Тёмный

ባለቤቴ ከኔ ምን ይፈልጋል? || ሐዋ ሾው || ሚንበር ቲቪ Minber TV || 

Minber TV
Подписаться 583 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

እንደ አዲስ ሲጀምር በትዳር እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው "ሐዋ ሾው" ዝግጅታችን ዛሬ "ባለቤቴ ከኔ ምን ይፈልጋል?" በሚለው ርዕስ ዙሪያ ውይይት ይኖረዋል፤
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
ትዳር የዙ ብቸ ይሉናል እንጂ በትዳር ዉስጥ ምን እንደምየጋጥማን ምን አይናት ስብእና እንድኖራን ቤተሰብ ሰየስተሚሩን ዝምብለዉ ይድሩናል ወላሂ እኔ በለማዋቅ የጣፋሁት ጥፋት በለቤቴን እንዴት እንደበደልኩት ጭረሽ አዬሃኝ ብዬ አለቅስ ነበር አሁን ሰስብ ሁሌ እፃፃተለዉ ግን አዉቄ አይደለም እሱም እልሃኛ ነው እንጂ መካሪ አናበረም የአላህ ሰስባው ይጫንቀኛል የእኔን አለማዎቅ ማንም አይረደኝም ነበር ስደት ቡዙ አስተምሮኛል አልሃምዱሊላህ ከኢስልምና ቀጥሎ ትልቅ ኒእማ ሀብት ለእኔ ትዳር ነው አላህ ለሁለችንም መልካም ትዳር ይዎፍቃን ትዳር የለን መልካም የድርግልን
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Год назад
አሚንያረብ
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip Год назад
ያኔ ልዩ አንች ብቻ አይደለሽ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Год назад
አሚንን አሁን አብራችሁው. ከሆናችሁው. ካሺው. አውፍታን ጠይቂው. ካልሆናችሁው. አላህ አውቀሽስላልሆነ. ይቅር ባይ ነው.
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@@louatlouat8603 ተለየይታናል ከማለየየተችን በፊት ይቅርታ ጠይቄዋለው አዉቄም እንደልሆና ነግሬዋለዉ የአላህ ፊቀድ ሆኖ ሁሉን ነገር ከዋኩኝ በሓለ ተለየዬን ከ7 አማት በሓለ አሁን አድስ ህይወት ጀምሬየለዉ አልሃምዱሊላህ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
አሚን
@Zነኝየረያንእናት-f4y
ምን እደናፈቀኝ ታቃላችሁ ሷሊህ ባል ወፍቆኝ ለሶላት ቀስቅሽው ወይንም ቀስቅሶኝ አብሮ መስገድ ቤተሰቦቼን እና የሱን ቤተሰቦች በቤቴ ሁኜ ባሌጋር ሲመጡ በደስታ ተቀብያቸው ሲሄዱ በደስታ መሸኘት እዴት እደናፈቀኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህቱ ሁላ 😭😭😭 ያአላህ ኸይረኛውን ተቅዋ ያለውን ሷሊሁን ወፍቀኝ ያረብ
@አይሹቲቤተሰቦቿንናፍቂ
አላህ የተመኘሽውን ይወፍቅሽ ግን የአኪራዋ እህቴ አድነገር እርግጠኘ ሁኝ አላህ እደምኞትሽነው ሚወፍቅሽ ያን ለማግኘት ዋጋመክፈል አለብሽ ያም ደሞ አችም ሳሊህ አላህ ያዘዘሽን ታዘሽ የከለከለሽን ለመከልከል ከነብስያሽ ጋር ታገይ ዲንሽን ለመማር ጉጉት ይኑርሽ ታገኘለሽ የተመኘሽውን ምክንያቱም መልካሞቹ ለመልካሞቹ መጥፎች ደሞ ለመጥፎች ነውና
@abdulnur5419
@abdulnur5419 Год назад
ወላሂ በጣም አስተማሪ እና ትልቅ ቁምነገር አዘል የሆነ የእስልምና መሰረትና ትክክል ሀዲስና ቁርአን ጠቀሶች በማስተማራቹ አላህ ምሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባረከላህ ፉኩም ወፊ አህሊኩም
