Тёмный

ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ ባለቤቱንና ልጁን አስተዋወቀኝ! ከባድ የቦክስ ፍልሚያ አደረግን! 

Maraki Weg
Подписаться 329 тыс.
Просмотров 340 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 562   
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Год назад
Dess yemil Ethiopiawi Program, Zer, Himanot, Edmi, Habtam, Etsota, Deha, Tawaki Yemayimert. Tebarek Gzoye
@AbdiiNagaroo
@AbdiiNagaroo 5 месяцев назад
2:55
@user-db8fj4fu5c
@user-db8fj4fu5c Месяц назад
I’m leaving qu
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ረጅም እድሜ ይስጥ ከነ ቤተሰቦች 🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
እያንዳንዷ ደቂቃና ሰአት የራሷ ፈተና አላት እግዚአብሔርም የራሱ የሚያሳልፍበት መንገድ አለው እውነት ነው ፀጋ ይብዛልህ
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Месяц назад
እኔ የፓስተር ዳዊት እምነት ተከታይ አይደለሁም ወደፊትም አልሆንም ግን ከምወዳቸው ፓስተሮች አንዱ ነው ያስቀኛል፣ ያዝናናኛል፣ ያስተምረኛል። የሚገርመው በዩቲዩብ አንድም የሱ ስብከት አምልጦኝ አያውቅም። ኑርልን
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Месяц назад
እህህህህህ እንዳንች አይነት አስመሳይ ሰው መዥገር ይባላል። አንድም መናፍቅ ሁነሽ መናፍቅ ላለመምሰል የድንግልን ስዕል ለጥፈሽ መጣሽ ሲቀጥል ደሞ ሰውየው ድንግልን እንደሚሰድብ እያወቅሽ ተክለሀይማኖትን እንደሰደበ እያወቅሽ እወደዎለሁ ማለትሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ
@yilmapaulosmadebo5675
@yilmapaulosmadebo5675 28 дней назад
Yemohone edle agetesh zare bemotishe
@deretade7628
@deretade7628 23 дня назад
ዋጋ የከፈለልሽን ኢየሱስን ተከተይ (ተቀበይ) ዮሐንስ ;1:12
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 23 дня назад
@@deretade7628 አንች ብትቀበይው አይሻልሽም? Ooops ለካ አልተመረጥሽም።።።ኢየሱስ ክርስቶስን ሰብካ ለአለም ያስተዎወቀች ኦርቶዶክስ ናት እናንተ ግን martin ተከታዬች ስለሆናችሁ ምን ፕደረግ
@deretade7628
@deretade7628 22 дня назад
@@ituneethiopia8427 ኢየሱስን ነው ያልኩሽ። ሰማይ የሃይማኖት ስም ሳይሆን የመስቀሉን ቃል ነው የምትጠየቂው
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ምርጥ ሰው ፓስተር ዳዊት እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን 🙏❤ከዱቄት የፀዳች ሚስትነች ያለችህ ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤
@misirlegesse891
@misirlegesse891 Год назад
😂😂😂😂
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz Год назад
😅
@samsolomon7595
@samsolomon7595 Год назад
Please, don’t say “ keduket netsa ye honech” because, to use a makeup, you have to have Money, also, this is 21st century and update yourself! Thx
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 11 месяцев назад
😂😂❤
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 6 месяцев назад
😄😄😄😄😄😄😄
@abenezerbirhanu3721
@abenezerbirhanu3721 Год назад
