Тёмный

ቢላዋው ተወሰደ!! "🔪 ይሄ ታዲያ መስፈንጠሪያ እንጂ መቆሚያ አይደለም" ምርጡ ገበታ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር //ምርጡ ገበታ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ዘወትር ረቡዕ ምሽት በሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን አቅራቢነት እንዲሁም ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ለማካሄድ ሼፍ አዳሙ ፣ ሼፍ ሮዛ፣ ሼፍ ወልድ ለውድደር የቀረቡ ሲሆን ይህንንም ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል
Join us in today's episode of "Mirtu Gebeta" as Chefs Adamu, Roza, and Wold compete in the Best Table Preparation Competition, hosted by Chef Henok Zerihun alongside well-known chef judges. Watch as they showcase their culinary artistry. Tune in now for this thrilling culinary showdown!
ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 3 месяца назад
እችን የምታነቡ በሙሉ የነገዉ ባለወልድ የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🤲🙏🙏🙏
@Rufo243
@Rufo243 3 месяца назад
አለማትን በፈጠረበት በልጁ ተባርኬያለው:: አያሻኝም ሌላው::
@Mulu-om8bl
@Mulu-om8bl 3 месяца назад
አሚን
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 3 месяца назад
Ayyyy dnkurna balewold man mesloh new egzio dnkurna ​@@Rufo243egziabher amlak asteway libona ysth
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 3 месяца назад
Amen
@amemom6254
@amemom6254 3 месяца назад
ምርጡ ገበታ ያለ ሼፍ ዚ ደስ አይልም
@BH-id8px
@BH-id8px 3 месяца назад
ትክክለኛ ዳኞች በእውነት ንፁህ ዳኝነት ተባረኩ በጣም የምትመሰገኑ ዳኞች በርቱ ለሀቅ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
አይ ጭቀት ለዱኒያ አስተያት ለመቀበል ኤሄን የክል ከታጨነቅን ናጋ በአሄራ አላህ ፍት ቀርበን ስንጣያቅ ምን እንሆን ይሁን ያራቢ በራህማትክ ጄነትን ስጣን
@user-ei2mf1ft7l
@user-ei2mf1ft7l 3 месяца назад
😢😢😢😢ሱብሓናሏህ
@ssaa3540
@ssaa3540 3 месяца назад
ሣሂ አሚንንንን ያረብ
@Rufo243
@Rufo243 3 месяца назад
ወደ ጌታ ይምጡ! ያኔ ከጥያቄና መልስ ወተን በእርሱ ከፍርድ አምልጠን እንድናለን::
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
@@Rufo243 ጌታ ምትለዉ እያሱስን ናዉ ??
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
@@Rufo243 ከንድ አላህ በስታቀር ሚያዲን ዬላም አላህ አንድ ናዉ አይወልድም አይወላድም ለሱም አንድም ብጤ ዬለዉም ወይም እሱን ሚመስ አንድም ነገር ዬለም ጌታ ምትለዉ ወይም ኢያሱስ ያአላህ በሬያና ነብይ አላይ ሰላም እሱ የዘቀን አይደላም አንታን እና እኔን ሊየዲን ቀርቶ ራሱንም አየዲንም እሱም መጨራሸለይ ማች ናዉ ወገኔ ምንበር ቲቪ ያኔ መንገድ ሚል ፖሮግራም ገብዤከላዉ እስኪ ዩቱዩብ ለይ ግበና ኢያዉ ወይም ሁሌ ቅደሜ 3ጀምሮ አላ ትክክለኛ መልስ ታገኛልክ አሁን ራሱ ብትገበ ታገኛልክ እስኪ ሞክራዉ እንዲዉ ብቻ አደምጣዉ
@DubaleAndeyilalu-di7gu
@DubaleAndeyilalu-di7gu 3 месяца назад
የምርጡ ገበታ ግርማ ሞገስ ሼፍ ዚዚ
@hanabekele1369
@hanabekele1369 3 месяца назад
ዳኝነቱ አሪፍ አልነበረም እባካቹ ሼፍ ዚን ደግሞ መልሱልን
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 3 месяца назад
አረ ሸፍዚ የምርጡ ገበታ ድምቀት ምን ዋጠው👂👂👂👂👂👂👂👂👂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@Elsatadesse-kb4dr
@Elsatadesse-kb4dr 3 месяца назад
Shef mekibebya weyyy tebarek shaf mati btam gobez neh tebarekiln
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 3 месяца назад
Here Shef Z yet hedo new. Ye Programm wibet esu neber
@tiiwaratiiwa8720
@tiiwaratiiwa8720 3 месяца назад
Ere shef zi yet naw???
