Тёмный

ባለቤቴ ስለማያስደስተኝ ነው ጓደኛው ጋር የሄድኩት። ደፈረኝ ያልኩት አውቄ ነው። 

yneser ayne የንስር ዐይን
Подписаться 102 тыс.
Просмотров 207 тыс.
50% 1

ባለቤቴ ስለማያስደስተኝ ነው ጓደኛው ጋር የሄድኩት። ደፈረኝ ያልኩት አውቄ ነው።

Опубликовано:

 

26 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@ynserayne
@ynserayne 4 месяца назад
7 አመት በዘበኛ ታግተው የነበሩት የሟቹ የአቶ የኤርሚያስ ልጆች በራሳቸው ቻናል መጥተዋል ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ለምንሰራበት የበጎ አድራጎት ስራ ድጋፍ ስጡን እያሉ ነው። ይኸው ቻናላቸው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iIzHl_zhzMM.htmlsi=HiCXyiTbJswf69Zp
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 4 месяца назад
❤❤❤
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 4 месяца назад
መልካምብልህያንሳል
@serkserk1091
@serkserk1091 4 месяца назад
እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ ወንድሜ❤
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 месяца назад
አድርገናል❤❤❤❤እድሜ ላተ ተባረክ❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 4 месяца назад
ለዘችሁለትአመትለታመመችዉምክፈትላችዉዩቱብየጀግናዉ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 4 месяца назад
ይህን ጀግና ሽልማት ያስፈልገዋል ጋዜጠኛዉ ጀግና ነዉ😢🥰❤️❤
@user-cd6cw5ph3f
@user-cd6cw5ph3f 4 месяца назад
በጣም እንጂ እኔማ ደስ የሚለኝ የሀገር መሪ ብሆን ነበር ምን ያረጋል እንደዚህ አይነት መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀው እንግዲህ ሌላ ምንም ማለት አንችልም🫶🫶🫶🫶
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 2 месяца назад
Anet jegina fetari amilake yixebikeke
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 2 месяца назад
Lijto betam dereqe nechi besemam deferential 😂 eko efii
@user-cp4jw7hz1n
@user-cp4jw7hz1n Месяц назад
@@user-cd6cw5ph3f قف
@Art-LammiiBattee
@Art-LammiiBattee 10 дней назад
gud
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 4 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይሕን ጋዜጠኛ እሸልመዉ የከሀድወች መዳኒት ነዉ❤
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 4 месяца назад
ማርያምን ይህ ልጅ የያዘው ጉዳይ ሁሌም 100% ነው ወንድም እና ወንድም አጋድላቸው ነበር እናቴቱም ይሞቱ ነበር ግን ያው እግዚአብሔር አዋቂ ነው እውነት አትደበቅም ጋዜጠኛ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 4 месяца назад
የትንሹ ወድሙን ንፀህና ስሰማ በጣም ደስብሎኝ ይች የጠናባት ሰይጣን ናት
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 4 месяца назад
ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር አለኝ ጀግና ነህ።
@user-br5kk1mz7h
@user-br5kk1mz7h 2 месяца назад
ባልዋ ግን የገባው ነው ዋውው
@user-em3hp2sy1u
@user-em3hp2sy1u 4 месяца назад
አቤቱ አድነን ደግ ሰው አልቋልና😢😢የኛ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 4 месяца назад
ወድሙም ጋዜጠኛውም ጀግናናችሁ የምትሉ
@D......D
@D......D 4 месяца назад
እቺ ሴት አይደለችም ሴጣን ነች አንተ ግን ጀግና ነህ ጋዜጠኛው በርታ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 4 месяца назад
አቤቱ ይቅር በለን
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s День назад
የሰይጣን አለቃ ነች
@user-md6zm6xm2k
@user-md6zm6xm2k 4 месяца назад
ወንድምየውን ያለማድነቅ አይቸልም አቤት እርጋታው ጀግና ወንድም ነው
@user-gh2wu9uv6k
@user-gh2wu9uv6k 4 месяца назад
ትንሹ ወንድምየው የዘመናችን ምርጥ አስተዋይ ጀግና ነህ አላህ አይውሰድብህ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 4 месяца назад
ትክክል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 месяца назад
ይሄንን ጋዜጠኛ... ለማመስገን ቃላቶች ያንሱኛል ! ሲቀጥል ይሄ ጀግና መሽለም ነበረበት ኢትዮጵያ ሀገራችን አስተዋይ መንግስት ቢኖራት ይሽልመው ነበር ! ማንም የህግ አካል ያልደፈረውን ሀላፊነት እየወስደ የስውን @ የወገንንእንባ አባሽ .. ወንድማችን.. እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጥልን ከነ ቤተስቡ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻💪
@taz3739
@taz3739 4 месяца назад
ጋዜጠኛ በጣም አደንቀዋሎህ በጣም ጅግና ነህ❤🙏❤
@saadaemer9757
@saadaemer9757 4 месяца назад
ያአላህ እደው ይህንን ጋዜጠኛ እደኔ ሲይጠፋ የሚይጨነቀው በላይክ አሳዩኝ
@gigisisay6476
@gigisisay6476 4 месяца назад
ጀግና ጋዜጠኛ በጉጉት የሚጠብቀው እንደኔ ማነው❤🙏
@frusye6380
@frusye6380 4 месяца назад
ጋዜጠኛው ንግግርህ ደስስ ሲል ሌሎቹን ሚዲያ ትቼ አንተን ብቻ ነው የማየው ታማኝ ስለሆንክ ❤❤❤ ጉደኛ ናት ሀፍፍፍ እናት እንኳን ደሥሥ አሎት ትንሹ ወንድም ጀግና❤❤
@azmiazmi8180
@azmiazmi8180 4 месяца назад
ይህ ጋዜጠኛ ስወደው የኔ ጀግና ብየዋሎህ❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 4 месяца назад
አቤት ይህ የቁርጥ ቀንየሕዝብ ልጅ አቤት ብቃት ይህ ቅን መልካም ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@HanaTsegu
@HanaTsegu 4 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነው ጋዜጠኛው ማርያምን ወንድም አማቾቹን ለታጋደል ነው አቺ ሰይጣን 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹አግዚአብሔር ለቦና ይስጠሽ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 4 месяца назад
ጀግናችን እኳን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ ላተ ቃላት አጠረኝ አድናቂህነኝ እራሥን ጠብቅ እኖድሃለን ታናሺ ወድሙ ጎበዝ ነው
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 4 месяца назад
አጅሬው ጀግና እኮ ነህ የያዝከውን ነገር እኮ መጨረሻውን ሳትቋጭ አትለቅም ባንተ ደስ ብሎኛል የተጣላ ቤተሰብን በማስታረቅህ እና እውነቱን በማውጣትህ ተባረክ ከክፉ ይጠብቅህ
@sarasara14192
@sarasara14192 4 месяца назад
በመብርሀን ምን አይነት ሴት ነች እዴት ይሄን ክህደት ፍጥጥ ብላ ድርቅ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እዉነት ንስሀ ግቢ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 3 месяца назад
🙏🥺
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 месяца назад
እዬንን ጋዜጠኛ የወለደች እናት ትባረክ እድሜ እና ጤናን ይስጣት እንዲ አይነት ሺ መውለድ ነበር ስወደው ፈጣሪ እድሜ ጤና ጉልበቱን ይስጥክ ወንድሜ
@user-zb2jm9id3f
@user-zb2jm9id3f 4 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ጋዝጥኛው ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤
@user-lk5vc5tf8c
@user-lk5vc5tf8c 2 месяца назад
ሀይ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 4 месяца назад
እንደ ቀላል የማይታይ ስው ውለታህን ፊጣሪ ይክፊልህ የ3 ስው ህይወት የታደግከው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 месяца назад
ለእኛ ምስኪን እናት ሲባል እንኳን ተዋረደች ጨካኝ እባብ ከውስልትናዋ በችግር ያደጉትን ወንድማማቾች ልታገዳድል ልትንሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ገባላቸው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 месяца назад
እናት ብልሃኛ ባሆኑ ኖሮ እግዚአብሔር ትረፍ ሲላቸ ነው ትንሽ ዘግየት ቢል ኖሮ ወንድእናት ሞትተለያ የባል የተባ ንብረት ያዞ እጆ ከታ ከፈ ትክልድ ያሆ ( የሆነገር ታደርግ ነበር( ወንድ ገላል ብላእስርቤት ሲሄድ እሶ ከጎደኛ አሽሽሽ ልት ነበር እግዚአብሔር እውነቱ አወጣ አቤቤቤቤእንዲ መዋረረረድድ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 4 месяца назад
ወይ የወንድምየዉ ትእግስት አንተን ያገባች የታደለች ዉንድምህን ግን ፀበል ዉሰደዉ መተተኛ ነገር ነች
@fatumutaibar8432
@fatumutaibar8432 3 месяца назад
ሁል ጊዜም ሴት ሰይጣን ናት የኔ አጎቶቺ ያጋድለቻቸዉ ሴት ናት😊😊😊
@netsilove3174
@netsilove3174 4 месяца назад
ልጅታ መስተፋቅር እያሰራች ነው አስደግማ ነው ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ ደሞ አፋን ትከፍታለች😢😢😢
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 4 месяца назад
አንተ ጀግና የጀመርከውን ሁልጊዜ በአሪፍ ነው የምጨርሰው እግዚአብሔር ካንተ ነው❤❤❤❤
@user-pf8xg8wn1j
@user-pf8xg8wn1j 4 месяца назад
Stop Ethiopian ladies
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 4 месяца назад
አንተ ጋዜጠኛ የኔ ጀግና ኮራሁብህ የኔ ጌታ እቺ አይነ በላ የገረመኝ ያናደደኝ ወንድሙን ቤተሰቡን የበጠበጠችው ነው እና ወንድምየው እንኳን ነጳ ወጣህ የኔ ጌታ ይህ ጋዜጠኛ እድሜህ ይርዘም ጓደኛው ወይ ጉድ ማነው የሚታመነው?
@samsue5353
@samsue5353 4 месяца назад
የእናት ፀሎት ነዉ ከዚህ ጉድ ያወጣቸዉ እነዚህ ልጆች 💕 እቺ አዉሬ ግን እንኳን ቀረባችሁ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 4 месяца назад
እውነት ብትደበቅም መውጣቶ አይቀርም ወንድምየው ተባረክ አንተም ባለፕሮግራሙ ተባረክ ሰላማችውን ያብዛላቹ❤❤❤
@user-qd2xq1ky6y
@user-qd2xq1ky6y 4 месяца назад
እማማ በጣም እድለኛ ናቸው ከዚ ሁሉ ሴራ ያመለጡ ልጆቹ የሳቸው ፀሎት ነው ሁለት ሴጣኖች ያሰቡት አንዱ ሊሞት አንዱ ሊታሰር ሁለቱ ሴሴኞች አለማቸው ሊቀጩ ምስኪንዋ ናት በሀዘን ለሞኖር ነበር እቅዳቸው ታድያ መልአኩ መጣና ሴራቸው ብጥስጥስ አድርጎ ቅሌታቸው ተከናነቡ እሰይ ድያብሎስ አፈረ ማማ ማዐረይ ደቅኺ ሕቆፊ ተመስገን በሊ እፍፍፍፍፍ ተመስገን ከመይ ደስስስስ ኢሉኒ ብማርያም
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад
❤❤❤ እዉነት መቸም አት በጠስም ብትቀጥንም እዉነት ናት ደሞ አንተ ጋዘጠኛ ፈጣር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በዚህ አጋጣሚ የንስር ዓይን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይባርክህ በርታ እነዚህ ባለጌዎች ተመካክረው ወንድማማቾች ሊያጋድሉ ነበር እንኳን እውነቱ ወጣ ሲጀመር ይሄ ፍቅር አይደለም አመንዝራነት ነው እንደ ወንድሙ የሚያየው የጓደኛውን ሚስት ሊያፈቅር አይችልም ብዙም አብረው አይቆዩም እንደልማዷ ደግሞ ትሄዳለች ለማንኛውም የእናታቸው ፀሎት ረድቷቸዋል ።
@tina..5325
@tina..5325 4 месяца назад
እስይይይ ወንድማማች እንኳን ተረቃቹ ጋዜጠኛ ሺህ አመት ኑርልንንን የኛ ተቆርቀር❤❤❤
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን እውነቱን አወቃችሁ ወንድሜ ከዚ በሃላ ተመልሳ ወደ ሂወታችሁ እንዳትመጣ ሰይጣን የሆነች ሴት ናት
@user-cd6cw5ph3f
@user-cd6cw5ph3f 4 месяца назад
የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለጽ እግዚአብሔር ይጠብቅ ህየክፉ ዓይን ይታወራ❤❤❤❤ እቺማ ቀጣፊ ሊባናትን በኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣጣ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 месяца назад
እቻ ባለጌ እንካን እውነቱ ወጣ ወንድሚ እንኳን ከዚች ሴሰኛ ጋር አልተኛ ለወንድሙ አሳዩት አይቅናሽ ጋዜጠኛውም ጀግና ነው አንተን የወለደች እናት መፀና ይለምልም ወንድሙም ነፃ ወጣ❤❤❤❤❤❤❤
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 4 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 месяца назад
አንበሳ የኔ ወንድም እኔ ብየአለሁ እንደምትደርስባት አየሽ ቅሌትሽ እቤተሰብ በጠበጠች ወንድም ና ወንድም ልታጋድል ፈጣሪ የእናታችሁን እንባ አበሰው ክብር ለመዳኒያለም❤
@user-bj7un1eu7i
@user-bj7un1eu7i 4 месяца назад
ይች ክብር ቢስ ወድማማቾቹን ልታጋድል እናታችን ዱአቸው ደርሷል አልሀምዱሊላህ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 11 дней назад
በጣም
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 месяца назад
የማታየው ጉድ የለም ወንድሜ ጋዜጠኛው እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል አንተን ግን ቃላቶች ያጥረኛል You’re doing awesome job 👍👍👍👍👍👍👍
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 4 месяца назад
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወንድማማቾች ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እውነትም ስምህን የምትገልጥ ጋዜጠኛ
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 4 месяца назад
ጋዜጠኝ እለማድንቅ አይችልም ውንድሜ እርስህን ጠብቅ ውገን እር ውዴት እይሄድን በጣም ባለጌ እንኳን ቤተስቡ ተስማማ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 4 месяца назад
አረ ፍትህ ፍት ለጆሮአችንና ለአይናችን ይቺ ሴት አሰዳቢ ቱ ጋዜጠኛዉ አንተ ድንቅ ወንድማችን ነህ በርታልን እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-jx3qj8ju6w
@user-jx3qj8ju6w 4 месяца назад
አይ የወድምየው ትግስት ደስ ሲል እኳን ውነቱ ወጣ
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 4 месяца назад
የወንድምየው ትእግስቱ አይ መታደል❤❤
@bbhh211
@bbhh211 4 месяца назад
ወራዳ ርካሽ ሴት የመጨረሻ እግዚአብሄር እንኳን ከዝች የሰይጣ ቁራጭ ገላገላችሁ
@taz3739
@taz3739 4 месяца назад
ውሻ ነች ክብር የሌላት ባለትዳር ሁና ከስንት ሰዎች የምትስከረከረው መፋታት መፍትሄ ነው😢
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 4 месяца назад
ጀግና ብቻ አይገልፅህም ጀግና ፕላስ አረ እንዴውም ከዚያ በላይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@werkiejohn4263
@werkiejohn4263 3 месяца назад
አበሳየ ጀግናየ ምንም አያመልጥሕም ምን ለድረግሕ እንደዉ ምላረግሕ የናትን እንባ የምትጠረግ ወንድምና እሕት የመታሰማማ ምንም የማየምልጥሕ አሑንም ጀግናየ ኑረልኝ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 месяца назад
እናታችን እከን ደሰሎት እውናት ሰለወጠና ወዲሚና ወዲሚ ሰይጋደሎ ሰለየው ደስብሎኛል🙏
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 4 месяца назад
የእናትየዋ ፀሎት ልጆቾን አተረፈላት ይች ወራዳ ቤታቸውን በጥብጣ ነበር የሰይጣን ቁራጭ የሆነች ርካሽ ሴት
@foziyatube1752
@foziyatube1752 4 месяца назад
ወይኔ ጋዜጠኛው ጀግና ድምፁ ብቻ እኔን አስፍራኝ አንድ ጥይት የተተኩሰ ያህል ነው ሲናገር ጀግና ብቻ አይገልፀህም
@febanlove2876
@febanlove2876 4 месяца назад
ፈጣሪ አጋላጣቸው የናታቸው ልፍት እንባ ተመስገን
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 4 месяца назад
ኧረ እቺ ፈጣጣ እካን ተዋረደች ወድምየው ጎበዝ ጀግና ነህ እረጋ ያልክ እዲሁም ጋዜጠኛው አተ በቃ ከጀግናም ጀግና አበሳ😍😍😍😍😍
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 4 месяца назад
ወላህ ትንሹ ወድሙ እና ጋዜጠኛው ሺልማት ያስፈልጋቸዋል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 месяца назад
ይህ ዩቱበር እንዴት እንደሚመቸኝ ሀይሉና ቁጣውን ሐፀይ ቴደሮስን ያስታውሰኛል ወንድ🥰👌
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 4 месяца назад
Wow እኔ እኮ ደስ የምትለኝ ነገር ነገሮችን ጥግ ሳታደርስ አትተዉም ❤❤❤
@leya3286
@leya3286 4 месяца назад
ጋዜጠኛውን አልማድንቅ አይቻልም ጀግና ነህ ልጅ ግን በኢየሱስ ስም 😢
@user-ib1yr1br2f
@user-ib1yr1br2f 4 месяца назад
አንተስ ተባረክ ያንተሚዲያ በጣም የሰዎችን ችግር እስከጥግ የሚፈታ ነው
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 4 месяца назад
ለምን ነገርካቸው ተያይዘው ይጠፋሉ መታሰር አለባቸው እነዚህ ባለጌወች
@user-my5je4hs6x
@user-my5je4hs6x 4 месяца назад
እሪ እደዚች ያለች ሰይጣን አይቸ አላውቅም እኔ ለተመለከትኩ ደከመኝ ባሏን አላህ ያፅናው በግዜ ማወቁ ጥሩ ነው
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 4 месяца назад
ወንድሙ ድምፁ እርጋታው አስተወይነቱ አቋሙ መልኩ ደስ ስል አላህ እቺን ሰይጠን የሆነችዋን ከቤተሰቦቻችሁ መሀል እንኳንም ወጣች ጋዜጠኛው ጀግና በርታ ይስመርለችሁ አልክ 😂😂
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 3 месяца назад
እኝኝ እንዴት አየሽው😂😂😂
@user-ks2nw4jn1b
@user-ks2nw4jn1b 3 месяца назад
እረ😂😂
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 4 месяца назад
ልጅት ከንዘብ ከባሎ ሌላውን ከጎደኛው እሱ ደሞ ለቤተስቡ ግድ የለው ከሚስቱ ውጭ ሆኖ እንኮን ቢሆን ወንድሙን ገሎ ከሚስቱ ጋር እንዴት ይኖራል ብዙ የልጅ ስህተት የታየበት ነበር ግን አምላክ የታደገው ቤተስብ ለእናታቸ ብሎ ነው አምላክ
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 4 месяца назад
እንኳንም ነፃ ወጣክ የዋህ ትግስታም እውነትም ለናትክ ክብር ፍቅር ያለክ አድንቄካለው እግዚአብሔር አይለያቹ ጋዜጠኛ አንተንም ያለማድነቅ ሃጥያት ነው በርታ እራስክ ን ጠብቅ
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 4 месяца назад
ስንት የተበላሸ ትውልድ አለ ልቦና ይስጠን
@user-bl9db1kr5m
@user-bl9db1kr5m 4 месяца назад
ላንተ መነም ቃላት የልኝም ጀግና ነህ ❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 месяца назад
እውነት ትእግስተኛ ነክ ጀግናው ጋዜጠኛው ወድማችን ❤❤❤
@debubfiker
@debubfiker 4 месяца назад
አሁንም ቡሆን እናታቸውን በደንብ መጠበቅ አለባቸው ነገሩ ግልፅ ስሎጣባት ልትጎዳቸው ትችላለች ስራ ሲሄዱ ልጆቹ ቤታቸው ካሜራ ይግጠሙ ጋዜጠኛ ጀግና በርታ🎉🎉
@naidalo5047
@naidalo5047 4 месяца назад
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ ጉድ እነዚህ ባለጎይ ለህግ ይቅረቡ
@fozianebi1562
@fozianebi1562 4 месяца назад
እንኳን እወነታው ወጣ ጋዜጠኛው ጀግናነክ 💪💪👌👍
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 месяца назад
ጀግናችን እከን ደናማጣ እንወደአሌን በጉጉት ናው የሚጠብቅ ክፊ አይከ በሌበት ጌታ ይጠብቅ
@user-ol6mn7zr5n
@user-ol6mn7zr5n 4 месяца назад
ወንግሜ በሁለቱም መተት አሰርታባቸው እንደሁ ሁለቱም እወዳታለሁ ይላሉ ፀበል ውሰዱት ልጅቱን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 месяца назад
በእውነት 2 ወንድማቾች እናታ በደንብ ተንከባከ ሃኪማቹ እግዚአብሔር በታ እናታቹ ናቸው እሳቸው መላ ዘዴ ባይፈጥ ኖሮ እና ት ቤት ሞጥ ጥላ ስር ውስጥ ሚወድቀው ( እናት ከለ ናትምንግዜ እናቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድአድርጉ በሕይወት ዘመናቸ ተንከባ
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 4 месяца назад
እውነት ነው ለጋዜጠኛው በትልቁ ሽልማት
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 4 месяца назад
ወንድምዬው ግን ማሻ አላህ ጎበዝ ታጋሽ ነው ቀስ ብሎ ራሱንም ጎድቶ ቢሆንም ነፃነቱን አሳወጀ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 18 дней назад
BTAMU.TGUSTGA.CURATE.YLWE
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 месяца назад
ወንድ ልጅ እንዲህ ጀግና ሲሆን ደስ ይላል ጋዜጠኛው ጀግና ነህ❤
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 4 месяца назад
አንጀት የሚያርስ ስራነው የሰራችህት ንስሮቹ❤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. የ እናታችሁ አምላክ ደረሰላችሁ.❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 месяца назад
ወዲምየው ኩሩ ቀብራራ አቦ ይመችህ ይች ደነዝ😂😂😂
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 3 месяца назад
የዚህን ቤት መስማማታቼውንና እናታቼው ምን ሁሌታ ላይ እዳሉ ብታሣውቀን ልጂየውስ ተረጋግቷል ወድሙ ወድሙን ሊገል. በተሣሣተ መንገድ
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 4 месяца назад
እረ ምን አይነት ስዲ ባለጌ ሴት ዉይ😢😢😢አይነ ደረቅ ጋዜጠኛዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 4 месяца назад
ይቺ ሴሰኛ ናት ማስተዋሉን ያድላት አቤቱ አድነን🤲
@saadahhasan9776
@saadahhasan9776 4 месяца назад
አልሃምዱሊላ ዋናው ነገር ወንድማማቾች መስማማታቸው ነዉ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 4 месяца назад
እቺ ዳቢሎስ ናት አውሬ ናት ውሻ 👊👊👊 ወንድሙ እና ሀቀኛው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 ጓደኛው ደግሞ መስተፋቅር አደርጋብህ ነው ወደ ፀበል ሂድ እና ተጠመቅ
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 4 месяца назад
በጣም ጎበዝ ወንድማችን እራስህን እየጠበቅህ
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እዉነቱ ወጣላችዉ። ጋዜጠኛዉን እንወድሃለን።አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠበቃህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።።❤🎉🎉
@gcy3510
@gcy3510 4 месяца назад
ወንድማችን አለሀ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድማሞች ሰይጋደሉ አደንከቻው እነትን ከሥቃይ ወደ ማልከም ህወት እድታጋኝ አደራከት እውነቱን ሁሉ ሥለወጣህ በጣም እናማሰግንሐለን
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Месяц назад
ጋዜጠኛውና ወንድማማቾቹ ጀግኖች ናቸው ከእናታቸው ጭምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-fi9fo3tz4s
@user-fi9fo3tz4s Месяц назад
ጀግና የግፎችን የየዋህን እንባ የየዎህን ችግር የምተፈቱ ጀግና ነህ ወንድሙ እራሱ በጣም ጀግና ነዉ
@user-yj6ky5hh6r
@user-yj6ky5hh6r 3 месяца назад
ጀግናው ጋዜጠኛ እሰሰሰይይይ ኑርልኝ እንወድሀለን
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ራስህን ጠብቅ
@demeseweshetu1675
@demeseweshetu1675 4 месяца назад
ምርጥ ና ጎበዝ ጋዜጠኛ ስራዎችህን በጣም ነው የማደንቀው
@nserea6627
@nserea6627 2 месяца назад
ወንድሙ በጣም ጎበዝነው አላህ ይጠምርልህ
@end2endx
@end2endx 3 месяца назад
ጎበዝ ዳይሬክተር ነህ!!! ተዋናዮቹም በጣም ጎበዝ ናቸው።
@AyelechTegaya
@AyelechTegaya Месяц назад
የኔ ደግና እግዛብሄር ባንተ ላይ ተመስሎ ከሀዲዎችን እያጋለጠ እየመሠለኝ ያህል ነዉ ቢዶህን የማየዉ ❤❤ እግዛብሄር ይጠብቅህ።
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад
የኔ እናት እንኳን ደስ ያሎት በሉልኝ እናትህን ጋዘጠኛዉንም በጣም አመሰግንሀለሁ ጀግና ዋዉዋዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@higtug6
@higtug6 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ነፃ ወጣህ ደስ ብሎኛል ጀግናው በርታ 😍😍❤
Далее
I Built 100 Homes And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 42 млн
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 661 тыс.
3 ሴቶች ከአንድ ወንድ አረገዙ !!
54:11
Beteseb Media
30:18
Просмотров 82 тыс.