ቢሾፕ ዳዊት እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ አንተ ለምድራችን በረከት የሆንክ ሰው ነው ። ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ዋው!!ጊዜ ማራኪ ይበልጥ ወደድኩህ ዴቭ ከነቤተሰብክ ጌታ ይጠብቃቹ ሁላቹ ም ተባረኩ ❤️❤️👌👌
@fikrugirmatadele9827
@fikrugirmatadele9827 7 месяцев назад
ዴቭ እውነት ነው ብዙ ትዝታዎች አሉ ሲታሰቡ እንኳን የማይታመኑ ይገርማል ብቻ ዘመናችሁ ይባረክ።
@timoasmara6267
@timoasmara6267 11 месяцев назад
ስለ ሚስቱ ብዙ ሲመሰኽር ሰሚቻለው እንዴት መታደል እንደእሱዋ ሰው ኣይነት ማግኘት።በላብዙ ሙያ እና የብዙዎችን ኣባት የሆንከው ፖ/ር ዴብ ተባረክ ለምልም ቁምነገር እና ዋዛ ያምርብሃል።
@Yetu_437
@Yetu_437 Год назад
ምንም እንኳን የ እምነቱ ተከታይ ባልሆንም በምትሰራቸውየአገልግሎት video ከነባለቤቴ በጣም እንወድሀለን❤
@yismalementewow
@yismalementewow Год назад
ያው ብዙም የራስሽን እምነት እንደማትከተዪ ያስታውቃል
@ts3909
@ts3909 Год назад
@@yismalementewowanchis ezih minteserialesh 🤔
@yismalementewow
@yismalementewow Год назад
@@ts3909 አንቺ ደሞ የምን እርጎ ዝንብ ነሽ
@Yetu_437
@Yetu_437 Год назад
@@yismalementewow እሺ አንቺ ደግሞ ማነሽ ስለ ራሴ አንቺ ልትነግሪኝ /የምታውቂ መሰልሽ
@thestar2137
@thestar2137 Год назад
አሽቃባጭ
@selihom6023
@selihom6023 Год назад
መልካም ሰው ጆሮ ሰጥተህ የሰዎችን ችግር ለመፍታት የምትጥር መልካም አባት እረኛ ተባረክ Pastor meret sew God bless you!!
@kiddyhagos9916
@kiddyhagos9916 Год назад
Medhanyalem abate dengel marymn seyabteltel kayewhot bewhala yemitayege ezi sew lay yohanes reay lay zendow kedusanen yemisadbebet aff testew yemilew teks nw yehe sew tenbet yetfetemebet aganenet yesfrebet sew nw gn mn waga alw drama ena show yemisebacwho pentewoch teyayzacwho wede esat eyerotacwho nw fetari lebonacwhon yabraw mn yebalal
@rahwa138
@rahwa138 Год назад
I am Orthodox but his songs got me through difficult times/still does. Maraki you are doing well. This is such a great program
@benjami4359
@benjami4359 Год назад
ኦርቶዶክስ ሆኖ የፖሮቴስታንትን መዝሙር ማድነቅ አይገባም እያስተዋልን። እራስህ ተሳስተህ ሰውን አታሳስት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ለማምለክ ያብቃህ
@edomedom4858
@edomedom4858 Год назад
@@benjami4359 በጣም ትክክል
@rahwa138
@rahwa138 Год назад
@Ben Jami why?? It's a gospel song praising Lord. no harm in listening gospel songs. Most of you people who claims to be Christian absolutely have no clue always negative.
@benjami4359
@benjami4359 Год назад
@@rahwa138 ጌታ ጌታ ስላሉ ብቻ የምትሰማው ነገር መሆን የለበትም፥ የብልግና ወሲብ ሲሰሩምኮ my god ምናምን ይላሉ እና እሱም ወንጌል ነው? የውሸት ትንቢት ሚራክል መኒ እና የገንዘብ ማጭበርበርምኮ የጌታ ስም በመጥራት ነው የሚፈጽሙት እና እንደ ወንጌል እየቆጠርከው ነው 🤥🤥። ደሞ በዛላይ የነሱ ኢየሱስ እና የኛ ስም መመሳሰል በቀር አንዴ አይደለም። ዝናሽ ታያቸው አብይ መሓመድ እና አብይ ይልማ አንድ ናቸው ብላ ከሁለቱም ጋር መተኛት ጥሩ ምድራዊ ምሳሌ ነው ልየነቱ ከገባሽ የስም ተመሳሳይነት አለ ማለት አንድ ናቸው ማለት አይደለም። ለማኝ እና ፈረጅ እየለየን 😏😏
@huluinfo1
@huluinfo1 Год назад
​@@benjami4359😂....ab,weld menfes kidus ayamnem protestant??.Aweku beleh atzebark😁.
