Тёмный

ቢኒ በቤታቸው ብቻውን አንጫጫቸው | binyam shitaye | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ቢኒ በቤታቸው ብቻውን አንጫጫቸው | binyam shitaye | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ቢኒ በቤታቸው ብቻውን አንጫጫቸው | binyam shitaye | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ቢኒ በቤታቸው ብቻውን አንጫጫቸው | binyam shitaye | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Опубликовано:

 

25 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 143   
@ab4745
@ab4745 13 дней назад
ቅዱስ ጊዬርጊት ሰማአት ነው/ የልዳው ጊዬርጊስ ይርዳችሁ❤❤❤❤❤
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
ጀግና ብንየ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️እግዚአብሔር ይጠብቂ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 12 дней назад
ቢኒዬ የኛ እንቁ የህ ደነዝ ለክርስቲያኖች ጥላቻ አለሁ ሙሌ ተብይው
@user-jy8ys5mg2s
@user-jy8ys5mg2s 12 дней назад
ጴንጤ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጡላቸው ያሳዝኑኛል በሀሰት የሚከብር እግዚአብሔር የለም
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 12 дней назад
አህት ወንድሞቼ ስድብ የ ሴጣን ነዉ ለምን እንሳደባለን ለ ሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እግዚያብሔር
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 12 дней назад
ቢኒ በጣም በጣም እወድሀለው እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤ ሐሰተኞችን እንደዚ አዋርድልን😊
@user-jy8ys5mg2s
@user-jy8ys5mg2s 12 дней назад
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ብሮ
@user-xt1bd6ql8v
@user-xt1bd6ql8v 12 дней назад
ሙለታ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይባላል ቢኒ የእውነት ሰው ተባረክ
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 12 дней назад
ቢኒ ሲናገር በጣም ነው የሚያስቀኝ ልክልካቸውን እንዴት እንደሚነግራቸው ግን እየተነገራቸውም አይሰሙም
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 12 дней назад
ተንኮል ከሞላባቸው መናፍቃን ተከራካሪዎች ጋር ማውራት ከእግዚያብሔር የሚያጣላ ይመስለኛል
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp 17 часов назад
መንጤ በመሰለህ እየተረጎምክ አትለፍልፍ የቤተክርስትያን ራስ በብዙ መልክ ነው የሚተረጎመው እንደፈረስ ጋሪ አትጓዝ መፅሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ሃዋርያት የአለም ብርሃን ናችሁ ተብሎ ተፅፏል የአለም ብርሃክ ክርስቶስ ነውና ብለህ ከመፅሃፍ ቅድስ ልትሰርዘው ነው ተማር ጠይቅ ለምን እንደተባለ ቁጭ ብለህ ተማር መንጤ
@rahele564
@rahele564 8 дней назад
ቢኒዬ ሄኖክዮ ዳዊትዬ ወንድሞችዬ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ🙏🏽
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 12 дней назад
ጴጥ ዋናው ችግራችው የቋቋ ችግርና የአስተሳሰብ ቸግርነው ለነገሩ መጻሀፍ ቅዱሰእኛ ን ያመነ የተጠመቀ ይድናል የምለውን ክዳችውት ያልገባችው ሌላው እዴት ይግባችው የተዋህዶ ልጆች የምናመልከውን አምላክ እናውቃለን ✝️የምናከብረውንም ቅዱሰን ሰማታትንም በደረጆቸው እደክብራቸው አሜን🙏 1:20:32
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 дней назад
ሲጀመር ኦርቶዶክስ ታቦት ብላ በመላው ሀገሪቱ ከ 60,000 በላይ ቁራጭ ጣውላ ጣዖታትን ነው የምታመልከው ።
@mikaelayele4047
@mikaelayele4047 6 дней назад
ቢኒ እንወድሀለን ተባረክ መናፈቅ ሆይ ከተኛህበት ንቃ እውነቱን ለሚያቅ ውሸታሞች መሆናቹ ግልፅ ነው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም.
