Тёмный

/ባለትዳሮቹ/ ድምፃዊት ብፀዓት ስዩም እና ተዋናይ እና አዘጋጅ ተስፋዬ ገ/ሃና/ ከፈጣሪ በታች በህይወት ያቆየኝ የእሱ ፍቅር ነው” //በእሁድን በኢቢኤስ // 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 633 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

12 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@yared7810
@yared7810 Год назад
ደስ የሚል ግልፅነት:: በዚህ ዘመን ያጣነው በእውነተኝነት ላይ የተገነባ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል:: ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችውን ይባርክ::
@salamtsehaye4566
@salamtsehaye4566 Год назад
Wow ጀግናው😭🙏❤🌹
@frahstars1628
@frahstars1628 Год назад
@@salamtsehaye4566 ضشطشضذ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Год назад
በጣም😭😭😭😭😭😭😭
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
ehhh yhi ekonew yetefa
@wintawinta1110
@wintawinta1110 Год назад
Amen Amen Amen
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Год назад
እባካችሁ ebs ዎች ሁል ጊዜ እንግዳ ስትጋብዙ ጠረቤዛ ላይ ናብኪን አዘጋጁ በእንባ ታጠብ እንባ መጥረጊያ ያስፈልጋል እኔ እንባዬን ጨረስኩት እሱም ፊቱን ሞዥቆ ጨረሰው ከይቅርታ ጋር ይታሰብበት እባካችሁ 😭😭😭
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Год назад
በትክክል
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
በትክክል
@chs2352
@chs2352 Год назад
እረ ናብኪን ተወዷል ማማዬ
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 Год назад
Yes😮
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Год назад
Yes 👍🏾
@yohannesd.
@yohannesd. Год назад
ከአመታት በኃላ በጣም የምወዳቸውን ወዳጆቼን በመልካም ጤንነት ለማየት ዕድሉን ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ:: ወዳጃችሁ ዶ/ር ዮሐንስ
@yonatanaresso8249
@yonatanaresso8249 Год назад
ብጽአትና ተስፋሽን ማውቃቸው አውስትራሊያ ነው እውነት ለማውራት በጣም መልካምና ጥሩ ጥንዶች ናቸው ቤታቸው ስሄድ ዘመድ ቤት የሄድኩ ነበር ሚመስለኝ መልካም ቀሪ የትዳር ጊዜ እመኝላችኋለሁ ❤
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
ዋዎ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ የተባረከ ነው አንዳንድ ወንዶች በሴት ብርታት ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ ካለፈላቸዉ በኃላ እሳን ለመጣልና ሞራሏን ለመስበር ይሞክራለሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ
@tsetsi469
@tsetsi469 Год назад
Amen amen
@Rakebesara13
@Rakebesara13 Год назад
0
@fikirabegaz4958
@fikirabegaz4958 Год назад
Lllllll
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 Год назад
የትዳርን ክቡርነት በእናንተ አየነው ቀሪው የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ!!
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Год назад
I love u so much besat and ur husband to u guys a good model of ❤️
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 Год назад
Amen.
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁለታቹንም በጣም ነው የማደንቃቹ የምውዳቹ ቀሪ ዘመናቹን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ይባርክላቹ❤❤❤❤
@helentadese3555
@helentadese3555 Год назад
እዴት ደስ የሚል ትዳር ነው እስከ መጨረሻው አይለያቹ ይጠብቃቹ ለሁላችንም የዚ አይነት ትዳር ይስጠን
@Powerof7
@Powerof7 Год назад
አሜን🙏
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Год назад
የዚ ዘመን ወለፈንዲ ወጣቶች ተመልከቱ ትዳር ምን ማለት እንደሆነ ጎሽ ጎበዞች አዳምጡ በደንብ😃😃 ብጺ እና ተስፍሽ የሁለታችሁም አክባሪያቹ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ🙏🙏🙏
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Год назад
ወለፈንዲ🤣🤣 ወድጄዋለሁ
@Beryaa
@Beryaa Год назад
😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
😂😂😂😂😂 ደስ የሚል አማርኛውን ወድጄዋለው 👏👏👏
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
🤣🤣🤣
@eyerusalemgeremew1682
@eyerusalemgeremew1682 Год назад
🤣🤣🤣🤣 ወለፈንዲ ምን ማለት ነዉ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Год назад
ብዙ ክብር አለኝ ተስፍሽ እና ብጺ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ !!!
