Тёмный

ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አይረዱኝም ከአቶ አሸናፊ ታዬ የተደረገ ልዩ ቆይታ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 383 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Опубликовано:

 

20 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@manenet2867
@manenet2867 Год назад
ይህ ጀግና:) ሳየው ጭምር ባለፀጋነት ፣ ነፃነት ፣ ፍቅር ፣ ያማረ ህይወት ፣ ''ሠውነት'' ይሰማኛል🌼❤️🌼
@cheru137
@cheru137 Год назад
Selam
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 11 месяцев назад
አሹዬ አንተን የመሰሉ 10 ኢትዮጵያዊ ቢኖሩን የት በደረስን ነበር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሹዬ ዘወትር ብሰማክ ከማር የበለጠ ይጣፍጠኛል ተባጦ የማያልቅ እዉቀት ተችሮካል አንተም የለ ስስት እየመገብከን ትገነኛለክ ❤❤❤❤ thankyou
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Год назад
አቶ አሼን እንደኔ የሚወደው ሰው ያለ አይሠስለኝም ወላሂ አንድ ቀን እንደማገኝህ አምናለሁ ብዙ ነገር ታስተምረኛለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ ❤
@kidistkid4262
@kidistkid4262 Год назад
Impact seminars ብለሽ ሰርች አድርጊ ታገኝዋለሽ
@hiruttube655
@hiruttube655 Год назад
እኔ በጣም የምወዳቸው በቀን በቀን የማያቸው
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
ረ እኔም ዉዲዲነዉ እማደርገዉ አዲናቆት ማለቴነዉ
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Год назад
@@kidistkid4262 Ezama hulem new yemketatelew Hager bet sihed Fit lefit memar slefelegkugn new wude
@kidistkid4262
@kidistkid4262 Год назад
Eshi ene demo eze honesh seminare endalew yalawksh meslone new
@user-js6wk8rs3t
@user-js6wk8rs3t Год назад
አቶ አሸናፊ ታዬ የኔ ምርጥ መምህር ባለዉለታዬ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆነዉ ተፈጠሩልን እወዶታለሁ በእርሶ ተለዉጫለሁ
@tadlobaye793
@tadlobaye793 Месяц назад
How he changes your life
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Год назад
አሹየየየ እንደአዲስ የዎለድክኝ አባቴ እንደው በምን ቃል ልግለፀው ላንተ ያለኝን አክብሮት ብቻ እግዚአብሔር ክብርን ያብዛልህ
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Год назад
የሀገራችን ምርጥና ታላቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት አርቲስታችንም ጎበዝ ነሽ በርቺ በርቱልን።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
ቲጂዬ እነደዛሬም ልዩ እነግዳ አላየሁም በጣም ልዩ ትምህርት ነው ። አቶ እሸቱ እግዚህአብሄር ያክብርልን። በዚህቺ ደቂቃ ወስጥ ከመጠብቀው በላይ ነው ብዙ የተማርኩበት።
@emmushet
@emmushet Год назад
አቶ አሸናፊ ታዬ ነው ስሙ።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
ማመን የሰናፍጭ ቅጣት የምታህል እምነት ካላችሁ ይህንን ተራራ ወደዛ ይድ ብትሎት ይሄዳል መድሃኒያለም ክርስቶስ ❤ በአካል የማናዉ ግን ስራዉን በአይምሮችን የሚሰራ መንፈስ ቅዱስ። የዛሬዉ ትምህርት ይለያል ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ጋ የተጣመረ ደስ የሚል ትምህርት። ጋሸ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏 ቲጅሻ በጣም ነዉ የምወድሽ😍
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
ግን እኔ ደግሞ ብዙን ግዜ ከእምነት ጋር በተያያዘ የመንፈስ ሴራ ነው ብየ ነበር ማምነው ሜለት እኔ እራሴ እዚህ ችግር ውስጥ ስላለሁበት ነው በጣም ብዙ ችግር አለብኝ ግን ፅበል ብዙ ግዜ እሄድ ነበር ግን ምንም አእምሮየ ውስጥ ያለው ኮተታኮተት በታሪክ ሊወጣልኝ አልቻለም እና አሁን አሁን ተስፋ የመቁረጥ ነገር ላይ ነኝ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Год назад
ቲጂዪ የእኔ እቁ ስወድሸእኮ,,አቶ አሽናፊ, ልዩ ነህ በእዉነት ድንቅ,አስተማሪነህ ረጂም እድሜ ይስጥልን😍😍
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB Год назад
ቲጂ ጋሽ አሸናፊ ይመቸኛል ብዙ ነገሮችን ከእሱ ወስጃለሁ። ከእስራኤል❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
አባቴ ካንተ ያልተማርኩት የለም ክበርልኝ ስወድህ ከልቤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
❤❤❤ቲጂ እግርሽን አውርጅ ከትልቅ ሰው ፊት ነሽ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 месяца назад
Yes, letenashim tiru adelem, nerve yigodal....