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 8 дней назад
ቃላት እየመረጠ እያወጣ ያምታታል ሙለታ የሚባል ሰዉ አይሰማም ተጋጭቶበታል ወንጭፍ የሆነ ሰዉ
@ab4745
@ab4745 13 дней назад
ቢኒ ትክክል 👏👏👏
@winniea9803
@winniea9803 11 дней назад
ፍቅረ ኢየሱስ ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ፡ ሙለቲ እና ዳኒ አይሰሙም መጮው ብቻ ሳያውቁ
@ab4745
@ab4745 13 дней назад
እራስህ ይርገፍ አውቀህ ሙተሀል❤❤❤❤❤
@zinashdamtew6574
@zinashdamtew6574 12 дней назад
Ye bini aynet jegena crestiyan 1000 yeweled❤❤
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 12 дней назад
አይ መናፍቅ እውነታውን መቀበል ስያቅታቸው ይዘባርቃሉ እነሱኮ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ናቸው ከነሱጋር ውይይትም አያስፈልግም ከውቀት ነፃ ናቸው ቢን ግን ጀግና ነህ
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 11 дней назад
ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለህ ሙለታ የምትባል አትዘባርቅ መቼም ብላ አታውቅም ቤተክርስትያን ቢንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@winniea9803
@winniea9803 11 дней назад
ቢኒ በርታ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቆጫ ወይ አይማሩ ወይ አይረዱ ❤❤❤❤
@tigraycom21
@tigraycom21 13 дней назад
የመናፍቃን መንፈስ ግን የሚገርም ነው እግዚኦ።ልቦና ይስጣችሁ።
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 дней назад
ትክክል መጽሐፍ ቅዱስን ትተው የተረት መጻሕፍትን የተሸከሙ ኦርትዶክስ መናፍቃን ።
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
አይ ታድሶ መናፍቅ እንክዋ ራሳቸውን ቺለው ነው እግዚአብሔርን የካዱ እነዚ ለማኝ አዳሺ ፈራሽ ታድሶ መናፍቅ ኬ ኦርቶዶክስም ኬ መናፍቁም ሳይሆኑ ተንጠጥለው የቀሩ ቤት አልባ ናቸው ኬንቱ አይፈጠሩ
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
ሄኖክ የ ተዋይዶ ልጅ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@Kiruva_
@Kiruva_ 12 дней назад
Weye Bini Gerami sew neh mirt sew ❤❤❤
@michuwereket2711
@michuwereket2711 6 дней назад
thank you binye Bod bless you
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
ሙለታ የሚባል ልጅ እንዲ ለዳብሎስ ዕቃ ከምቶን ውሃ ሆነ ብትቀር ምክንያቱም ለዘላለም ሲኦልን ከምትወርስ አልቂስ
@mesfintaye2732
@mesfintaye2732 12 дней назад
ሙለታ ማለት ከጋዲሳ ጋር ሲገናኝ እንዴት ጥሎ እንደጠፋ ቪዲዮ አለን አሁንም ጀግና ከሆነ ፕሮግራም ይያዝለት
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 12 дней назад
ድመት እዳየች አይጥ ይሹለከለካሉ ስተት ከቤተ ክርስትያን ለማግኘት የማይገቡበት ጉድጋድ የላቸውም ግን ስህተት አያገኙም እንደውም ለተኛነው ኦርቶዶክስ ይቀሰቀሱናል እናመሰግናችኋለን።
@MeniTadesse
@MeniTadesse 12 дней назад
ዋው ቢኒዬ !!!
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 8 дней назад
Orthodox lezlalem tinure amen yebti krstane erasaa kerstose new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 penteene ansemame
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 12 дней назад
እይ ቃላት ሰንጠቃ አንተ በፈለከው ተርጉመህ የማትለውን ትላለች ብሎ ነጥብ ለማስቆጠር ይገርማል አቤት በዚህ ልክ መውረድ ይገርማል:: እኛ አይደለም እያልን ነው ብሎ የቃላት ጨዋታ ለመጫወት መሞከር የተበላበት ነው:: በፈለከው ተርጉመህ ቤቴክርስቲያንን ለማዋረድ መሞከር ሊሆን አይችልም በተአምር!!!
@tsehaybekele626
@tsehaybekele626 12 дней назад
ብላም አታቅም በኦርቶዶክ ያልሰራቾሁት ድራማ የለም
@ritanegash8055
@ritanegash8055 13 дней назад
ፍቅረ ኢየሱስ ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ❤🙏
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 8 дней назад
ኸረ በስመአብ ጴንጤ ሲባል ግን ትእግስትም መስሚያም መረጋጋት የተሳናቸዉ ያንቀዠቅዣቸዋል የሚያምኑት እምነት መንፈሱ
@mystoe9261
@mystoe9261 12 дней назад
እረ በናታቹ//ሲወርድሲዋረድ እሚለውን ቃል አትጠቀሙ ሲዋረድ እሚለው ሲወራረድ በሚለው ቢስተካከል (ሲወርድ ሲወራረድ ነው ቃሉ ለእግዚአብሔር ቃል ሲሆን!