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ግን ከልጅነቴ ጀምሮ መንገድ የመራኝ የሚለዉ መዝሙሩን በጣም ነዉ የምወደዉ
@user-lw1yu8cm7u
@user-lw1yu8cm7u Год назад
መዝሙር ከመንፈሳዊ አስተምሮ መንገዶች አንዱ ነው። የእምነቱ ተከታይ ካልሆንሽ ስለምን ስለአስተምህሮቱ እጅ ሰጠሽ? ውኃ ሲወስድ እያሳሳቀ አይደለምን? ሁሉን ጥላችሁ ተከተሉኝ ያለ አምላክ ነውና ያለን።
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Год назад
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከነ ቤተስብ ይባርክ ❤ ❤ ❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ❤ነኝ ፓስተር ዳዊት እና ቸሬ በጣም ነው የሚመቹኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Год назад
ስመ ኦርቶዶክስ😂 ኦርቶዶክስ ብትሆኜ ኖሮ ዳዊትን በደንብ ታውቄው ነበር አትዋሺ
@yefikerseat4761
@yefikerseat4761 Год назад
yanchi ortodoxeneten meglets mn afelege ashkabach
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
@@yefikerseat4761 የስድብ ሱስ አለባችሁ አይደል ልብ ይስጣችሁ መብቴ ነው ምን አቃጠላችሑ🙄
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
​@@user-qr7zd8vl1v መብትሽ ጅል መሆን ብቻ ነው የእምነት ስም,መጥቀስ አትችይም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
@@selammesganaw3899 😡😡
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
ፓስተርዬ እንወድሃለን እረዥም እድሜ ከነ ባተሰብህ መጀመርያ ግዜ መንፈስ ቅዱስ የተሞ ላሁት እናተ ችርች መካኔሳ ያለው አጥብዬ ነበር በጣም ግሩም የሆነ የዕሮብ እምልኮ ልዩ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ፍስት ነበር ጌታ ይባርክ ለሊት በ9:00 ሰአት መተን ነበር ቦታ እምንይዝ አይ ያኔ ልዩ ነበር እግዚአብሔር ይባርክ
@rekikaemiro8844
@rekikaemiro8844 Год назад
ፓሰተር ዳዊት እግዝሐብኤር ዘመንህን ይባርክ በጣም ነው የምትመቸኝ ምርጡ ቀልደኛው ብሎም ቁም ነገረኛው የእግዝሐብኤር ሰው።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Год назад
ዴቭዬ እንዴት እንደምወድህ የወንጌል አርበኛ ተባረክ😍
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Год назад
ጌታ ይባረክ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን በስራዎችህ ደስ ይለኛል ተባረክ
@saratesfaye6169
@saratesfaye6169 3 дня назад
I love Pastor Dave. He is Bold man of God!!
@edn1049
@edn1049 Год назад
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይባርክጊዜ እናመሰግናለን
@mihiret4211
@mihiret4211 Год назад
ፓስተርዬ ለቡዙ ሰው አራያ እንደሆንክ ይታወቃል በጠም ነው ምወድህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ እመኝልሃለሁ
@leya3286
@leya3286 Год назад
ፓርስተርዩ በጣም የምውድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Месяц назад
ዳዊት ሞላልኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።እድሜህን ተሳስተህ ነው ሀምሳ ያልከው??? እኔኮ አርባ አልሞላሁም።የራሴ እድሜ ዛሬ ነው ያስደነገጠኝ።ለማንኛውም ሠላምህ ይብዛ።
@Badema1991
@Badema1991 Месяц назад
😅😅ትተዋወቃላችሁ ??
@jelo3241
@jelo3241 Год назад
ፓስተርዬ እኔም ቤተስቤም በጣም እንወድሃለን አንተ ለብዙዎች መነሳት ሆነሃል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ግዞዬ እጅግ በጣም ረጋ ያልክና ትህትና እርጋታ አሟልቶ የስጠህ መልካም ስው ነህ አንተም ስለአቀረብክልን እናመስግናለን በብዙ መከናውን ይሁንልህ!!!!