@alemendale2314
@alemendale2314 Год назад
Tadelew Egziabher yemesgen
@prophetyitagesofficial7094
@prophetyitagesofficial7094 Год назад
Betam new dess mitilut
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 Год назад
ብፅአት ለካ ምትገርሚ የሴት ተመሳሌት ለዛሬ ትዳር ለሚመስርቱ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከእነ ቤተስባችሁ እመኛለሁ!!
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t Год назад
እኔ እንጃ I have no word ብቻ እግዚአብሔር የእናንተን ይስጠኝ😍😍😍😍
@puremam9359
@puremam9359 Год назад
ፍቅር በእናንተ ጊዜ ቀረ ፍቅር ግልፃነት ነፃነት ቸርነት ደግነት ትክክለኛ ጥንዶች እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ እናጤና ይስጥአቾሁ ተባረኩው
@S_vip1
@S_vip1 Год назад
እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን እናንተንም ከዚህ በላይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@selammamo5619
@selammamo5619 Год назад
Amen amen
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Год назад
አሜን ።
@temremohammed7271
@temremohammed7271 Год назад
Aminn yareb
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
Amen
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f Год назад
ምርጥ የፒያሳ እና የጨርቆስ ልጆች ይመቻችሁ ትዳራችሁ በበረከት ትርፍርፍ ያለ ይሁን።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
ብፅአትዬ እንኩዋን እግዝአብሔር ማረሽ እግዝአብሔር ይመስገን
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Год назад
ጀመረ አላለችም 😂😂😂 የመጬ ደስ የሚሉ ባል እና ሚስት ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
አይለያችሁ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክ.
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
amin
@eyerusalemjerry0479
@eyerusalemjerry0479 Год назад
Wey tbrkwe testes derme ewedhlwe best degmw adenosine neg zmnche ybza wey !!
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Год назад
የኔ ውድ ብጽአትዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂ደስ የሚሉ ድምጾች እንዳው ደስስስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Год назад
ደስ የምትል ሰው ናት ብፅዓት። ዘውድ የሆነች ሴት ናት። በእውነት ጥሩ ሚስት ነው ያገኘው። እሷም እጅግ ጥሩ ሰው ነው ያገኘችው። ብቻ ደስ ትላላችሁ!!💚💛❤
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አላህ ኡብሮ ያቆያችሁ ፣አይለያችሁ ፣ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፣ውስጤን ነካችሁኝ ፣አላህ አብሮ ያቆያችሁ !!!
@mergiabeshah2505
@mergiabeshah2505 Год назад
ብፅአትዬ ልክ እንደእናንተ ነው የኛም ትዳር 90%ማርያምን🙏 ቅናቱም ብትዪ ኩርፊያው ብቻ ምንም አልልም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🥰🥰🥰
@muluemebetbainesethiopia2129
በእዉነት ለሰዎች ምሳሌ እምትሆኑ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብፅዬ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤❤❤
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Год назад
በገንዘብ ላይ ያልተገነባ ፍቅር ነው ድሮም ዘላቂ የሚሆነው፥ ደስ ስትሉ፥ ፈጣሪ እድሜ ዘላለማችሁን አብራችሁ በፍቅር እንድትኖሩ ያድርጋችሁ::
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Год назад
ቃላት ያጥርኛል እድሜያችሁ ይርዘም እወዳችሃለሁ!!!!