@ab4745
@ab4745 13 дней назад
ምን ያድርጉ ከላይ ከላይ ሆነባቸው እባካችሁ በጸሎት ጠይቁ አትዳፈሩ እባካችሁ❤❤❤❤❤
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 11 дней назад
ሙለታ 1000 አጋንንት የሰፈረበት ነው ቡሎታል ሉተር!!!
@gorgoriosashagari487
@gorgoriosashagari487 12 дней назад
ለሰሚያን ክብር ሁሉም ይኑራችው ትልልቆች ናችው በዛላይ መንፈሳውያን ግን ሰሚያን ይፍረደኝ
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 11 дней назад
ከዚህ በላይ እንዴት ይንገራችሁ አይገባችሁ ቢኒ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ
@user-gc3ix7qp9y
@user-gc3ix7qp9y 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 8 дней назад
አመንዝራለች ቤተክርስትያኗ ይላል ለአፉ አይቀፈዉም ምን አይነት ቃላት ነዉ የሚጠቀመዉ
@bezahaile3110
@bezahaile3110 12 дней назад
በርግጥ ፡ ሁሉንም ፡ ፕሮቴስታንት ፡ አትወክሉም ፡ ማፈሪያ ነህ ፡ ምህረቱን ፡ ይላክልህ።
@ab4745
@ab4745 13 дней назад
ምሲጢሩን አውቀህ ሙተሀል አምላከ እስራኤል ልብህን ይክፈትልህ❤❤❤❤❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 12 дней назад
አይ ሜንጤ ግን ምን አይነት የተመታ መንፈስነው የተፀናወታቸው በጌታ
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp 16 часов назад
ሞለታ ነው ወላይታ አንድ ቃል አምብቦ መጥቶ መከራ ምንም አታውቅም
@lewtayehutemesgen1361
@lewtayehutemesgen1361 13 дней назад
አዎቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ። ዲያቆን ዳዊት አልሰማ ብለው እንጂ ከበቂ በላይ መልስ ያገኙ ይመስለኛል።እግዚአብሔር ይስጥልን።
@birukdese-wh1og
@birukdese-wh1og 10 дней назад
❤❤❤❤🙏🙏
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 13 дней назад
አይ ሙለታ የሚሉት ሰገጤ የቤተክርስቲያን እራስ ጊዮርጊስ ነው የሚል የለም
@kebedetilahun1549
@kebedetilahun1549 11 дней назад
ትርጉም ከ መዝገበ ቃላት ኣይሆንም ከሚል ሰው ጋር መግባባት እሚቻለው።
@rahele564
@rahele564 8 дней назад
እውነት ሲነገራቸው ቢኒን እታች ያወርዱታል ሽንፈታቸውን ለመደበቅ እናተ በነገራችን ላይ ክርስቶስን ክዳቹታል እኮ ስለ ጊዮርጊስ ለምን ትጨነቃላቹ አምላክን ክዳቹ አማን ያወቀ መስሎት እየሳተ እየሳተ መሄዱ ግልጽ እየሆነ ነው
@user-gc3ix7qp9y
@user-gc3ix7qp9y 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 12 дней назад
መረን የለቀቀውን እምነትህን ለማስትካከል ሞክር በቃላት ከምትጫወት አቶ ቢኒያምን ግዕዝ አይችልም ብሎ ለማሸማቀቅ መሞከር እንደናተ ዛሬ ተነስቶ ማንም አኩርፎ መቶ ፖስተ ሆኖ ቤተክርስቲያን እንደመክፈት አይደለም ሁሉም ስርአት አለው ቀስ በቀስ ነው መማር የሚችለው::
@aboneshtekele
@aboneshtekele 13 дней назад
ሙሉውን አንብበክ መረዳት እንጂ ቁንፅል ሊያከራክር አይገባም ህዝብ አታሳስቱ
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 12 дней назад
ዱንንዙዝ የትም ቤተክርስቲያን አሀዱ አብ አወልድ አሀዱ መንፈስ ቅዱስ የሚባለው በወር አንድ ቀን መታሰቢያ ያውም የሚቀደሰው የጌታ ቅዳሴ የትም ቤተክረስትያን አይደረግም
@bezahaile3110
@bezahaile3110 12 дней назад
የኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ የምትመራዉ ፡ በመጽሀፍ ፡ ቅድስ ፡ ነዉ።ሰአታት ፡ የቤተክርስቲያን ፡ መፀሀፍ ፡ ቢሆንም ፡ ባለቤቱን ፡ ሊቃውንቱ ፡ መጠየቅ ፡ አና ፡ መረዳት የተሻለ ነወ።