@ethiopianevents8829
@ethiopianevents8829 Год назад
I am Orthodox BUT Haji Mufti is true real exemplary religious elder/leader. As the same time Dave yimechegnal.
@yididimelk7643
@yididimelk7643 Год назад
His life is so Simple. and I love it. my goal is to live a very simple life and invest in Haven. may God help us.
@saragbramariam4116
@saragbramariam4116 3 дня назад
የጌታ ሞገስ እንዳለሕ ታስታውቃለሕ ጌታ ይባርኽሕ
@liaafework3466
@liaafework3466 11 месяцев назад
So great to see Bishop Dave on this show, life with Christ is for everyone!❤🙏🏾
@b.sb.s7065
@b.sb.s7065 Год назад
❤❤❤❤❤ ጌታን ልዩ የሆነ ነገር አለህ እግዛብሔር ይከልልህ
@natnaelabate6844
@natnaelabate6844 Год назад
ፖስተርዬ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሀለን ❤
@jerusalem58
@jerusalem58 Год назад
I love Pastor Dave. God bless you
@minetube322
@minetube322 Год назад
ማራኪ ወግ በርቱ የሁሉም ነገር ከፍታ የሚጀምረው ከታች ነው 👍
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Год назад
Pasture Dave we love you so much you are blessing to ethiopian Christian community I remember I used to listen your gospel songs when I was orthodox God is good now I baptized so your songs has biblical meaning thanku God bless you 🙏 ❤❤
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 Год назад
When I was Orthodox😢 what reminded you!?
@ephremtotse3104
@ephremtotse3104 Год назад
Paster Dawit you are a blessing for us.we love you so much!!!
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Год назад
ፓስተር ዴቭ ተባረክልኝ 🙏🥰❤️
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Год назад
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@user-en2km9ve9f
@user-en2km9ve9f Год назад
Pastor Dave. God bless you. You are an amazing person
@EBMT
@EBMT Год назад
Thank you for bringing him to your show. I have so much respect for you. Thank you again. Gobez
@hareglulu8331
@hareglulu8331 11 месяцев назад
ይገርማል በፍፁም ያልጠበኩት የፓስተር ዳዊት ባህርያት ደስ ይላል 👍✊🏾
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube Год назад
ዋው የምወደው የማከብረው ። የፓስተር ቪድዮዎቹን በጣም በተደጋጋሚ አይቼው የማልጠግበው ውዱ መምህሬ ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 11 месяцев назад
ኮሜንት ማድረግ ባልወድም ግን ፓስተር ዴቭ ልጅነቴም እድገቴም ነው የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን መዝሙሮቹን እየሰማሁ ነው ያደኩት አሁን እሰማዋለሁ። ሌላው ቤተሰቡን እጅግ በጣም እወድለታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም የምትወደዱ ሰዎች ናችሁ❤
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Год назад
God bless you pastor Dave! We love you so much!!❤
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዴቭ
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Год назад
I love Maraki weg , entertainment + education . Thank you paster Dawit for sharing your life. You have lovely frailly. Stay strong & stay blessed!
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Год назад
እዚህ ውስጥ በኮሜንት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምናምን እያላችሁ የምትርመጠመጡ የመናፍቃን ደጋፊዎች ምን ቤት ናችሁ?🤔ሲቀጥል ይሄኔ የተዋህዶ ሰባኪያን ቢሆኑ ኖሮ ቃለመጠየቁ የሚደረግላቸው የነሱ አማኞች የስድብ ናዳ በመምህራኖቻችን ላይ ሲያዘንቡ እንመለከት ነበር! ምድረ አሰዳቢ አሽቃባጮች😒😒😒
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 11 месяцев назад
@@ydidyaydidya1253 you are a failure.