@Fouzan_Amin
@Fouzan_Amin 3 месяца назад
የዛሬው ፕሮግራም እንደ እኔ ሚዛናዊ ዳኝነት አላየሁበትም። በተለይ ተጨማሪ ዙር ለምን እንዳስፈለገ? እና በዳኞቹ እርዳታ እና ቀጥተኛ ተሳተፎ ነው ቢላዋ የተሰጠው። በአጠቃላይ የቢላውን ስጦታ ጨምሮ አሳማኝ አልነበረም።
@astermelesa5669
@astermelesa5669 3 месяца назад
እንኮን ባሳላም መጠችሁ 🤝🤝🤝 ሼፊዚ ባጣም ናፍቆኛል ዬትሄዱ 😔
@kemerayalew7339
@kemerayalew7339 3 месяца назад
ayemetam wetwal
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 3 месяца назад
አገባ መሰለኝ
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 3 месяца назад
ለምን​@@kemerayalew7339
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 3 месяца назад
Yimeles Schef Zi yimeles
@hawa406
@hawa406 3 месяца назад
ሸፍዚ ግን የት ሂዶ ነው😢
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 месяца назад
ሥራ ቀይሯል
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 3 месяца назад
ሁለተኛ ለውጡት የተወሰነ ነገር ይገባቸዋል
@dado36914
@dado36914 3 месяца назад
ሼፍ ዚ ቢሆን ይሄን ውድድር የመራው እንዴት ይደምቅ ነበር ምኑም ያሸናፊዎች አሸናፊ አልመስል አለ ሆስት ማድረግ መሰጠት ይፈልጋል እስቲ የማን ያሸንፋሉን ዘወትር ሞክሩት
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад
❤❤❤❤ በእውነት እኔም በማስተዋል ዳኝቻለው አለባበስ አረማመድ አከታተፍ ፅዳት አበሳሰል አቀራረብ በቃ ሳልቀምሰው ቀመስኩት አጣጣምኩት❤ አሸናፊ ነው በርታ ❤
@alemsratsehayumelese8770
@alemsratsehayumelese8770 2 месяца назад
የዛሬው ዳኝነት ፍትሃዊ አይደልም 100%!
@zeabgebremariam7345
@zeabgebremariam7345 3 месяца назад
የዳኞች ኣስተያየት ሙሉ ለሙሉ በኣማርኛ ይሁን ኢንግሊዘኛ ኣትቀላቀሉ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 месяца назад
እኮ ንገርልኝ
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 3 месяца назад
እኮ ንገርልን
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 3 месяца назад
ሰዓትለመናገር ጥድፊያ በዛበት
@user-qx8uj9sb9t
@user-qx8uj9sb9t 3 месяца назад
ግራ ያጋባል የዛሬው ውድድር ከደቂቃው ጭምር
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@melonayveronica925
@melonayveronica925 3 месяца назад
ሸፍ ዚ የታለ?
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 2 месяца назад
Chef Zeenn Terulghn
@damtewbalachew4801
@damtewbalachew4801 3 месяца назад
ኮራብት ዳኝነትአሸናፊዋ ሴት ናት አላልፍሲላችሁ ራሳችሁ ሰርታችሁ አሳለፋችሁት
@user-pw5wx9xd6y
@user-pw5wx9xd6y 3 месяца назад
ግን ምግቡ እንዴት ይበስላል በዝች ደቂቃ ውስጥ
@user-bc1bb7zm9w
@user-bc1bb7zm9w 3 месяца назад
ይህንንለማብሰል 1ሰአት እኮ አይበቃኝም😂😂😂😂😂😂
@user-kg9fg1sd1q
@user-kg9fg1sd1q 3 месяца назад
በተለይ ስጋዉ ቶለእኮ አይበስልም እሩዙ እራሱ እደትበሰለ እኔይገርመኛል
@user-pw5wx9xd6y
@user-pw5wx9xd6y 3 месяца назад
እንኮን ለማብሰል ከታትፌም አልጨርስ በዝህ ደቂቃ ውስጥ
@user-xj6cj9rf1o
@user-xj6cj9rf1o 3 месяца назад
ኢየሱስ ይመጣል
@sewasew2143
@sewasew2143 3 месяца назад
አዎ, በትክክል ነብዮ እየሱስ ተመልሶ ወደ ምድር ይመጣል::
@myhome0196
@myhome0196 3 месяца назад
ነብዩ ኢሳ አለይሂምአሰላም የመጨረሻው ዘመን ሲደርስ ከአረገበት ወደምድር ይመጣል
@ethioafr1600
@ethioafr1600 3 месяца назад
Jesus is God. He is not prophet.