@tsegajilcha1276
@tsegajilcha1276 12 дней назад
ጴንጤ ከእውቀት ነፃ ናችው ቤተክርስቲያንን አታውቆትም ለመማር ሳይሆን ለስህተት ነው የሚያነቡት
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 8 дней назад
አይ ፕሮቴስታንቶች የአረብ ቻናል ሆነዋል እንዴት ቤተክርስትያን እንዳላስተማረቻቸዉ እንዳልወጡ ከሷ የስም ላጲስ መሆን ተገቢ ነዉ
@tadaeltube6062
@tadaeltube6062 12 дней назад
ኣጋንት አየተጫወተባቸው ነው።
@user-mi2jw4dc9t
@user-mi2jw4dc9t 11 дней назад
Tirgumun bitadamitut lemin tawakibalachu
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 13 дней назад
ሙለታ የሚባል ሰገጤ እርጥብ ቆምጬ ነው ከእውቀት የጸዳ ውሎም መጨው እንጂ እውነትን ማወቅ የተሳነው ነው
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 12 дней назад
የቤቱ አዘጋጅ ግን ትርጉሙ ይታይና ተመልካቹ ይዳኝ ማለት ምን ማለት ነው ። በተጫማሪም ምን አሰጨነቃችሁ እናንተ የምታምኑበት ስላልሆነ አና ቤተክርስቲያንም እናንተ እንደምታስቡት ስላልሆነ አያዋጣችሁም።
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 дней назад
በጨለማ ያሉት ሚሊዮኖች ኦርቶዶክሳውያን ነጻ መውጣት ስላለባቸው ያገባናል ።
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 11 дней назад
እውነት መናፍቃን ታሳፍራላችሁ በስራችሁ ልታፍሩ ይገባል ልቦና ይስጠችሁ
@user-jy8ys5mg2s
@user-jy8ys5mg2s 12 дней назад
ጰንጤ ጥላቻ ያላችሁ ከኦርቶዶክስ ጋር ነው
@user-nm5du8si3q
@user-nm5du8si3q 11 дней назад
አናተ ስለመፀሐፉ ትርጉም የማታቁ ዝብላችሁ አትዳፈሩ ማስተተዋል ያድላችሁ ግብረረገብ መማር አለለባችሁ እናተ ምናይነት ጭንቅላት ነው
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 13 дней назад
ቅድስት ቤተክርስትያን ጊዮርጊስ ይመለካል አትልም ይሄ ሰገጤ እንዴት ደፈረ ለሆዱ ያደረ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 13 дней назад
My elementary school director he was called Rese Memeher . What is wrong calling ( Rese ) ?
@user-fx8rj6tj6e
@user-fx8rj6tj6e 12 дней назад
Who ever you are I ❤ u 😂😂😂
@BethelhemIsrael
@BethelhemIsrael 12 дней назад
Weyeneeeee muleta yemibale sew weahetu geta hoy
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 13 дней назад
በመሳቅ ሊያሸማቅቁ ላም ወለደ ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ስድ ንባብ እየለቀሙ ይኽ ማለት ይኽ ነው ይልሀል 😂😂😂😂
@tsegajilcha1276
@tsegajilcha1276 12 дней назад
ብትረዱ ጴጥሮስን አለት ያለውንና እናት ያለም ብርሀን ያለውን ትረዱ ነበር አይገባችሁም
@SamrawitSamri-pi2fu
@SamrawitSamri-pi2fu 12 дней назад
kal ygelal trgwame yadnal eshi muleta
@gebresilassiegebriel7938
@gebresilassiegebriel7938 9 дней назад
ለጴንጤዎች በጣም እቆረቆር ነበር። now I see how stubborn they are and I can’t believe how someone become like that. Saseatat is not even their book. How do you want to force it to fit their narrative.
