Тёмный

የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር |ተማር ልጄ" ሚለው ዘፈን ምን ችግር አለው ? ምክር ነው| Bishop Dawit Funny 

CHRISTIAN EMPIRE
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

CHRISTIAN EMPIRE /ክርስቲያን ኢምፓየር /
👑በዚህ ቻናል የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች (Song lyrics) ከመልቀቅ በተጨማሪ የተለያዩ #የአልጋዮች አስቂኝ የመድረክ ንግግር
#non stop የሆኑ የመዝሙር ውቅሮች (collections)
#የተለያዩ መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልሞች
#የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችና ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎችንም ለመንፈሳዊ ህይወት የሚጠቅሙ ዝግጅቶችን ያገኙበታል
ስለዚህ Subscribe በማድረግ የደዉል 🔔 ምልክቷን በመጫን ዘወትር የምንለቀዉን ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ማግኘት ይችላሉ
ቪድዮዉ ከተመቻችሁ Like መርሳት አግባብ አይደለም
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

Опубликовано:

 

3 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 8 дней назад
ውዱ ስጦታችን ለዘለዓለም ተባረክ!
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@AlkaHailu
@AlkaHailu 23 дня назад
ሔይ ሔይ ቀንጭበህ እየቆራረጥክ እያወጣህ አድማጭ ተመልካች አታሳስት እስኪ ሳትቆሪርጥ ሙሉ መልዕክቱን አሰተላልፍ ሰዉ ይማርበት ከአንተ አስማትና ድግምት መተት 100 ፐርሰንት መሻሉ እርግጥ ነዉ
@Flower-ur8qv
@Flower-ur8qv 17 дней назад
ምን ማለት ነው ሙሉ ቃሉ :: ስብከት ላይ ቀልድ ማብዛት ትክክል አይደለም ::
@TsagayeEROMO-yw6gn
@TsagayeEROMO-yw6gn 2 месяца назад
Ameenn❤❤❤🎉🎉🎉
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Год назад
ስዎዲህ ደብ እግዚአብሔር ይባረክ
@kiraPaul-od1sq
@kiraPaul-od1sq 18 дней назад
Amennnnn ❤❤tsegawn yabzalh enwedhalen
@user-rc8lg6kg7y
@user-rc8lg6kg7y 3 месяца назад
ጌታ ይባርክ
@AbaleKombara
@AbaleKombara 7 месяцев назад
Wawwwwwwww dave
@abebe7532
@abebe7532 29 дней назад
Ay zendro 😄🤣Bishop
@getanehtarekegn-yy9zk
@getanehtarekegn-yy9zk 5 часов назад
እኔ የገረመኝ ህዝቡ ትያትር ቤት ነው እዴ ያላችሁት እረ ለነፍሣችሁ አሥቡ
@user-pt6vk5pw4c
@user-pt6vk5pw4c 24 дня назад
እውነት ብለሀል
@user-hp7zy6tz8d
@user-hp7zy6tz8d 6 месяцев назад
🙏💓🙏💓🙏💓🙏
@MerryJesus
@MerryJesus Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamuleTitiyos
@SamuleTitiyos 25 дней назад
❤️❤️🌹🌹
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 21 день назад
Ene betam new yemewedeh endelelochu atasmeslem sew fiten yayal Egziabher gen leben yaysl AMEN❤ GOD BLESS you more❤
@lomimegersa
@lomimegersa 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 27 дней назад
የፌዜኞች ማህበር !!! በፌዜኞቾ ወንበር አትቀመጥ።ኢየሱስ "ፌዝና ቀልድ አላስተማረንም።"የጴንጤዎች"ሀገር ፍቅር ቲያትር"
@hchhdh9567
@hchhdh9567 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@ghmajk23
@ghmajk23 22 часа назад
ንሰሀ ግባ የጌታ መድረክ የቲያትር ቦታ ሆነ ?
@temesegenlalaro7281
@temesegenlalaro7281 18 дней назад
❤🎉🎉❤🎉🎉🎉
@Brekenesh
@Brekenesh 5 дней назад
😂😂
@getanehtarekegn-yy9zk
@getanehtarekegn-yy9zk 5 часов назад
ለሥጋህ ተመችቶህ ይሆናል ለነፍስህ ግን አስብ
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 24 дня назад
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@jesusistheonlyway123
@jesusistheonlyway123 23 дня назад
በምሳሌ የተናገረውን ቀልዶቹን እየቆራረጣችሁ ሰውን መተቸት ልክ አይደለም።
@alexayelign9562
@alexayelign9562 Год назад
Amen
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 21 день назад
Bezuwoch sebaki nen yemilu asmesayoch nachew achberbariowch nachew anduma karatist new
@YEHUALASHETZeleke-eo2lm
@YEHUALASHETZeleke-eo2lm 12 дней назад
Esun yasabede geta antenim yasabidih
@EskedarAbreham
@EskedarAbreham Месяц назад
Bishop¿¿? zef ²². enidih tisebikeleh ?
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 29 дней назад
Pentie medeber siyamrew yetefeterelet meznagna sewye new
@user-rp1qh4gp2p
@user-rp1qh4gp2p 28 дней назад
Ere beysusm saken makuarte akateny
@Flower-ur8qv
@Flower-ur8qv 17 дней назад
Is this a comedy or preaching the Gospel ! ኤረ ጉድ ነው ::