@freetakebede880
@freetakebede880 Год назад
"ተስፋዬና ብጽአት" በጣም ታምራላችሁ ምን እንዳሳመራችሁ ልንገራችሁ!! ሁለታችሁም ግለጽ መሆናችሁ ነዉ በጣም የገረመኝ በምፈልገዉ ልክ ልገልጻችሁ አልቻልኩም ለጋዜጠኛዋ የምትሰጧት ምላሽ ያለምንም ጭብል እራሳችሁን ሆናችሁ ስለሆነ በጣም በጣም ታምራላችሁ እንደ ጅምራችሁ መጨረሻችሁ ይመር!!! በጣም መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድር ታሪካዊ የፍቅር ግኑኝነት አና ትዳር ነዉ ያላችሁ። አሁንም ለብሳችሁ ድመቁ ፣ ተናግራችሁ ተደመጡ ፣ ሮጣችሁ አምልጡ ፈጣሪ እድሜና ጤንነት ይስጣችሁ !!!!!!! አበቃሁ
@tigistakele8044
@tigistakele8044 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Год назад
ስታምሩ መባረክ እንደዚህ ነው እድሜ ይስጣችሁ
@user-ff3vv6xs9y
@user-ff3vv6xs9y Год назад
በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ አምላክ ትዳራችሁን ቦርኮ ቀሪው ዘመናችሁን ደሞ ያልተዳረችውን ልጃችሁን ደሞ ድራችሁ የልጅ ልጅ አያት ያድርጋችሁ❤ ፍቅራችሁ ትምህርት ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተስፍሽ በፒያሳ ልጆች ስም እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤ኑርልን
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Год назад
ተስፍሽ የበለጠ ክብር የበለጠ ውድድ አረኩክ ተባረክ አይለያችሁ እድሜ ይስጣችሁ ብፅዬ እግዚአብሔር እንኳን ምሮሽ ለመቆም በቃሽ በፍቅር በሰው መባረክ መታደል ነው❤🙏
@Aberos556
@Aberos556 Год назад
ብፀአትዬ ያራዳ ልጅ ይመችሽ እንወድሻለን welcome to Ethiopia 🇪🇹 your home Addis Ababa.
@helenethiopia
@helenethiopia Год назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የእውነት የብዙሃን ባለትዳሮች ተምሳሌት ናችሁ 😍😘😘😘😘
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 Год назад
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ሲያምሩ ተባረኩ ተስፍሽ እና ብፂ ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤❤❤
@hermibekele3859
@hermibekele3859 Год назад
የ80ዎቹ ወርቃማዎች!ክብር ይገባቸዋል!በሽልማት ክብራችንን እና ፍቅራችንን እንስጣቸው!🙏🇪🇹👑💖👌ከሔርሚ በቀለ
@hannagezehagn8303
@hannagezehagn8303 Год назад
በታም ደስ የሚል ታሬክ አሁንም የሰሪዊት ጌታ እግዚያብሄር እድሚያችሁን ያርዝመው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍😘😍😘😍😘
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 Год назад
AMEAN AMEAN
@user-hu1re5xk2i
@user-hu1re5xk2i Год назад
ጨርቆስ አንችን የመሰለ ሰው ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 Год назад
የአላህ ደስ ሲሉ ትዳር ድሮ ቀር የአሁን ግዜ ባሎች ሚስቶቻቸውን ያርዳሉ ልጆቻቸውን ይደፍራሉ የድሮ ባለትዳሮች እንደዝህ ይተዛዘናሉ አይ ግዜ የአላህ ያንነ ደጉን ግዜ መለስልን ያርብ🤲
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 Год назад
ዛሬም መልካም ትዳሮች አሉ!!!!