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
ደስ የሚለው ነቀ መናፍቅ ይን ከልቡ ካስተዋለ ከዚ የ ዉሸት ስብስብ ያመልጣል እውነት ስነግር ይደንግጣሉ እኮ ወዮ የሲኦል ጋጋታው
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 13 дней назад
አቤት ሙለታ አንድ ጥያቄ ቆራርጦ ቆራርጦ ሶስት ሰአት በባዶ ሲከራከር
@user-yx2nm4si7z
@user-yx2nm4si7z 13 дней назад
አይፕሮቴስታንት አውቀት ቁምጣው
@tayeambaye9923
@tayeambaye9923 13 дней назад
ሰአታት በአማርኛ አልተተረጎመም ብሎ በአማርኛ ተርጉሞ ማውራት ምን ማለት ነው ?? እንደ አለማወቅ ያለ ድፍረት የለም :: ሰአታት አይደለም በአማርኛ በጣም በብዙ ቋንቋ ተተርጉሟል
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 12 дней назад
Pente sedeb hatiyat endehone yakal ayesadebem. Orthodox lijoch besedeb1️⃣ le bini ortho mehon freedom yesetewal endefelegew lemesadeb so it is not new thing. Sedeb sisadeb anchachachew hizibu joro alew yeferedal kelo orthodox leka enezihen yemeselu sewoch menehariya nech endibal aderege. Kelo kemeklel yadenachihu. Telik hono endetenesh kemaseb yesewerachihu. Kalun anebalehu belo kalun kemiyatamem yetadegachihu.
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 11 дней назад
ወይ ሙለታ የማንም ማሽላ ጠባቅ መምህር ለመሆን ይሞክር????
@asfaw8603
@asfaw8603 12 дней назад
ለዚህ ተራ ጥያቄ መምህራን አያስፈልጉም
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 дня назад
Ortofake taoot amilaki, yetemereze Metsehaf qidus yemititeqem,ke Eyesus kiristos gar yelelech, fituranin yemitamelk menafiq tsere Wengel nuch.
@YilmaNadew
@YilmaNadew 13 дней назад
ቢኒ ከነዚህ ዱርየዎች ብዙ አፍ አትካፈት
@saratewoldemedhin4234
@saratewoldemedhin4234 9 дней назад
Aman Ye Protestant Amlac sigeba hulum ene Muluta afachwen zegu.
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 12 дней назад
ሴታሴት ነው መጀመሪያ ሙለታ እና በግድ የማናመልከውን የምንመራበትን መፅሀፍ ቅዱስ እና ዶግማችን ውጪ ሌሎች መፅሀፍትን ጠቅሶ እሱንም አሳስቶ ተርጉሞ በግድ ሁለት አምላክ አምልኩይላል አናመልክም አምላካችን እየሱስ ነው ከባድጥላቻ የቤተሰብ ዛር ወይም መተት ተደርጎብክከሆነ ፀበልሂድ ተመለስ ሴታሴትነክም ይድናል
@gorgoriosashagari487
@gorgoriosashagari487 12 дней назад
ለዩ ተብሎ አውዱ እደንግግሩ ይተረጎማል ቅዱሳን የፀጋ አማልክት ናቸው ስላሴ የባዕሪ አምላክ ነው የሚሳናችው የለም ሁሉን ቻይ ናችው ጌታ ናችው ይለናል እዚላይ ለይ ልንል ይገባል የባዕሪ የፀጋ ብለን እንደ አውዱ ሊተረጎም አውዱ ሊተረጎም ይገባል ያልተጻፈ አታንብቡ ቤተክርስትያን የማትለውን አትበሉ እኔ እንኴን ለቤቴ ራስ ነኝ ቅዱስ ጎርጊስ የክርስትያን ራስ ቢሆን ምን ይደንቃል ግን የፀጋ ነውክርስቶስ የተሰጠው እንደ ባል ቤተክርስትያን ፍችው እወቅ ገጽ ንባብ ይገድላል ትርጎም ያድሳል
@user-jy8ys5mg2s
@user-jy8ys5mg2s 12 дней назад
ጼንጤ የውሽት አባት ናችሁ ኦርቶዶክስ ስም አታጥፉ
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
