Тёмный

የሼፍ መክብብ ሬስቶራንት ሜኑ ውስጥ የሚገባ ምግብ የተገኘበት //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 77 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_Gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 9 месяцев назад
እኔ ከሼፍ መክብብ ብዙ ተማርኩ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እኔስ መቼ ነው ከስደት ገብቼ ባንተ የምዳኘው
@robs5120
@robs5120 9 месяцев назад
ሼፍ መክብብ ዛሬ ካንተ ብዙ ነገር ተማርኩ የሙያተኛን ጥረት የምታበረታታበት ትልቅ ጥበብ አለህ በርታ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 9 месяцев назад
❤❤❤በፈጣሪ ሁሌም በቲቪ ስለማየው ኮመንት ለመስጠት እድል አይኖረኝ ውስጤ አምቄው ተሸክሜ እዞራለው በቃ ምን እንደምል ቃል አጣው ሁለገብ በስራ መስክ የተሳተፍኩ ብሆንም ...ግን የምግብ ስራን የመሰለ የእሊናን ደስታ የሚሰጥ የስራ ዘርፍ የለም ሰርቶ ለሰውም ለእራስም ሲጠቀሙት እንዴት ደስ ይላል ሁሌ አዲስ ሁሌ ሁሌ ..❤እኔ እዚ ቦታ መጥቼ የእራሴን ፈጠራ አሳይቼ በታላቅ ሼፍ መይኖ ላይ አስቀርቤ...😢😢ተመኘው ስደት ላይ መሆኔ ዛሬ ቆጨኝ ሁሌም ለዳኞች ለተሳታፊዎች ለአቅራቢ ለካሜራማን ....ምስጋናዬን አቀርባለው እሊናዬ ልቤ አብሯቹ ነው የሚሳተፈው...❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
Cooking is one of the most naturally relaxing activities. The problem is gender traditions are very attached to people that cook.
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 9 месяцев назад
Egzabher hasabshn yasakalsh 😊
@TihitnaAragaw
@TihitnaAragaw 9 месяцев назад
ጥላዬ አስተያየት በቀና አይተህ መቀበልህ ነገ ላይ ምን ያህል እንደምትሰራ እንደምታድግ ማሳያ ነው በብዙ ነገር ተምርያለሁ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደምናይ ተስፋ አለኝ character ስብእና በጣም ወሳኝ ነው ጎበዝ
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 9 месяцев назад
አገሬ ልግባ እንጅ የመዳም ቅመሞችን ወክየ ነው የምወዳደረው
@abaymlekami3073
@abaymlekami3073 9 месяцев назад
እኔም ምኞቴ ነው
@fatumahassen1863
@fatumahassen1863 5 месяцев назад
አዳታሳፍሪን እባክሺ ደህና አድርገሺ እድትሰሪ እድሉን ካገኝሺ😂
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
This show has a great balance between reality and aspiration.
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 9 месяцев назад
ሼፍ ጥላዬ ዘነበ(Com 1)( ቅንነተህና የዋህነትህ ደስ ይላል) ሼፍ አቤል ንጉሴ (Com 2) ሼፍ አሲያ መሀመድ (CDP) በጣም ጎበዞች ናችሁ፣ በተለይ ሼፍ አሲያ መሀመድ እንኳን ደስ ያለሽ! ሼፍ አንተነህና ሼፍ መክብቤ ሁሌም ለማስተማር ዝግጁ መሆናችሁን ነው የማየው ፣ በዚሁ ቀጥሉ፣ ሼፍ መክብብ እውነትህን ነው ፣ የእውቀት ጥግ የሚባል ነገር የለም፣ ለመማር ለተዘጋጀ ሰው ከብዙ ነገር መማር ይቻላል፣
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 9 месяцев назад
ሼፍ መክብቤ ግን ትህትናህ እውቀትህ ዋው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 9 месяцев назад
በየሰከንዱ ሰዓት በመናገር ሽብር አይፍጠሩ ቢያንስ ከአምስትደቂቃ ያላነሰ ተዋቸው
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
If there is no time limit, the ingredients will become infected with disease causing bacteria. It will also become boring. The time limit is required.
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
If it wasn't a TV program you are right, but on TV 30 minute time limit is the best way.