@BB-je4id
@BB-je4id Год назад
Pastor Dave blessed family 🇪🇷
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
ባለቤቱን አለማድነቅ አይቻልም ደስ ስትል።ተባረኩ
@meazaberhe8910
@meazaberhe8910 11 месяцев назад
Tebarek Bishop Dave you are a blessing to Ethiopian people 🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hbcell-nj4nx
@hbcell-nj4nx Год назад
ዳይት ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ሰፈራችንእን ስላስታወስክ እናመሰግናለን
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 Год назад
I appreciate pastor dawit molalign you are positive and smart person
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Год назад
ዳዊትዬ በጣም ነው ምወድህ .. ክርስትና ቀለል አርገህ የምትኖር ነገር ግን ..ማይነካ ነገርም የማታስነካ ምርጥ አገልጋይ ❤❤❤ማራኪ እናመሰግናለን
@user-lw1yu8cm7u
@user-lw1yu8cm7u Год назад
ክርስትና እስከመስቀል በደረሰ መከራና ስቃይ፣ በጽኑ ፍቅር የተመሰረት እምነት ነው። ቀለል ተደርጎ አይኖርም። መጽሐፉ የሚያስተምረን የመንግስቱ መንገድ ጠባብ እና ቀጭን እንደሆነች ነው። ቀለል ተደርጎ የሚያዝ ጌታ የለም፣ ቀለል አድርገው የሚከተሉት መንገድም አላስተማረንም። ሁሉን ጥለህ ተከተለኝ እንጂ፣ በህይወት እርሱን እንድንመስለው እንጂ፥ ቀለል አድርገህ እስከተመቸህ ድረስ ተከተለኝ አላለም። እርምት ብንወስድ መልካም ነው።
@hailushame2929
@hailushame2929 Год назад
አስተማሪ ህይወት ፓ/ር ተባረክ ! አዘጋጁንም እናመሰግናለን በርቱ
@BetselotAberaOfficial
@BetselotAberaOfficial Месяц назад
ፓስተር ዴቭዬ እጅግ እወድሃለሁ ተባረክ አንተን የሚመስል ወንድም አለኝ እንዳንተ ፓስተር እንዲሆንልኝ እፈልጋለሁ
@desta9900
@desta9900 Год назад
ፓስተር ዴቭ እግዛብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ለአተና ለቤተሰብህ ተመኘው ኑርልን❤❤❤
@kukuab1795
@kukuab1795 Год назад
Dave May God bless you with good health and long life.
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 Год назад
የመጀመሪያዋ ኮማች💪💪💪💪💪💪
@uuujiiiijiil
@uuujiiiijiil Год назад
I love him. Thank you for inviting him. Invite more people like him
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 Месяц назад
Paster Dave biruk agelgay tamagn , ewunetegna yegeta bariya endezemenu and and agelgayoch achiberbari yalihonk Er yibarikih
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Год назад
❤❤ፓስተርዬ ተባረክልኝ ቅን ሰው።❤❤
@helenasgedom8242
@helenasgedom8242 Год назад
Tebarek betam p Dawit tsga yebzalh.Egziabhr Betihn agelgothin yebark . Program akrabiewm tebarek 👍 keep your good work.