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 месяца назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እባካችሁ ሸፍዚን ፈልጉት፣
@ethiopianall554
@ethiopianall554 3 месяца назад
ሼፈ ዚ የት ነው ያለው ንገሩን ነፈቅን
@Elsatadesse-kb4dr
@Elsatadesse-kb4dr 3 месяца назад
Be kirbu be Abay tv
@FevenAsefa-gy2wv
@FevenAsefa-gy2wv 2 месяца назад
I don't know why chef Matias sinor Des yilengale
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 3 месяца назад
በጣም ሚሳዝን ውድድር በሴት አቅሟ ተፎካከረቺው ሽልማቱ ለሷ ነበርርርርርር
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
ሴትያም ጎበዝ ነት የምር እኛም ሐበሻ ስንመጣ እንወደደራለን እንሻአላህ አሸትፋለዉ
@deremet6392
@deremet6392 3 месяца назад
Where is the top view Camera??? We need to see the plates from top! I admire your show as well as the judges and the presentations! God bless!🙏🙏🙏
@assa3100
@assa3100 3 месяца назад
ሼፍ ዚ የት ሄዶ ነው? ጆሮአችን ትንሽ ከጩኸት እረፍት አገኘ።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 месяца назад
አይባልም ሥራ ቀይራል
@SelamawitSisay-pi3nz
@SelamawitSisay-pi3nz 3 месяца назад
CHIEF Z YET TEFAH
@Rufo243
@Rufo243 3 месяца назад
ወጣያ ያለ ዳኝነት ነበር😊
@user-nv2uu5ws4f
@user-nv2uu5ws4f 3 месяца назад
adamu wow yegebawal
@user-kg9fg1sd1q
@user-kg9fg1sd1q 3 месяца назад
ቆይ ስጋዉ እደትእየበሰለነዉ
@EleniAsefa-di7zx
@EleniAsefa-di7zx 3 месяца назад
የዛሬው ዳኝነት ምንም አግባብ አይደለም ሁለተኛው ዙር እኮ በቂ ነበር ደርቋል አሯል ብላችሁት ምንም አሳማኝ አይደለም በተለይ ሼፍ ማቲያስ ለሱ በጣም አድልተሀል ምንድነው ትተዋወቃላቹህ እንዴ ሽልማቱ ለሴቷ ነው የሚገባው።።።
@hailurobele6938
@hailurobele6938 3 месяца назад
Judges, please use Amharic for your communication. If you prefer English continue speaking in English without mixing it with Amharic. Thanks! From USA
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 3 месяца назад
ደቂቃ ለመና ገር አትጣደፍ ዛሬ ምን ነካህ የተረጋጋህ አልነበርክምእንደ?
@coffeeloverone
@coffeeloverone 3 месяца назад
All the judges have big belly Pls Work on getting in shape😅
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 3 месяца назад
Danyochu wwwww nachew❤❤❤❤
@sintayehukidane2605
@sintayehukidane2605 3 месяца назад
Fairness of the judges on the second part is questionable
@hubihubi1495
@hubihubi1495 3 месяца назад
ሰላም
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 3 месяца назад
ከቢላዋ ይልቅ ደህና ነገር ሸልሙ... ቢላዋ??? አይመችም! ይዞ ለመዞር እንኳ ደስ አይልም... እንደውም "ዋንጫ" ከምግብ ጋር ተቀራራቢ መሳሪያ ነው... ወይም ሌላ አይነት ሽልማት አድርጉት... አንድ አሸናፊ ቢላ ቢሸለም ኤርፖርት ላይ እንዳያልፍ ሊከለከል ይችላል😄
@Elsatadesse-kb4dr
@Elsatadesse-kb4dr 3 месяца назад
😀😀😀
@Endlak16Endalk16
@Endlak16Endalk16 3 месяца назад
lemen esu nberach ye ashnfachaw 3 zore asfelga alenberm
@AminatUmor
@AminatUmor 3 месяца назад
ወኔደቂቃውግን
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 3 месяца назад
አድ ሁለት ብላችሁማስታወቃ አታስገቡብን
@mariamm9531
@mariamm9531 3 месяца назад
አጠገባቸዉ ቁማችሁ እደት እደሚከብዲ 😢
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
አራ ጭቀት ያራቢ
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 3 месяца назад
Bizugize Danyochunim Shefochunim Yemitazebew Yemayizu Mexbeshawochin Bebiret Mamaseya Siyamasilunaw,Danuoch Andande Yinageralu Gin Hule Yiresalu,Bexa Dangerous Naw Please Cancer Yamexal Asibubat
Далее
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 3,1 млн
Паук
1:01
Просмотров 2,4 млн
Согласны с ней? До конца🤣
0:51