@feydukedir
@feydukedir Год назад
ባልሳሳት አምና ይመስለኛል ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሲናገር የሰማሁት በአለም ላይ 100% በሚያስብል መልኩ የሙስሊም ሀገር የሆነችው ኢንዶንዢያ አንድ ወንድ ትዳር መመስረት ካሰበ ትዳርን ብቻ በተመለከተ ኮርስ መስጫ ማከል ስላለ ለስድስት ወር ተከታታይ ኮርስ በመውሰድ ከማከሉ የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጠዋል። ይህን ሰርተፍኬት ከያዘ በሗላ ነው የትዳር አጋር ፍለጋ የሚጀምረው። እኛም ሀገር እንዲህ አይነት የስልጠና ማከል ተከፍቶ በኡስታዞች ኮርስ ስልጠና የሚሰጠጥበት ሁኔታ ቢመቻች ጥሩ ነበር።
@ኢትዮጵያየእኝናት
ትጅምርዋል እኮ
@wolloyewa
@wolloyewa Год назад
ማሻአሏህ ደስ የሚል ፕርግራም ነው እህቶቼ በርቱ ተቀላቀልኩ አሏህ ይጠብቃችሁ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
ማሻ አላህ
@feydukedir
@feydukedir Год назад
እንደ ኢስላም ሴትን ልጅ ያከበረ ምን አለ???ነብዩ ሙሀመድ ሰሏላሁ አለይሂ ወሰለም ሴት ልጅ ከእርግዝና እስከ ልጅ መውለድ ከልጅ መውልድእስከ ጡት ማስጣል ድረስ አጥብታ ለምታየው ስቃይ ዋጋው በአሏህ መንገድ ላይ እስላማዊ ግዛቶችን የሙስሊሞችን ዳር ድንበር ለማስከበር እንደሚታገል ሙጃሂድ ነች አሉ፡፡ በዚህ መሀከል በአንዳቸው ብትሞት በእርግዝና ወይም በመውለድ ስቃይ አልያም በጡት ማጥባት ብትሞት የአንድን ሰመዐት ወይም ሸሂድ ዋጋ አላት አሉ። የሸሂድ አጅሩ ጀነት ነው፡
@sihamahmed1270
@sihamahmed1270 Год назад
ትዳሬ በቤተሰብ ጣልቃ ፈርሶብናል። ዱአ አርጉልን በአላህ😭😭😭😢
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
አብሽር
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip Год назад
አብሽሪ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Год назад
አብሽሪይ. አላህ ያስተካክልልሽ
@idrissusman1660
@idrissusman1660 Год назад
Be Dua memeles ychalal Allah wede kedmo tdarachu ymelsachu.
@californa6827
@californa6827 Год назад
አብሺር ለመመለሰ ሞክር ተሰፍ አትቆረጥ
@ali-tt5om
@ali-tt5om Год назад
አረ ታው ቲክቶክ ውሥጥየምትጨፍሩ አላህንፍሩ ወላሂ እደዝህ ጠቃሚንአያዩም እራሤን አመሠገንኩት አልሀምዱሊላህ እረቢልአለሚን ነኢመተል እሥላም
@lblb4521
@lblb4521 Год назад
ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ መልካም ትዳር ያርግልን ላገባነው ላላገባችሁት መልካም ትዳር ይስጣችሁ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Год назад
አሚንን
@neimasahibu904
@neimasahibu904 Год назад