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x Год назад
ፓስተር ዴቭ እንዴት እንደምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሁንም የተባረክ ነህ ከዚህም በላይ ተባረከ ከነቤተሰብህ በሙሉ ግን ወንድምህን ምከርልን ወይ ፀልይለት ያንተን መንገድ እንዲይዝ
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 Год назад
God bless you, pastor
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Год назад
ማራኪ ሥነስርዓትህ እንዴት ደስ ይላል ❤
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 Год назад
God bless you all and family p. Dewitt ❤❤❤❤❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ተባረክ ገዜ ምርጥ ሰው ፒሾፕ ዴቭ ምርጥዬ እንወድሃለን
@user-ib6zv9lg9o
@user-ib6zv9lg9o Год назад
ፓስተርዬ ተባረክ አጋንተን ድብን አድርገህ ነው የምትመታው
@aklilutoma7261
@aklilutoma7261 Год назад
#Gize am so happy to see you in this posution. Keep on💪 Nice motivation from pastor Dave!😍
@mekkaguintamo5538
@mekkaguintamo5538 Год назад
እኔ የገረሜኝ የፓስቴር እድሜ ገነ ልጅ እየሆኔ ነዉ የድሮ ፎቶነ የዘንድሮ እዩ እስክፈጠር ረጂም እድሜና ጤና ይስጠችሁ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Год назад
ተባረክ ፓስተር
@samsonabera2788
@samsonabera2788 Год назад
Perfect God bless you
@uaevip472
@uaevip472 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዴቪዬ❤❤❤❤
@sebayohannes
@sebayohannes Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በጣም የተወደዳችሁ ናችሁ ግዝሽ በጣም እናመሰግናለን ።
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Год назад
ዘመንህ ይባረክ ዴብ
@asmea4799
@asmea4799 Год назад
Yesewinet waha lik pastor dawit … I used to listen that song…. It was very touching. Good luck and stay strong… don’t eat too much meat
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 Год назад
ጌታ የሚያከብሩትን ያከብራል አሁንም ጨምሮ ያክብርህ::
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Год назад
እግዚአብሔር ግርም ይለኛል መልካምነው❤
@henoksisay1224
@henoksisay1224 Год назад
እናመሰግናለን ማራኪ ወጎች❤❤
@nardostadesse453
@nardostadesse453 Год назад
I love your program . Much much respect Bishop
@betyagidew7502
@betyagidew7502 Год назад
አቦ ግዘ ጌታ ይባርክ ደቪዬዬዬ በጣም እወድሃለሁ
@nehemiah6931
@nehemiah6931 Год назад
You are blessed Pastor Dawit
@meseetshe2274
@meseetshe2274 Год назад
Dev geta ahunem zemenehen yebarek ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@betelove1798
@betelove1798 Год назад
ፓስተርዬ ተባረክ በብዙ በእጥፍ❤❤❤❤
@mintesnotkebedek2651
@mintesnotkebedek2651 Год назад
You are blessed,,We love u Bishop Dawit❤
@beka1435
@beka1435 Год назад
eerree dave betam gerami neh! God bless you!
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
ዋውው እግዚአብሔር ይባርካች ዴቭዬዬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤
@MR-kf1od
@MR-kf1od Год назад
Waww pastor dave enwedihalen ke 🇪🇷
@markhandy3471
@markhandy3471 Год назад
Mezmurhn betam nw mwedew egziabher tsegawn yabzalh Mezmurun gabzen ebakh maraki
@merybless3285
@merybless3285 Год назад
God bless u on this day i was heat protestant cuz of nebyat but u change my i dea
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 Год назад
We love u paster!
@hollymazmur507
@hollymazmur507 Год назад
የተባረከ ሰው ዴቪ❤
@ethiolove2517
@ethiolove2517 Год назад
ዋዋዋ ፓስቴር ዴቭዬዬዬ ሞቼ ነዎ የምወድክ❤❤❤❤❤ዘመንክ ይበርክ❤
@GOD_IS_Great_11
@GOD_IS_Great_11 Год назад
ዋዉ ማራኪ ና ዴቩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@ebijesusjesusislord7058
@ebijesusjesusislord7058 Год назад
Pastoriye tebarek
@naturerelaxfm7388
@naturerelaxfm7388 Год назад
thanks a lot, pastor DAWIT you are amazing, you are very nice person and family, i like you but i didnt follow your religen
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Год назад
EYESUS GETA NW! TEBAREK!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
Tnx gze
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Месяц назад
እንደነዚህ አይነት ክፍታፍ ባለጌና ሆዳም ሰው ተብዬዎች ከመጡ ነው ሀገራችን እየጠፋች የመጣችው
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g Месяц назад
ሳያካብድ ሕይወት በተግባር ቀለል አድርጎ የሚኖር የምወደው ቢሾጵ ዳዊት ውድድድ አረግሃለሁ ከነ ቤተሰብህ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jerryzewedie1927
@jerryzewedie1927 Год назад
ዴቭዬዬዬዬዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@matramatta8167
@matramatta8167 Год назад
ተባረክ
Далее
🎤Пою РЕТРО Песни ✧˖°
3:04:48
Просмотров 1,7 млн