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Год назад
ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር ድሮ ቀረ😂😂😂😂😂ብዙ ተጠናናን እንድ ቀን ሙሉ አለች ብፅዬ ወይ ጉዴ😂😂😂
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
ብፅአት የስፈሬ የጨርቆስ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስፈራችን መጥተሽ በልጅነታችን የተጣላነው ትዝ ይለኛይ አንቺ እረስተሽኛል የኢትዮጵያ ም መጥቼ አግኝቼሽ ጨርቆስ ሳይሽ ደስ አለኝ ደጎል ስዮም ወንድምሽ። ጋር ነው በደንብ የምንተዋወቀው በልጅነት አይ ልጅነት ወደ ሁዋላ መለሽኝ በትዝታ የትዳር ህይወትሽ ደስ ይላል እግዚአብሄር። መጨረሻውን ያሳምርላቹ ደጎልን ስላም በይልኝ ቻዎ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ ግልፅነታቸው ፍቅራቸው አስተማሪ ነው
@tewnetafework9908
@tewnetafework9908 Год назад
ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው ከሁሉም በፊት ፍቅርን ያስቀደማችው ጥንዶች መሆናችውን አሳይታችሁናል ክብር ይስጥልን🙏❤🙏❤🙏
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
ይሄን የመሰለ አሰተማሪና ደሰ የሚል ህይወታችሁን ሰላካፈላችሁን እናመሰግናለን ከዚም በላይ እድሜ ይሳጣቹ ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ ይሁን ብፅዬ ድምፅሸን ደግሞ በጣም ነው የምወደው በተለይ አደራ ልጄን የሚለውን❤
@woldueyob7996
@woldueyob7996 Год назад
ብፃአትዬ እረጅም እድሜ ከነባለቤትሽ ይስጥሽ ፈጣሪ የሂወት ዘመንሽን ይባርከው
@teybacooking1674
@teybacooking1674 Год назад
አደራ ልጄን አደራ የሚለው ሙዚቃዋን አወደዋለሁ ደስ የሚል የህይወት ታሪክ😭😘
@amitube5268
@amitube5268 Год назад
በጣም ደሰ ሲሉ እደሜና ጤና የሰጣቹ ከባሌ ጋር ከተጋባሁ 23 አመት ሆነን ምንአለ እንደዚ እደሉን አግኝቼ በአደባባይ ባ መሰገንኩት የኔ ደግ ባል
@fikerbitew2991
@fikerbitew2991 Год назад
ወይኔ ስንት አይነት መልካም ስው አለ ተባረክ ተስፍሽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@ananatube2113
@ananatube2113 Год назад
የሚገርም ፍቅር ይኸውላቸው ኢትዮጵያዊያን ወንድሞች ማነህ ጬቢቲ....እየሰማህ ነው ተመልከት ብቻ wow ብያለው ከዚህ ግልፅነት ያለው ፍቅር አየሁ ደስ ይላል
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
ጩቢቲ ደግሞ ምን አደረገ?
@hawiyamir1086
@hawiyamir1086 Год назад
Anana ewnatem
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 Год назад
Hahaha temchegen chubew
@marya7483
@marya7483 Год назад
Awo Ethiopia wend tru lemagnat edl yteykal bzuwachu azgi nachew
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ሁለት ተወዳጅ አርቲስቶች ከነለዛቸው ፍቅር እስከመጨረሻ ብፅአት ስዩም ተሰፋዬ ገብረሃና የማይጠገቡ ባልና ሚስቶች ተስፋዬ ሆደባሻ የማይገኝ ሰው ብፅአትም እንደዛው የማይዝግ ፍቅር
@lema8165
@lema8165 Год назад
እንደዚ መልካም የሆኑ ባሎችን ያብዛልን ጥሩ ሰው ስለሆነ መልካም ሁሉ አልጎደለባቸውም ተባረኩ ወገኖቼ
@lolak953
@lolak953 Год назад
ወይ፣ መታደል ... ፍቅራቸው ፣ ቢጋባብኝ፣ አልኩኝ, ተመኘሁ 🙏 መድሐኒያለም ፣ እድሜ ፣ ከጤና፣ ጋር፣ ጨምሮ፣ ጨምሮ ፣ ይስጥልኝ።
@Mik4249
@Mik4249 Год назад
ብፅዓትዬ አላህ ያኑርሽ በጤና። የማልረሳው ነገር እንዘጋጋ እንዴ በጨርቆስ ልጆች ያምራል እንዴ ያልሽን እኛ ታዋቂ ሆናለች ብለን ሰላም ሳንልሽ ልናልፍ ስንል። አላህ ሙሉ ጤንነት ይስጥሽ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
ብፅአት ጣጣ የላትም ያራዳ ልጅ ናት
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Год назад
ብፃትዬ የሰፈሬ ልጅ የኔ ግልፅ የኔ አራዳ የኔ፠አሰተዋይ ገና ረጅም እድሜ ትኖርያለሸ የኔ እህት በጣም የሚረዳሸ ባል ሰላለሸ ደሰ ብሎኛል
@senayttberehan8968
@senayttberehan8968 Год назад