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 2 месяца назад
እንዴውም ዛሬ የተሻለ አለባበስ ለብሳ ወተት ቤቷን ሸፍናለች። በሰለጠነው የምዕራቡ አለም ጋዜጠና ጡታቸውን ጥለው አይቻቸው አላውቅም።የእኛዎቹ ግን
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
👉 ቲጂዬ ግሩም ዝግጅት መልካም እንግዳ በርቺ የኔመቤት❗አንቺ ቅን ትሁት ደግ ሴት❗
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 22 дня назад
አሼ ምርጥ ሰው ❤❤❤ ረጅም ዕድሜ ከተሟላ ጤና ጋር፤ ከቤተሰቦችህ ጋር
@argawbentideru703
@argawbentideru703 Год назад
እጅግ በጣም አስደማሚ አስተማሪ ፕሮግራም በእውነት አንተ ታላቅ ሰው ነህ አቶ አሸናፊ !!
@iamjonas1025
@iamjonas1025 Год назад
አንቺ ልዩ ሴት አምለከ ቅዱሳን ይራዳሽ።አሜን።ያለሽን ስላላየሽ ነው እንጂ ብዙ አለሽ እኮ የምር ብዙ ሴቶች እንዳንቺ መሆን የሚፈልጉ እንዳሉ አታውቂም፤ እናም በርቺልን።ከጎንሽን ነን።
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
ቲጂዬ.የኔ.ማር..በጣም.እወድሻለው❤❤❤❤❤❤👍👍ሀገር.ስገባ.ታቀርቢኛለሽ
@further8735
@further8735 Год назад
አሹ በሀበሻዊና በአፍሪካዊ የህይወት ተፈትነህ የወጣህ ወርቅ በመሆንህ እንፈልግሀለን!!
@tadeseadaro-sm4cc
@tadeseadaro-sm4cc 2 месяца назад
አሹ ትልቅ መምህር ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አሹ እወዳለሁ እውነት !!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
መምህራችን አቶ ታየ በጣም ነዉ እምወዲህ እማደንቅህ
@BashawBirbo-fg6ik
@BashawBirbo-fg6ik Год назад
So! so! so! thank you Ashu a precious man in this world
@further8735
@further8735 Год назад
አሹንም ቲጂዬንም አደንቃችዃለሁ!!!አሹን በግል ለማማከር የሥራ ቢሮህን ብናውቀው ደስ ይለናል!!
@rahelyohannes4609
@rahelyohannes4609 Год назад
አቶ አሼ የኔ መምህር የኔ ውድ I don’t have words For you I just say Good bless you more and more !!
@bshimekit
@bshimekit Год назад
❤❤❤ Ashu and TG r amazing Million thanks
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Год назад
አቶ አሼ በጣም እናመሰግናለን🎉🎉
@user-om8cf6ji7l
@user-om8cf6ji7l 2 месяца назад
አቶ አሸናፊ ታየ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ቲጂየም አመሰግናለው
@user-xf8cz6uo7w
@user-xf8cz6uo7w Год назад
You are wonderful man I respect you wish have long live
@user-xl6wf8bi1c
@user-xl6wf8bi1c Год назад
ወገኖቼ ይሄን ሰው በደንብ አዳምጡት ታተርፉበታላችሁ🛑🛑
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Год назад
በትክክል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ልክ nesh🥰🥰🥰🥰
@tadeseadaro-sm4cc
@tadeseadaro-sm4cc 2 месяца назад
ዳዊትና አሹን ማነፃፀር አይገባም አሹ ትክክለኛ ነገር ነው የምያስተሚረው እነ ዳዊት ከጀርባቸው የማይሆን ነገር አለ ስለዝህ አሹ ልዮና ምሁር ነው በጣም አድናቅው ነኝ
@Simplejoice
@Simplejoice Год назад
ጀግና ነሽ ቲጂዬ
@freweinighidey4554
@freweinighidey4554 11 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️ love this man God bless him more and more🙏🙏
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 7 месяцев назад
mr.ashe our beauriful mentor ...i always proud of you💚💚
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 Год назад
የመጀመርያ ቀኔ ነው ይህን ሾው ሳይ፣ በጣም ወድጄዋለሁ።
@yaredawake8533
@yaredawake8533 11 месяцев назад
The one and only mr Ashe ❤❤❤.more blessings & long life...