እሰይ ጊዮርጊስ የቤቱ እራስ ነው አትሉት ዳቢሎስ አፉን ይያዝ ይቃጠል አዎ እራስ ነው ምን ታመጣለ አንተ ዳቢሎስ የነገሰብ ነው የእግዚአብሔር ቤት የምትመራው እባካችሁ ከመናፍቅ ጋር እንዲ አይነት ጥያቄ ስመጣ አዎ በሉ አፉን እንዲዘጋ
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 13 дней назад
ሎቱ ስብሃት! የዲያብሎስ ውላጆች መናፍቃኑ ባለተገረዘው አፋቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እጅግ ፀያፍና ነውር በሆነ ቃላት ዛሬም ነገም ሲሳደቡ ይኖራሉ! ምክንያቱ ደግሞ አስቀድሞ በዘፍጥረት 3:15 ላይ በአንተና በሴቲቱ መዘርህና በዘሯ መካከል ጠላትን አደርጋለሁ ስለተባለ እንዲሁ አፋቸው ለስደብ እንደከፈቱ ይኖራሉ።
@winniea9803
@winniea9803 11 дней назад
😂😂😂😂
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 12 дней назад
ምድረ ድንጋይ አውቀህ ሞተሀል ጊዮርጊስ ስለሀይማኖቱ የተሰዋ ሰማእት ነው ቤተክርስቲያን በናተ አይነቱ ድንጋይ አትተረጎምም የትንቢቱ መፈፀሚያዎች ናችሀ
@dawitnegesse9051
@dawitnegesse9051 12 дней назад
MULETA KE EWUKET NETSA NEW ORTHODOX BELIVE 100% IN JUSUS
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 13 дней назад
መድረ ከርሳም እና ሰገጤ ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን አታውቋቱም ልታውቋትም አትችሉም ቤታችሁን ከፍታችው እንንተ አጋንንት ተከታዮቻቸውም አጋንንት ፀበል ነው የሚያስፈልጋቸው
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 13 дней назад
ስድብ ክርስቲያናዊ ነውን?? የነሱ ፍላጎት ኣውቆ እኛን ለመናደድ እስከሆነ ድረስ እኛ በመጽሐፍ ቅዱስ መሞጎት ጥሩ ነው❤❤
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 12 дней назад
ቢኔ ከተማረ ካነበበ ሰው ጋር ብታወራ ይመረጣል። ፕሮቴስታንት የማንበብ የመራመር እውቀት የለውም አይመጥኑህም ቢኔ።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 дня назад
Ye betekiristiyan Ras Eyesus kiristos yegetoch Geta nuw.
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 12 дней назад
እኔኮ ምን ሙግት ያስፈልጋል ቢኒ ያለው ለክርስቶስ እንደተሰጠው ጌዮርጊስ የቤተክርስቲያን ራስነው ማለት አይደለም የመጽሐፉ ባለቤት እናንተ እንደምትሉት አይደለም የመትተረጉመው ሰማዕትነቱን ከፍተኛ እነደሆነ የምገልጽበት ነው ይህን ደሞ አናንተ በደንብ ታውቃላችሁ አያላችሁ ነው ቢኒ አራዳው ነቄው ።ስለሆነ በግድ እንደዚህ ነው ቤተክርስቲያን ምታምነው ብለህ እማያውቁትን በውሸት እያደናገሩ ለመኖር መፈለግን ያሳያል።
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 13 дней назад
Muleta demtseh erasu yekefal
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 11 дней назад
Mulata ye ertira sidetegna camp new yadegew. He doesnt know orthodox church.
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 12 дней назад
🤣ዋዎ በጊዮርጊስ ስም የመናፍቅ ምስጢር ስለወጣ ጊዮርጊስ ላይ ልጆቹን እያሰማራ ነው አባታቸው እሉምናት ገና ወደ ሲኦል ለዘላለም ሽይቡና ትላለ መናፍቅ ከሀድሆቺ ደስ የሚለው ሰው እየነቃ እያመለጠ ነው ከቸለማው
@tsehaybekele626
@tsehaybekele626 12 дней назад
ብላ አታቅም
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 13 дней назад
Muletana se....
Далее
100% VS 10% 🤣 #shorts
00:24
Просмотров 12 млн
May 2, 2024
1:49:41
Просмотров 1,9 тыс.