በጣም ደስ ትሉኛላችው ዛሬ ደሞ አከበርኩዋችሁ ብፃትዬ ንፁልብ ተስፍሽም ጥናና እድሜ ይስጥልን
@honey-Love4es7b
@honey-Love4es7b Год назад
እኛ መስማት የምንወደው ነገር ይሄን ነው ግልፅና ንፁህ ፍቅር የምገርም ትዳር በጣም ነው የማደንቃችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
በራሥ መተማመን ማለት ይሂ ነው👍
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ "የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ምርመራ እንዲጀመር እና አጥፊዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ" አሜሪካ ጥሪ አቀረበች። የኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይላት ግጭት ለማቆም፣ ለተቸገሩ ሁሉ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትን ለማፋጠን፣ የሰላማዊ ሰዎችን ደሕንነት ለመጠበቅ እና መሠረታዊ አገልግሎቶችን መልሶ ለማስጀመር የደረሱበትን ስምምነት ሊያከብሩ እንደሚገባ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ጥሪ አቅርበዋል። ኔድ ፕራስ ትላንት ቅዳሜ ባወጡት መግለጫ ጥሪውን ያቀረቡት የሁለቱ ተፋላሚ ኃይላት የጦር አዛዦች የፕሪቶሪያውን ሥምምነት ተግባራዊ የሚያደርግ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የትግራይ ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ የአፍሪካ ኅብረት ባወጣው መግለጫ በትግራይ እና አጎራባች ክልሎች ለተቸገሩ ሁሉ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ያለ ገደብ ለማመቻቸት ከሥምምነት መደረሱን አስታውቋል። ሁለቱ የጦር አዛዦች የተፈራረሙት ሰነድ በፕሪቶሪያ በተደረሰበት ግጭት የማቆም ሥምምነት መሠረት ለግብረ ሰናይ ሠራተኞች እና ለድርጅቶች የደህንነት ዋስትና መስጠት እንዲሁም ለሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ ማድረግን ያካተተ ነው። የአፍሪካ ኅብረት ያወጣው መግለጫ እንደሚያሳየው የትጥቅ አፈታት፣ አበታተን እና መልሶ ማዋሃድን የተመለከቱ ጉዳዮችን በዝርዝር የሚያብራራ የጋራ ኮሚቴ ለማቋቋም ተወስኗል። የኢትዮጵያ መንግሥት "በሰላም ሥምምነቱ በተያዘው የጊዜ ገደብ ትጥቅ የሚፈታበት እና መከላከያ ወደ መቐለ የሚገባበት ዕቅድ ላይ" ከሥምምነት መደረሱን ገልጿል። የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አኔተ ቬበር የትጥቅ አፈታትን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረሰው ሥምምነት "ወደ ፊት የሚወስድ አስፈላጊ እርምጃ" እንደሆነ ገልጸዋል።
@ethiolion2023
@ethiolion2023 Год назад
They’re so beautiful. God bless you!! What a role model…
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
ብፅአት ስዩም ዱሮም እወድሽ ነበር ይበልጥ አከበርኩሽ በተለይ የተስፍሽን እናት የገለፅሽበት መታደል ነው እንዲህ ማሰብ መመረቅን የመሰለ ምን አለ በሰላም በጤና እረጂም አመት ኑሩልን የ90ዎቹ ድምቀቶቻችን ❤️❤️❤️
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም መሳጭና ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላችሁ ብፅአትዬ ያንቺ ድምፅ እራሱ ስታወሪም ያምራል ኑሩልን
@genayal4277
@genayal4277 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እመብርሃን ትከተላቹ ተስፍሽ የኔ የውሃ ስታለቅስ በጣም ነው ያሳዘንከኝ
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Год назад
ተስፋዬ ገብርሐና ትዳር ከመያዙ በፊት አውቀዋለው ፍፁም ገራገር ባለው ነገር የሚኮራ ሙሉ ልብ ያለው የዘመኑ ወንዶች ከዚህ ምርጥ ወንዳወንድ ብዙ ልንማር ይገባናል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@semerrewelqaitey4473
@semerrewelqaitey4473 Год назад
የወርቃማው ዘመን እውነታና ግልፅነት ያለው ንፁህ ፍቅር እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ትዳራቹ ከነልጆቻቹ ይባረክ
@ekram0007
@ekram0007 Год назад
36 ብሯ 😂😂😂የ90ዎቹ ስላየናችሁ ደስ አለን ኑሩልን !