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 9 месяцев назад
እውንት ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆነ ሼፍ መክብብ ትንሽ ችለው ትልቅ ነን ለሚሉ ሰዎች ምክር ነው❤❤❤❤
@akallemma7573
@akallemma7573 9 месяцев назад
በጣም ፡ አሪፍ ፡ በቆጮ ፡ መስራት
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 9 месяцев назад
እኔም አቮካዶን አንዳቸውም ወደ ሶስ ሳይቀይሩ ሁሎችም ሰላጣ የዛሬው ጥሩ ግብአት ነበረ
@kiyamelese7922
@kiyamelese7922 9 месяцев назад
ምርጡ ገበታን በጣም እከታተላለሁ ግን አንድ ቀን እንድ ሚቀርብ አስብ ነበር ጥላዬ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 9 месяцев назад
ካሜራ ፊት መቆም የሥአት እጥረት የዳኞች መኮሣተር ቢኮሣተርም መክበብን አዴንቀዋለሁ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
That is the reality to become an popular in cooking
@samiakebede2488
@samiakebede2488 9 месяцев назад
@almazabdo1106
@almazabdo1106 9 месяцев назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️
@tiruworkbeizen9663
@tiruworkbeizen9663 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እድለኛነኚ ምክኛቱም በሸፍ አቤል ንዉሴ ነዉ የተማርኩት እስካፌር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯😘😘
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 9 месяцев назад
ከፍ መክብብ በአንተ መዳኘት ብቻ መታደል ነው አንድ ቀን እኔም እድሉ ቢገጥመኝ ብዬ እመኛለሁ
@cherryfikir7191
@cherryfikir7191 9 месяцев назад
በጣም ግን በሰው ሞራል ላይ የማይገባ ነገር ነው የምታወሩት እየሳቃችሁ ማስተማር ትችላላችሁ አይደል እንዴ ምንድነው መኮሳተር
@rodas9491
@rodas9491 9 месяцев назад
why every shef always wanna make salad? Am not a shef but if i was there i will deep fry the kocho and bean then make sauce with the cream then slice the avocado then i will toast a bread then put the borrito mix add the avocado slice then put the cream on the side or top.
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
Your cooking is expected to give stomachache for most people.
@assa3100
@assa3100 9 месяцев назад
አይ አርት ነው ሳይንስ ነው😂😂። አየነው እኮ
@indujed3236
@indujed3236 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉sewdachu eko hulchunm
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 9 месяцев назад
Wwwwww🎉🎉🎉🎉🎉 barartuuu
@akallemma7573
@akallemma7573 9 месяцев назад
Where is abrak rostorant ?
@Anumma572
@Anumma572 9 месяцев назад
Mert tewdadriwch Mertens dangoch
@theoandu
@theoandu 9 месяцев назад
Abel astemrogal cake skafer ayat 😮
@DAWiTAynalm
@DAWiTAynalm 5 месяцев назад
የቆጮውነገርስ
@samiakebede2488
@samiakebede2488 9 месяцев назад
አረ ምንድነው እኔ አልተደወለልኝም
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
Maybe bring 2 friends that want to be popular in cooking to EBS location
@destaabishu79
@destaabishu79 9 месяцев назад
Lenem😢
@Geshotube2016
@Geshotube2016 9 месяцев назад
ho ho hooo .... endet begeza agerachin yminawukew sim ena kal enita, ymititkemut gibiatiko ezihu addel ende ymibekilew, wyi guddd .... endigeban argun enji
@akallemma7573
@akallemma7573 9 месяцев назад
Jest Bureto mekiskan food
@52Football
@52Football 9 месяцев назад
First
@Rawdawenduwendu
@Rawdawenduwendu 9 месяцев назад
እኔ ብመጣ አሸንፍ ነበር ግን ፊታችሁ ያስፈራል
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
You have a wrong reality and aspiration balance
@TaybaMohamed-k1b
@TaybaMohamed-k1b 9 месяцев назад
እኔስ አይደወልልኝም እንደ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
Bring 2 friends that want to be popular in cooking to EBS location
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 9 месяцев назад
ኧረ እናንተ ከምታስተምሩት ቢማሩ ደሞም ሌሎች የአትክልት ፍሩት አላላጥ ቢያጠኑና ቢመጡ ፈተና ያለጥናት ይቻላል? ምንም ሳይዘጋጁ ነው የማመጡት
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
They come here to become popular in cooking
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 месяцев назад
እንዚ ልጀች ምግበ ንዉ እንጀ ምንዱንዉ ዉንጀል እንዱሰሩ በጣም የስዉ ሞራል ተገላልችሁ እንተ እራሱ ምክር ይስፈልገችዉል ፈታች እራሱ ስይስጥላ
@simonsolomon23
@simonsolomon23 9 месяцев назад
ትክክል ነሽ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 месяцев назад
It is required to become popular in cooking
Далее
Истории с сестрой (Сборник)
38:16
Сняли домик блин🏠
23:19
Просмотров 767 тыс.