ማሻ አላህ በርቱ ፡በዚ ሰአት መነሰት የለበት ርዕስ ነው፡የብዙ በለትደሮች ችግር ነው እየነሰችሁ የለቹት በመቀጠል ስለባል ሀቅና ስለምስት ሀቅ በደንብ ብተነሱ የተሸለ ነው ፡ብዙ ትዳሮች ይስተከከላሉ እንሻ አላህ
@user-op7cu2ly2y
@user-op7cu2ly2y Год назад
አሠላሙ አአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህንን ኮመንት የምታነቡ እህቶች ሁሉ አሚን በሉ ትዳር ጥሩ ሠው በመሆንና ብዙ በመልፋት አይገኝም ወይም አይሳካም አላህ ብቻ ለእህት ለወንድሞቼ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃቹህ አሚን በሉ በተረፈ አብሽሩ ወደ አላህ ወቃረብን አብዙ ልባቹህ እረፍት ታገኛላቹህ ትዳር አላህ ሲወፍቅ ነው
@skinatube9120
@skinatube9120 Год назад
አሚንንንንንን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Год назад
እሚን ግን ጡሩ መሆን ግድ ነው ሰበቡን ማድረስ
@firdosoumer9722
@firdosoumer9722 Год назад
አሚን
@hayatzain6137
@hayatzain6137 Год назад
አሚን
@ዚነትሳይትኢቱብ
አሚን ያርብ
@mohammedhussenn7730
@mohammedhussenn7730 Год назад
ማሻ አላህ ለፕሮግራሙ አዘጋጅ,አቅራቢ እንዲሁም ለተጋባዥ ኡስታዝ እህቶችና በተጨማሪም ኢንተርቪ የተደረጉ እህቶች በተለይ አላገባንም ተጠያቂ እህቶች የሚፈሩት አይነተ ሳይሆን የሚወዱትን ትዳር ይወፍቃቸው ? ግን በጣም የገረመኝ ግን የዚህን ያህል ለመቁጠር የሚያስፈራ ፍቺ በሀገራችን (በሁለቱም በኩል አላህን እንፍራ አላህን እንፍራ መልዕክቴ ነው) እህት ሀዋ በርቺ
@alamalam262
@alamalam262 Год назад
ዲነኛ የተባለው ወንድ ነው መስፈርቱን የማያሟላው አላህ ጥሩ ሲሰጥ ነው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ማሻአላህ ቃላት የለኝም ምርጥ እህቶች ናችሁ ለአላህ ብዬ ዉድድ ነዉ ማረጋቹ እህት ሀዋ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሸ አላህ በምትሰሩት ሁሉ አጅራችሁን ከፍ ያድርገዉ❤❤❤❤❤ዲነል ኢሰላም እኮ ዉበት ነዉ እንዋብበት❤❤❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
የኔ ውቦች 👍👍😘👌👌♥️♥️♥️♥️ሙቼ ነው እምወዳችሁ ማሻአላ በጣም ጥሩትምህርትነው እኔምለው የትአላችሁ የሙስሊሙኡማ እ ተመልካችየለም እሄኔ ፕራክ ወይም ድራማ ቢሆን ኖሮ የላይክና የኮሜት ጋጋታ ነበር 😢😢
@sofiyaseid4091
@sofiyaseid4091 Год назад
ሀዊየ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ውዴ በርችልን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
ኒእማ ላይ ነን አልኸምዱሊላህ
@መዲናኡመር
@መዲናኡመር Год назад
ማሻእሏህ አላህ ይጨምርላችሁ በርች እህት ሀዋ ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ሁሉም ራሱን እሚያነጋግር ነገር ነው
@mewedayoutube4866
@mewedayoutube4866 Год назад
ማሻአላህ ጠቃሚ ነገር ነው ቀጥሉበት ያስልጋል ለሁሉም!
@vitaltopics316
@vitaltopics316 Год назад
As wr wb ፕሮግራሙን አላየውትም ግን ርዕሱን ብቻ አይቼ ነው ይህን የፃፍኩት ሴቶቹም ወንዶቹም አስተማሪዎች ባል ምን እንደሚፈልግ እና የሱ ሀቅ ምን እንደሆነ ነው ሚያወሩት። ለሚስቶች እነሱም ሀቅ እንዳላቸው ማን ይንገራቸው
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
ህንሻ አላህ እኛ ወንዶች ደግሞ የእናንተን ሀቅ የምንጠብቅ ያርገን
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
እኔማ ገና ሳንጋባ ንካህ ብቻ አሥሬ እንኳ በጣም ነዉ ምንካባከበት እና ምያከብራት። ሳገባ ደግሞ የበለጠ እንድያከብራት የአላህ አቅም ስጠኝ ብዬ ዱአ እያራኩ አዉ፣ እናንተም ዱአ አርጉኝ።
@itsmydam5935
@itsmydam5935 Год назад
​@@shamesuabdoabdoአብሽር ወንድም መሰሎችክን ያብዛልን
@zaakargoba2114
@zaakargoba2114 Год назад
‏السلام عليكم ورحمة الله تعالى وبركاته يا جماعة በዚህ ዘመን ትዳር ለመመስረት ሲታሰብ አብዛኛው ሰው የወንዱን ኢኮኖሚ ማጥናት እንደዋነኛ ችግር ነው፣ ሺ አመት ለማይኖሩት ሰው ምን አለው ብሎ መጠየቅ ከመጀመሪያው የትዳሩን አደጋ ላይ መሆን ማሳያ ነው. ወንዶችም ይሄን መስፈርት መጠየቅ ስለማንፈልግ፤ ለማስረዳትም ብንሞክር ሰሚ ስለሌለ እኛም ሴቶቹን ለ ትዳር መጠየቅ እያቆምን ነው። ይሄ ደግሞ ሁለቱንም ወገን እየጎዳ ነው፣ ሃራም እንዲበዛ፣ መፋታት እንዲበዛ፣ በተለይ አንድ ልጅ እና ሁለት ሊጅ ወልዶ መፋታት ዋጂብ እየመሰለ ነው በዚህ ዘመን። ወንዶችም ሴቶችም ሃላፊነት ለመውሰድ ተዘጋጅተው እና በትንሽ ነገር መኖር እንደሚቻል ተማምነው መጋባት ቢችሉ መልካም ነው። አለበለዚአ በ ገንዘብ፤ በዝና እና ምን ጥቅም አገኛለሁ ብሎ በቁሳዊ ነገር የሚጀመር ትዳር ዋጋ የለውም። ባልየውም ገንዘብ ፈልገሽ ካገባሽው እንደ እቃ ነው የሚቆጥርሽ፣ እና ከዚህ ቁሳዊ ነገር ወጥተን ዲኑ በሚፈልገው መልኩ ትዳር በመያዝ የመጣውን ማህበራዊ ቀውስ ካልቀነስነው ችግሩ እየከፋ ነው የሚሄደው።
@fatooma9063
@fatooma9063 Год назад
Veryverygood
@abudiyahia3153
@abudiyahia3153 Год назад
مشاءالله تبارك الله الله يحفظكم يا إخوتي يا رب 🤲
@m.youtube3547
@m.youtube3547 Год назад
ዉበት ሲለካ ኒቃብነው ለካ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
ማሻአላህ አለይኩም ምንኛ የማራ ትምህርት ነው የትዳርን ኒእማ የሚየቁት ጥቅቶቹ ነቸው ከጥቅቶቹም አንዷ እኔ ነበርኩኝ አሁን አልሃምዱሊላህ ከለፋው ህወት ቡዙ ተፃፆቼ ተማልሸለዉ ተለዉጫለዉ ኢንሻአላህ የተሰጠኝን ኒእማ በምስጋና እንደምይዝ ተስፋ አለኝ
@muhydenbesher5774
@muhydenbesher5774 Год назад
ማሻአላሕ በጣም ደስየሚል ፕሮግራም አላሕ ይጨምርላቹ በርቱልን
@neimahamiza5726
@neimahamiza5726 Год назад
ማሻአላህ ሀዋ እህቴ በርች ብዙ ነገር ተምሬበቲለዉ ጀዛከላ
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 Год назад
ማሻ አለህ ምርጥ ዝግጅት ነው በርቱልን አንድ እህቴ ግን የሰጠችሁ ላይ የሰጠችው አስተያየት ሁለተኛ ሚስት እነደቅምጥ ያለችው ነገር በሱላይ እግዳ አቅርበችሁ ብትሰሩበትባይ ነኝ ምክንያቱም በዲን እውቀት መጥቀዋል የተባሉት ላይ ብስዋል ይህን በግልፅ ተነጋግረውበት ብዙ እህቶች ማትረፍ ይቻላል ባይ ነኝ እደሴትነታችን
@ደሳለአያሌው
@ደሳለአያሌው Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
ማሻ አላህ እህቴ በርች መሰሎችሽን ያብዛልን
@mumamohammed6636
@mumamohammed6636 Год назад
እባካችሁ ልጅም አግብተን ላልወለድነውም ሚያካልል ወሬዋች ይኑራቹሁ ።አላህ ትዳርን ሰቶን በለመውለድ የጎደልን እስኪ positively እንድናይ encouraged አድርጊን ሃቅ please
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ማሻ አሏህ ምረጥ ፖሮግራም ነው ላጤዋች አዳምጡ. አሇን ላይ. ትዳር. ቀልድ ሆሏናል
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ሀዊዬ ተናፍቀሻል እንኳን ደህና መጣሽ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሀቁን እምንወጣ ያድርገን እናተንም አላህ ይጠብቅልን ሱ አ ወ
@AhmedAli-jt5cv
@AhmedAli-jt5cv Год назад
MashaAllah betam konjo program new.❤
@poiulkjh6548
@poiulkjh6548 Год назад
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير 🌹☝️
@MaMa-vq4me
@MaMa-vq4me Год назад
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እኛም ጥሩ ትዳር እንዲሰጠን ዱዋ አድርጉልን
@hawiseide8442
@hawiseide8442 Год назад
ሀዊ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አንገብጋቢ አስፍላጊ እርእስ ነው ጀዛከሏህ
@hsg5999
@hsg5999 Год назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እንቁ እህቶቼ አላህ ይጨምርላችሁ እውነት እራሴን እንድፈትሽ አድርጋችሁኛል ሀዊ በርች ውዷ እህቴ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል። ሹኩራን እኛ ወንዶች እንኳ አልቀረም ንም ሴቶቹ ማሻ አላህ። ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@abdushekurabda8523
@abdushekurabda8523 Год назад
ማሻ አላህ ውድ የሆናችው እህቶቼ በርቱ አላህ ይጠብቃችው 🥰😍😍
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በሙሉ ብሮግራማችሁ ትምህርት የሚሰጥ ነው በርቱ ግን አንድ አሰተያየት አለኝ ሁል ጊዜም ትዳር በመቻቻል ነው አንተ ትብሰ አንቺ ትብሸ ተብሉ ተፋቅሮ መኖር ነው ግን ሁሌም ሴትም ተከብራ ባልዋን ዲኑ ሸርሃው እንደሚያዘው ተቀብላ ነው አላህ ያዘዘውን ሁላችንንም ማክበር ዲናችን ሁሉንም አሰቀምጦልናል ዋናው ከሁሉ በፊት አላህን መፍራት ነው ሁሰታዞችንንም በጣም እናመሰግናለን በርቱ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ኢንሸሃላህ በዚህ ላይ ቀጥሉበት ትዳር ያሰከብራል ምንም ይሁን ምንም ከአሁኑ ካለንበት ዘመን ሰንቱ በየቤቱ ደግም ለ ልጄ የትዳር ያለህ ልጄን ብቻ እሰቱርሃ የሚል ያለመንም ነገር ሊላህታሃላህ ብሎ ልጅን የሚሰጥ አላህ ያደለው ነው ገንዘብ ሃብት ዋጋ የለውም ኢማን ብቻ ሁሉም ይመጣል ኢማን ካለ ማህር ከሌለው በድብላ ብቻ ማግባት ይችላል ማለቴ በቀለበት ብቻ ዋናው አላህ የወደደው ሰው ወይም ልጅ ኢማን ያላቸው ቤተሰብ የሚያከብሩ አላህን የሚፈሩ ከሆኑ በቂ ነው ሰንቱ ደግም አላህ ሁሉ ሃብቴን ወሰዶ አንድ ልጅ አይቼ የሚል የሚያለቅሰ አለ በየቤቱ ሰንት ያላገባ የባል የሚሰት ያለህ እያለ በገንዘብ እጥረት ያለቅሳል ሰለዚህ አላህን የፈራ እትወከልት አላላህ ብሎ ይድራል አላህ ለተቸገረው ሁሉ ለታመመው ትዳር ለጠማው አላህ በራህመቱ ይድረሰላቸው ልክ እንደ እናት አባታችን በቆሎ ተዋደው ተፋቀረው ሲምቱ አላህ ከሄረኞች ያድርገን በጣም በብሮግራማችሁ ተደሰቻለሁ እሰቲ አንድ ቁም ነገር የሚሰራ ቢገኝ በአሜሪካ ያለን በወር ሁለት ዶላር ብንሰጥ ለኢትዮጵያ በሙሉ ለተቸገረው መዳር እንችላለን ጎብኙን በአትላንታ ጆርጂያ በሙሉ የእሰላም ይሳተፉ እናተም ጥሪ አድርጎ ወንድም ሴትም ሄር ሰራ ለራሰ ነው እህቶቼ ለመርዳት ወደኋላ አንበል ሰጥ አላህ ይጨምርላችሁዋል ወይም በኢትዮጵያ ጥረ በየ አረፉ ላይ ልክ እንደየመኖች እንሁን የመን በዚህ አይነት ማሻአላህ ሰንቱ ተዳረ አላህ ይርዳችሁ እህቶቼ በርቱ ሴት ሁሌም ትከበር እናትህ እህትነችና ጥፋታቸውንም እንቻል መጥፎ ሲመኙህ ጥሩ ተመኘ ማሻአላህ አላህ ይርዳችሁ መቼም ኖሮኝ ደልቶኝ ሁሉንም እህት ወንድም የሆናችሁትን ድሪ አላህ ቢያደርሰኝ ኢንሸአላህ አላህ ይወፍቃችሁ አሜን
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Год назад
Anes Hamood የመን ነበርሽ እህት እኔም ከየመን ነኝ የኛ ሃበሾች ነን በትንሹ የተጋባን እንጂ የመኖች በሚልዮን ነው የሚያስከፍሉት አሁን የአጎቴ ልጅ 2 ሚልዮን ተኩል ተጠይቆ 1/ ተኩል ከፍሎ 1 ሚልዮን ይቀራል ካልከፈለ ልጅቱን መዉሰድ አይችልም እያጠራቀመ ነው አንዳንዶቹ ሴት ልጅ እንድ እቃ ነዉ
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አስተማር ብሮግራም ነው
@Afran-Tube
@Afran-Tube Год назад
ማሻአለህ ስታምሩ ሚምባሮች👌👌😘😘
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በርች እህት
@abdu699
@abdu699 Год назад
አሠላሙአለኩም ቤተሠብ እንሁነን
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@@abdu699 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ የወንዜ ልጅ ሰብ አድርጌያለሁ በርታ
@abdu699
@abdu699 Год назад
ማሻአላ አላህ የጨምርልሽ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Год назад
ሀውይ አለባበስሽ ማሻ አላህ ጓን ት ጨምሪበት
@mereere5285
@mereere5285 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@sofiyaseid4091
@sofiyaseid4091 Год назад
ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን
@leylakader6016
@leylakader6016 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጨምርላቹ እኛም አላህ የሰጠን ኒያማ በመልካም ምንታዘዝ ያርገን
@milishasalo2289
@milishasalo2289 Год назад
Masha allah aselamualekum,jemela gashu family.hayat haimad family.
@amrulahmohammed8328
@amrulahmohammed8328 Год назад
MashAllah I like your show!!! I would like to ask the menber tv management to start the same type of show for our Muslim brothers. Thankyou
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
ماشاء الله رئيكم جميل جدا بارك الله فيكم
@nuredinfedlu1828
@nuredinfedlu1828 Год назад
masha Allah
@-Ele
@-Ele Год назад
የነጌ የሚጠቅም ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷🌻👍
@hawamohammed9504
@hawamohammed9504 Год назад
ወንድም ኡስታዝ ሴቱም ኡስታዛ የባል ሀቅ የባል ሀቅ ትላላችሁ የሚስትን ሀቅ ማን ያስተምር ባሎችም ጠገቡ I am fed up to here this everywhere
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
Don't worry ,
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
How say this ??Prophet Mohammad (pbu).you must be accept. OK አዉፍ በይ ፣ቃጠፈዉ። እኛ ወንዶች ደግሞ የበለጠ እናንተን ለመጠበቅ ፣ለመንከባከብ ዝግጁ መሆን አለብን ከማግባታችን በፍት ። ትዳር ማለት ትልቅ ሀላፍትና ነዉ። የኔን ምስት ሳላገበት ንካህ አስሬ እንኳን በጣም ነዉ ምንከበካበት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ለአላህ ብለሸ ጀነትን አሰበሸ እኮ ሰታደርጊዉ እኮ ወላሂ ደሰ እያለሸ ትኖሪያለሸ ለሱ ብለሸ ምታደርጊ ከሆነ እሱ ችግር አለዉ ብቻ አላህ ይርዳን ትዳር ከባድ ትልቅ ተቋም ነዉ እሱ ይርዳን 😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
😏😏በ ውንዱም ኡስታዝ በ ሴቱም የ ባል ባል ሀቅ ይላሉ ታድያ ውንዱ እንዴት ይማር እውቀትም ያለው የሌለው ሴትን እየጭቀነ ችይ ትባላለች ስንቱን ጉድ በደል በ አፍሪካ ትቭ ስማን 😏😏ግን ለ ውንዱ ምክር አይስጥም 😔😔ቻይ ዱአ አድርጌ ይመለሳል ትባላለች 😏😏😏ተጠንቀቁ ለ ውንድም ትምርት ስቱ ሴቶች ብቻ አታስፍራሩ.....
@nurseid4725
@nurseid4725 Год назад
በርቱልን ሡመያወቼ
@hayatmajor1306
@hayatmajor1306 Год назад
ሐዋ ሸው ንቃብሽን አስተካክይ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
@@hayatmajor1306 አለባበሷ ልክነው እኮ
@YusufMahamad-e8f
@YusufMahamad-e8f 11 месяцев назад
MashaAlah.Bertu.Alah.yejenet.yadrgachhu
@ghudttshgfg7326
@ghudttshgfg7326 Год назад
ማሸአላሕ አላሕ ይጨምርላችሑ ውዶቸ ጥያቄ የሖነብኝ ነገር ነበር በኔና በዘውጀ መሀከል እና መለሣችሑልኝ አላሕ ይጨምርላችሑ
@sameera3016
@sameera3016 Год назад
ማሻ አሏህ ውድ እህቶቼ ላኣሏህ ብዬ እዋደቹዋለው አላህ ይጨምርለቹ ይቃጥል ምክአቹ ተማችቶናል ጄዛኩም አሏህ ኳይር 💐💐💐
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Год назад
ማሻ ኣላህበጣም ደስስስስ ትላላቹ ትልቁን ኒኢማ እልህ ወፍቆኛል ኣላሃሙዱሊላህ ለሁላቹም ይወፍቃቹ ኣሚን በሉ
@nabah8797
@nabah8797 Год назад
መሸአላህ ጀዛኩም ኸይር ውዶች ትዳር ማለት በጣም ጉዦው ርጁም ነው ብዙ ነኢማዎች አሉት
@nuredinsalh3379
@nuredinsalh3379 Год назад
ماشا الله الحقيقة الدرس خالص مفيد جدا
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
መቸ ሀዳ ወንዶቹ ያቁታል ቀርተውም ተምረውም ውስጣቸው አይገኚ በተለይ በስደት ያገባናቸው ገንዘባችንን ብለው የሚመጡት የእውነት እየመሰለን ዘግብተን ገንዘብ ብቻ የሚፈልጉት
@susulove7069
@susulove7069 Год назад
ماشاء الله አሪፍ ፕረግራም
@selfinazsar1657
@selfinazsar1657 Год назад
Mashaa allah jazakumullahu kheyran ehetoche teru hasab new metanesut
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Год назад
ማሸአላህትባረክላህ።አላህይጨምረላችሆ።ወድእህቾት
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
ማሻአሏህ. ገና ዛሬ ሳያችሁ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ያሰላም በሂጃባችሁ ተውባችኀል አልሀም ዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ብርቱው ትምርታችሁ አስፈላጌ ነው
@fatimafa4500
@fatimafa4500 Год назад
ማሻ አላህ
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 Год назад
ጀዛኩሙሏሁ ከይረን ውዶቼ አላህ ይጨምርላችሁ
@zenat8637
@zenat8637 Год назад
ሶለላሁአለይሂወሰለም ማሻአላህ ቸ ቀጥሉበት ወላሂ በጣም ጥሩሀሣብነው የሁላችንንም ህይወት ለማስተካከል ትሎቅሰበብ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Год назад
ማሻአላህ የኔውቦች በርች ሀውየ አላህ በሰማነውየምንጠቀም ያርገን ሰለላሁአለይወሰለም
@californa6827
@californa6827 Год назад
በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነዉ ለሚሰቴ ጥሩ አመጣቹ ይሄን መከታተል ከጀመራች በሀላ ድሮ ሙሰማ አይንህ ለአፈራ ብላ ነበር አሁን ለእግር ሙቁሀ ትል ጀመር ሙሰዬ ማለት ጀመረች በሪካ ሁኑ
@rama-rq3ui
@rama-rq3ui Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እህቶቼ
@hayat3804
@hayat3804 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ቀጥልበት
@nurigofore3949
@nurigofore3949 Год назад
MashAllah good Idea good job my sister thanks
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Год назад
ማሻላህ አላህ የጥብቅሽ
@sacadamahamad93
@sacadamahamad93 Год назад
Masha Allah wudoch jazkumullahu kheyran
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml Год назад
ማሾአላህ ግን ሀዋ ሸዉ ድምፆ ራኬብን ትመሥለኛለች
@tube-yc8qg
@tube-yc8qg Год назад
ማሻአላህ
@hanaabdurhaman3701
@hanaabdurhaman3701 Год назад
MashaAllah MashaAllah very good program
@seidgudetta9361
@seidgudetta9361 Год назад
ASLAMULAKUM MASHALLA KEEP GOING ALLHA HELP YOU YOU ARE HUMAA BUILDER THANK YOU
@re5591
@re5591 Год назад
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር ትዳር ትልቅ ኒአማ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@Mohammed-xj8bs
@Mohammed-xj8bs Год назад
ማሻ አላህ ሀውይ በረች ጀዛኩላ ኸይር
@hagereamediea
@hagereamediea Год назад
Very nice program keep it up Thank you
@wllatube2938
@wllatube2938 Год назад
አልሰማኝ አለሳ ከኔነው
@habiibamahamed3669
@habiibamahamed3669 Год назад
ማሻአላሀ ኑሩልን በጤና
@noom6660
@noom6660 Год назад
Mashallah tebarekllah jezakumllah ker
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Год назад
ማሻ አላህ አላህ አህቶች ይጨምርላቹ በርቱ የኔ ምርጦችበጣም ነው ምታምሩት
@الهمافتحليابوابرحمتك
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@RahmaRahma-xy7ei
@RahmaRahma-xy7ei Год назад
masha allah teberka arhman betam dess yelal
@salamelsa1452
@salamelsa1452 Год назад
ማሻአላህ ሀዊ
@ከረያባመታባዘራውtube
ትዳር በኔ እይታ ትልቅ ተሥእጦ ነው አልሀምዱሊላህ አላህ በሰላም እዲያገናኘኝ ከውድ ባለቤቴ በዱአቹ አገራችንም ሰላም ያድርግልን እሥከመጨረሻ ሥሙት ተመልካቾች እስከመጨረሻ ስሰሙት በጣም ጣእም አለው በርቺልን እህት ሀዊ እኔ በፊትም እቤቴ ሆኜ በቲቪ እከታተልሽ ነበር ከአመት በፊት💝
@dol6179
@dol6179 Год назад
Mash allaah ❤
@seadaseid1418
@seadaseid1418 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ሀሣብ ነዉ በጣም
@زينب-ح5ج6ط
@زينب-ح5ج6ط Год назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة ياخة جماتل مسلمين ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خير خلام جميل جدين عسل والله صلي الله عليه وسلم
@የሃሮንሚድያአድነቂ
ማሻአለህ
@b.6015
@b.6015 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሱብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ እውነት ነው የአላህ ሱብሀነወ ተአላ ነኢማ ተቆጥሮ ተቆጥሮ አያልቅም ሱብሀን አላህ
@idrissusman1660
@idrissusman1660 Год назад
Mirt akerareb . Hawa show ketilubet betam astemari new Alhamdulillah Islam laderegen.
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Год назад
ማሻአላህ በርቱ
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 Год назад
ብዙ ቆንጆ አለ ለካ አሁን የቸገረን ብዙ ቆንጆ በዛ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Год назад
ማሻ አላህ በርቱ
Далее
This mother's baby is too unreliable.
00:13
Просмотров 11 млн
This mother's baby is too unreliable.
00:13
Просмотров 11 млн