@simontesfay4921
@simontesfay4921 3 месяца назад
ደክሜ ቆይቼ የ ኣቶ ኣሼ ድምፅ ስሰማ ሃይል እምላለሁ።
@afrahkedirali
@afrahkedirali Год назад
የማከብረዉን ሰዉ ነዉ ያቀረብሽው በጣም አመሰግናለሁ ቲጂ
@teotewodros39
@teotewodros39 Год назад
Very insightful discussion.
@GlobaEducationT
@GlobaEducationT Месяц назад
የሚገርም ሂወትን የመረዳት ጥበብ፣ እንኩኣን ተፈጠሩልን
@user-dream2PROUDMOM
@user-dream2PROUDMOM Год назад
Ashenafi taye amaizing teacher
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Год назад
አቶ አሸናፊ በጣም አመሰግናለዉ❤
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 месяца назад
ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ሾው ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት አንደበት ርትዑ ሰው
@sartt4085
@sartt4085 Год назад
እናመሰግናለን ❤
@medtaff7545
@medtaff7545 Год назад
Love this guy 👍🏾
@henbek-jf5dy
@henbek-jf5dy Месяц назад
Ato Ashenafi ewnet migerm sewu nw. Thank you
@hamidtube3768
@hamidtube3768 Год назад
አሹ በጣም ምረጥ ሰዉ ነህ ሂይወትን ተቀይሮል
@sebledawit3644
@sebledawit3644 Год назад
Tigye Ato Ashenafin silakerebshilin enameseginalen
@user-pt7fm4dz7o
@user-pt7fm4dz7o Год назад
Keep up the good work ashu
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Год назад
የኔ የዋ ትእጂዬ ጋሺ እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት አግኚቻለው
@kibrutekalign5794
@kibrutekalign5794 2 месяца назад
Thanks Tg, I need more scientific explanation on color,pls blue and green colors are 4 Good
@haymit3710
@haymit3710 Год назад
Slante egziabher Ymesgen 😊🙏
@yosansisay8739
@yosansisay8739 Год назад
You invited a great person...I talk about nature 😮
@tutuz8920
@tutuz8920 9 месяцев назад
ትክክል ብለካል
@LiyuKassahun
@LiyuKassahun Месяц назад
ተባረክ
@faresevitoria5796
@faresevitoria5796 Год назад
Ato Ashenfi, u r helere
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 Год назад
I’m crying with you Tigy I don’t know why
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Год назад
Mirt tiyakena meles❤ Betam tekame
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Год назад
እቶ አሸናፊ ዶክተር ውዳጄነህ ፓስተር ቸሬ ፍቅር ዳዊት ከናንተ ብዙ እየተጠቀምን ነው ከባህር ማዶ thank you
@newayhailemeskel3933
@newayhailemeskel3933 Год назад
Professional sitting and approaching are very important for your guest.
@demlieasratie638
@demlieasratie638 10 месяцев назад
Ashu tichilaleh, enkuan yawokuh.
@bethlehemtemesgan3481
@bethlehemtemesgan3481 Год назад
Betam yemwtegermi sew nesh tgye hule kumneger yalew sew new metegabeziw tebarekileng ❤❤❤ memeher lene hulem tilek bota yalew sew new
@mitikutefera1409
@mitikutefera1409 Год назад
ቲጂ አልፎ አልፎ ቢሆንም ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ፡፡ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ገንቢ ናቸው፡፡ በዚህ ዝግጅት ግን የጥያቄ አቀራረብሽን ያስተካከልሽበት ስለሆነ ለወደፊቱ እራስሽን የምታይበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡
@ethiopia9431
@ethiopia9431 Год назад
Wow ትለያለክ🥰
@yeselalewagetu3616
@yeselalewagetu3616 Год назад
Thank u ashu
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 месяцев назад
Ayezosh Tegeye Ashuin Yemesele Wedem Setoshal Setaleqeshi Inenem Aseleqeseshegn Ye Inem Asetedadeg Yemadego Neber ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dannytube8867
@dannytube8867 19 дней назад
Keep up the good work
@solman4135
@solman4135 Год назад
አሼን መስማት ከጀመርኩ ሰዓቱ ቶሎ ነው የሚያልቅብን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ንግግሩ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Год назад
wow, sewun yemiyanorewu TESFA newu.
