Тёмный

'ባህላችን አይደለም' ራሱ ባህላችን ሆነ! 

TWIS WITH NETS
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 293
50% 1

Additional Video From Semere Bariaw:
• Semere Bariaw| ሠመረ ባርያ...
📌 Subscribe Here:
/ @nets5773
📌 Follow us on Facebook:
profile.php?...
📌 Follow us on TikTok :
www.tiktok.com/@nets4118?is_f...
#ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo

Развлечения

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@Tiktak.15
@Tiktak.15 Месяц назад
Tikekel Nets👍
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 Месяц назад
I 100% agree with you. Thanks bro. ሰመረ , አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት...የተናገረው ነገር በተለይ አህት/ሚስት ላላቸው ሰዎች በጣም አሳዛኝ ነው። እነዚሀ ሴቶች enjoy እያደረጉ ያሉት በቤታቸው ነው, not in the club or in the public areas. ሰመረ ከአፍሪካ እንኳን ወጥቶ የማያውቅ ሰው ልክ እነደሚያውቅ ሪሀና ምናምን ይላል.
@ibrahimhassen2014
@ibrahimhassen2014 Месяц назад
እኔ አንደተረዳሁት ሰሜ ለማለት የፈለገው ያሳየችው act public ማውጣት የለብሽም ነው.... እኔም ብሆን እርጉዝ ከሆነች ሴት እንደዚህ አይነት act expect አላደርግም... ካደኩበት ባህል አንፃር አግባብ አይደለም... እንዲህ ስል ግን በሯን ዘግታ እንደፈለገች መሆን ትችላለች
@life2151
@life2151 Месяц назад
Habehsa hulun neger tedebeko madereg New emiwedew 😅
@lakomelzaa
@lakomelzaa Месяц назад
ነጻነት የተናገርከው ሰመረ ከተሰማው ስሜት ጋር የሚግባባ አይደለም። በመጀመሪያ ደረጃ "ቤቢሻዎር" ተብሎ ጉረኛ አበሻ የተለቀቀበት ትርኪ ሚርኪ ነገር የኛ ያልሆነ ግን አንተ እንዳልከው ባህላችን ሆኗል ያልከው ስህተት ነው። አሜሪካኖቹ ይሄንን ነገር ሲጀምሩት መጀመሪያ ለሚወለድ ልጅ ጊዜ ብቻ የሚደረግ ሲሆን እናንተ ደግሞ ባህላችን ሆኗል የምትሉት አራተኛም አምስተኛም ልጅ ሲረገዝ የምታደርጉትን አሜሪካኖቹ ቢሰሙ አመት ሙሉ ሆዳቸውን ይዘው ይስቃሉ። ከተኮረጀ፡በትክክክ ቢኮረጅ ይሻል ነበር ግን አጉል የስልጣኔ ደረጃ አድርጋችሁ የተንሸዋረረና የተበላሸ ነገር ታደርጋላችሁ፡ ያሳዝናል። ሌላው የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር አእምሮዋ ፈታ እንዲል ጓደኞቿ ተሰብስበው ዳንኪራ፡መርገጣቸው ጥሩ ነው ላልከው የአንተም የእኔም እናቶቻችን ሲያረግዙ ይደረጉ የነበሩ በባህላችን የጠበቁ ብዙ ነገሮች አሉ፡ ያንን እንደመጠበቅ አጉል፡ፈረንጅ ነን አይነት ድንቁርና መውደቂያችን ነው የሚሆነው። እስኪ፡ለምትወዳቸው ለእናትህ ይሄንን ቪዲዮ አሳያቸውና የሚሉህን ስማ፡ ከኔ ይበልጥ እሳቸውን ልታምን ትችላለህ። እኔ የፈለገ ነገር ቢሆን ይሄንን አይነት ነገር ጓደኞቼ እንዲያደርጉልኝ አልፈቅድም። ስንት፡የፈረንጅ፡ነገር፡መውሰድ የሚገባን እያለ የማያስፈልገን ላይ ተንጠልጥለን፡ቀረን፡፡
Далее
РУБИН - ЗЕНИТ: ВСЕ ГОЛЫ
01:03
Просмотров 136 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 16 тыс.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
Просмотров 163 млн