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
😀😀 በጣም
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 Год назад
እንቁዎች እግዚአብሔር አሁንም እስከመጨረሻው ዘመን ይባርካችሁ እንዲህ ነው ፍቅር ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም ይሄ በጣም አስተማሪ ነው ለምድረ ደነዝ ፍቅርንን እና ገንዘብን ልዮነቱን ለማያቅ ተባረኩ ሁለታችሁም ልዮ ናችሁ የእውነት✊❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Год назад
The legendary theatrical artist Mr. Tesfaye and Mrs. Betseat with sweet musical voice, "የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል።... ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የሚያኖረኝ የእሱ ፍቅር ነዉ።.. የቂርቆስ ሰፈር ልጅ ብፅአት ስዩም ከተናገረችዉ አስደሳች ንግግር ተቀንጭቦ የተወሰደ። 25 years of marriage, still with love and respect . That is so amazing and great!!! Keep it up!!! May God help you to cherish your love more and more in the years to come. Mulualem Denbegna Degu Newcastle , the UK 🇬🇧
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Год назад
አረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ❤❤❤
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
ብፅእ ስታምሩ መባረክ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅር እንደዚህ ነው
@meniramohammed4096
@meniramohammed4096 Год назад
ብፅዓትየ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ!!!ዘፈንሽንም ኢንተርቪውሽንም እየደጋገምኩ ማየት ልማዴ ነው።።ትዳርሽንና ቀሪ የእድሜ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
@abiyutadesse6659
@abiyutadesse6659 Год назад
''የሚያኖርሽ ፍቅር እንጅ ሰው አይደለም '' ብፅአት ስዩም። ብፅአት እና ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ግልፅነት የተሞላበት ለበርካታ የጊዚአችን ወጣቶች አስተማሪ የትዳር ታሪክ ነው
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
ከረጅም ጊዜ በኋላ በሙያቹ ከለመድናቹ ውጪ በህይወት ተሞክሮ ስላየናቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ !
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Год назад
በጣም የማደቃቸው አርትስቶች አሁንም ሺ አመት ኑሩልኝ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Год назад
ብፀዓት ስዩም ያራዳ ልጅ በጣም ነው የምንወድሽ እንዲሁም ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ተወዳጁ ተስፋዬ ገብረሀና እግዚአብሔር ይባርክህ
@rose_pink2949
@rose_pink2949 Год назад
አብሬአቹ አለቀስኩ ። በጣም የምታምሩ ባለትዳሮች ። ታሪካቹ በዚህ በአጭር ሰአት እንደ ልቦለድ ታሪክ ሳቢ ነው። እረጅም እድሜ ተመኘሁ።♥️♥️🇪🇹
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Год назад
ኪኪኪ ደሥ ሢሉ በጣም ነው ዘና ያረጉኝ ንግግራቸው አቦ የኛንም ትዳር ፉቅር እንደዚህ ያዲርግልን
@meseretasamere1154
@meseretasamere1154 Год назад
ለዚህ ዘመን ትዳር ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ተባረኩ እድሜ ይስጣችው
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Год назад
EBS እስከዛሬ ብዙ ቁም ነገር ስታደርጉ በማድነቅ ነበር እማቃችሁ ዛሬ ግን እነሱ አለቀሱ ማለት አልችልም እባዬ በታሪካቸው ተረካ ማህል እንደውኃ ሲፈስ ነበረ ምነው ትሉኝ ይሆናል እንዲህ ዓይነት ግልጸኝነትና ማንነትን ማወቅ ሲገርመኝ እንዲህ ዓይነት ፍቅር መስማት የት ነው ያለሁት የፍቅር እስከመቃብርን መጸሐፍ እያነበ ብኩ ነው ወይስ በአይኔ አያየሁ ያሰኛል እግዛብሔር እድሜያቸውን ትዳራቸውን ያብርሐም ያድርግላቸው😘😍🙏😇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Год назад
በእውነት ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የፍቅር ሕይወት ነው አንችንም የቅዱሳን አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ አይለያቹ🙏🙏🙏
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Год назад
እውነት ብፄው በቅርብ አውቃታለሁ በጣም ጥሩ ሰው ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x Год назад
የናቴና ያባቴ ታሪክ ወላሂ ሱብሀን አላህ
@mesfinkassa651
@mesfinkassa651 Год назад
ተስፍሽ መልካም ስብዕና ያለው ሰው ነው :: ትዳሩንም እግዚአብሔር እንዲህ ስለባረከለት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል::ደግሞ ባለቤቱንም እሱንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው:: እነሱን በዚህ መልኩ ያቀረባችሁልንንም እግዚአብሔር እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ::
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Год назад
በእውነት የሚያስለቅስ ታሪክ አቦ ብጺ እነረዴት እኔደምወድሽ እኮ ፈጣሪ ያቃል እነረዳንቺ አይነት አፍቃሪ እነረደ እሱ ያለ ተፈቃሪ ገና አልተፈጠረም አቦ አልቅሼ ልሞት ነው
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Год назад
የኔ እናት ሁለታችንም በጣም እወዳቸዋለሁ ብፃሃትዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም ፍቅር የበዛበት ቤት ዲያቢሎስ አይወድም የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️
@alemayehugetenet1291
@alemayehugetenet1291 Год назад
Difficult to explain the depth of love they have been experiencing. Wow ... the blessed couples.
@hirutanegash8251
@hirutanegash8251 Год назад
የኔ ደግ ብፁዬ እኔ ምስክርሽ ነኝ ለደግነትሽ በተጨማሪ አከበርኩሽ ❤❤❤
@mikegabresadik4301
@mikegabresadik4301 Год назад
ደስ የሚሉው ጥንዶች ርጀም እድሜ ይስጣችው ትክክለኛ ህይውት ላሁን አርቲስቶች ትምህርት ይሁናቹው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፍቅር 😍 ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏
@fdf2088
@fdf2088 Год назад
ግልጽነታችሁ ደስ ሲል
@yeab_entertainment
@yeab_entertainment Год назад