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 месяцев назад
Egnam Enewedewalen Beteley Besedet Yalen Lijoch Ke FETARE qetelo tesefachinin yalemelemelinale Edeme Tena Selam Bereket Yabezalek Kene Mulu Betesebek!!! tejiyee Achinem Enamesgenalen Ashuin Selegabezelin!!!❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@user-jp3zn9gq2v
@user-jp3zn9gq2v Год назад
Good job
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Год назад
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Год назад
Thank you for sharing 🙏
@yordanosserawit1582
@yordanosserawit1582 Год назад
Tj ayzosh Mekeyer yechalal. Brzu sew selemayak ena selemayereda. Ershehu yelal zem belo mersat sayhon consciusly new miseraw. Ayzosh
@mubamuba249
@mubamuba249 Месяц назад
Asnfe.taya.beca.syhon.jagnm.taya.nwa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊
@africanhairstyles2015
@africanhairstyles2015 Год назад
Inner child
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Год назад
አይዞሽ ቲጂዬ
@AT-rg4el
@AT-rg4el 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ አድነኝ
@lishangind0530
@lishangind0530 Год назад
Abbaate I don't know which one word can explain you I love you 🥰 ❤I love you 🥰 😍 ❤ 💗 Tigiye ❤❤
@resiliencetubekucha7873
@resiliencetubekucha7873 11 месяцев назад
He is everything. Hence, he accepted himself.
@gebeyehujemberu451
@gebeyehujemberu451 Год назад
እኔ የዚህን ድንቅ አባት ጉባኤ መውሰድ አለብኝ
@rosafettene1411
@rosafettene1411 Год назад
Tigyy you touched my heart 😞😞
@user-gk4db9hb2n
@user-gk4db9hb2n 5 месяцев назад
Mr ashenafi What do you say about medical students they have value or not
@mahiderbogale9796
@mahiderbogale9796 Год назад
ቲጂ አቶ አሸናፊ ማለት ነበረብሽ አሸናፊ ታዬ ለምን አልሽ አቶን ለምን ተውሽው መከባበር ጥሩ ነው
@user-bf2ve1kt2b
@user-bf2ve1kt2b Год назад
Yena wede tg❤
@ephratagezai7212
@ephratagezai7212 Год назад
አሸናፊ አመሰግናለሁ!!!
@betelihemsimeneh1233
@betelihemsimeneh1233 Год назад
ato ashi❤❤❤❤❤❤❤
@kibrutekalign5794
@kibrutekalign5794 2 месяца назад
Am wz him
@rozarozaroza5022
@rozarozaroza5022 3 месяца назад
እባካቹህ ጥሩ መናገር ካልልቻላቹ መጥፌ አትናገሩ ዝምታ ወርቅ ነዉ
@fhhg907
@fhhg907 Год назад
ቲጂዬ እኔን ምትጋብዢኝ መቼ ነው ፈተናዎቼ መቼ ነው አቺኛ ሆኜ ለሰው ማካፍልበት
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 Год назад
Ashu number number 1
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
ቲጂዬ አቤት እኮ ሳከብርሽ።
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
ለእኛ ሰወች አይሰራም የሀይማኖት ትምህርቶች እየሰማን ያደግን ስለሆነ የተለየ ነገር የለም የሚሆነው ይሆናል የማይሆን አይሆንም ሎዉኦፍ አትራክሽን ለማያዉቅ ሰወች ብቻ የሚሰራ መስሎ ይታያል።
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta Год назад
እግዚአብሔር የማይሰራ አይብላ ነው የሚል፣ ይች ምክንያት ናት ልቦናችን ከፍተን እንማማር ፣ የሚጠቅመንን እንውሰድ እባካችሁ። ልቦናችን ያብራልን!
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እኮ ያን ሰብኮንሽየ ላይ ያለውን መጥፎ ነገር እንዴት ላስወግዳቸው እና እንዴት እራሴን ሁኘ ልኑር ??? መልሱልኝ
@further8735
@further8735 Год назад
ቲጂዬ አንቺ የምን ጉዲፈቻ ነሽ??? እንዲያውም ፈረንጅ ነሽ እንጂ!!እንዲህ አይነት ግልፅነት በሀበሻ ምድር ያውም የሚዲያ ፊገር ከሆነ ሰው የማይጠበቅ ነው!!አድናቂሽ ነኝ!!!
@mengeshadagne
@mengeshadagne Год назад
የአቶ አሸናፍ ስልክ ቢነገረን አገልግሎቱን ፈልጌ ነዉ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 Год назад
Fifth letaseru ehitochchn ena lewendimoch
@TopkeyJelo
@TopkeyJelo Год назад
Fetari edme ketena gar ystlg
@bibiyebra1369
@bibiyebra1369 Год назад
Denke sew
@hussenmame477
@hussenmame477 Год назад
እኔን ቲጂዬዬዬዬ
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 Год назад
@ribkagudeta5761
@ribkagudeta5761 Год назад
እባካሽ እግርሽን አጣምረሽ እንተርቪ ባትጠይቂ መልካም ነው ንቀት ይምስላል እና በትቻለ መጠን ሞክሪ እሽ
Далее
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн