Тёмный
TWIS WITH NETS
TWIS WITH NETS
TWIS WITH NETS
Подписаться
Комментарии
@yoditgmariam5507
@yoditgmariam5507 21 час назад
What a nice voice! 👍
@CircusDebereBerhanEthiopia
@CircusDebereBerhanEthiopia День назад
🤩🤩🤩
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 День назад
MY GOD .. HER VOICE... ARE YOU NOT GONNA INTERVIEW HER?
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 День назад
YEAH?, WOOOW.. WHAT A SURPRISE... NETS, I HEARD THIS MUSIC ON THE BACKGROUND OF YOUR PREVIUOS VIDEO OF YOUR HOME. ITS AMAZING. SHE'S AMAZING.
@swashi432
@swashi432 5 дней назад
wow enkuan des alachu after this video i notice that african weather is so great we are lucky
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 5 дней назад
የዴቭ ቢዮንሴ ስትል በጣም ነው ያሳቀኝ፣ ቆንጆ በተሰብ ነው ያላሕ። NETS HAVE A NICE SUMMER MY MAN
@tsinatlisanumelodies
@tsinatlisanumelodies 5 дней назад
I really like this book of Gary Chapman. His perspective is just fabulous and can save many marriages
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 5 дней назад
የጤና ምግብ ይሁንላችሁ ውድ ወገኖቸ ❤ እኔ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ በእኛ በአይሁድ እምነት ጥሬ ስጋ መብላት በህገ ኦሪት ሙሴ ሃያሉ አምላካችን እግዚአብሔር ክልክሎናል ፣በስጋና በደም መካከል ነብስ አለ ተብሎ ስለሚታመን። ፪ኛው የጤና ጉዳይ ነው በትውልድ ሃገራችን ኢትዮጵያ የኮሶ በሽታ በመባል ይታወቃል !!! በሽታው ሰውን የሚይዘው ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል። ኣንድ ሰው የኮሶ እንቁላል ያለበትን ጥሬ ስጋ ከበላ በኋላ እንቁላሉ ይፈለፈልና ኣንጀት ላይ በመንጠልጠል ከኣንገቱ ማደግ ይጀምራል። የኮሶ ትል ርዝመት ከሰው ይበልጣል። በቂ እድሜ ከኣገኘ በኋላ ብዙ እንቁላሎች ያሉት እየተቀነጠሱ ሹጥ ሆነው ከሰገራ ጋር ወይም ለብቻቸው ይወጣሉ። የኮሶ መድኃኒት ተወስዶ ከእንጀት ተነቅሎ ወይም ከኣንገቱ ተበጥሶ ሲወጣ ኣሻረኝ ይባላል። የኮሶው መድኃኒት ኮሶውን ከኣንጀት ፈንቅሎ ካላወጣው ግን እንደገና ከኣንገቱ በመጀመር ያድግና ሌላ የሹጥ ዙር መታየት ሲጀምር ኮሶ ታየኝ ይባላል። ስለዚህ ኣንድ ሰው ኮሶ ከታየው ትሉን ከኣንገቱ ፈንቅሎ የሚያወጣ መድኃኒት መውሰድ ኣለበት። ኣንድ ሹጥ ውስጥ ብዙ የኮሶ እንቁላሎች ስለኣሉት ኣንድ ኮሶም ብዙ ዓመታት ስለሚኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ይኖራሉ። ኣንድ ሰው ሰገራውን ሜዳ ላይ ሲወጣ ሹጡ ፀሓይ ሲሞቀው ይፈነዳና ብዙ ሺህ እንቁላሎቹ ሳር ላይ ይረጫሉ። ከብቶች እንቁላሎቹን ከሳሩ ጋር ሲበሉ ተፈልፍለው ሆድ ዕቃቸውን ስርስረው የከብት ስጋ ውስጥ ተቀምጠው ጥሬ ስጋ የሚበላ ሰው እስኪመጣ ይጠብቃሉ። የግዴታ ሰገራ ሜዳ ውስጥ መውጣት ካስፈለገ ትንሽ ጉድጓድ ቆፍሮ ከእዚያ ሰገራውን በኣፈር መሸፈን እንቁላሎቹ እንዳይበተኑ ይጠቅማል። ኮሶ የሰው እንጂ የእንስሳት በሽታ ኣይደለም። የጥንት ሰዎች የዱር እንስሳትን ሲበሉ የያዛቸውን የኮሶ በሽታ በየኣካቢያቸው በመጸዳዳት ለለማዳ እንስሳት ኣስተላለፉ እየተባሉ ይታማሉ። ሥጋን ማብሰል የኮሶውን እንቁላል ይገድላል። የኮሶ እንቁላል ያለበትን የከብት ሥጋ ለሁለት ሳምንታት ፍሪዝ ማድረግም ይገድላቸዋል።
@yoditgmariam5507
@yoditgmariam5507 6 дней назад
It's a nice vibe....Thank you for sharing it with us!
@ibrahimhassen2014
@ibrahimhassen2014 6 дней назад
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው... Have a nice time nets
@user-mj5jq7cv7p
@user-mj5jq7cv7p 7 дней назад
በኮኛክ ይጠበሰ ሼፍ
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 12 дней назад
NETS.. THANK YOU. AS ALWAYS I GOT SOMETHING FROM THIS VIDEO, it got me thinking how me or the people around me show or express their love.
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 12 дней назад
I 100% agree with you. Thanks bro. ሰመረ , አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት...የተናገረው ነገር በተለይ አህት/ሚስት ላላቸው ሰዎች በጣም አሳዛኝ ነው። እነዚሀ ሴቶች enjoy እያደረጉ ያሉት በቤታቸው ነው, not in the club or in the public areas. ሰመረ ከአፍሪካ እንኳን ወጥቶ የማያውቅ ሰው ልክ እነደሚያውቅ ሪሀና ምናምን ይላል.
@user-dc7cn6dw3y
@user-dc7cn6dw3y 12 дней назад
Its just perfect idea and timing .its good talk about the family mater by an Ethiopian 🙏
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 13 дней назад
ስኮላርሽፕ አሁን ፈተና የጨረሰ ልጂ አለ ኖወርወይ ለመምጣት በመንግስት ነዉ 300 ሺ ብቻ እምከፍል አለኝ ፈተና በሓላ ስንት ወር ይቆያል መልስልኝ
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 14 дней назад
ስኮላርሽፕ ከመጡ በሓላ በአመት መመለስ ይቻላል
@lakomelzaa
@lakomelzaa 14 дней назад
ነጻነት የተናገርከው ሰመረ ከተሰማው ስሜት ጋር የሚግባባ አይደለም። በመጀመሪያ ደረጃ "ቤቢሻዎር" ተብሎ ጉረኛ አበሻ የተለቀቀበት ትርኪ ሚርኪ ነገር የኛ ያልሆነ ግን አንተ እንዳልከው ባህላችን ሆኗል ያልከው ስህተት ነው። አሜሪካኖቹ ይሄንን ነገር ሲጀምሩት መጀመሪያ ለሚወለድ ልጅ ጊዜ ብቻ የሚደረግ ሲሆን እናንተ ደግሞ ባህላችን ሆኗል የምትሉት አራተኛም አምስተኛም ልጅ ሲረገዝ የምታደርጉትን አሜሪካኖቹ ቢሰሙ አመት ሙሉ ሆዳቸውን ይዘው ይስቃሉ። ከተኮረጀ፡በትክክክ ቢኮረጅ ይሻል ነበር ግን አጉል የስልጣኔ ደረጃ አድርጋችሁ የተንሸዋረረና የተበላሸ ነገር ታደርጋላችሁ፡ ያሳዝናል። ሌላው የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር አእምሮዋ ፈታ እንዲል ጓደኞቿ ተሰብስበው ዳንኪራ፡መርገጣቸው ጥሩ ነው ላልከው የአንተም የእኔም እናቶቻችን ሲያረግዙ ይደረጉ የነበሩ በባህላችን የጠበቁ ብዙ ነገሮች አሉ፡ ያንን እንደመጠበቅ አጉል፡ፈረንጅ ነን አይነት ድንቁርና መውደቂያችን ነው የሚሆነው። እስኪ፡ለምትወዳቸው ለእናትህ ይሄንን ቪዲዮ አሳያቸውና የሚሉህን ስማ፡ ከኔ ይበልጥ እሳቸውን ልታምን ትችላለህ። እኔ የፈለገ ነገር ቢሆን ይሄንን አይነት ነገር ጓደኞቼ እንዲያደርጉልኝ አልፈቅድም። ስንት፡የፈረንጅ፡ነገር፡መውሰድ የሚገባን እያለ የማያስፈልገን ላይ ተንጠልጥለን፡ቀረን፡፡
@ibrahimhassen2014
@ibrahimhassen2014 14 дней назад
እኔ አንደተረዳሁት ሰሜ ለማለት የፈለገው ያሳየችው act public ማውጣት የለብሽም ነው.... እኔም ብሆን እርጉዝ ከሆነች ሴት እንደዚህ አይነት act expect አላደርግም... ካደኩበት ባህል አንፃር አግባብ አይደለም... እንዲህ ስል ግን በሯን ዘግታ እንደፈለገች መሆን ትችላለች
@life2151
@life2151 14 дней назад
Habehsa hulun neger tedebeko madereg New emiwedew 😅
@Tiktak.15
@Tiktak.15 14 дней назад
Tikekel Nets👍
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 15 дней назад
ይሄ ሙዚቃ በዚህ መጠን አለመደመጡ እጅግ ያሳዝናል… እጅግ ትልቅ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው… በእውነት ፅናትም በሚጥም ዜማ ሰርታዋለች… ይሄው እኔም እንደ ድንገት ከስምንት ወር በኋላ ቲቪ ላይ ሰምቼው በዩቲዩብ ሳገኘው ደጋግሜ አደመጥኩት… ኸረ ኮፒ ሼር አድርጉት… መቼም ቢሆን የማይሰለችና መልዕክቱም የማይጣል ነው… ጭፈራ ብቻ አሳዳጅ የሆናችሁ ወይም ዘር እየቆጠራችሁ ሙዚቃ የምትሰሙ ሰዎች እስኪ ቀልብ ግዙና በአግባቡ ሙዚቃን አጣጥሙ!!!... ኡፍ!... ፅናት ተባረኪ!… ማንም ሰማው አልሰማው አንቺ ግን መስራት ያለብሽን ሰርተሻል!
@gstv3950
@gstv3950 15 дней назад
ጥሬ ስጋ መከልከል አለበት
@gstv3950
@gstv3950 15 дней назад
የሚቆርጡት ሰዎች ንፅህና የላቸዉም ግላቭ አያረጉም
@getch1145
@getch1145 13 дней назад
glove karegu menun qurt honew...glove lefernj new
@gstv3950
@gstv3950 15 дней назад
ጥሬ ስጋ መከልከል አለበት ደስ አይልም ከጤና አንፃር
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 15 дней назад
ወይኔ ልጁን
@martahagos7637
@martahagos7637 19 дней назад
መልካም መልካም የእርፈት ጊዜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ። ለምትሰራቸው ሰራዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 19 дней назад
I LIKE THAT YOU RESPECTED BOTH SIDE'S. I CAN SAY THAT IF YOU CAN TALK ABOUT THIS, YOU CAN TALK ABOUT ANYTHING. I GOT A LOT OF LIFE LESSONS FROM YOUR VIEW AND EXPERIENCES. THANKS NETS.
@nets5773
@nets5773 16 дней назад
I am very happy that you found it useful brother!! Thank you for your kind comments. It keeps me going. Peace
@user-mj5jq7cv7p
@user-mj5jq7cv7p 19 дней назад
ጥሩ አሰተማሬ ነገሮች ሰምትነግረን እናመሰግናለን
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 19 дней назад
NETS... በርታልን.>>>> you should meet us when you come to Addis by the way..
@nets5773
@nets5773 19 дней назад
Thank you so much … and I promise I will.
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 19 дней назад
@nets5773 wow.. thankyou
@lakomelzaa
@lakomelzaa 19 дней назад
መልካም የበጋ እረፍት ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኛለሁ። "ወይ ያለው ማማሩ" - አስቴር አወቀ።
@nets5773
@nets5773 19 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😊
@nets5773
@nets5773 19 дней назад
Haha እውነት ነው:: በጣም አመሰግናለሁ😊🙏
@ibrahimhassen2014
@ibrahimhassen2014 22 дня назад
😂😂😂😂
@AmazingNature-zk2cy
@AmazingNature-zk2cy 25 дней назад
please put the link,,,?
@shegerlife124
@shegerlife124 25 дней назад
Best prank
@user-sh7lp6nm8b
@user-sh7lp6nm8b 26 дней назад
it is very funny 😅😅
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 26 дней назад
WOW!!! የሚገርም ፕራንክ ነው😂😂😂
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 26 дней назад
በጤና ዘር ሊመጣ የፈለገ ነበር አሁን ፈተና ሊፈተን ነዉ 300ሺ ነዉ አለኝ በኢትዮ ከተፈተነ ግን በስንት ወር ይመጣል
@abebawana4263
@abebawana4263 28 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@teketelermias1275
@teketelermias1275 28 дней назад
because the word disabled connotating peoples and instead use person with disabilities
@nets5773
@nets5773 28 дней назад
Thank you! You are right
@teketelermias1275
@teketelermias1275 28 дней назад
Dr Please call not disabled but you should have to say person with disabilities
@sabahsabah8437
@sabahsabah8437 Месяц назад
You Are right 😂
@sabahsabah8437
@sabahsabah8437 Месяц назад
😂😂😂
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Месяц назад
በትክክ ቢሆ ንም ማስፉፊያ ነው መቀበል እራሱ ለኔ መልካም አይደለም በተለይ በውጭ አለም የሴጣን ነገር የሚያስፉፍ ናቸው ከምድረ ገፁ ያጥፉቸው እነዚ እሳተ ጎመራ ኖርዌ በጣም የበዛበት አገር ነው
@martahagos7637
@martahagos7637 Месяц назад
መልካም ቀን እናመሰግናለን ፡
@nardosetekie1165
@nardosetekie1165 Месяц назад
🤔🤔🤔
@TANDOOTADIWEE
@TANDOOTADIWEE Месяц назад
ሃሳቤ እቅድ በጣም አሪፍ ነው ይሁን እንጂ ዘመኑ ተለውጠዋለሁ ኢትዮጲያ ከጀመረ ቆየህ ውስጥ ለውስጥ አልቋል
@misganawwassihun
@misganawwassihun Месяц назад
can you put the link?
@Min-yilal
@Min-yilal Месяц назад
Just forgive and forget.; that's what you'd offer the next generation. Complain ይብቃ፡፡
@ibrahimhassen2014
@ibrahimhassen2014 Месяц назад
You are so genious....respect Nets🥰🥰🥰
@DawitDav-gi5go
@DawitDav-gi5go Месяц назад
የበረዶ ዘመን😢😢😢😂😂😂
@DawitDav-gi5go
@DawitDav-gi5go Месяц назад
የበረዶ ዘመን
@DawitDav-gi5go
@DawitDav-gi5go Месяц назад
የበረዶ ዘመን