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 21 день назад
Tekekel neh leminzefezfut lek lekachewen negerachew
@HabteHabtish-sv5jm
@HabteHabtish-sv5jm 22 дня назад
ቢሾፕ ህሊናህን እግ/ር ይመልስልህ አብደሀል አንተ አሳሳች ሰይጣን እግ/ር ይገስጽህ
@alemsegedlukas1940
@alemsegedlukas1940 15 дней назад
Endet?
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 29 дней назад
ዛሬ ቢሾፕ ነገ ደግሞ ፓፕ ትሆናለህ ሺህ ሳቆች ለምስኪን ዳቦ አይሆንም ሳቅ ሌላ ኢየሱስ ሌላ
@wondob
@wondob Месяц назад
Dawit please you don't know this laugh spirit your can laugh by yourself I know this laugh spirit which is zar spirit please say we please make us laugh. This spirit is the transformed zar spirit to luteran pente spirit I knew for almost for 35 years. He musics & speaks inside me even I hear whole programs. If you him don't continue if no investigate it . Otherwise it has dangerous result to you & to all pentes.
@SagePro1
@SagePro1 29 дней назад
ሁሌ ይቀለዳል
@WMikaelHabtie
@WMikaelHabtie 29 дней назад
ትገርማላችሁ! እግዚአብሔር ነው ወይስ ሰይጣንን ነው ምትሰብኩ?
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 28 дней назад
ስለሠይጣን የተነገረ ቃል የለም እኛ ኢየሱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው 44 አንቀላቅልም
@michaelseyoum9095
@michaelseyoum9095 14 дней назад
ትያትሩን ለባለሙያዎች ተወውና ከቻልክ የጌታን ቃል የጌታን እውነት አካፍል
@user-uh4cr5sb8d
@user-uh4cr5sb8d 14 дней назад
ስብከቱ በድንብ ስለ ያልገባህ ነው ወንድሜ እየቀለደ የምያስተላልፈው መልእክት ተመልከት
@user-gq5yd7hn5t
@user-gq5yd7hn5t 12 дней назад
ሙሉ መልዕክቱን አቅርብልን
@naode-cm5ou
@naode-cm5ou 12 дней назад
Mulw bidywn beyutib gebite iyw
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 Месяц назад
Comedian or pastor?
@yonasgudeto8353
@yonasgudeto8353 21 день назад
God bless you
@BantergawTesfaye
@BantergawTesfaye 2 месяца назад
😂😂😂😂
@afomiamulat3848
@afomiamulat3848 Месяц назад
ምድራዊ አሁን አስተማርክ ማለት
@ProMesh-pr8xc
@ProMesh-pr8xc Месяц назад
Kinategna neger
@HabteHabtish-sv5jm
@HabteHabtish-sv5jm 22 дня назад
teregaga
@ezralemma-vy4bm
@ezralemma-vy4bm 20 дней назад
Tebarekiln
@semachw
@semachw 7 месяцев назад
Ys
@WMikaelHabtie
@WMikaelHabtie 29 дней назад
ሁሉን ነገር ከገንዘብ ጋር የተያያዘ "ከንቱ"
@dao-107
@dao-107 14 дней назад
ስእል አምላኪ ጣኦታም 🤪🤪⚒️
@Flower-ur8qv
@Flower-ur8qv 17 дней назад
እዛ ቁጭ ብለው መሳቅ :: ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መቀለጃ አይደለም :: ለመሳቅ ለምን ፍራስ አዳሽ ተዋናይን አታዪም ::
@TatekTeklu
@TatekTeklu Месяц назад
የሚገርመው አሜን የሚለው ህዝብ ምን የወንጌል ትምህርት ተምረህ ነው አሜን የምትለው እሱ አንዴ አብዷል እብድ በዛ
@yaekob
@yaekob 29 дней назад
በጣም ዳግም ፀጉር አያበቅልም አሜን ይገርማል
@user-rp1qh4gp2p
@user-rp1qh4gp2p 28 дней назад
Mejmriy muluwn temhrte semawna amen lemn endmilu yan yigbahal yehe tekenchachebo selkrbe nee new tebarke eysus yiwdehal/shale
@user-gq5yd7hn5t
@user-gq5yd7hn5t 12 дней назад
ገብተህ ሙሉ ቃሉን ስማ የተቀነጨበ አይተህ ለማውራት አትቸኩል
@helina5990
@helina5990 13 дней назад
ስማርት ሽቃላ ነው ህዝብን አጃ ጅሎ ኪሳቸው መግባት ራሱን የቻለ ጥበብ ነው እለበው ወንድሜ
@Flower-ur8qv
@Flower-ur8qv 17 дней назад
What a joke !?
@AskaluHaile
@AskaluHaile 29 дней назад
እግዚአብሔር ቀልድ አይወድም አለ እሱ ግን እየቀለደ ነው እናንተም ደስ ብላቹ እየሳቃቹ ነው ታድያ ይሄው መንፈሳዊ ጉባኤ ነው
@TadiousAbay-rr1wk
@TadiousAbay-rr1wk 18 дней назад
What is the problem just to preach from the Bible words that is in the Bible. So this is how you worship God by talking shit, other peoples way of believe or religion.
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 27 дней назад
This so called ‘pastor’ should leave the pulpit and become a full time comedian. What the Bible says is not a laughing matter.
@TsigedingilMengist
@TsigedingilMengist 21 день назад
ከዲያብሎስ የበኩር ልጅ ምን እውነት ይኖራል። የእናንተ እምነታችሁ ሆድና ገንዘብ ብቻ ነው።
Далее
Он тоже из IKEA 🙀
00:10
Просмотров 291 тыс.
Pastor Dawit Molalign
20:37
Просмотров 149 тыс.
Funny Protestant videos
10:41
Просмотров 78 тыс.