Subscribe Please 🙏🙏🙏🙏🙏
@yenulove1799
@yenulove1799 Год назад
በጣም አስተማሪ የህይወት ውጣውረድ። የኩፓኑዋን ነገር ሁሉም ስደት ላይ ይቀምሳታል ልክ እንደ ተስፍሽ መጀመሪያ አልቅሰን ስንለምዳት በጣም ትጠቅማለች።
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቃችሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ በስመአብ እንደዚህም አይነት ትዳር አለ በጣም ግልፅነታቸው ደስ ይላል የአሁኑ ትውልድ ብዙ ይማራል ከእናንተ ብዬ አምናለሁ
@lulemb
@lulemb Год назад
በስመአብ እእስለቀሳቹሁኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤
@kardon4996
@kardon4996 Год назад
Enes bitiy benatish!❣️❣️❣️
@hannagetaneh7759
@hannagetaneh7759 Год назад
ብፅአትዬ እንዴት እንደምወድሽ ያራዳልጅ እኮ ነሽ ደግሞ የምትገርሙ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ምርጦችዬ
@zezetaha4711
@zezetaha4711 Год назад
ብፅዬ እና ተስፍሽ የሁለታቹም አድናቂያቹ ነኝ በቅርበት ነው ፍቅራቹሁን የማውቀው በጣም የሚዋደዱ የሚከባበሩ ፍቅራቸው ቃናውን የማይቀይር ማር ናቸው እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰባቹ ፈጣሪ ይስጣቹ ፈጣሪ የክፍን መንፈስ ዓይን ይያዝላቹ አይለያቹ መልካሞች😍⚘😍🤩⚘🤩🙏
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Год назад
ብጽአተዬ ተስፍሽም በጣም የምወዳችሁ ባለሙያዎች ናችሁ አደራ ልጄን የሚለዉ ዘፈንሽ በጣም ነዉ የምወደዉ ተስፍሽም ሩሩህ ነህ ሚስትህን አክባሪ ብጽአትዬም የፍቅር ሰው ነሽ ሩሩህ ነሽ በጣም ምሳሌ የምትሆኑ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
ፍቅራችሁ አስተማሪም ፍቅርን ያስተምራል መታደል ነው እረጅም እድሜ ቆይቶ እንድህ መሆን ፍቅርን ማስተማር ፍቅር ናቸው💚💛❤🌹🌷🌺💕🙏
@tarikumuluneh5260
@tarikumuluneh5260 Год назад
God bless you 🙏❤
@zeynebahmed9315
@zeynebahmed9315 Год назад
ድንገት ከፍቼው ብዙ አተረፍኩበት የሚገርም ፍቅር እዝነት ጽናት ....ሆደ ባሻነቱ ደሞ እኔንም አስለቀሰኝ የአንድ ሰው ጥንካሬ ብቻ ትዳርን አያቆመውም የሁለታችንም ጥንካሬ ያየሁበት ነው ብዙ ማለት ይቻላል ግን አላህ ቀሪ ጊዜያቹን በበለጠ ደስታ ይሙላላችሁ ብጽአት አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቱልኝ👌😍😍😍😍
@ahmedhoumo9845
@ahmedhoumo9845 Год назад
EBS ፕሮግራማ ቹህ በጣም አዝናኝ, መካሪ, አስትማሪ ❤️❤️❤️👍👍👍
@fitsumgcs5554
@fitsumgcs5554 Год назад
I am speachless Just wow
@uaeuae576
@uaeuae576 Год назад
እኛ የቂርቆስ ልጆች እኮ ፍቅር ነን ብፅአት እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጣቹ😘😘
@bertekuanmegnote3106
@bertekuanmegnote3106 Год назад
BETEKEKEL!
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff Год назад
የሚገርም ፅናት ፍቅር ጥንካሬ የስደት የህይወት ታሪኩ ቆንጆ ፊልም ይወጠዋል ! እን ቅድስት ይልማ ቢሰሩበት ብየ ተመኘሁ ! እናመሰግናለን
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 18 дней назад
ለሁለታችሁም የኤፍሬም ታምሩን መድሐኒቴ የሚለውን መርጨላችኋለሁ አርስ በርስ ተገባበዙ ብፅሽና ተሰፍሽ
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Год назад
My god የሚገርም ፍቅር። የሚገርም ታሪክ በጣም ነው ያከበርካችሁ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
ዋው "ብዙ ተጠናናንን አንድ ቀን ሙሉ" 👌👌👌 በጣም የሚገርም ገለፆ 👌 አሰር አመት እራሱን ሆኞ የማያውቅን ሰው አብሮ ሆኞ ከመጠናናት በ ማንነቱ የተገኝን ሰው በአንድ ቀን ማወቅ ይቀላልል😊
@marya7483
@marya7483 Год назад
Betammmmmm
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 8 млн
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 5 млн
Сосед а твоя жена.,..
0:33
Просмотров 3,2 млн