber ♥️♥️
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 11 месяцев назад
ዋውዉ አሪፍ ነው
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 года назад
ማሻአላ
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 3 месяца назад
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@embetegdew8381
@embetegdew8381 2 года назад
እጅሽ ይባርክ
@user-ty7od5tn3u
@user-ty7od5tn3u 9 месяцев назад
❤የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ሲያምር እንጀራው ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ነው
@hanatafese4923
@hanatafese4923 2 дня назад
ዋው ጎበዘ ከጠፍ ጋር ማቀላቀል ይቻላል ?
@genitube4924
@genitube4924 2 года назад
ጨው ባታደርጊበት ጥሩ ነው
@zizutube4272
@zizutube4272 Год назад
ማሻአላህባለሙያነሽ
@fikiralemu5383
@fikiralemu5383 Год назад
ዋው
@user-eh6jm9rj6i
@user-eh6jm9rj6i 2 года назад
ማሻአላህበርቺአየሉየያገሬልጂ
@user-nb3to5ws2i
@user-nb3to5ws2i 7 месяцев назад
wow❤❤
@najat4665
@najat4665 2 года назад
በርቺ እህታችን
@alfa2803
@alfa2803 9 месяцев назад
Amazing 👏 😮❤❤ keep it up love you 😍 ❤️
@burtukanbuzayew7454
@burtukanbuzayew7454 Год назад
Wow betam balemoya neshii ejishen yebarikew lihuli egizabehr
@memeabeje7018
@memeabeje7018 Месяц назад
እጂሽ ይባረክ እኔም አንችን አይቸ ሞክሬው በጣምነው የሚያምረው❤❤
@simegnsisaytube2032
@simegnsisaytube2032 2 года назад
Yene balemoya ejishe yebarik taberik batem konjo adergesh new yesareshuw
@sabagiday5055
@sabagiday5055 2 года назад
Aye tebarke degemo eyesuese yewedeshale le nefeshem ye yekenune enters yegezabherene kale among tebarki
@monanajash1007
@monanajash1007 2 года назад
thank,,you❤❤❤
@_yididya_tube
@_yididya_tube 2 года назад
good job
@Rebqayoutube
@Rebqayoutube Год назад
Wow
@shitapunuri3964
@shitapunuri3964 Год назад
ማሻአላህ እጂሻ ይበረክ
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Год назад
ውድ እህቴ በጣም ያምራል እኔም እሰራልህ
@user-fz2sv9bi4p
@user-fz2sv9bi4p Год назад
መሸአላህ
@frttre4099
@frttre4099 2 года назад
ማሻአላህ እህቴተ✅✅👏👏👏👍👍🌹🌹🌹
@EthiopianOne-zz5no
@EthiopianOne-zz5no Месяц назад
ዋው ጀግና
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Год назад
በተረፈማሻአላህያምራል በርች
@dwhdjsbshw6134
@dwhdjsbshw6134 Год назад
በተረፈማሻአላህያምራልበርች
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
በርችልኝ
@VjzhzhGzjsj
@VjzhzhGzjsj Месяц назад
የኔዉድእናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 8 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤
@haleemamohammed8713
@haleemamohammed8713 Год назад
እሽማማየ በርች
@user-dz1hv6jl1t
@user-dz1hv6jl1t 10 месяцев назад
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
@sofieyaksa2678
@sofieyaksa2678 2 года назад
ማሻአላህ
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p Год назад
Wow Wow እጅሽ ይባርክ በጣም ጎበዝ ነሽ ዛሬ ነው ዎዴ ቤትሽ የጋባሁኝ
@user-xc1ey1xx8p
@user-xc1ey1xx8p 2 года назад
Amesgenalw yene konjo ❤️🥀
@sinkouatayu9819
@sinkouatayu9819 2 года назад
Yamral Ahte Ajish yibrak
@alemalem7864
@alemalem7864 2 года назад
እሞክራለሁ እሰኪ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 2 года назад
ወይ ሴት ወይዘሮ ነሽ የኔ ባለሙያ
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 11 месяцев назад
Alemadnek nefugnet newu Anbesa Yne kemem👏👏🛍️
@AaaAaa-oh6tb
@AaaAaa-oh6tb 2 года назад
ዋውየኔባለሞያእደነሽበርች
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 года назад
የኔ እህት ባለፈዉ በዚሁ ስራሺ እጀራ እቢዳለኝ ፅፌልሺ ነበር በጣም በተለያየ መገዱ በጤፍ መጥበሻዉ ነዉ ሲሉኝ ስቀይር አሁን ደግሞ ዋስ ምጣድ ገዝቼ በጭራሺ እቢ ብሎኝ ነበር የሄን አይቼ በዚሁ መሰረት ሰርቼዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቆጆ እጀራ ሰራሁ አመሰግናለሁ አቺንም ባለፈዉ በፃፍት ገብተዉ ያበረቱኝንም ዘመናችሁን ሙሉ ያመረ የጣፈጠ እጀራ ይስጥልኝ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q Год назад
የኔ እህት ምጧዷን የት ነው የገዛሻት እንደኢትዮጵያ ምጣድ ነው ወይ ገዝቸ ወደ ሀገር ይዥ መሂድ ፈልጊ ነበር ትንሺ ይሆንች እደው ብየ ሰጋው
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 7 месяцев назад
ማሺአላህ ጎበዝ በተረፈ ኦሬዲ የምትለው ቃል ብትቀርብሺ ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነሺ
@Mmm-vr8nu
@Mmm-vr8nu 2 года назад
ያምራል እህት ይጨምርርርርልልልልልሽሽሽሽ ባለሙያ ነሽ ሰብስክራይብ ላይክ ይገባሻል ያጀማአ አርጉ
@amenaamena810
@amenaamena810 Год назад
ማሻአላህየኔውዴ
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 года назад
ዋው አድናቂሽ ነኝ እኔ እገዛሁ የእሩዝ እንጀራ ቤት እንደዚህ እንደሚዘጋጅ አላውቅም ነበር ከጭ ዱቄት መልክ ስጠኝ ምያ ከኒው ፒዩፕ ነው ነገሩ እናመሰግናለን
@zb3933
@zb3933 2 года назад
ዛሬ ሀብሽ አልጨመርምሽምሳ አሁለት የዛሬ አመት የሰራሽውን ሰርቸ ይጥማል ምርጥወጥ ጋ ገላሁ ይመችሽ
@user-pw6ki2eq7p
@user-pw6ki2eq7p 3 месяца назад
Wowo
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 месяца назад
በርቺ አህት አለም 🤲🤲🤲
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 2 года назад
Betam gobez nesh
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 2 года назад
ጎበዝ ነሺ በርች ሰራዎችሺ ሁሉ በጣም ጥሩዎች ናቸዉ እኔ ካንች ነዉ የተማርኩት በፊት በጣም ያስቸግረኝ ነበር አሁን ግን ካንች ተመሬአለሁ እንጀራ አያምረኝም መልክ ይስጠኝጂ ሙያ ከገረቤቴ አደል
@genetfana9885
@genetfana9885 Год назад
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነዉ❤
@hanatafese4923
@hanatafese4923 2 дня назад
በ እሳት ምጣድ መጋገር ይቻላል
@sarasarita835
@sarasarita835 Год назад
እንጀራው ወጦልኛል ግን ጣዕም የለውም
Далее
Жидкие носки)))
00:19
Просмотров 789 тыс.
እጀራ ከፋራኖ ዱቄት አሰራር 👍
5:42
የፉርኖ ዱቄት እጀራ አሰራር
18:57
Просмотров 27 тыс.